⭐️ኮኮናት ቅባት ለፀጉራችን በጣም አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ለእድገት,ለብዛት,ለሽበት,ለከለሩ// best coconut oil hair growth

  Рет қаралды 227,639

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 496
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን ሰላማችንን ይመልስልን ልቦናችንን አዲስ ያርግልን ፈጣሪ በይቅርታው ይጎብኘን አሜን መልካም ቆይታ💕🕊💕🕊💕🕊💕
@zedmah5532
@zedmah5532 2 жыл бұрын
አሜን
@hami1628
@hami1628 2 жыл бұрын
መስኪዬ በማርያም ሽበት እየጀመረኝ ነው ደግሞ በፍጥነት እየበዛ ነው I really don’t know what I have supposed to do smh መላ በይኝ በናይላዬ 🤭
@elineshwaga6052
@elineshwaga6052 2 жыл бұрын
መስኪ እኔ ስቀባዉ ያሳክከኛል ለምንድ ነዉ እባክሽ መልሽልኝ ?
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላካመይ ፅሪተይ
@aamamahmade5128
@aamamahmade5128 2 жыл бұрын
አሚን መስክ አለ ይጠብቅሽ
@aynalemgrima2706
@aynalemgrima2706 2 жыл бұрын
ምናባቴ ላርግሽ በአጠቃላይ በጣም ነው ምዎድሽ ማከብር ማርያምን ባንቺ ምክር የኔ ፀጉር መቶ ጊዜ ተቀይሮአል እድሜ ይስጥልኚ ናይላን ያሳድግልን መስኪየ
@serkalmengida4943
@serkalmengida4943 2 жыл бұрын
መስኬዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው አንች ምታስይኝን እየሰራው እየተቀባው ፀጉሬ እምር ብሎበታል ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ከአንችጋር ይሁን
@HaniHani-cx9jn
@HaniHani-cx9jn Жыл бұрын
ባርበኛ ጆዝል ህንድ ይባላል በጣምሀሪፍነው እናመሠግናለን እህት😊
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
መስክ እውነት ነው እኔ ለራሴ የሚስማማኝን አጥቼ ኮኮናት ሞክሬ ነበር እና እስከዛሬ በለመጠቀሜ ቆጨኝ አሁን ፀጉሬ የሚገርም ለውጥ አይቻለሁ ምርጥ ነው አይገልጽም በርችልን እህቴ😘😘💚💛❤️🙏🙏
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Asrat ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል 2 жыл бұрын
የትኛው ኮኮናት እህቴ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@Betiy Grima ነጩ ሽታ የለዉም እዉነቷን ነዉ ሽታዉ ቢኖርም አይረብሽም ሰማያዉይ ሌላዉም በጣም ይሸታል አይገልፀዉም ሲቀጥል ኮኮናት ለሁሉም ሰዉ አይስማማም እኔ ስቀባዉ ፀጉሬ በጣም የሚያስጠላ ነዉ የሚሆነዉ
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል ነጩ ኮኮናት በጣም ምርጥ ነው !
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x Жыл бұрын
እኔም 7፡አመት ሙሉ ሳልጠቀመዉ ቆጨኝ አረብ ሀገር ተዘፍዝፌየ ሳልጠቀመዉ መቅረቴየ ጎዳኝ ፀጉሬየ አሁን ጀምሬየ በጣም ነው የተስማማኝ ግን ዉድ ነው እኔየ ይቺይ በእጇያ የያዘታት ባለ ብርጭቆዋ ነው የገዛሁት 37፡ድረሃም ነው ትንሽ ናት
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት ሰላምሽ ብዝት ይባልልኝ መስኪዬ አንቺ ትለያለሽ እውነት ድግል ማርያም ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ፀጉር ባንቺ ነው ፀጉር የሆነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ ባለሽብት እመቤቴ አብራሽ ትሁንልኝ እወድሻለሁ🙏❤️
@EmutiEmuti-o4b
@EmutiEmuti-o4b 10 ай бұрын
ኢትዮጲያ ነኝ እኔ የምጠቀመው የጣሳውን ነው መስኪዬ በጣም ተመችቶኛል
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
እኔ ሀገርቤት ሳምራኮኮስ እጠቀምነበር ለረጀም ጊዜ ተቀብቻለው አሁንም ባለሁበት ሀገር ይሔ አሁንያሳየሽን ኮኮናት ነው ምጠቀመው በጣም ይስማማኛል ተቀብቼም አልታጠብም እስከሳምንት አቆይቼነው ምታጠበው በጣም አሪፍቅባትነው ሞክሩት ለጸጉር 1 ኛነውለኔ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 9 ай бұрын
ኧረ ይሸታል
@AbAb-m9m4g
@AbAb-m9m4g 7 ай бұрын
አዎ ይሸታል
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ያኔ አንደኛ የነይላ እናት ወላህ በጣም ነው የምወድሽ
@lubabaebrahem4745
@lubabaebrahem4745 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እና መሰግናለን የኔ አስተዋይ ግልፅነትሽ እና መልካም አስተሳሰብሽን ሁሌም እውድልሻለሁ ብርች
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
የአለህ ሱበሀነክ አለህ የለሽበት ቦታ አይይይ ተከበለልበት መስዬ ጠይብ እንሸአለህ እሞክረወለዉ በረች ሀቢበት🌹🇦🇪🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
አወ ቀዝቃዛ ጊዜ ይረጋል ሰሞኑን ነው የጀመርኩት ግን በጣም ቆንጆ ነው አሜን ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ማማዬ 🙏🙏
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
መስኪ አለ እማይቀልጥ ልክ እደጭቃ ቅባት ሁለቱን አይቸው አለሁ ፋረማሲ እሚገዛ አለ አይቀልጥ ፀጉረላይ እረሱ ስትታጠቢው ቶሎ አይሀድም አሁን እምትጠቀሚው አይቸው አለሁ ይቀልጣን ይጋን ዘይቱም እደዛው ነው አመሰግን አለሁ ትምርትሽ ሁሉ ጠቃሚ ነው በረች ሳውድ ያላቹህ እሚገኝ አጣር እና ሰብርማኬት ይገኛን ቆጆው
@ZeenatZenat-wv4cz
@ZeenatZenat-wv4cz 6 ай бұрын
መስኪ ምክርሽ በጣም አሪፍነው ላይክ አድረጌሻለሁ
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ቦታው ስያምር እንደዚ ለምለም ቦታ ውስጤ ነው
@sojoo4461
@sojoo4461 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም ዛሬ ጀምሬው አለሁ እንሻአላህ ይማማኛል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ያለሸት ቦታ ሲያምር ሀገር ቤት ይመሰላል አሮጉዋዴ ነገር ውሰጤ ነው ።
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Achamye ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
@@achamyalish9593 የኔ እህት ክበሪልኝ
@tsigeredaabraham9531
@tsigeredaabraham9531 2 жыл бұрын
እህቴ የምታቀርቢልን ነገር በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን አሁን የምጠይቅሽ ብላክኮኮናት ኦይል አጠቃቀሙን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም😍
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲህ ውብ ቦታ መኖር እፈልግ ነበር ግን አልቻልኩም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነኝ። መስኪ እናመሰግናለን
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መስኪ አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
መስኪየ ውድ እህቴ በጣም ደስ ይላል በርቺ በጣም አመስግናለው
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ መልካም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Жыл бұрын
አሚን እህት አናመሰግናለን
@tigistman6826
@tigistman6826 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እያስተማርሽን ነው እግዛቤር ይባርክሽ መስኪ የሁለቱንም የኮኮናት ሊንክ ከቻልሽ አስቀምጪልኝ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
እንኳንም ደህነ መጣሺልኝ መሰኪየ💕😘🌹🌹
@user-ex6ho8jx9i
@user-ex6ho8jx9i 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እኔም ዛሬ ጀምሬዋለሁ ይስማማኛል ብየ አስባለሁ ❤❤❤❤❤
@esubalewkidest7578
@esubalewkidest7578 2 жыл бұрын
መስክየ እናመሰግናለን ኮኮናት ፀጉሬን ይስማማዋል ግን ጠረኑ ደስ አይልም ለዛም ብዙም አልጠቀመውም
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
እዉነት ያልሽዉ እኔም ተቀብቶ ታጠቡ የሚለዉን አባባል አለቀበልም ምክንያቴ ደግሞ በየሳምንቱ ማስክ ከተቀባሁ በኋላ ታጥቤ አንቺ እንዳሳየሽን ቅባቶችን ቀላቅዬ ሞቅ አረጌ ነዉ የምቀባዉ ሰለምታሳይን ነገር ሁሉ ተባረኪ።
@tube-uj8pb
@tube-uj8pb 2 жыл бұрын
ታጥበን ነው የምንቀባው ወይስ ሳንታጥብ ተቀብተን ሞቆየት ይቻላል
@fikireshete5548
@fikireshete5548 2 жыл бұрын
መሲየ መልካም እህቴ በጣም ነዉ ምወድሽ
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን እኔ አንቺን እየተከታተልኩ ፀጉሬ በ6 ወር ያንቺን አክሎልኛል አመሰግናለው
@s0fiyaahmed498
@s0fiyaahmed498 2 жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ እህት
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
@@s0fiyaahmed498 እኔ የምኖረው አረቦች ቤት ነው እንደልብ እሷ የምትጠቀመውን አግንቼ መጠቀም አልችልም ነገር ግን ማግኘት የምችላቸውን ሁሉ እሷ እዳለች አርጌ እጠቀማለው
@s0fiyaahmed498
@s0fiyaahmed498 2 жыл бұрын
እሽ እህት አመሰግናለሂ
@Hነኝየሳዳትተማሪ
@Hነኝየሳዳትተማሪ 2 жыл бұрын
ንገሪኝ በአላህ የራስ ፍቅር ሊገለኝ ነው የምርሽ ከሆነ ግን አላምንም
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
የተጠቀምሽውን ንገሪኝ
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب 7 ай бұрын
የንየ ውድ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል በርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigetadess6832
@tigetadess6832 11 ай бұрын
አሜን. ተባረኬ❤❤❤❤❤
@ashumama6590
@ashumama6590 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም ወድሻለዉ አላህ ያቆይሽ እህቴ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ያደርግልን ሀገራችን ስላም ሁኚልን ውድ እህቴ በስላም ቆይልን
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድዋ በጣም አሪፍ ነው የምታስተላልፏቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው ውድድድድድድድድድድ
@የእናቷቅመምነኝ
@የእናቷቅመምነኝ 2 жыл бұрын
መሲዬ እህቴ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚስኪየ ይህና የሀገራችን ኮኮስ ቅባትአንድ ነዉዴ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስኪዬ መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ
@lovelycat5519
@lovelycat5519 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ጥሩ ነው ግን ተማሪዎች ባላቸው ግዜ እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ልትነግሪን ትችያለሽ ማለትም ጊዜ ላይወስድብን የሚችል ነገር ብትነግሪን ደስ ይለኛል በተላይ ለሀይስኩል ተማሪዎች
@neguseyeshi6392
@neguseyeshi6392 2 жыл бұрын
Mesiye yene wid keminim belay miwdilish behari lesew yalsh astesasab new egzabiher tena ena fikir selam andinet chemiro ystish ewdishalhu .
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ሐረር ኮኮስ ተብሎ በቆርቆሮ ይሸጥ ነበር በጣም ለፀጉር ቆንጆ ነበር
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል መስኪ ኮከናት ፈሩት ነው። ለመብላት ላለመደ ሰው ብዙም አይጣፈጥም። የኮከናት ቅባቱ ግን ከቅባቶች ሁሉ አንደኛ ነው በአከባቢ ሰዎች። New_Zealand አገር ላይ ሌላ ደሴቶች አሉ። እናም ኮከናት ሁለነገራቸው ነወ። ምግብ ለማብሰል፣ለጸጉር፣ ለሰውነት ሎሽን፣ አዲስ እንግዳ ሲመጣ ቅድሚያ የሚያቀርቡት ኮከናት ነው። ልጃቸውን ሲድሩ መልካም እድል ውሽ ፣(ምኞት) በኮከናት ያደርጉበታል። ፈጅ አይለድ፣ ሳሙዋ አይለንድ ፣ኩክ አይለንድ፣ታንጓ አይለንድ፣ በNewZealand አይለድዙርያ የሚሩ አይለዶች ናቸው እነዚ አገሮች። ኮከናት አምራችም በጣም ተጠቃሚም ናቸው። ግን በአውስትራልያም ዙርያ አሉ ።
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ደስ የሚል አስተማሪ ኮመንት ኮኮናት ከመውደዴ የተነሳ ይሄን ቦታ ለሁለተኛ ግዜ ስሰማ ነው ባየው ደስ ይለኛል 1 ቀን💖💖
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ለኔ የሚስማማኝ የጠርሙሱ ነው ትንሺየዋ
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን የኛ ቅን መስክዬ💚💛💝
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ሰላም መሰኪዬ ውድድ ነው የማደርግሸ
@edenteshome1824
@edenteshome1824 2 жыл бұрын
መሰኪ የቆርቆሮው ኮኮናት?እንዴት ነው
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መስኪዬ የኔ ውድድድድ...እህት መስኪ ኮኮናት ይስማማኛል ግን ሽታው እንዴት ማጥፋት ይቻላል
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 8 ай бұрын
Gobez explain setaragi🥰🥰😻😻👏👏👏💯😻 thank you 😊
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ጥቅምአለዉ ያንችተምህርት
@JalalCall-q4s
@JalalCall-q4s 5 ай бұрын
አምሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
@እኔግንበጌታዳስይላኛል
@እኔግንበጌታዳስይላኛል 2 жыл бұрын
ሳላምሺ ይብዛልሺ ማስክዬ የኔ ግን ባጣም ይናቅሊአል ዳሞ አያድግም በእግዚአብሔራ ንጋርሊን pilise💕👍
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን አዎ ኮኮናት ውስጡን እኔም ጠጥቻለሁ ቅባባቱው ይሽታል ሲጠጣ ግን ሽታ የለውም ይገርማል የቆርቅሮውን ገዝቼ ከውህድጋር እየቀላቀልኩው እየተጠቀምኩው ነው ኮከናት ወሳኝ ነው ልክነሽ ብዙው ጥቅም አለው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገናችን🙏
@yemanetsegai2743
@yemanetsegai2743 2 жыл бұрын
Ene lelije yegezahut ale gin bekorkoro new esus arif new eski abrarilign betam new yeminiketatelish
@mastewalbelay3851
@mastewalbelay3851 Жыл бұрын
ሰላምም መስኪአዴጥያቄ ልጠይቅህ የኔ ፀጉር እዳች እረጅም ነዉ ግን በጣም ስስነዉ ግን አሁን አሳጥረዉ አለሁ ግን በጣም ይነቃቀላል በቅረቡ ነዉ የዎለድሁ የዛነዉ በየ አስብለሁ ግንአዳዳ ያስፈራኛል ሲነቃቀል እናምን ትመክርኛለሽ ባለፈዉ የልጀን ፀጉር ጠይቄሽ የነገርሽኚ ነገር በጣም ጠቅሞኛል የሰሊጢ ዘይቱ በጣም ቆጆነዉ አመሰግናለሁ
@haya7523
@haya7523 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@fneiwdnska3313
@fneiwdnska3313 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 😘😘
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@abeech6599
@abeech6599 2 жыл бұрын
ማስክ የኔ ቆንጆ galatomii♥️♥️♥️♥️♥️
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም ለሐገራችን አንቺም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔም ፀጉር ለውጥ ያመጣው አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በ በኋላ ነው አመሰግናለሁ መሥኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ😍😘😘😘
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
ዝም ብየ ስለምወድሽ አይሻለሁጂ በፀጉሬስ ተስፋ ቆርጫለሁ😂❤
@yeshifisahayoutuba3892
@yeshifisahayoutuba3892 2 жыл бұрын
Anem🤣
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
@@yeshifisahayoutuba3892 😂😂😂😂🙏
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
@@yeshifisahayoutuba3892 ነይ ቤቴ አንችም ጋ ልምጣ
@balinezhighgabriel2304
@balinezhighgabriel2304 2 жыл бұрын
እኔም
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ Жыл бұрын
😅😂😅😂 የኔ ቢጤ 😢😢❤
@MesiGemechu
@MesiGemechu 2 жыл бұрын
መስክዬ የኔ ቅምም እናመሰግናለን 😘😘😘😘ንይላዬ 😘😘😘
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mesi
@Toybakelaka
@Toybakelaka Жыл бұрын
መሲ ተይእንተዛዘን✊ ከፍአይልዝቅአይል ሩዝ ስትሰሪ ምድንአረግሸበት
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@ZainabZ-c3l
@ZainabZ-c3l 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውደ
@rhter9584
@rhter9584 2 жыл бұрын
meskiye yene wud betam new yemwedish Allah tenana rezhim edme ena hidaya ystsh yene melkam
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ አሜን ኑሪልን😘😘😘😘
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ Жыл бұрын
ሽታው አይጣል ነው እኔም እጠቀመዋለሁ ሀሪፍ ነው
@AminaIman2621
@AminaIman2621 2 жыл бұрын
meskiye yene wud than you so much. Ka hulet amat balay honagnal ye chanalish takatay nagn. Bizu tatakimebatlw .
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
Your hair is soft and long!
@meseretbelachew9777
@meseretbelachew9777 Жыл бұрын
መስኪ Era king የሚል የኮኮናት ፀጉራችን ከመታጠባችን በፊት የሚቀባ ነው ብለውኝ ገዝቸ ነበር እባክሽ አጠቃቀሙን ንገሪኝ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስታዬ እባከሽ ጸጉሬ ይረዘመ ነው ግን ሳሳብኝ መላ ካለሽ ቪድዬ ስራልኝ ማማ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ አንደኛ የምታሳይን ውህዶች ቅባቶች በጣም ቆንጆ ናናቸው 👏👏😍😍❤❤❤
@blineyemariyamliji9237
@blineyemariyamliji9237 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ሴት. ስወድሽ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Thanks for sharing you are very kind person .
@hanawerku8318
@hanawerku8318 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ በእናችሽ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው ምን አይነች ቅባት ልቀባ በዛ ለይ ይበጣጠሣል አያድግም
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ለደረቅ ፀጉር ዛላው ጭቃ ቅባት ተቀቢ ውስጡን ፈሳሽ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መሥክየ እንኳን በደሕና መጣሽ ናይላየስ እንዴት ናት
@addisalem9499
@addisalem9499 Жыл бұрын
ከታጠብን ቡሀላ መጠቀም ይቻላል እህቴ❤❤❤
@كونفيكون-ظ7ذ
@كونفيكون-ظ7ذ 2 жыл бұрын
Mesiy ቦታው ሲያምር ያለሽበት
@max-co6gt
@max-co6gt Жыл бұрын
መሲክ
@max-co6gt
@max-co6gt Жыл бұрын
መሲኪ፣ፀጉሬ፣ሶፈት፣አለባት፣፣ኢሪትማት፣ለመሲረት፣ሚን፣ቺጊሪ፣አለሁ፣ሀይት፣
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሠግናለን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mati
@MuferyatNesru
@MuferyatNesru 7 ай бұрын
ዛሬ ነው ያየውሽ ደስ ትያለሽ
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክ እስቲ ስለ Red fox lanolin hair food ቅባት የምታውቅ ጥቅም ካለ ንገርኝ
@madenahusain6966
@madenahusain6966 Жыл бұрын
አሚን ❤❤
@elizeaman1397
@elizeaman1397 2 жыл бұрын
Meski selam nesh Ena betam techegeru samuna kbat mnm emihonegn atahu tsegura regim mulu nebere ahun eyesasa metabgn
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ
@ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እሺ እሞክራለሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari ❤
@tsegaelias1787
@tsegaelias1787 2 жыл бұрын
I don't no why when I open my KZbin always I'm watching u
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ኮኮናት በጣም የምወደው ቅባት ነው ነገር ግን ሽታውን ጨጉር ላይ ሲቆይ ጥሩ ሽታ የለውም
@ቢመሽምይነጋል-ኸ5ለ
@ቢመሽምይነጋል-ኸ5ለ 2 жыл бұрын
እረ ተረደተሺኛል እኔም ነኝ😂😂😂😂😂
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ 2 жыл бұрын
Organic የሚል ከገዛሽ ብዙ ሽታ የለውም
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ 2 жыл бұрын
ሽታው ያንያህል ከረበሸሽ የቅርንፉድ ዘይት (Clove oil) 3 ጠብታ ጨምሪበት ሽታው ትወጅዋለሽ የቅርንፉድ ዘይት ፀጉር ያሳድጋል ያበዛልም
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 жыл бұрын
@@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ ኦርጋኒክ ነው ያለኝ ያው ነው ወዳጄ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 жыл бұрын
@@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ እሱ ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏❤️❤️
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መሥኪየ የኔ ዉድ በጣም እናመሠግናለን ቻሌጅ ብንጀምር መሥኪየ ፀጉሬ መከባከብ አቁማለሁ አችን እያየሁ ነበር ቻሌጅ የምጠቀም የናይላየ እናት
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Haymi ሰብ አርጊልኝ መልሳለው እማ❤❤
@kingdom9925
@kingdom9925 2 жыл бұрын
Yene xagur sis naw gin rajim naw isti yemiabaza nigarinyi
@warqiwarqi7264
@warqiwarqi7264 2 жыл бұрын
ያልተጠቀምኩት ቅባት የለም ሁሉንም ሞከርኩ እስኪ መፍትሄ ስጭኝ ማማየ
@meazaasfaw6336
@meazaasfaw6336 2 жыл бұрын
መስኪ ከየት ነው የሚገኘው orginalun እኔ ያየውት የሆነ ጣሳ ነገር ነው
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 жыл бұрын
እናመስግናለን መስየ ማሬዬ
@FritaAbrha-j8b
@FritaAbrha-j8b Жыл бұрын
ኣጠቃቀሙስ ስንታጠብኣከባቢ ነው ምናረገው ወይስ ሁሉምጊዜ
@meseretniguse3924
@meseretniguse3924 2 жыл бұрын
Ewnet new Kokonat letsegur betam lewut yametal. Edime lanchu Meskiye yene melkam set banchi mikiniyat tsegure betam telwutual Ameseginalehu.
@meseretbefikadu561
@meseretbefikadu561 2 жыл бұрын
,መቅዲ እኔ የያዝሽውን ጠርሙሱን ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት ግን ጊዜውም ስለሌለኝ አቅልጪ በዕቃ ከገለበጥኩት በኋላ የተጠቀምኩበትን ፀጉር እንደ ንጉሥ ለመታጠብ ልክ እንደ ቅቤ ፀጉር ሳይሆን ቆዳዬን ተቀብቼ ማሳጅ አደርገውና በማግስቱ እታጠበዋለውኝ። አንቺ ግን ፀጉርሽን ነው የምትቀቢው እስቲ ያለውን ነገር አስረጂኝ። አመሰግናለሁ። መልሱን እፈልጋለሁ ።
@meseretbefikadu561
@meseretbefikadu561 2 жыл бұрын
ንጉሥ ያልኩት ንጉሥ ለማለት ነው ይቅርታ
@meseretbefikadu561
@meseretbefikadu561 2 жыл бұрын
አሁንም ተሳሳትኩኝ ይቅርታ ነገ ለማለት ነው ንጉሥ ያልኩት ።
@ትግራወይቲ-mlat
@ትግራወይቲ-mlat 2 жыл бұрын
ውይይይ ማዓረይ ኣለሽ እንደ ተፊኣ ይብል ነይረ ምቅርቲ
@ሰሚራመሀመድአሊ
@ሰሚራመሀመድአሊ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አሚን እሚን
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ሰማያዊዩ ይሸታል
@genetworku2232
@genetworku2232 2 жыл бұрын
what do you say about cantu
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ::ስለእግር ጥፍር እንክብካቤ አሳይን::
@tube-yv6zq
@tube-yv6zq 2 жыл бұрын
መስዬ ውድ ነገር 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤👈👈👈
@hairme5723
@hairme5723 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እውነት ነው ኮኮናት ትልቅ ጥቅም አለው እኔም እጠቀመዋለሁ
@paiza9996
@paiza9996 8 ай бұрын
ስወድሽ የኔ ቀና አሳቢ
@ትሕትናተመመ-ቐ8ጐ
@ትሕትናተመመ-ቐ8ጐ 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ እህቴ አንድ ጥያቄ አለኝ የሸንተርር ወይም የማራርያት ማጥፊያ ምታቂ ከሆን ጠይቀሽም ቢሆን ንገሪኝ እህቴ አመሰግናለው
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 2 жыл бұрын
መስኪየ እናመሠግናለን ለኔ ግን ይነቃቅለዋል
@DelinaHadish-k5z
@DelinaHadish-k5z Жыл бұрын
መስኪዬ ሁሉ ግዜ መጠቀም እንችላለን
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እኔ ሁሌም ነው ምጠቀመው ከሌላ ቅባቶች ጋር ቀላቅዬ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН