"ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያምን በፎቶው ምክንያት ወቅሻቸው ነበር" ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነት አየለ አንበሴ //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 129,017

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 196
@mylady9674
@mylady9674 Жыл бұрын
ወ/ሮ ገነት አየለ ኢትዮጵያ ካሏት ድንቅ እና የተወጣላት ጕበዝ ጋዜጠኛ ነች ! እግዚሐብሄር አምላክ ቀሪውን ግዜሽን ሁሉ ይባርክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ebs ዮናስ እና ፀጊ ወይዘሮ ገነት አየለን ስላቀረባችሁልን ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ 😘
@kedesttesma638
@kedesttesma638 Жыл бұрын
መንጌ አባታችን ናፍቅናቸው መች ይሁን እምናያቸው ሀገር ወዳድ
@dawitgirma133
@dawitgirma133 Жыл бұрын
ዋዉ ጥሩ ቆይታ ነበር ጋዜጠኛ ገነት የኩባ ተማሪችን ስጐበኝ ቀጥታ ስከታተል ነበር አንደበተ ሩቱኡ እና እጅግ ኢትዮጵያዊ ስርዓት ባለው መልኩ ልጆቹን የምታቀርብበት መንገድ ልዩ ነበር የቀድሞ ሰራዊት መዝገብ ናት እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ገኒ
@fkeryohannes
@fkeryohannes Жыл бұрын
እኔ መንጌንና ገነት አየለን ከልቤ ነው የምውዳቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ !!
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
በጣም የሚገርማችሁ ስለ ጀግናው እና ሐገር ወዳዱ መንጌ ስሰማ ውዬ ስሰማ ባድር አይሰለቸኝም ደስታዬ ነው።
@lemlemregassa1912
@lemlemregassa1912 Жыл бұрын
yehulum sew semet new
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
እውነት ነው
@efremlegesse
@efremlegesse Жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ። 42 ዓመታት ወደ ኋላ ሄጄ "ከታጠቅ ጦር ሰፈር" ጀምሮ ብዙ ነገሮች ትዝ አሉኝ። አመሰግናለሁ።
@Masie145
@Masie145 Жыл бұрын
💚💛❤️ ወ/ሮ ገነት ትልቅ ሰው 💚💛❤️ ጎጥን ትተን አንዲት ኢትዮጵያ እንሰብ በሰላም ለመኖር አንድነትን ማጠንከር ብቻ ነው ለሐገራችን መድሀኔት በዚህ አኔም አምናለሁ 💚💛❤️
@yaderaw
@yaderaw Жыл бұрын
ገነት የኢትዮጵያ ተምሳሌት ነች 💚💛♥
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
God bless you dear Gennet. Thank you for visiting Cuba. At the time, president Mingistu and president Fidel had done well for us. I have no words to describe the kindness of Cubans. May God reward their kindness.
@wagibelete4163
@wagibelete4163 Жыл бұрын
ምርጥ ሀገር ህዝብን ወዳድ ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን!
@retasa7652
@retasa7652 5 ай бұрын
ገኒዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የድሮ ጎረቤታችን አብሮ አደጋችን የእነ ዮናታን እናት ትዝ የሚለኝ ቤታችሁ ስንመጣ ሁል ጊዜ ስራ ነበርሽ ታታሪ እናት እንደነበርሽ እመሠክራለሁ
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Жыл бұрын
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት አብረን አንድ ክፍል ውስጥ ተምረናል:: ከረጅም ጊዜ በኃላ በቴሌቭዢን ስላየሁሸ በጣም ተደስቻለሁ:: በስራሽ በጣም ኮርቻለሁ::
@SuperGuenet
@SuperGuenet Жыл бұрын
ውብሸት በፌስ ቡክ ገፄ ላይ ፈልገኝና ቁጥርህን ኢንቦክስ አድርግልኝ። ሌሎችንም የልጅነት ጓደኞቼን ማግኘት እፈልጋለሁ። Guenet Ayele Anbessie Gruenberg በልና አግኘኝ
@demmelashtufa4548
@demmelashtufa4548 Жыл бұрын
ወ/ሮ ገነት አየለ ለሰራሽው ስራ እጅግ እናመሰግናለን። ሃገር ወዳዱ ቆራጡ መሪያችን መንግስቱ ሃ/ማርያም ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤናን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ያድልህ። የምትወዳት ሃገርህን ለማየት ያብቃህ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
መንጌ ፋሽስቱ ለሠራው ወንጀል በሕግ መጠየቅና በዕድሜ ልክ እሥራት መቆየት የነበረበት ሰው ነው
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 እንኳን መንጌ መከላከያ ሰራዊት ያረደው ሀገሩን የወጋ ወንበዴ ወያኔ ለፍርድ አልቀረበም ለፍርድ መቅረብ ያለበት ወንበዴ ወያኔ ነው
@demmelashtufa4548
@demmelashtufa4548 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 FASHISTUN EMA MEQELE FELIGEW. MENGE YANORATIN HAGER NEW ZARE YEMTINORBAT. MENGE JEGNA YEJEGNOCHO HULU JEGNA, AMLAK LIBU NITSUH HAGER WEDAD MEHONUN AYTO EDME SETOT EYAYE NEW. GENA YAYAL. MIQEGNOCHU SIREGFU BAYNU BE BIRETU YAYAL.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@demmelashtufa4548 እድሜ የሠጠው ሁሉ ጻድቅ በልጅነቱ የተቀጨ ሐጢያተኛ ነው ያለህ ማነው.....ማስተዋል የጎደለው የመሀይሞች ንግግር በዚያን ወቅት ከኦነግ ከሻብያና ከወያኔ በስተቀር ሀገሩን የሚጠላ ማንም አልነበረም። እደግምለሀለሁ ፡መንግሥቱ ያለፍርድ ሕዝብን የገደለ በጠቅላላው አንድ Generation ከኢትዮጵያ ያጠፋ ፋሽስት አምባገነን መሪ ከመሆኑም ሌላ ሀገሪቱን ለዚህ ትርምስ ያጋለጧት እሱና ጀሌዎቹ ናቸው። በግዜው የነበርክ ካድሬ ካልሆንክ ፣Research አድርግና በጊዜው የነበረውን ሁኔታ ተረዳ። ይኸው ነው
@demmelashtufa4548
@demmelashtufa4548 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 በድጋሚ እደግምልሃሁ። ረ..ጅ...ም እድሜ እና ጤና መንጌ የድሆች አባት የጎጠኞች ጠላት የሰፊው ህዝብ ባለውለታ ኢትዮጵያ በታሪኳ ደግማ የማታገኘው ብርቅዬ እና ጀግና መሪያችን አቦ ባለህበት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ተባረክ። ዘርህ ይለምልም። አንተን በክፉ የሚያይ አይኑ ይፍሰስ።
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
የድሮዎቹ ዘር አያቁ ጎጥ አያቁ በዛ ይበልጡናል ልንከተላቸው ይገባል ትክክል ብለሻል ።💚💛❤🙏
@suzyaraya5843
@suzyaraya5843 Жыл бұрын
Wow; I was one of the student in the ireland ( Herona) in Cuba. She described it very well. Thank you for acnologing this history with love. Thank u 💓
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ገኒ ትልቅ ባለሙያ ነሽ እድሜና ጤና ያብዛልሽ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
በጣም ደስ ከሚለኝ ነገር እድሜያቸው አኑሯቸው የነዚን የብሽቅ አመራሮችን ሁሉ ማየታቸው ነው በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ነው እድሜ ጤና ብያለው ሀገራችን ውስጥ የነበሩ አገዛዞቾ ከፈመውዳል እሰከ ዲሞክረሠሲ ተብየው ከፉፉይ አገዛዝ ማንም ህዝብን ያልበደለ የለም ነገር ግን ሀገሩን የማያስደፍሩ ነበሩ ለዚ እናመሰግናለን ነገር ግን ኤደህዝብ ሁሉም መግስታት ጨቋኝ ናቸው ነገር ግን ሀገራቸውን ወዳድና ሟቾች ናቸው❤❤❤
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
ገኒዬ አድናቂሽ ነኝ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ኢትዮዽያዊ ፕሮግራማችሁን ወደድኩት ፡ዮኒየም በርታ ለኢትዮዽያ ያለህ ፍቅር ታላቅና አኩሪ ተላላፊ ፡ ባህል ነው ጋዜጠኛ ገኒ አየለንም ፡ ሁሌ አኩሪ ኢትዮዽያዊ ታሪክ አላት የኔ ጀግና ናት። ኮሎኔን መንግስቱን እረጅምና ጤና ሰጥቷቸው ለአገራቸው ሰፋ ያለ ታሪካቸውን በኢቢኤስ(ebs) ፈግታዊ ፊታቸውን ለማየት ያብቃን። አሜን።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ባለሙያ ነች!!!
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ታላቅና ድንቅ ተወዳጅ እውነተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ወጣቱ ትውልድ አውቆ ሀገሩን ህዝብን እንዲያውቅና እንዲረዳ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገች እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ነች ገንዬ በተለይ በመንጌ እውነተኛ ታሪክ ላይ ለሰራሽው ሁሉ እናመሰግንሻለን እንወድሻለን፣መንጌ ሀገራችንን ይወዳሉ
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 Жыл бұрын
💝መንጌ አባት ሀገር ወዳድ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ አባቴ ኑርልን😘 በሂወቴ መንጌን አይቼ ብሞት ደስ ይለኛል💞ለሀገርክ ያብቃክ ሁሌም ነግስክ ትኖራለክ👌🏾
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
አይ አለማወቅ ይሄን ነብሰገዳይ ማሞገስ ስንቱን የኢትዮጵያ ወጣት የጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው እስቲ መጽሀፍ አንብብ ወይ በግዜው የነበርነውን ጠይቅ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@kedist1978 ትክክል .... አንድ GENERATION የጨረሰ ፋሸስት መሪ ከመሆኑም ሌላ በሀገራችን ላለው ለዚህ ትርምስ መሠረቱ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ነው።
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 Жыл бұрын
@@kedist1978 እድሜው ብቻ በቂ ነው 🙏🏾ጠላቱ ይረር እሱሰ ገና እረጅም እድሜ ይኖራል😂😜
@demmelashtufa4548
@demmelashtufa4548 Жыл бұрын
@@kedist1978 menge ye diha abat. hageritwa be tiqit balabatoch eji beneberechibet weqt sefiw hizb be chiqona qenber beneberebet se'at menge ena guwadochu bafafamut abiyot hulum Ethiopiawi ekul mebt agegne. gete ena lole qere. werariw ena tesfafiw ziad Bare Ethiopian siwer ena 700 km zelqo siweren menge hizbawi serawit anqesaqso, zemto azemto hagern ke werariw tigabegna Netsa yaweta Ye hager balewuleta jegna Meriyachin new. Menge kuratachin new. Menge rejim edme ena tena yistih fetari kemelaw betesebih gar .
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 Жыл бұрын
አንድ ጥይትና አንድ ሰው እስኪ ቀር ብሎን ሲዋሽ ኖሮ ለቀን ጅቦች አሳልፎ ሰጥቶን ሸሸ ። ይህን ሰው ማድነቅ በጊዜው የነበርነውን መስዋዕትነት የከፈልነውን የሃገር ባለውለታዎች እጀሰባራ ማድረግ ነው ። ስለዚህ ሰውዬ መስማት የማን ፈልግ ብዙዎች አለን እባካችሁ ተውን። በሰው ቁስል ----- አታድርጉት ።
@JK-oj9pi
@JK-oj9pi Жыл бұрын
I was vested cuba a few times my profile picture is From cuba Varadero. The Happiest people i ever meet in CUBA.
@ayalkibethabtegabriel1475
@ayalkibethabtegabriel1475 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ብዬ ከምጠራቸው ሰዎች ወ/ሮ ገነትና ወ/ሮ የሀረር ወርቅ ጋሻው ጎልተው ይታያሉ :: ያላቸውን እውቀትና influence በመጠቀም ያለፈውንና የአሁኑን ትውልድ ታሪክ በማገናኘት እስከ መጨረሻው ጥግ ድረስ በመውረድ ትልቅ ታሪክ ያበረከቱ ወይዛዝርት ናቸው::ብዙወቻችን እንደምንም የማንቆጥረውን የዘነጋነውን የተረሳ ታሪክ ስጋ አልብሰው ለአዲሱ ትውልድ የሚያሳዩ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መሆናቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው ይገባል::እንደናንተ ያሉትን የኢትዮጵያ ጌጦች ያብዛልን::
@endaleendale1927
@endaleendale1927 Жыл бұрын
ጓድ መግስቱ ሐይለማሪያም የህ ጀግና አገር ወዳድ ናቸው ይምጡልን
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 Жыл бұрын
He is a terrorist and mass murderer shame on you to say that
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቤትህ አስቀምጥና ጡረው። ያልተነካ ግልግል ያውቃል
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ኧረ እዛው በሰላም ይቀመጥ የኔ ጀግና ደግሞ መጥቶ ይግደሉት እንዴ?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@sdt3004 ድንቄም ጀግንነት... ሕዝብ መጨፍጨፍም ጀግንነት ሆነ እነዴ?
@teferaw.1399
@teferaw.1399 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ጉፋያ ኢህአፓ ወይም ከርካሳ ወያኔ ትመስላለህ። ነገር የማይገባህ፣ ለዛህ የተሟጠጠ፣ ከጊዜና ዕድሜ የማትማር ዘልዛላ ፍጡር ነህ።👈😎
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
መንጌ የሚወደድ የአገር የቁርጥቀን ጀግና ሰውነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጠው እላለው አንድቀን ጌታ ለአገሩ ያብቃው
@salimselam9871
@salimselam9871 Жыл бұрын
መንጌ አባታችን
@user-cm2dr4or1g
@user-cm2dr4or1g Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 😘😘
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l. .m. miss him
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Thanks Geny MENGESTU H/ MARYAM ❤ ETHIOPIA TEKDEME
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 Жыл бұрын
እውነት ገኒ የምትገርሚ ነሽ ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
መንጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቆራጥ ጀግና ሀቀኛ ፍጹም ኢትዮጵያዊ መሪ።በስሩ የነበሩት ርዝራዦች እንጅ እንደመንጌ ቢሆን ዛሬ የት በዱረስን
@hailuwabalakerebo8433
@hailuwabalakerebo8433 Жыл бұрын
የሀገር ባለውለታ የቀድሞ የኢት/ያ ፕረዚዳንት መንግሥቱን አምላክ ለሀገሩ ያብቃልን
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
Sedi welcome back ❤️🙏❤️good to see you
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
በጣም ያስዝናል 😭😭😭
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
Yonas The very best journalist ever!!
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Жыл бұрын
The only woman tells truth about how Yemen, Cuba and Russia saved Ethiopia from Somalia!🇸🇴🇩🇯
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ክብር ለእምዬ ኢትዮጵያ ለጀግና መከላኪያዋ ለመሪዎቿ ለመልካም ቸር ደግ ታማኝ ልጆቿ ይድረሰ እላለሁ እግዝአብሔር አብዝቶ ይጠብቃችሁ ገነት እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ ሰውነት ቸርነት ደግነት መልካምነት ሰጦታ ነው እምዬ ኢትዮጵያ እውቀት እየናፈቀች ልጆቿ በኩባ ሐገር ተምረው እውቀት ሸምተው ወደ እናት ሐገራቸው ተመልሰው የቀሰሙትን እውቀት ለሕዝባቸው እንዲያበረክቱ በወቅቱ የነበረው የቀድሞው መንግሰት ኮነሬል መንግሰቱ ኃ/ማሪያም በየአመቱ የኢትዮጵያ ፕሌን እየላኩ የተመረቁ ወጣቶችን ወደ ሐገር ቤት ያሰመጡ ነበር ነገር ግን ህውዋት ሰልጣን ከያዘ በኃላ ኢትዮጵያ እውቀት የተጠማች መሆኗን እያወቁ ዩኑቨርሰቲ ጨርሰው የነበሩ ኢትዮጵያኖችን የደርግ ርዝራዥ ናቸው በማለት በውቅያኖሰ ላይ ይወርወሩ ነበር ያለው መለሰ ዜና በዚህ መልሰ የተነሳ በሺህ የሚቆጠሩዶክተሮች ኢንጂነሪ ኢኮኖሚክሰ ሌላም ኮርሰ ተመራቂዎች ኢትዮጵያኖች ወደ ተለያዩ ሐገሮች በመሰደድ ይኖራሉ አሁን ግን ተመሰገንንንንን የተሰጠን መንግሰት ለዜጎቹ ክብር የሚሰጥ ሰለሆነ ቡዙሀኖቹ በመመለሰ ላይ ይገኛሉ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ፀገዬ እንኮን ደህና መጣሽ የኔ ደርባባ ቅዳሜ ከስእት ያላንቺ እይደምቅም ❤
@theyas707
@theyas707 Жыл бұрын
Ashkabachi shermuta
@theyas707
@theyas707 Жыл бұрын
@@antewifireden2134 anchim tebeji dikala shermuta
@meharizewdi2899
@meharizewdi2899 Жыл бұрын
ገነት የምድር ብቻ ሣይሆን የሰማይም ገነት ያድግሽ፣
@hermilayonas3773
@hermilayonas3773 Жыл бұрын
Great welfare speech Yonas 👍
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Жыл бұрын
ያባርያ፡ባመጣብን፡ጣጣ፡የህው፡እስከ፡ዛሬ፡አበሻ፡መላ፡አጣ፡ መቼነዉ፡የሚበክተው።
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን ገብቶን ይሁን መሪዎቻችን ከስንት ነብሰ በላ ሀገሮች ጋር እንደምፋለሙ ያሳዝናል። ኑሮ እርግማን ይመስል በየሰው ሀገር ተሰደን ...
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ገኒ ታላቅ ኢትዮጲያዊት እናመሰግናለን
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እናከብርሻለን
@tewodrostesfaye6838
@tewodrostesfaye6838 Жыл бұрын
ገነት የሐረር ልጅ እንኮራብሻለን
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
great intervwe ,, great intervwe ,, ato , yonas kbede . we wish holy eid , mubarake month for all muslim all over the world ...
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 Жыл бұрын
Which Eid?
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Жыл бұрын
ቢሲንካ 💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
genye konjo🎈🎈🎈🎈🎈💝😍
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መንጌ ወደ ሀገር ይግባ
@kidumes7941
@kidumes7941 Жыл бұрын
Tikikil.en Sibhatim Tefetew Ethiopia wist alu.At least Mengistu was a Nationalist.
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ትክክል
@tiktok7289
@tiktok7289 Жыл бұрын
Selam ethiopa
@yaderaw
@yaderaw Жыл бұрын
የኮ/ ል መንግሥቱ የግል ትዝታዬ! ወቅቱ በ1983 ዓ/ ም ወርኃ ግንቦት ነበር ሁርሶ የጦር ት/ ቤት ዕጩ መኮንን በቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገር ጉዳይ ሁሌም የሚያንገበግበው እኔን መሰሉ የኮ/ ል መንግሥቱ ሀገር ጥሎ ፈረጠጠ የሚል ዜና መስማት ከባድ ነበረ ። ያችን ሰዓት ሳስታውስ ዓይኖቸ በእንባ ይሞላሉ ። ኦፍሳይት አስገብቶን ነበር የሄደው አንጥ ጥይት አንድ ብረት እስኪቀር የሚለው መፎክር ዕውነት ነው ብሎ የተቀበለን ሠራዊት ጠረሎ መጥፋት የመጨረሻው ሞት የመጀመሪያው የቁም ሙት የሆንበት ነበር ሻንበል አለሙ ይባል ነበር በኛ ሻለቃ በማስልጠኛው የሥራ ባልደረባ ከጎንደር ዕጩ ምልምሎችን ይዞን የሄደ የአዘዞ ከተማ ተወላጅ ጎንደሬ ነበር ከኛ ሻለቃ ቢሮ የመንግሥቱ ፎቶ በትልቁ ግድግዳ ላይ ነበር ሻንበል አለሙ በቀይ ፓርከር ሌባው የሚል ጽሑፍ አስቀመጠበት ከዛም ያዬው ሁሉ ሾክ ሆነ አንድ የኛ ሻለቃ የደህንነት መኮንን ያን የተፃፈበት ፎቶ ከተሰቀለው አውርዶ ፎለንሜዳ ይዞት መጣ የሻለቃው አዛዥ ሻለቃ ቀንዓ የሚባሉ የሀረር ሰው ነበሩ አሳያቸው ማነው ይሄን ያደረገው ሲባል ሻበል አለሙ ተባል ግን ሁሉም በዝምታ ነበር የተዋጡት ያ ወቅት በህይወቴ ውስጥ የተከፋሁበት ዕለት ነበር
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
የልጅነት ፍቅረኛዬ ኢትዬጵያዊ ነበረች አረብ አገር በነበርንበት ግዜ የጀርመን አንባሳደር የነበረ ጀርመናዊ አግብታ ጀርመን ገባች 😢😢😢 በግዜው በጣም ተበሳጨሁ ሁሉም ያልፋል 🎉 እኔም አለሁ በህይወት እስከ አሁን
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 Жыл бұрын
ዬናስ የሰውን ሀሳብ በደንብ ታውቃለህ።
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
I don't know why I like the name Clara.
@kulichegirma8297
@kulichegirma8297 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ሰዓቱ አነሰብን
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
ገነት እውነት ብለሻል ።ብትከሳም ብትጠቁርም ኢትዮጵያ እናት ነች። ነገር ግን በማይገባት ቦታ በመሆኗ እንዳናፍርባት ፡የሚገባትን ቦታ እንድታገኝ ትግላችንን ርብርብ ትፈልጋለች። ባለንበት ሙያ ሁሉ አስተዋፅኦ እናድርግ።
@ethiokalle3482
@ethiokalle3482 Жыл бұрын
“የኮረኔል መንግስቱ ትዝታወች” ማንበብ የጀመርኩት በዚህ መጽሀፍ ነው
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
110/💯 GENE
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ምኑን ገባ የስንቱን ሙህርና ወጣት ህይወት የቀጠፈ ።የሟች ቤተሰብ ይፋረደው።
@gabriellaaddis2670
@gabriellaaddis2670 Жыл бұрын
Yekrta 😂😂😂
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Жыл бұрын
መንጌ ቆራጥ መሪ ወላዋይ ያልሆነ ጀግናው።🦁💪🏽
@sentayhuadmase7137
@sentayhuadmase7137 Жыл бұрын
GOBEZ EZHE SAHTE 11:48 LAY GAZTGAWE TEYAKEWE ALTMCHWEM
@amareagesese9546
@amareagesese9546 Жыл бұрын
ጋዘጠኛ ገነት ለሌሎች ጋዘጠኛ ጥሩ ምሳለ ነሽ።በስምሽ ክ2 በተለግም ባገኘው
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto Жыл бұрын
የትግሬ ባንዳዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ጓድ መንግስቱ ኢትዮጵያ የማይኖርበት ምክንያት የለም ። በፍጥነት ወደ እናት ሀገራቸው መምጣት አለባቸው ።
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ትክክል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል እህ
@fevenfisseha2971
@fevenfisseha2971 Жыл бұрын
ምነው ሺ አመት አታወራ ብታስጨርስዋት አውርታ 🙄🤔
@mikitube21
@mikitube21 Жыл бұрын
The first 1
@tsegu6068
@tsegu6068 Жыл бұрын
Ex-journalist do you have anything to write about TPLF' s great work on Ethiopian economy?
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድ ወደ ሀገሩ ይግባ
@astertadesse866
@astertadesse866 Жыл бұрын
Can he first apologize for running away...as a military leader he should never have run also apologize for killing thousands of young students. Trust me I am not a junta!! I am a true Ethiopian who remembers history...
@demmelashtufa4548
@demmelashtufa4548 Жыл бұрын
@@astertadesse866 Menge Is a Hero!
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ሀገር ወዳድ ቆራጥ ጀግና መሪ ነው በሴረኞች ነው ከመንበረ ስልጣኑ እንዲለቅ የተደረገው ልቡ ንፅሁ ስለሆነ ፈጣሪ ሁሉን እንዲሰማ እንዲያይ እድሜና ጤና ሰጠው አሁንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጠው ኢትዮጵያ ትቅደም
@simrethagos6609
@simrethagos6609 Жыл бұрын
@@taybaa8158 Tadabko 100 Amet kamanor Ba jagnenat 10 Amet menor yeshalal jezba endante aynetun ezaw melak bichal arefi nebar 😂 😂 Bichahin bigezahi
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
በመንጌ ቤተሰብ ስላልተገደለብ ነው ኢትለርም ደጋፊ ነበረው
@mustefaahmed6871
@mustefaahmed6871 Жыл бұрын
ጀገናው ሀቀኛዉ መንጌ ሁሉም አፈርሲገባ አየህ አላህ ያቆይህ
@endaleabebe4475
@endaleabebe4475 Жыл бұрын
እንክዋን መንጌ አሁንም ያሉት ሀገር እያፈረሱና ህዝብን እየከፋፈሉ በኢትዮጵያ የመጣ አንገቴን እሰጣለሁ እያሉን አይደል። በኢትዮጵያዊነት እማ መንጌን ማን ነው የሚያማቸው
@ninijullrlibabo6283
@ninijullrlibabo6283 Жыл бұрын
አዌ ገንዬ አለ ባልቤቴ ኢትዬ ኩባ ነው ባለፈው ሐምሌ ወር ላይ እስፔን አግኝቼሽ ነበር እነሱ ግንኙነት አላቸው ጠይቅ ወታደሩን ያገናኙሻል
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
ገኒ
@ashebirmekonnen7358
@ashebirmekonnen7358 Жыл бұрын
Liya best welcome back
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 Жыл бұрын
“የቀድሞዎቹ ጎጥ አያውቁም”
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
መንጌ ሀምሳ ፕርሰት ልማት ሀምሳ ፕርሰንት ጥፍት ነበር የእርሰወም እድሜ ወጣትነተወ መሰለኝ ያን ሁሉ ጥፋት ያጠፉት ፕሬዝዳንት አጥናፉ አንተን ደራሲ በአሉ ግርማን እነፍቅረስላሴ ወግ ደረስን እነአማን አምዶም ቀይ ሽብር ለወጣቶች እርስ የጥይት ክፈሉ ስልሳወቹ መረሸነወ አባባ ጃነሆይን መግደለወ ይህን ውጤት የወጣትነተወ ውጤት ነው ይህንን ባይፈፅሙ አጥሩነበር ግን የአሁኑ ባሰ ወተቷን ጠጥቴ ላሚቱ የሚረሽኑ መጡብን
@amanuelreda859
@amanuelreda859 Жыл бұрын
@24:19 interesting! The name of the rebel group is FARC. It was founded in 1966 and fought the government. Their question was seeking equality (political + Economic) with the disadvantage Colombians most of whom were native Indians. FARC ceased existing in 1917 disarming itself. The government with the help of the UN the thousands of fighters were integrated with the Colombian society. Farc attracted many justice seekers and it was a strong rebel group. For decades, the Colombian army tried to annihilate them but they survived.
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
የሻሙላው ትውልድ በፋሲካ ሲደልል ስለደርግ ከተፃፉት 1ኛ መፅሀፍ
@nyo1026
@nyo1026 Жыл бұрын
So many good and bad things during the administration of president Mengistu. However, ironically, so many Ethiopians still respect him, myself included. I guess the years have been lenient to him.
@fitsumf9837
@fitsumf9837 Жыл бұрын
Can you imagine all those evils in the past 30 years to this day bleeding the country were the reason for him fighting at front and convert in the bureaucracy. He is million times better than these evils. That’s why he got the respect. After all he is a human with mistakes but he wasn’t mischievous on his country.
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Жыл бұрын
Hihe Neiße gedah mihurtel mehayim 1 tiwulid yebela chekagne
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Жыл бұрын
እነዚህ ውጪየተወለዱ ያደጉ ከቤተሰብ ውጪም በተለያዩ ምክንያ ችገር አልፈው ሰለሀገራቸው እውቀት የሌላቸውን ባሉበት ታሪክ እውነታን ማሳወቅ አንድነገርነው። ግንምሀገር አለናነው? ናዚዎች እንደልብ በሚጨፉሩባት ሀገር እውንትን ደብቃችሁ የማያቁትን ለእልቂት የምትጋብዙት?? አብረን እንለቅነው?????
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj Жыл бұрын
ደሴቷ ላይ ያሉ ትምህርት ቤቶች የአፍሪካ ወጣቶች ትምህርት እድል ተሰቷቸው የተማሩበት መፍረስ ዜና ያሳዝናል። እንደ ሙዚየም መጠበቅ ቢችሉ ጥሩ ነበር
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
ወይ ግዜ! ስንቶች በግፍ በአንድ ግለሰብ ፍላጎት እንዳልተጨፈጨፉ ሁሉ....
@NesibuaBereket122
@NesibuaBereket122 Жыл бұрын
ድሮም ከተጨፈጨፈዉ በላይ እጥፉ አሁን አደለ ሰዉ ወቶ ሚቀሩት ሚታረደዉ የጭካኔ ጥግ ጭፍጨፋ ከቡራዮ እስከ ሻሸመኔ ሰዉ የተቃጠለበት እርጉዝ ሆድ የተቀደደበት በአለም ያልነበረ አሁን በዚ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ በ ጋ መንግስት አደለ ለታሪክ ሚቀመጥ በፎቶ በቪዲዮ ማስረጃ ያለበት ዘመን የባሰዉንም ማዉራት ከደርግ ከወያኔ የባሰ ጭፍጨፋ አሁን ነዉ እዉነቱ ይሄ ነዉ ::
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
አረ ከኋላ ላሉት ሰዎች ምግብ ስጧቸው። ወይ አታቅርቧቸው
@saleamelaktesfay106
@saleamelaktesfay106 Жыл бұрын
እረ ወ/ሮ ገነት የኔም አባት አለልሽ ስንት ታሬክ ይዞ ወደ ዘጠና ሊጠጋ ነው ሻንበል ይፍት አሰገድ ከሐይለስላሴ እስከ ደርግ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ኩባ ጎደኞቼ ስለ ኢትዮጵያ አውርተው አይጠግቡም።
@edenkidane1154
@edenkidane1154 Жыл бұрын
በጃኩም ከምዚ ዓይነት መሳጢ ታሪኽ ግዜ አይተሕጽሩ ወይ 2 ኽፋል ግቦርልና
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Жыл бұрын
ለወ/ሮ ገነት, የ ከበረ ሰላምታ! ይችን ጥያቄ መንግስቱን ጠይቅልኚ። ኤርትራ በ ወታደራዊ ሃይል ለመጨፍለቅ ሞክረው አልቻሉም!! ለምን ሁኔታውን አመዛዝነው የ መጨረሻ ሽንፍት ከምድረሱ በፊት አስቀድመው ያልፈቱት?? ኤርትራ አሁን ነጻ አገር ሆናለች ምን ተሰማው?? ኤርትራ ላይ ለ ተፈጸመው ወታደራዊ ጭፍጨፋ የ ኤርትራ ህዝብ ለ ምን ይቅርታ ለ መጠየቅ ፈቃደኛ ነው?? ብዙ ሰላም!!
@katit4881
@katit4881 Жыл бұрын
Yewega beresa yetewega ayeresam.
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 Жыл бұрын
Menegeyeeee ethiopia tewodehaleche
@tisgaradamenas4697
@tisgaradamenas4697 Жыл бұрын
Ethiopia lezelalim nuri hagera
@fggjyffjgk6504
@fggjyffjgk6504 Жыл бұрын
መንጌ ጀግና መሪ ነበር
@nileoutdooradventure2930
@nileoutdooradventure2930 Жыл бұрын
Meng is nationalism and patriotism not band
@rahmetali9927
@rahmetali9927 Жыл бұрын
ተፈላጊ -መርሻ አህመድ የ እናት ስም- አሚናት አሊ የ አባት ስም-አህመድ አበጋዝ በ1979አ/ም ከ ም/ወሎ ቦረና ወደ ዉጭ በህፃናት መርጃ ድርጅት አማካኝነት ከሌሎች ልጆችጋ ኩባ እንደሄደ መረጃዎች ይጠቁማሉ
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 Жыл бұрын
መንጌ አንድ ለናቱ ሀቈኛ ሀገር ዎዳድ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK የመን ሲባል ደቡብ የመን ናት የእኛ ወዳጅ የነበሩ ሰሜን የመን ደግሞ ደንበኛ ጠላት ነበረች አሁንም ናት 1000% ለዛውም አብዛኛውን ሀብትና ንብረት ከኢትዮጵያ የተዘረፈ ነው። የሚያዉቅ ያዉቀዋል ወላሂ።።
@user-bz9nl9di1p
@user-bz9nl9di1p Жыл бұрын
Selma endet nache ebakachu ender lagegnat echelalew bezan gize yehede wendem alegn ena lagegnaw alchalkum ena ebakachu erdugn
@SuperGuenet
@SuperGuenet Жыл бұрын
Guenet Gruenberg በልና ፌስቡክ ላይ ፃፍልኝ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
መንጌ ነፍስህ በገሀነም ለዘላለም ትንደድ 🔥።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
አሜን!
@samharamen6278
@samharamen6278 Жыл бұрын
ፈራጅ እግዚአብሔር ነው 🥺🙏🏾
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@samharamen6278 ፈራጅ እግዚአብሔር እንደሆነ መች አጣነው። ለሁሉም የከዳው አምላክ ቸር በመሆኑ ንስሐ እንዲገባ ዕድሜ ሰጥቶታል።
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 መች ንሰሀ ገባ አብይ ዘገየ ተሳስቷል ሲል አልነበረ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@thefitsum3013 ስለ መንግሥቱ ነፍስ ምን አገባው?
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 Жыл бұрын
Mengestu Haylimaryam cheru medanyalem lageru beslam yagebaw
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
😆
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 Жыл бұрын
መንግስቱ አገሩን ስለሚወድ አንድ ትውልድ ጨፈጨፈ እና አገሪቱ ስትናወጥ አመለጠ
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 Жыл бұрын
መንጌ የደሀ አባት
July 21, 2024
14:54
Central Ethiopia communication bureau
Рет қаралды 30
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 85 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 51 МЛН
It worked for me)
0:19
F&T Team
Рет қаралды 23 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН