Ethiopia: ጋዜጠኛዋ በኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ቤት Mengistu hailemaryam residence

  Рет қаралды 253,312

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Күн бұрын

Пікірлер: 317
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 11 ай бұрын
ባለፈው 3 አመት ሀረር ቀበሌ 16 ሐኪም ጋራ አካባቢ ወይም ሐረር ቢራ መንጌ ለመጨረሻ ጊዜ ከነቤተሠቡ ይኖርበት የነበረው ቤት አሁን የቀበሌው የዕድር ቤት ሆኖ ቁልፍ ያዧ የሠፈሬን ልጅ ቤቱን እንድታሳየኝ ጠይቄአት ቤቱን ቪዴዎ ቀርጬ ሜሰንጀር ላይ ለልጁ ለዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ልኬላት እሷም ለእናቷ ልካ እንዳሳየቻት ነግራኝ ነበር በዚህ አጋጣሚ መንጌም አይቶታል ብዬ አስባለሁ ለትዝታ እንዲሆናቸው በማሰብ ነበር
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 11 ай бұрын
ሌላው በጣም የቆጨኝ ቢኖር ቀዳማዊት እመቤት(ታዲአ የእውነት እመቤት ነች)ወ/ሮ ውባንቺ በጣም የምትቀርባቸው ምናልባትም እንደ እናት የምታያቸው ወ/ሮ ማሚቴ የተባሉ በቀበሌ 16 ነዋሪ የነበሩ ባለቤታቸው የመንጌ የስራ ባልደረባ የሻምበል ታደሰ ባለቤት ተመልሼ ሄጄ ስላላቸው መቀራረብ አብረው ስላሳለፉት ጊዜ ቃለመጠይቅ አድርጌ ለመላክ ምኞት ቢኖረኝም በአመቱ ስመለስ ግን ወይዘሮ ማሚቴ ላይመለሱ መሄዳቸውን ስሰማ በጣም ነው የቆጨኝ በዚህ አጋጣሚ ወ/ሮ ውባንቺ ልትሰማ ትችላለች ብዬ አስባለሁ
@assefataye2004
@assefataye2004 Жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና እና ድንበር ጠባቂዋ የአንድነታችን አርማ መንግሥቱ ኃይለማርያም!!! ኢትዮጵያ ዛሬ እንዳንተ ያለ አቃፊ ደጋፊ የአንድነታችን መሠረት ተቆርቋሪ አገር ወዳድ ለወገኑ ማር ለጠላቱ ሬት የሆነ መሪ ትፈልጋለች !!! የዛምቢያው አገር ወዳድ ፕሬዚዳንት እና አንተ መንግሥቱ ትመሳሰሉብኛላችሁ!!! አምላክ የልብህን አይቶልህ ዕድሜና ጤና ሰጠህ አሁንም ሰፊ ዘመንና ረጅም ዕድሜ ጀግናው!!!
@Edomgenet13
@Edomgenet13 11 ай бұрын
መንጌንማ እኞ ያሳደገን በጣም እናውቀዋለን በጣም እኮ ምርጥ ሰው ነው። እንዲህ በውጭ እንደሚወራው አይደለም በነፃነት ነበር የሚያወያየን አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የብዙኃኑ የደኃ አባት❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 11 ай бұрын
ሐረር እኔንም ናፍቃኛለች:: ሁላችንም ሰላም ሰፍኖ ለአገራችን ያብቃን::
@mamushmamush2435
@mamushmamush2435 11 ай бұрын
መንጌ ሀገር እና ህዝብ ወዳጅ ነበር ❤❤❤❤
@RahelWako
@RahelWako 7 ай бұрын
አንደኛ ጋዜጠኛ ድምፅና አቀራረብ
@HailuTolesa-z1h
@HailuTolesa-z1h 9 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ሊቀመንበር መንግስቱን በጣም እወዳቸዋለሁ፣ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው፣እሳቸው ፈፅመዋል የተባሉ ስህተቶች መኖራቸውን ባምንም ከእሳቸው በኋላ የመጡት መሪዎች ከፈፀሙት ታርካዊ ስህቶች አይበልጡም፣እግዚአብሄርም የዕድሜ በለፀጋነት ተጨምሮላቸው ኢትዮጵያን መስተዳዳር ደስ ይለኛል፣ወደ እናት ሀገራቸው በሕይወት ቢመለሱ እመኛሐሁ።
@leemeli-hz3ye
@leemeli-hz3ye 7 ай бұрын
በቲቪ የሰማነዉን ድምፅ ነው የሰማነዉ ዋው❤❤
@munajemal-m2p
@munajemal-m2p 7 ай бұрын
እኔም ባገኘው ብዬ የምመኘው መሬ መንጌ ነው ያለጥፍት የገዛ መሬ የለም መንጌም ብዙም አጥፍቶል ቢሆንም ለደሀውም ለሀብታሙም እኩል ነው የሚያስተዳድረው ደሙም ከልቡ ሀገር ወዳድ ነው❤❤❤
@getachewdemesie5209
@getachewdemesie5209 Жыл бұрын
መንግስቱ አኔ በጣም የማዝንበት ኢትዮጵያን ለዛሬ የከፋ አደጋ በር የከፈተ ከእውቀት ነጻ የሆነ ሁሉን ነገር በሀይል ማስፈጸም የሚፈልግ ሀገሪቷን በጦርነት ማግዶ ድሀ ያደረጋት ለወያኔና ሻብያ አሳልፎ የሰጠን ደንቆሮ መሪ ነበር።
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 8 ай бұрын
Tikikil..neh.wondime.dedeb.neber.chekan.awure.
@dawitasrat5027
@dawitasrat5027 11 ай бұрын
ሁል ጊዜ ሀገር ውደድ መንግስቱ ኃቀኛ ማርያም።
@gediyonAbera
@gediyonAbera 10 ай бұрын
ጀግና መሪ❤❤❤
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 7 ай бұрын
መንጌ አባታችን ክብር ለመዳሕኒአለም ይሁን በሕይወት ኖረሕ አሁን ኢትዬጵያ ያለችበትን ዝቅታ ደስ ባይልህም ለማየት በመብቃትህ አሁን አንድ መንጌ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ያስፈልጋታል ማነው አንተን ለመክሰስ ሞራል ያለው የሚወነጅልህ ??? ከአንተ በኋላ የመጡት ስፍር ቁጥር የሌለው ሕዝብ አልቋል ጨርሰውታል በብሔር በቋንቋ በክልል በሐይማኖት ከፋፍለው ሕዝብን መርዘው አሁን እነሱ የሚፈልጉትን ሕዝቡ ራሱ እየሰራው ነው አባታችን የምልህጠየአሁኗ ኢትዮጵያ ብዙም አታጓጓም ታስፈራለች እንጂ
@admassuregassa8991
@admassuregassa8991 8 ай бұрын
መንጌ የሃገር ኩራት ቅርፅ ናቸው። የሀገር ብርቅዬ ሃገር ወዳድ ጀግና፤ የታላቆች ታላቅ መሪ ነው።
@selamselam3539
@selamselam3539 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ለኢትዮጵያ አንድነት የታገለ ቆራጥ መሪ! እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት!!!
@muluye333
@muluye333 11 ай бұрын
አዎ እኛም እናምናለን አገር ወዳድ ሀቀኛ ናቸው ግን አምባ ገነን ናቸው መሞት የሌለባቸውን ምሁራንን አሳጥተውናል
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Жыл бұрын
አባቴ እወድሃለሁ እድሜጤና ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AGW653
@AGW653 7 ай бұрын
አቤት ድንክርና 😂
@EthioVoicezoff
@EthioVoicezoff 7 ай бұрын
መንግ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
@musicafriqa6524
@musicafriqa6524 5 ай бұрын
ጀግና ኮሎነል መንግስቱ ኃይለ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 Жыл бұрын
መንግስቱ እኮ ያጠፋው አጥፊዎችን ነው :: የደሀ እናትና አባት ብቻ ሳይሆን ሰውን ሰው ያደረገ መንግስት ነው :: ይህን መሪ በማግኘትሽ ብቻ እድለኛ ነሽ:: እሱ በመሄዱ ምክንያት ረሀብና ችግር በአናታችን መጨፈር ጀመረ :: ኢትዮጵያን ከመሩት መሪዎች እስከዛሬ እንደሱ ሀገር ወዳድ መሪ አልነበረም :: ወደፊትም አይኖርም :: እ/ ር የማቱሳላ እድሜ ይስጠው ::
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
አሜን
@HELEN1P12
@HELEN1P12 Жыл бұрын
ሃሃሃ እንንተም ሠው ሆነቹ ነብሰ ገዳይ እንስሣ ሰው ልታታልሉ አውሬዎች አንድ ቦታ የምትታጎሩበትጊዜ እርቁ አይደለም ለሥራ መታቹ ስትበዙ ሰው ክልል መታቹ ባአማርኛ እንማር ብላቹ ጠየቃቹ ከዛ አሽሙር ዘፈን መዝፈን ጀመራቹ ቀን የሠጣቹ ሲመሥላቹ አብይ ሲመጣ ወልቃይት እራያ የኛ ነው ብላቹ በፈጣጣ በመከላከያ በሻብያ ታዝላቹ ገብታቹ በየቤቱ እየገባቹ ገደላቹ ሠው በቁም አቃጠላቹ የትግራይን መሬት ለመውረር ማይካድራ ካአንድ ቤት አምሥት ሥድሥት ሠው ገደላቹ የትግራይን እሬሣ ሰብሥባቹ የኛ ነው ብላቹ ድራማ ሰራቹ እህላቸውን አቃጠላቹ ስንዴ ጤፍ እዳይበሉት ካአሸዋ ቀላቀላቹ አቃጠላቹ ከማንኪ ጀምሮ በየቤቱ እየዞራቹ ዘረፉቹት በግ ፍየል በሬ የቻላቹትን ወሠዳቹ ያልቻላቹትን ገደላቹት ፍራፍሬ አትክልት በየገበሬው ቤት ዞራቹ ነቃቀላቹት የትግራይ እዝብ ትንሽ ነው ጨፍጭፈን መሬት እንውርር ብላቹ አሥባቹ ነበር ግን እግዛቤር እረድቶት ደብረ ሲና ድረስ አሣደዳቹ እናተ ሀይማኖት እሊና አላቹ ከናተም ብሦ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ለዛ ነዋ 60ምሁራንን የረሸነዉ እንደሱ የሃገር ነቀርሳ አለ በእሱ ነዉ የጀመረዉ አፄ ሃይለስላሴ ን አፍኖ ገደለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያሪክ በገመድ አንቆ ገደለ ብፁዕ አቡነ ቴዉፍሎስን ዞሮ ዞሮ አማራ ጠል ነው
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
@@HELEN1P12 ቀዳዳ የቀዳዳ ዘር ሌቦች ዘር እናንተም ሰው ሆናችኋል ፍልፈሎች
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 Жыл бұрын
የኮሜንቱ ሀሳብ አልገባህም
@MamuyeYismashewa-ss1sh
@MamuyeYismashewa-ss1sh Жыл бұрын
መጌ
@Zenamiju-ms7ri
@Zenamiju-ms7ri Жыл бұрын
ጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም።
@saheleselase3
@saheleselase3 Жыл бұрын
Abiy, Colonel Mengestu is come back to see you..
@fikrebekele7254
@fikrebekele7254 Жыл бұрын
አንድ ኢትዮጵያ የሚመራ ስለሆነ መቼም ቢሆ ከልባችን አይወጣም ባገኘው የምለው እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው
@alemalemayehu0000
@alemalemayehu0000 Жыл бұрын
Dr Abey
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome post! 💪
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
ምዕራባዊያንና ሚዲያዎቻቸው ናቸው እኮ አምባገነን ጨቆኝ እያሉ ስም የሚያጠፉ
@girwwww
@girwwww Жыл бұрын
መንገስቱን በጣም የምወዳቸዉ ነዉ
@hussenahmed7781
@hussenahmed7781 Жыл бұрын
ዉሸት
@shawldagnachew1870
@shawldagnachew1870 Жыл бұрын
መሪ ማግኘት አልፈልግሞ ታዋቂ ሰዎች ለእኔ ከተራ ሰዎች በታች ናቸው
@meemjjo677
@meemjjo677 Жыл бұрын
You can't compare with Ethiopian government abbey Ahmed Ali novel price winner and his godfather Eritrean criminals killers evil looting repping cancer disease for tigray people and Ethiopian citizens so this man is farther of poor people father that man good man anyway abbey Ahmed Ali banda messengers evil criminal killer selfish man power needs free independent tigray soon God will God bless weyaney tigray
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 Жыл бұрын
መንጌ ናቸው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵየዊ
@RealLife-nr2go
@RealLife-nr2go Жыл бұрын
መንጌን አምባገነን አትበይ። አምባገነን ያደረጋቸው ባንዳ እና የምዕራባዊያን ሚዲያ ናቸው።
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም ነው የምወዳቸው ሳያቸው ትዝ የሚሉኝ አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይን ነው የሚመስሉኝ ይገርማል መልካቸው ጥቁረታቸው ቁመናቸው ግርማ ሞገሳቸው ይገርማል ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ይመሳሰላል አጎቴ ሻለቃ ወልደ አረጋይ ነፍስ ይማር መልካም አጎቴ ነበሩ መሬቱን ገለባ ያድርግላቸው
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
በህይወቴ ሳለሁ መንግስቱ ሀይለማርያምን ባገኛቸው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ሰላማቸውን ያብዛልኝ
@arse9713
@arse9713 Жыл бұрын
አምበ ገነን የሚሏቸው ጠላቶቻቸው ናቸው በተለይ መንጌን እስኪ ዛሬን ተመልከቺ በየቀኑ ሰው ሳይሞት አያድርም ገዳየም ኦሮሞ ነው መሪውም ኦሮሞ ከዚህ በላይ አምባ ገነንነት አለ?
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd 11 ай бұрын
Menge is also an Oromo( grandson of Ayana). So is Haile Silase the son of Ras Mokonen Gudissa.
@yalemzewdyiheys-mn7of
@yalemzewdyiheys-mn7of Жыл бұрын
Mengestu .የአስተዳደር አምባገነን ቢሆንም በአቢወቱ እርሣቸው ብቻ ሣይሆኑ ሁሉም የአፍሪካ መሪወች ባህሪ ስለሆነ ከህወሀት ስርአት አምባገነንነት ግን የከፋ የለም፡፡
@EYevoleW
@EYevoleW Жыл бұрын
ልጅ ሆኜ አሰላ መጥተዉ ነበር እኔ እና ጏደኛ ሁሌ እንግዳ ሲመጣ አበባ እንስጥ ነበር (ተመርጠን) እና መተዉ አበባ ሰጠናቸዉ ጉንጫችን ሳሙን አና ለሳምንት ፎቴን አልታጠብም ብዬ እንደነበር አልረሳውም ሽቶ እና ሲጋራ ይሸቱ ነበር💚💛❤️ long life # my president
@EYevoleW
@EYevoleW Жыл бұрын
Hiwot Green
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 Жыл бұрын
የቀድሞ ኢትዮጵያ ፕረዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ሀይለማሪያም ሁሉንም በእኩል አይን ነው ስያዩ የነበሩት ።ለልማት ያላቸው ፍላጎትም እጅግ በጣም ከፍተኛ ነበረ በተለይ ለወዝአደሮችና ለገበሬዎች ያላቸው በጎ አመለካከት የላቀ ነበረ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላቸው !!!
@zewdi6546
@zewdi6546 Жыл бұрын
ምኑ ነው አጓጊ አሣፋሪ ነፍሠ ገዳይ ጨበጠችና እድለኛ ነች?
@mulukanbagage-mp9kh
@mulukanbagage-mp9kh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@munamehamed3100
@munamehamed3100 Жыл бұрын
ከውጭምከውሥጥምለሚመጣባዳአፈርከድሜያሥበላውነበር፡ታሪኩእደዛነውየሚያመለክተውጀግናነበርበተለይድበርጥሦለመጣባዳዋጋውንይሠጠውእደነበር፡የትኛውመግሥትነውያላረደውያላሥገደለው፡እሡግንአገራችንንያሥከበረጀግናነውአገሩንካገትሣይሆንካጀትእደሚወዳትነውታሪኩያመለክታል።
@munamehamed3100
@munamehamed3100 Жыл бұрын
ሌላውንሁሉተውትና ሥለእማማኢትዮጵያአይደርምነበር
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 Жыл бұрын
Because your nonsense, we Ethiopian’s still suffering… I hate you Mengistu !!!
@belayhulka1247
@belayhulka1247 Жыл бұрын
Putin i love him to death !!
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
የሚሊዬን ህይወት አልጠፈም ለምን ይዋሻል: በወያኔ ብቱል ፈጣርም ይመሰክራል።
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Жыл бұрын
Zemedocheh enkane alefekeduleheme lememtate antene belo ethiopiawe demo yegzbehare telate emenete yelelew gedaye demo mene abatu Ethiopiawe new sanakew new ahunenew alamachew yegebane belabu takabetewene habete merate larashu belo zemedochune bakemerate yaderege denkoro new
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Жыл бұрын
Yeha yeamhara gedaye bethiopia kaba teshefeno betame gerame onege new mengestu yetebale gedaye ezachew zumnabahe beatete taterehe kuche belehe arejehe srntune wetate asegedelehe
@siyumyhohannes6919
@siyumyhohannes6919 Жыл бұрын
ኮሌነር መንግስቱኃይለማሪያም
@mekbebwolde
@mekbebwolde Жыл бұрын
He is our hero,
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ያላወቅናችው የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ነበሩ :: ፈጣሪም ወዷቸው ቁጭ ብለው ሁሉን ያሳያቸዋል::
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ፈሽስት ነበሩ
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Жыл бұрын
ሰው ለምን መንግስቱን እንደሚጠላ አይገባኝም ይላል አባቴ
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Жыл бұрын
የታባትክ ሲናፍቅህ ይኑርጅ እንጅ ድርሽ አትላትም ከመጣህም ለሟች ቤተሰብ መሰጠት አለብህ እናሳይሀለን።
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
ከዝንጀሮ ቆንጆምንይመራርጢእንደተባለው መንግስቱስንቲንየተማረባደባባይ እየገደለ የጥይትዋጋሲጠይቅ እሬሴማንሳትአይቻል ማልቀስአይቻል ስንትየሀገርመከታየሆኑጀግኖቻችንን እንመርድበየነንእነፋንታበላይ የመሳስሉትን በጭካኔየጨረስብን ኢትዩጲያ አንገቱዋንከደፋችቆይታለች ያሁኑይባስደግሞ
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 Жыл бұрын
የተማረው ይመስለኛል ሀገር አጥፊ;ያልተማረውማ ብያንስ ፈጣሪውን ይፈራል::
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ Жыл бұрын
መንጌ ኢትዮጵያ ሁሌም ትወድሀለች ኑርልን ❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ካድሬና ልጆቻቸው ናቸው የሚወዷቸው
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 11 ай бұрын
ምድረ ልፋጭ ያንን ሁሉ ወጣት ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር እያለ በየኣስፋልቱ ላይ የሚደፋ እርጉም ነው
@teteklewoldemariam
@teteklewoldemariam 9 ай бұрын
🎉😂😢😮​@@asteryegezu4065
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 8 ай бұрын
Ethopia.noch.ifrete.bisoch.mechem.tinat.yaworachihutin.nege.atastawuum.demo.mengisitun.inwodihalen.sewu.belan.nebisebelan.betam.tiwodalachihu.irkus.menfes.yeyazachihu.
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
ውብ አንች ባለቤታቸው ካረፉ ቆዪ በዛ ላይ የሰውየው ድምፅ ሲደብር
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
Mengaaaa
@MichaelGhebreamlak
@MichaelGhebreamlak Жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 Жыл бұрын
መንጌ ለኔ አምበሳዬ ነዉ ። ምነው ድጋሚ እድሉ ቢሰጠው ። ኢትዮጵያ የት በደረሠች ነበር ።
@maraki6786
@maraki6786 Жыл бұрын
መንግስቱን
@Subla-e3d
@Subla-e3d 11 ай бұрын
እኔመንግሰቱን
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሪ፣ሃቀኛ፣የሌባ ፀር፣ሀቀኛ ሃገር ወዳድ ከመሆናቸውም በላይ እኔ ከሁርሶ ጦር ተ/ቤት ስመረቅ የም/መ/እልቅናን ማዕረግ ያለበሱኝ ናቸው።እድሜና ጤና ይስጣቸው፣ለሚወዳቸው እና ለሚወዱት ሃገራቸው ያብቃቸው
@Etichadabssadabssa
@Etichadabssadabssa Жыл бұрын
Askabah tsssss
@NuNur-ik8yy
@NuNur-ik8yy Жыл бұрын
What?
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 11 ай бұрын
የሀገር ፍቅር ምን ማለት ነው? ሀገርስ ማናት? ዜጎቿ አይደሉምን? በቀይ ሽብር የረገፉት ምስኪን ወጣቶችስ ሀገር አይደሉምን? በኢትዮጵያ አደባባይ ላይ በከንቱ የፈሰሰው የንጹሃን ኢትዮጵያዊያን ደምስ ምንድነው? ሀገርን መውደድ ዜጋን መውደድ ካልሆነ፤ ዜጎችን ከእንባ መጠበቅ ካልሆነ ሌላ ትርጉም ካለው እባካችሁ አስረዱን? እናንተ የተረዳችሁት ለእኛ ያልገባን ነገር አለ ማለት ነውና! ለዚህ ነው ታላቁ ደራሲ በዓሉ ግርማ በ"ኦሮማይ" መጽሐፉ እንዲህ ያለው፦ "ህንጻው ምን ቢረዝም ምን ቢጸዳ ቤቱ፤ መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ፤ ሰው ሰው ካልሸተተ፤ ምንድነው ውበቱ?" "ሀገር ማለት ሰው ነው"፤ ሰውን መውደድ ነው የሀገር ፍቅር!!!!!!!!!!!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጎድ.. መንጌ ሀ/ ማርያም እንዲህ ብለው ነበር... ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ብለው ነበር መንጌ ከነ ጥፋታችው በጣም ነው.. እምወዳችው ... ጥፋት ቢኖራችውም... ኢትዮጵያን ይወዳሉ.. በዚህ ላይ ስብስባ መሀከል እንኩዋን.., ህዝቡን አያዝጉትም.. በመሀል በ መሀሉ ይኮምካሉ @ ይቀልዳሉ... መንጌ እድሜ @ ከጤና ጋር... ይስጣችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️…💚💛❤️👈
@aberrahaile8587
@aberrahaile8587 Жыл бұрын
እናመሰግናለን! ኢትዮጵያ ትቅደም ለመንጌም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። መንጌ እዎድዎታለሁ!!!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ በፊት እሳቸው ቀደሙ
@aberrahaile8587
@aberrahaile8587 Жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ ኃይለማሪያምን፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊአገር ወዳድ።
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 Жыл бұрын
መንጌን በአይኔ ሳላየው ወይ እኔ ወይ እሱ እንዳይሞት የውነት በጣም ናፍቆኛል
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Kkkkk
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Ho
@gezegeze6045
@gezegeze6045 Жыл бұрын
ዘውዳዊ ስርዐት የገረሰሰ መሬት ለራሹ ከግፈኞች ነጥቆ የሰጠ መሰረተ ትምህርት ያስፋፋ ሀገርን ከሱማሌና ሱዳን ወራሪ ያዳነ ጀገና ነው ከሀዲውን ወያኔ ሲታገል የነበረ ግን የሚሰራ ሰው ስህተት አያጣ ስህተቶችም ነበረ ግን ሰራው በጣም የጎላ ነው
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
እኔ መለስን እና አብይን ነው ማውቃቸው ሁለቱንም ማየት አልፈልግም። እንደውም አይሆንም እንጂ አጴ ቴዎድሮስን ና ገብርዬን ማግኘት ምኞቴ ነው
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
በትክክል
@nil626
@nil626 Жыл бұрын
ይህ አረመኔ ነፍሠ ገዳይ ምን ይጠየቃል ። ግድግዳ አስደግፎ ርሱ በሚሊዮኖች ላይ እንደፈፀመዉ በጥይት መበሣሣት ነበር እንጂ
@lomilomi9066
@lomilomi9066 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 in your dream
@LuLU-ep7wf
@LuLU-ep7wf Жыл бұрын
100%
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
መንጌ ጥሩ ሀገር ወዳድ ሰው ነበሩ ፣ምንም እንኳን ጥፋት ቢኖርባቸውም ጥሩ ጎንም አላቸው ፣እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥትዋቸው የኢትዮጲያን የአሁን ያለችበት ችግርና ፈተና እንዲያዩ ተፈቅዶላቸዋል ፡ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጣቸው
@AsebelignWeji
@AsebelignWeji 11 ай бұрын
መንጌን ያየሁት መስከረም ሁለት የአብዮት ልደት ሲከበር በአርሲ ሮቤ በኩል ሠፋፊ የእርሻ ጣቢያዎችን ለመጎብኘት ሲያልፍ በልጅነቴ ወታደራዊ ሠላምታ እየሰጠነው ቪቫ መንግስቱ ቪቫ መንግስቱ እንል ነበር ታላቅ ወንድሜ ደግሞ ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለህይወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ እያለ እያዜመ ይቀበለው ነበር
@HassenEshetuAli-s5l
@HassenEshetuAli-s5l Жыл бұрын
መጌን እመርጣለሁ ምክያቱም መጌ ሙሉ ሀገር አስርክቦን ነዉ የሔደዉ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ የስጠው እውነተኛ ልበ ቅን ሰለሆነ
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 11 ай бұрын
መንጌ ናፈቀን❤❤❤
@BrhaneEysu
@BrhaneEysu 7 ай бұрын
መለስንብቻ
@shewangzawtesfaye4234
@shewangzawtesfaye4234 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስየሚለኝ
@BereketBeki-e6v
@BereketBeki-e6v Жыл бұрын
Mange mirt sew.The first Ethiopian king who recognize nations and nationalities as well cultural identities
@abduls8233
@abduls8233 8 ай бұрын
ውድ መንግስቱን በጠም እንወደሃለን።ጤናነ ረጅም አድሜ ይስጥልን!!
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 8 ай бұрын
ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም ለሀገሮ ኢትዮጲያ አላህ ያብቃዎ አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን ።
@NAtanHaaland
@NAtanHaaland 9 ай бұрын
The African Best leader No 1
@GoshuNurye
@GoshuNurye 7 ай бұрын
መጌ፣የተካኸ፣እስካሁን፣አልተገኘም፣እደሜና፣ጤና፣ይስጥህ።
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 8 ай бұрын
ንፁህ ሰውን እግዚአብሔር ይወደዋል።ይጠብቀዋል።መንጌ አፍሪካውያንን ነፃ እንዲወጡ አድርገዋል።ለአገር አንድነት ታግለዋል።ዘረኛ አይደሉም።ለጭቁኖች ታግለዋል።የድሆች ጠላቶችን ተዋግተዋል።የአሁኖቹ መሪዎች ህዝብንእርስ በርስ አዋግተዋል። አሁንም እያዋጉ ነው። ምስጋና ለመንጌ።
@sahrahassan825
@sahrahassan825 8 ай бұрын
minga imese you ❤❤❤❤❤❤
@JJCFAMEDOM
@JJCFAMEDOM 7 ай бұрын
መንጌ ሀገር ወዳድ ጉበዝ ጀግና
@rrts-f7w
@rrts-f7w Жыл бұрын
ምዕራባዊያንና ሚዲያዎቻቸው ናቸው እኮ አምባገነን ጨቆኝ እያሉ ስም የሚያጠፉ
@menenali8158
@menenali8158 11 ай бұрын
Mengeyy❤❤❤❤❤❤❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
የማነሽ ባለጌ ኮሎኔል መንግስቱ ብትያቸው ምንሽ ይጎላል አታውቂው ይሆናል ብታውቂው በማን እድልሽ ነበር እበት እድሜና ጤና ይስጠው ይህ ሁሉ ግፍ ነው ይህው ቁጭ አድርጎ ያሳየዋል ገናም ያሳየዋል እናም ትንሽ ክብር ይኑርሽ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
በትክክል
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 11 ай бұрын
መጌ እንወድሀለን
@ichlukasi7725
@ichlukasi7725 3 ай бұрын
ወዴ,ሀገር,ይግቡ❤
@tesfayehailemariam1685
@tesfayehailemariam1685 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ መሪ ነው ።የጥጋብ አባት ነው ።
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Жыл бұрын
መግደል ያስተማረ መንግስት ነው ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂ መንግስቱ ነው ጥሎ ባይሄድ ኖሮ አገራችን ለዚህ ሁሉ ቆሻሻ መሪዎችና መከራ አገራችን ባልተዳረገች ነበር ሞት እና ስደት ለመሪዎቻችን ጥቂቱ ቅጣት ነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
መንጌን ሀገር ወዳድ
@AbityTagese
@AbityTagese 11 ай бұрын
እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰለእርሶ ሳስብ አባቴ ትዝ ይለኛል ከዘረኝነት አስተሳሰብ አውጥቶን የኢትዮጵያዊነት ስሜት ውስጥ አስገብቶኛል አስተምሮኛል እድለኛ ነኝ ኮነሌል መንግስቱ ሀይለማርያም እርሶን ለማየት ያብቃን ጋዜጠኛዋን ከልብ አመሰግናለው
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
መንጌን አሁንም " የኢትዮጵያ ሕዝብ " ይወደዋል፣ ያከብረዋል ፣ ይናፍቀዋል ...
@abduls8233
@abduls8233 Жыл бұрын
ሀገር ወደድ መሪ ነቸዉ።አለህ እድሜና ጤና ይስጠቸዉ፣
@ichlukasi7725
@ichlukasi7725 3 ай бұрын
ለኢትዬጲያ,ብራን,ያዎጣህ,ጀግና,ነህህህህ
@AbdihAdem-ef6tq
@AbdihAdem-ef6tq Жыл бұрын
ቡዙዎችን በጭካኔ የረሸነ ነፍሰ ገዳይ መሀይም
@EyobGmeskel-oh9ww
@EyobGmeskel-oh9ww 7 ай бұрын
Meles zenawi the best
@AbsalatKebede-z8j
@AbsalatKebede-z8j Жыл бұрын
መንጌ ለዘላለም ይኑር
@misrakasfaw9422
@misrakasfaw9422 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@tesfayeyasin
@tesfayeyasin 5 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮኘያዊ
@MohammedHussen-x3k
@MohammedHussen-x3k 2 ай бұрын
ሀገር እጂግ ወዳድ 🎉ብቸኛው ጀግና መንግስት በመሆንህ እጂነስቻለሁ
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Новые Пацанки. 2 выпуск. Премьера
3:16:48
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 4,4 МЛН
Стреляй ей прямо между люлями #shorts
0:59
чебурашка это мышь
Рет қаралды 4,3 МЛН