Seifu on EBS - አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ | Artist Netsanet Workeneh Part 2

  Рет қаралды 806,215

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 жыл бұрын

ከባለቤቱ ጋር እንዴት እንደተገናኘ ፣ ስለ ልጇቹ (ማህሎን ነፃነት ወርቅነህ ፣ ግሬስ ነፃነት ወርቅነህ እና ንፁ ነፃነት ወርቅነህ) እና ከተዋናይት ገሊላ ርዕሶም ስለሚሰራው አዝናኝ ቲያትር ፍሬሽ ማን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ክፍል ሁለት ቆይታ
ተዋናይ ፣ ደራሲ ፣ ዳይሬክተር ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ የሆነው ተወዳጅ አዝናኝ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ፍሬሽ ማን ፣ የዳዊት እንዚራ እና ሌሎች ቲያትሮችም ላይ በብቃት ተውኗል
ኤፍ ቢ አይ 2 ከማህደር አሰፋ ጋር ፣ ያንቺው ሌባ 1 እና 2 ከሳሃር አብዱልከሪም እንዲሁም ቾምቤ፣ ኤፍ ቢ አይ 1 ፣ ኤፍ ቢ አይ 3 ከሚወደዱና ከሚታወቅባቸው ፊልሞች ውስጥ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ
የቤተሰብ ጨዋታ በኢቢኤስ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነትየታወቀበት የመጀመሪያው ስራው ነው በ2012 ዓ.ም ደግሞ ከናሁ ቲቪ ጋር አዲስ ውል በመፈራረም እርሶም ይሞክሩት የተሰኘ ፕሮግራም ጀምሯል
Seifu on EBS Interview with Artist Netsanet Workeneh Part 2 / ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 2
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 236
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ነፂ በእውነት በጣም ተጫዋችና ቀልደኛ ነህ እንኮን አውርተህ ነውና ሳይህ እራሱ ታስቀኝ አለህ
@alemgetachew6586
@alemgetachew6586 8 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድህ እኮ...Thanks Seifu Bless u both
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
ሰይፉና ነፃነት በጣም ነው የማከብራቹ አላህ ይጠብቃቹሁ
@selamledire2813
@selamledire2813 8 жыл бұрын
ነጺ በጣም የምወደው የማደንቀው አርቲስት ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ
@subraktiktokvideo4108
@subraktiktokvideo4108 6 жыл бұрын
Betam jegna sw nesh yimechsh
@user-ut2if1tm9h
@user-ut2if1tm9h 8 жыл бұрын
ነፂ ስራወችህን በጣም ነው ምወዳቸው እንደፊልሙ ባሀሪህም ቀልደኛ ነህ አድናቂህ ነኝ
@user-wp2nc2ee9r
@user-wp2nc2ee9r 5 жыл бұрын
ነፂየ ስወድህ እድሜና ጤና ከቤተሰቦች ጋር ይስጥህ አሜን፫
@fireshiwangizaw597
@fireshiwangizaw597 8 жыл бұрын
እንባዬ ጠብ ነው ያለው በሳቅ በእውነት ሰይፋ እውነት ነው ሀገር ቤት የድህነት ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ለልጆቻችን በቂ ጊዜ አንሰትጥም እውነት መናገርን አናስተምራቸውም ሲጠይቁን ልጅ አይደለህ በማለት ቁጣው ይቀድመናል እናም ማንም ስደተኛ ኢትዮጺያዊ ባለበት ሀገር ህግ መሰረት ልጁን ካላሳደገ በጣም ከባድ ነው በተለይ ቁጣ ለሚቀድማቸው ወላጆች
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 6 жыл бұрын
ነፅዬ ስወድክ በጣም ነው የምታስቀኝ የምታዝናናኝ
@user-xr2dw6rp2i
@user-xr2dw6rp2i 5 жыл бұрын
ነጻነት በጣም መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@honeysweety7334
@honeysweety7334 8 жыл бұрын
tnx seyfish ,netsi sewdah
@emaheywetinurelgi840
@emaheywetinurelgi840 8 жыл бұрын
ደስ ይላል ጨዋታችሁ
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 4 жыл бұрын
ነጺ አንዲ ነገር ወደድኩልህ አርቲስት እበወጣት እሰይ የኔ ጀግና ለሚስትህ አርቲስትነት ለመቸህም እዳትመኝላት
@mubarekwabela4633
@mubarekwabela4633 4 жыл бұрын
Hero
@SabaTadess
@SabaTadess 8 жыл бұрын
ዋው ነፂ ቀለድህ በታኝ ይመቸኛል አድናቂህነኝ
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 5 жыл бұрын
ነፆ በጣም ታሰቀኛለክ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
@fekerrah5468
@fekerrah5468 8 жыл бұрын
I like this
@metamenlerasnew7187
@metamenlerasnew7187 6 жыл бұрын
ነፂ ምርጥ ሰው
@besratasrat913
@besratasrat913 8 жыл бұрын
part 3 lkelen ege gase seyfe
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 8 жыл бұрын
swdeh nise
@wowdissyelal4488
@wowdissyelal4488 8 жыл бұрын
wow nese adenakeh negn yemeceh
@rozadesta723
@rozadesta723 6 жыл бұрын
netsi yeten sira 1000 giza beyewu ayeselchegnim betam tedilkeli e/r edam enatena yestiki
@hanat2835
@hanat2835 5 жыл бұрын
በእውነት ማሳደግ አይቻልም ኢትዮጵያ ውስጥ ግን
@UnifiedTigray
@UnifiedTigray 4 жыл бұрын
Nice
@sakeenanssser2183
@sakeenanssser2183 8 жыл бұрын
👍👍💞💞neci. sewedik.beritalg
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 жыл бұрын
Nest best
@helensweet1878
@helensweet1878 8 жыл бұрын
hahahahahahhah funny guy l like you please post all
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 жыл бұрын
ነፂ በጣም አድናቂህ ነኝ ሰይፉ tnx
@user-ik6bo4rz2p
@user-ik6bo4rz2p 6 жыл бұрын
senait mihret አመሰግናለሁ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 8 жыл бұрын
netsant indet indemwodh adnakih negni egziabher ybarkh
@user-mp4cc6zf3j
@user-mp4cc6zf3j 8 жыл бұрын
ወዬ ነፂየ ማር
@yohannesbiruk6173
@yohannesbiruk6173 8 жыл бұрын
netsi mrt actor we love u adnakiwochih nen
@frequentgalgasihvhh1560
@frequentgalgasihvhh1560 8 жыл бұрын
Netsi mert seifu part 3 lkeklina
@user-dd3tg2mt1s
@user-dd3tg2mt1s 5 жыл бұрын
ነፂ ስወድክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 жыл бұрын
😍😍 አህለን ነፂ ስወደው ፈግግ ያስብላል ልዩ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 жыл бұрын
እነዚህን ዘመዶቼን እግዜር ያስተዋውቀኝ ይሆን አሜሪካ ግቢ ናቸው ከዘሮቼ ተወለድ ልበል ሰውየው በዘመዶቼ ነገር በጣም የቀለደበት መሰለኝ ። ወጨጫ ተራራ አትመስክር ይሆን ።
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 жыл бұрын
ስወዲህ
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
nesi enwedhalen betam new yemtaskeg
@mahadani5731
@mahadani5731 6 жыл бұрын
Wow
@user-db5lj8kz8l
@user-db5lj8kz8l 6 жыл бұрын
ውይ ሥውድክ ነፂ በጣም ምርጥ ስው
@fekirfekirfekirfekir8366
@fekirfekirfekirfekir8366 8 жыл бұрын
wooow thank you sefisha i liket reail
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 6 жыл бұрын
ውይይይ ስታምሩ
@user-qp8wg4qe3i
@user-qp8wg4qe3i 5 жыл бұрын
ይመችህ ነጽ የፍቅር ሰው
@fritafrita9123
@fritafrita9123 7 жыл бұрын
waw waw waaaaaaw
@mewledetgesetu9986
@mewledetgesetu9986 6 жыл бұрын
Nese betame new mewdew weddddd
@rekikmozza4106
@rekikmozza4106 8 жыл бұрын
wey seifu uuuuu
@michealwoldu549
@michealwoldu549 4 жыл бұрын
Adnaqih negn nasti 👏👏👏
@tizitatizita6160
@tizitatizita6160 8 жыл бұрын
ereuuuuuuuufffffffff seyfsha mulu lekekelen netsey Mar fiker yehonke lij♡♡♡♡♡
@zahrazahra6253
@zahrazahra6253 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ
@ethioemuyefikir5014
@ethioemuyefikir5014 8 жыл бұрын
ውይ ነፂ ስወድህ ስራወችህ ሁሉ ያምራሉ
@fasikadejen1489
@fasikadejen1489 8 жыл бұрын
omg @ze last😂😂.....please part 3 kale likekuln eyekoraretachu atasasun😊
@deskakasu7670
@deskakasu7670 8 жыл бұрын
wow
@kokbemmoges6207
@kokbemmoges6207 7 жыл бұрын
ሰወደህ አተ ልጅ
@fantafanta3859
@fantafanta3859 8 жыл бұрын
Netsi arif sew
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
ነፂ ማርርርር ሴፍዬ ስወዳችው የኔ ውዶች የኔ ምርጦች ኑሩልኝ
@abisiniyaabisinyawyte1180
@abisiniyaabisinyawyte1180 8 жыл бұрын
Nety wall came to Ethiopia yemehehe!!
@rehanarehana8516
@rehanarehana8516 8 жыл бұрын
seyfu muluwn betakerbew aykoterebeh
@fozyamohammed9976
@fozyamohammed9976 8 жыл бұрын
ere paret 3
@galaxyduos7645
@galaxyduos7645 8 жыл бұрын
wey neti arif sew
@mondayagjkljgvjl6674
@mondayagjkljgvjl6674 6 жыл бұрын
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
Nestye egziabher yibarkh;
@saeedismailsaeed4866
@saeedismailsaeed4866 8 жыл бұрын
so funny kkkkkkk thanks seifu
@hafizjibre8348
@hafizjibre8348 8 жыл бұрын
i like netsi
@betelihmbarecha3617
@betelihmbarecha3617 6 жыл бұрын
sti ante tikur neh ye nech hager yemidelak ay meslegnim so Etho kuch bel sef thanks
@7shooshoo
@7shooshoo 5 жыл бұрын
7
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Nets konjoo 😍😍😍😍😍
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Wow naseya magaw
@addismolla3874
@addismolla3874 3 жыл бұрын
👍👍👍
@setoom1surur754
@setoom1surur754 8 жыл бұрын
selfish fetnet yelakam lamalkek please part 3 eyatebakugn new
@faridatamam444
@faridatamam444 8 жыл бұрын
wowwwwwwwww liqaaqu lini
@grandprime7284
@grandprime7284 5 жыл бұрын
ነጸ በረተ
@lemrajemal7404
@lemrajemal7404 4 жыл бұрын
ነፂ እና ሠይፉ ሥወዳቹ
@tgyemariyemliji3896
@tgyemariyemliji3896 8 жыл бұрын
Gelila Yene Birabiro😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘 Natse&Sefuu😍😍😘😘😘
@nunulovenunulove6369
@nunulovenunulove6369 8 жыл бұрын
ውይይይይ ነጺ ስወድክክክክክ
@user-kg6jq5wz1y
@user-kg6jq5wz1y 3 жыл бұрын
ነፂየ ቤተሰቦችህ ይባርክልህ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ነፅየ የኔ ሳቂታ ስወድህ
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
wowwwww
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 7 жыл бұрын
gin lemindinewu ethiopia wust adgachu kezan tilachu titefalachu ayi ethiopiaye enenkuwan imetalewu izi alagebamim aloldimim
@WW-ub3ys
@WW-ub3ys 6 жыл бұрын
ሴፉ የታምራት አናት አቅረብልን
@selamtekleab3260
@selamtekleab3260 3 жыл бұрын
Nexi sweet tukur werk eko konew
@achujesus8245
@achujesus8245 8 жыл бұрын
አረ ሴፍሻ... ኡ..ኡ..ኡ ሙሉውን ልቀቀው ....ነፂ ውድድድድ
@tgtg1928
@tgtg1928 8 жыл бұрын
ነፂ በጣም አድናቅህ ነኝ
@masarata4975
@masarata4975 6 жыл бұрын
ነፂየ ውድድድድ እናመሠግን አለን ሠፉሻየ ቃልየን እና ታሪኩ ባባን አቅርብልን ውስጤናቸው በናትክ
@lovetg7837
@lovetg7837 8 жыл бұрын
well come safsha Ahahaha arr nate
@girmakasa8147
@girmakasa8147 5 жыл бұрын
betam migerm sew adenkehalew
@rahelatsbeha7452
@rahelatsbeha7452 8 жыл бұрын
ነፂ አድናቂህ ነኝ
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ
@tesefanshetesefffanshe9938
@tesefanshetesefffanshe9938 8 жыл бұрын
Seyfeya muluwen lekekew
@fozyamohamed3080
@fozyamohamed3080 4 жыл бұрын
tekkl nw ezi europ ena america miwldu lijoch aschgari nachw allah yestur enji
@rosashalom6005
@rosashalom6005 6 жыл бұрын
seyfuye afe kurex yibel yene melaxa sikefag yanten qeld new mayew abo selamh yibiza...gin nesaneten ejun wurexew weyem gelaun zefezefeh exebew ...echhhhh mexefo amel
@user-zp2cx3xc8x
@user-zp2cx3xc8x 8 жыл бұрын
besak gedelkeg eko
@rabihhamdar35
@rabihhamdar35 5 жыл бұрын
K
@ibrahimkhalil8544
@ibrahimkhalil8544 5 жыл бұрын
ነፁየሥወድህ
@buzayaayalew9821
@buzayaayalew9821 8 жыл бұрын
ነፂ በጣም የሚመቸኝ ሰው
@yrgakiros1131
@yrgakiros1131 8 жыл бұрын
ere hulum lkekew
@tgkebed1699
@tgkebed1699 8 жыл бұрын
Swedak💝
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
💔💔
@helendeseyamiteyienate5733
@helendeseyamiteyienate5733 7 жыл бұрын
wwwwww net sante worekinki dese yilali qelideki micersha layii
@milanbai2728
@milanbai2728 8 жыл бұрын
ሳደንቅህህህ ነጺ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 5 ай бұрын
🎉🎉🎉😮😮
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 8 жыл бұрын
እረ ስይፍ በምእራፍ አራት ቁጠባ ነው የተማርከው በደንብ እንድንስቅ ሁሉንም ፦፦፦፦፦
@user-ti4pl4nf7g
@user-ti4pl4nf7g 5 жыл бұрын
Neti Swodh Lyu Sew
@user-rk4tm4nu3o
@user-rk4tm4nu3o 8 жыл бұрын
ክክክክክ ስወድህ እኮ ነፂዬ ሴፍሻ እረ ልቀቀው
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 5 жыл бұрын
ነፂየ ስወድህ
@mberhttamrtlovi8067
@mberhttamrtlovi8067 8 жыл бұрын
ማሮች ስወዳቹሁ
@mazamaza9936
@mazamaza9936 8 жыл бұрын
ሰይፉ ካልተሳድብክ አሰራም እንዴ እባክህ ሰው አታዋርድ
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 12 МЛН