ኮሜዲያን ለምኔ የሚያስብሉት ተወዳጅ አርቲስቶች …. | Seifu on EBS

  Рет қаралды 525,416

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ኮሜዲያን ለምኔ የሚያስብሉት ተወዳጅ አርቲስቶች …. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 239
@user-mh5zb8rt2f
@user-mh5zb8rt2f 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ነብስሽን ይማረው እውነት ደስ ስትሉ 💚💛❤
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 жыл бұрын
ሁሉንም እወዳቸዋለሁ😍ፋሲሎ የኔ የዋህ አንደኛ ግልፅ❤😍💐
@aahtube9642
@aahtube9642 2 жыл бұрын
ምርጥ ተወዳጁ አርቲስት ፋሲሎ ዉስጤ ነው እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እስኪ ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው
@abrhamfentahun4091
@abrhamfentahun4091 2 жыл бұрын
We love you fasil demoz long live!!!
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
😍💕ፋሲል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ባህሉን ወጉን ስልጣኔ ያላሸነፈው ኩሩ ሀበሻ🟩🟨🟥🇪🇹
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
ፍሲልየ ቆምጨ ነፍጠኛ ፎጤ አማራ ንፁህ ገበሬ🙏❤🙏❤❤❤🙏
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው ኑርልኝ🇪🇹🇪🇹
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛💓💓
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 2 жыл бұрын
ፋሲሎ የኔ የዋህ🥰 ሠብልዬ ነፍስሽን ይማረዉ🥺
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 2 жыл бұрын
ፋሲሌ 1ኛ 😂 ሰብልዬ ነፍስ ይማር😥
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
እንደ ፋሲል እሚችልየለም. ወላሂ ጥርስ አያስከድንም🤣🤣🤣😂
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
ፋሴልየ ሁልግዜ እምሰማው እዳድስ ያስቀኛንን የኔ አዝኝ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ያለሽ ያለሽ መሰለኝ የኔ እናት አይ ሞት እግዚአብሔር ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርሽ ነጺዬ ዝም ብዬ ሣይሕ ሁሉ ነው እምስቀው
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ነብስሽን ይማረው አይ ጊዜ ተረሳች እኮ ፋሲልዬ አንደኛ ሁሉጊዜ ስሰማው ያስቀኛል የፋሲል ቀልድ 😄😄
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
ትርፍዬ አይ ሞት ነፍስሽን ይማረው😭😭😭😭😭😭😭
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
ማር ነይ እንዛመድ አብረን እንደግ
@nati5415
@nati5415 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ምርጥ አራዳ ነፍስሽን በገነት ያኑረው
@sntuyneger
@sntuyneger 2 жыл бұрын
ሰይፉ እደምወድህ ልነግርህ ነበር ግን በፁሁፍ ቃላት አጣሁ ባጠቃላይ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግህ መልካሙን ሁሉ ያሰማን ሀገራችን ይጠብቅልን
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢ
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 2 жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ 😢
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 жыл бұрын
አሜን 🤲😥
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@adughaalemu5317
@adughaalemu5317 2 жыл бұрын
ነፂን እወደዋለሁ አይገልፀውም
@user-bd3qh6zi1j
@user-bd3qh6zi1j 2 жыл бұрын
ፍሲልየ በሳቅ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ
@user-th1om1et7u
@user-th1om1et7u 2 жыл бұрын
ፋሲል የኔ መልካም ❤😍
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 2 жыл бұрын
ሰብልየ ነብስሽን ይማረው የኔ ልዕልት!
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
ፋሥል,አደኛ💚❤💛
@rozinaendalk4730
@rozinaendalk4730 2 жыл бұрын
የእኛ አንደኛ እርጅም እድሜ ይሰጥህ❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
👉❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
የኔናት ሰብለ ተፈራ 😥 ነብሳ በሰላም ትረፍ
@meshomesho1091
@meshomesho1091 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርኝ ሰወ ኑርልኝ
@kbb7400
@kbb7400 2 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዮጵያዊ🙏🏾💚💛❤️
@user-mh5zb8rt2f
@user-mh5zb8rt2f 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ፋሲል አንደኛ ነው
@rutygetu7119
@rutygetu7119 2 жыл бұрын
ሴብልዬ ነብሽን ይማረዉ😭
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ ነፍስሽን ይማረው😢😢
@alemukasa7863
@alemukasa7863 2 жыл бұрын
ፋሲል እየ ሥወደው ይመቸው አባቴምርጥሰው
@user-hc4vf3wg4t
@user-hc4vf3wg4t 2 жыл бұрын
ፋሲልየ የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ መልካም ሰው💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ❤😍🙏
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
ሁሉ እንዳእንተ በሆነ ፋሲል ደሞዜ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የዋሁ ፋሲል ሠብለ ነፍስ ይማር
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ሀሊማ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ደስ ይበለኝ አላህ ደስ ያስብልሽ
@mariamsalem1195
@mariamsalem1195 2 жыл бұрын
Fasil motewal endya 😔
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
@@mariamsalem1195 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢ
@mariamsalem1195
@mariamsalem1195 2 жыл бұрын
@@nohatube8019 subscribe adrgashalhu
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
@@mariamsalem1195 እሺ ውዴ
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ስላማችሁ ይብዛ
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 2 жыл бұрын
ነፃነት ምርጥ ሰው
@nati5415
@nati5415 2 жыл бұрын
የደከመ
@nuredinsheger7919
@nuredinsheger7919 2 жыл бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ፍሲል ደሞዝ!!
@hiwotabraha7205
@hiwotabraha7205 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው ክበርልይ
@memywa2756
@memywa2756 2 жыл бұрын
አይ ፋሲል ባለዜማው ሁሌ እንዳዝናናኸኝ
@user-xm8xd1kv5k
@user-xm8xd1kv5k 2 жыл бұрын
I like these all!
@tsigeredaengidayehu2161
@tsigeredaengidayehu2161 2 жыл бұрын
Fasil reminds me of my uncle in heaven . I miss you Ambaye
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
ፋሲልን ደግመህ አቅርብልን ሰይፍሽ 😂😂🤭
@omegatolessa5757
@omegatolessa5757 2 жыл бұрын
Fasil Demoz genuine and honest man.
@HuluTena
@HuluTena 2 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲ ነው 😂😂😂
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
ዋዉ ትችላለህ ፋሲል
@kidusyuhhanes1406
@kidusyuhhanes1406 2 жыл бұрын
Part. 2 pls yektl
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
ሠላም የሁልጊዜ ምኞቴ አገሬ ሠላም መሆን ነው አገራችን አላህ ይጠብቅህ ማዴላ እንደኔ የሚወደው አለ😘
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ማሜ ደምረኝ በቅንነት ብሮ
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
@@nohatube8019 ናሆም እሺ እመጣለሁ
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 2 жыл бұрын
ምርጥ ሾ ማለት የፍሲል ነው
@itisme5996
@itisme5996 2 жыл бұрын
ፋሲል ፍቅር ነው የሌለ የምር
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
ፋሲል ደሞዝ እውነተኛውን ቱባ ባህል ያለዉ ማንነቱን ያረሳ ጀግና ነዉ!!!! ኣቦ ልጁን የሚያስድግበት ጥበቡ ኢትዮጵያዊ ባህሉ ደስስስ ሲል!!!
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 2 жыл бұрын
ሥወደውፈሢልን አገሩንወዳጅነው
@tikursha1
@tikursha1 2 жыл бұрын
Iam from TIKUR SHA::ፉሲል አንደኛ ነዉ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ፋሲሎ ምርጥ ሰው አይገልፀውም ውጪም ኖሮ ኢትዮጵያዊነቱ ያለ
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkk እንጃ አባክ
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
Rip ሰብልየ
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ፋሲል የኛ ጀግና ትለያለህኮ ኑርልን
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
ኑ የአለህን ቃል እንቅራ በዝች ምድር ከአለህ ቃል በለይ የምየስዳስት ነገር ይለም ቁርአን የሀዘነችን ፈወሽ ነው ፕሮፈይሌን ተጪነቹ ተቀለቀሉ
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ከሆንኩሽ ቆየሁ ነይ አንችም ቤተሰብ ሁኝ በቅንነት
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
@@nohatube8019 እሺ መሬ አብሺሪ
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 2 жыл бұрын
ውጪ ውጪ ውጪ ወይ ውጪ ያለው ችግር ራስህን ለመሆን ያለው ችግር ማስመሰል እንጂ ለመሆን ያለው መከራ እንዲህ ቀላል እንዳይመስላችሁ:: ኑሩልኝ እስቲ
@gigiyutub6316
@gigiyutub6316 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፋሲል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
ፋሲል ደሞዜ እንዴት እንደምወድህ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 2 жыл бұрын
Seblye i miss her badly may she RIP
@henimartin
@henimartin 2 жыл бұрын
wow
@mesetube6727
@mesetube6727 2 жыл бұрын
የኔአደኝ ፊሲል
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ አኮ ወንድሜ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ፋሲልዬ አፈ ማር ነህ እኮ 😂😂😂
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
ውዴ እንደማመር
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ስወዳችሁ
@khalidyesuf
@khalidyesuf 2 жыл бұрын
Both off funny guy 🤣🤣🤣
@wubietsegaye7824
@wubietsegaye7824 2 жыл бұрын
ፋሲሌ የኔ ጀግና ስወድህ
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
Wubie ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ደስ ይበለኝ አላህ ደስ ያስብልሽ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ፋሲል እውነት ሰው!!
@fulastube9086
@fulastube9086 2 жыл бұрын
ሴፍሻ #፩ የማንዴላ ተመችቶኛል ውይ አሁን ሸንቼ ስመለስ
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 2 жыл бұрын
ሰብለ ተፋራ የኔ ማር ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
@wedew6401
@wedew6401 2 жыл бұрын
ፋሢልየየኛጀግናሥወድሕእድሜናጤናይሥጥሕ
@fraolmtf
@fraolmtf 2 жыл бұрын
ፋሲልየ ምርጥ ሰው
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 жыл бұрын
ውይ ይሄን ሰውዬ ስወደው
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 2 жыл бұрын
ፍሲ የኔ ውድ
@user-fo6uz9qg2u
@user-fo6uz9qg2u 2 жыл бұрын
ፋሲሎ ኮ አይጠገብም
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ደስ ይበለኝ አላህ ደስ ያስብልሽ
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 2 жыл бұрын
ፍሲል ውሰጠ😍😍😍😍
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 2 жыл бұрын
ወይ ትርፍዬ
@swd3650
@swd3650 2 жыл бұрын
አይ ፋሲልዬ ድክም ነው ያደረገኝ በሳቅ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ስውድህ አንተ ሰው ፋሲሎ 💚💛❤
@sss8114
@sss8114 2 жыл бұрын
ፋሲል ምርጥ ሰው የምወድህ 1ኛ
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
ፋሲል ዋው የኔ ገራገር
@NewTub
@NewTub 2 жыл бұрын
yewah betam des sil geterenetun lemetew bimoker teru nw
@wedew6401
@wedew6401 2 жыл бұрын
ሑሉነገርሕይመቸኛልሐቀኛጀግና
@teshomezewudie1587
@teshomezewudie1587 2 жыл бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑረዉ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
እውነትም ኮሜዲያን ያስንቃል ወድጄዋለው ፈሲል ደሞዜ እኮ የሌለ ነው ሚያስቀው የመጀመሪያዋ እኔነኝ አላለም ወዮ እና ያዲሳባልጆች አይታሙም ድንግልና ነፍ ነው ከሽገር ጥበሱ ለማለት ኖ አሪፍ ኮሌክሽን ነው። ሰብለ ነብስ ይማር መቼም አንረሳሽም
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
ቤሪ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@nohatube8019 ቤርሳቤህ +ኖሀ እና ጎራበይ እንላለን እናቱ አብረን እናድጋለን አብሽር ግን ሁቢ ምንድ ነው ሰብስክራይብ አድርጌሻለው
@nohatube8019
@nohatube8019 2 жыл бұрын
@@beersheba4316 መጣሁልሽ መልሴ ፈጣን ነው አብሽሪ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@nohatube8019 ከኔ አይፍጥንም እኔ እኮ ከሮኬት ፈጠንኩኝ ሰብስክራይብ አድርጌ ኮምቼ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ይህ ኢንተርቪ የቆየ ነው አይደል
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ክበበው ገዳ የት ሂዶ ነው ግን በዚህ ሰአት ወይ ደህና መረጃ የለ ደነቆርን እኮ በጫጫታ እሱ ነበር የሚያስቀው አቅርበው ሰይፊሻ ሰላም ለህዝባችን&ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@shamatube_2265
@shamatube_2265 2 жыл бұрын
ሰብሊ ነብስሽን ይማረው
@tilegonderiaw5978
@tilegonderiaw5978 2 жыл бұрын
ፉሲል 1
@ahmedethiopiagonder1919
@ahmedethiopiagonder1919 2 жыл бұрын
ጎንደሬው ማይክል ጃክሰን
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Ewnetim komdeyan lemniy
@lolalola1236
@lolalola1236 2 жыл бұрын
ለኢሳያስ ታምራት ምን መልስ አለህ በአንተ ነው ሰበብ ያደረገ ሰይፉ ቆርጦብኛል ቃለ ምልልስ ብሎሀል እኮ
@user-fe1oe5xs4n
@user-fe1oe5xs4n 2 жыл бұрын
ፋሲል ጀግናው ምርጥ ሰው
@asas9555
@asas9555 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂ፋሲሎ 🥰❤
@bmk-ethiopia_6085
@bmk-ethiopia_6085 2 жыл бұрын
ከበበውን ለምን አታቀርበውም ሰይፊሻ የምያስቀን ጠፋኮ!!😫
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Bayew Bayew yemayselechegni sew chewataw Fasil 👌😂😂😂😂
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 жыл бұрын
ነጺ ማኛ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 365 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 22 М.
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН