ኮሜዲያን እሸቱ ሰቆጣ ገብቶ ድንቅ ልጆችን ሰራ !! - | Comedian Eshetu Melese | Donkey tube 2022 |

  Рет қаралды 848,341

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 000
@user-rq5oc1wu9d
@user-rq5oc1wu9d 2 жыл бұрын
እሸ አንተን የጸነሰች መሀጸን ምንኛ የታደለች ናት ቅን ልጅ ነህና ቀናውን መንገድ ይምራህ ጫት እያላመጠ የሀገርና የቤተሰብ ሸክም የሆኑ ወጣቶችን ልቦና ይስጥልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
እህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💚💛❤👈💕💕💕💘💘💘💘😭😭😭
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ተባረከ እግዚአብሔር ይባሮክህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ደሞ በጣም ቆንጆዎች ናቸው የዋሆች የእግዚአብሄር በጎች ናቸው
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚአሳዝኑት በተለይ ሕፃናትን የያዙ እናቶች አቅመ ደካሞች እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን የዘረኝነትን መርዝ ከሁላችንም ልብ አዉጣልን አቤቱ ንፁሕ ልብን ፍጠርልን አሜን
@ethiopianageryaslaemesheny134
@ethiopianageryaslaemesheny134 2 жыл бұрын
በእወነት አሜን አሜን አሜን
@amahatsion4358
@amahatsion4358 2 жыл бұрын
አሜን
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 2 жыл бұрын
Amen🙏
@user-ln8ti7rm3b
@user-ln8ti7rm3b 2 жыл бұрын
አሜን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
@@HaymiTube5335 እሽ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እንየ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ዘረኛ ኣይደለሁም ምክንያትም እንደዛ ኣልተማርኩም እናቴ ኢትዮጵያ ናት 🙏🙏🙏እባካችሁ ህዝቡ እያለቀ ነው😭😭😭ይቢቃን ጎጦኝነት የእግዚአብሔር ልጆች እኳ ነን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ኣፈር እኮ ነን ውድ ሃገራችን አለቀስች ሰላም ሰላም ሰላም ስለ ማርያም ብላቹ👈🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsadaeyasu4494
@tsadaeyasu4494 10 ай бұрын
አአአ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
በትህክል ሁላችንም የአዳምና የህይዋን ዘር ነን እነርሱ ደግሞ ብሄር የላቸዉም ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ከኛም ልብ ያጥፋልን አሁንስ አድነታችን ናፈቀኝ😢😢😢
@serketadese9928
@serketadese9928 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@solomonandualem5589
@solomonandualem5589 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የባርክሽ ሌላ ምንም አልል
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
ሸቱየ ሁሉ እኩል የሚያይ አስተዋ ሠዉ እግዚአብሔር ሲያድል እዴነዉ የኔ ወድም የሁሉን እድሜ ይስጥክ ከሸቱ ተማሩ ሠወችየ የተባረከች እናት እሸቱን ወለደች እድሜያቸዉን ያርዝማቸዉ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
@ananyadaniel1300
@ananyadaniel1300 2 жыл бұрын
እሼ እውነት በጣም ጀግና ሰው ነህ። መሪዎቻችን የረሷቸውን አንተ ለትነሽ ቀናትም ኑሯቸውን እዛው ሂደህ በማየትህ አከብርሀለሁ 👍👍👍
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
እሸቱ ትለያለህ እኮ ማርያምን 🙏🙏🙏
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
ሰላም 🇪🇹ሰላም 🇪🇹🇪🇹አሚንን ያረብ☝🕋❤⛪🇪🇹😘😘
@tadyosaya5259
@tadyosaya5259 2 жыл бұрын
@@askidesta4271 +
@yemihailud6197
@yemihailud6197 2 жыл бұрын
Thank you Eshetu I’m so grateful of you sharing this !? I would love to help please share details for me to send what I can … May God bless you more with your doings!!
@truworkbekele7259
@truworkbekele7259 2 жыл бұрын
@@madinamadina4406 ,ag
@rahelayele4116
@rahelayele4116 2 жыл бұрын
የነዚህን የእናቶችና የልጆች እንባ ይፍረድ ጌታ ሆይ በቃ በለን 🙏
@helenmolla6071
@helenmolla6071 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ሰላሙንና ፍቅሩን ስጠን ሀገራችንንም በምህረትህ አስባት!! በሆዳሞች ጦስ ስቃያችን አይብዛ አንተው ቅጣታቸውን ስጣቸው እሸ የእውነት ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶህ ይስጥህ!!!!!
@bettybekele1581
@bettybekele1581 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በማያዉቁት ነገር የመከራን እንጀራ ለሚበሉት ንፁሀን እንድንደርስ ፀጋን አብዛልን 😭😭😭😭
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 жыл бұрын
በህይወቴ የናፈቀኝ ነገር ቢናር አገሬ ገብቼ በየ ምስኪኖች ቤት እህየሄድኩ ሰወችን መርዳት ማየት እነሱ ጋር ማውራት አሼ አሏህ ይስጥህ ምርጥ ሰው
@ETconference1
@ETconference1 2 жыл бұрын
Leba on the side you support killer government on the side you want to help the poor, you don't make sense
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ እማ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Asawekege ena aberen enhed
@udayuday4858
@udayuday4858 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ማለት እኮ ከእድሜህ በላይ እውቅና ፈጣሪ ያደለህ እና ያልተወራልህ ያልተነገረልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍
@zabibaoufiye3922
@zabibaoufiye3922 2 жыл бұрын
Ameeeen yareb
@martiyitagesu3990
@martiyitagesu3990 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ የተባረክ ልጂ ቃላት አጣሁልህ
@karimasedetube3154
@karimasedetube3154 2 жыл бұрын
አትፀየፍ ሰው አክባሪ እሼየ እድሜየህ ይርዘም ከጤና ከሀብትጋር ይስጥህ ያረብ እዳተአይነቱው ይብዛልን
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
እሼ የኔ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከሀጥያት በስተቀር የልብህን መሻት በሙሉ ዩፈፅምልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍፍ ያርግህ እግዚአብሔር ያክበርህ እሸዬ ❤👏 ለሀገራችን ሰላምን ያዉርድልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲😔
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 2 жыл бұрын
ያየሁት ነገር ከቃል በላይ ነዉ ሰዉ መሆንን ያስጠላል ጌታ ለመሪዎቻችን ልቦና ለወገኖቻችን ደሞ ሰላምን እና እረፍት እንዲሁም መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከቃል በላይ ነዉ😭😭😭
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ፈጣሪ የጠብህ ወድማችን እሸቱ በዚው ቀጥል እዳይርባቸው ይሂን ያየ መችም ዝም አይልም ሁሉም ትልቅ ትንሽ ሳንል እንረዳዳ እራብ ከባድ ነው
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድግልን እግዚአብሔር
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d Жыл бұрын
እባይፈሰሰወላሂ
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 2 жыл бұрын
እንዴት ልተኛ ልቤ ተሰብሮል 😭😭😭😭 እኔን ይራበኝ እኔ ልከራትት ሰላም እርቅ ይውረድ ትርፉ ይሄ ነው የጦርነት 😥😥🤲🤲🤲ሰላም ስጠን
@kedirhasen9679
@kedirhasen9679 2 жыл бұрын
በጣም ከመጠን በላይ ነው ልብ የሚሰበረው
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
ኣዎ እርቅ ነው ምንፈልገውዐበመንግስቶች ምክንያት ለምን እናቶቻችን ይንገላቱብን ድሮ ኮ እናምር ነበር ወደ ኣማራ ስንሄድ ኮ በፍቅር ነው ሚቀበሉን ዘፈናችን ልብሳችን እያዩ ደስ ይላቸው ነበር ቋንቋን ኣስለምዱን ይላሉ እኛጋም ሲመጡ ሌላ ቋንቋ መስማታችን ብርቅ ሁኖብና ኣማረኛ መሆኑ ሳናውቅ ግን ደስ ይለናል ዘፈኑ ባንሰማውም ግን በመብሬ ዘፈን እየጨፈርን እናድር ነበር ኮ ኣሁን ግን የተኛው ቦታ ነው የተሳሳተነው ህለናችን መቼ እንደሳትን ኣላውቅም ቋንቋ እፈመግባብያ እንኳን ተጠላ እናት ና ሴት በችግሩ ተጠበሱ እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችን ቢመልስልን ምን ኣላደረክልኝ እላለው ሰላም ከምንም በላይ ያስፈልጋል
@user-bo7sn7os9g
@user-bo7sn7os9g 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አጀትይበላሉ አየአለመታደል
@kedirhasen9679
@kedirhasen9679 2 жыл бұрын
@@user-bo7sn7os9g ምን የድርግ ብለሸ ነው የህ ሁሉ እወንበር ላይ ቁጭ በለው የፓለቲካ ቁማር የሚጫወተው የባለሠልጣና አይደል መንስኤው ሁሉም በራሱ ካልደረሰ መቸም ለሰው ለድሀው ህዝቡ አያሰቡመ
@temesgenamlak4301
@temesgenamlak4301 2 жыл бұрын
ብሃቂ ኪናት እዚ'ዩ ትርፉ
@girmayeteshome6289
@girmayeteshome6289 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ሆይ ስለነዚህ ምስኪን ህፃናት፣ ስለነዚህ እናቶች ጭንቀት እና የሚፈስ እምባ ብለክ በቃችሁ በለን በምህረትህ ጎብኘን ልብ ያላቸው አዛኝ መሪዎችን ላክልን የሚያባሉን ጠላቶቻችንን አስታግስልን!
@tdf97
@tdf97 Жыл бұрын
እሸቱየይ በጣም እናመሰግናሃለን አደዬ እማዬ ዓይኒ ለዓይኒ የራአየና ለነትስ ኤሄ አይገባትም ነበር ኮ ሓድነትና ይመልሰልና እግዚአብሔር አምላክ
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 2 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ሆነው ፈገግታቸው ደስ ሲል የእግዚአብሔር አብሮነት አላቸው ደሞ ይህ ቀን አልፎ እናየዋለን
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያሳዝናል አልቅሼ ሞትኩ
@mizanfitwi1212
@mizanfitwi1212 2 жыл бұрын
Dha hulem selam ynafkal destenga new balew eyamesegene fetariwn ayresam
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ እመልሳለሁ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 2 жыл бұрын
💙🙏
@AYlove2487
@AYlove2487 2 жыл бұрын
ደጉ ወገኔ ይሄ ለእናንተ አይገባችሁም ነበር 🥺🥺🥺🥺 እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሟን መልስልን🙏🙏🙏
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@AYlove2487
@AYlove2487 2 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ አንችም አድርጊ በታማኝነት 🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Amen amen
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ob5et4ey6m
@user-ob5et4ey6m 2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 ש
@user-jk8xu6pl2v
@user-jk8xu6pl2v Жыл бұрын
ኣምላክ ኣበይ ሰላም ኣውርደልና ፈጣሪ ኣቦይ 😭😭😭😭
@samientertainment6525
@samientertainment6525 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የእናት ጡቷ ደርቆ የልጅ ነብስ ተማሮ አባት ከፊቱ ጀግንነቱ ጠፍቶ በተስፋ መቁረጥ ተተክቶ ወይኔ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
እሸትየ አተኮ የማትኮራ የማትፈራ ምርጥ ሙህር ነህ መማር እዳተ ነው ካልሆነ ይቅር ከቆሸሸ ልቦና የቆሸሸ ሰውነት ይሻላል ወድሜ እድሜህን ያርዝመው ወልደህ ስመህ የማይህ ያርገኝ እሸትየ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ደጉ ወገኔ በጣም ያሳዝናል 🥺🥺
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 Жыл бұрын
አሼ እኔ መቸም ቃላት የለኝም እኔና ቤተሰቤ ከጎንህ ነን አንተን የወለዱ እናት የተባረኩና የተመረቁ ናቸው ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@medilove3189
@medilove3189 2 жыл бұрын
አንተ እንደ ጎበኘሐቸዉ እግዚብሄር ይጎብኛቸዉ አሜን ፫ እግዚብሄር ሰላም ያምጣልን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሁኖ መገኘት ነው‼️ እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኝም ምልካም ሰው ነህ ኑርልን::
@yalemalexander
@yalemalexander 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንደ ባለጠግነትህ እንደምህረትህ እንደቸርነትህ ህዝባችንን አድንልን 💔💔💔😭😭😭😭
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ በቃ በለን ምንም የማያዉቁት ንፁሀን ተሰቃዩብን😭😭😭😭
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች ከነ እንባቹ ፣ከነ ንፍጣችሁ ውብ ናችሁ ልጆችዬ እግዚአብሔር ይህን አስከፊ ኪዜ ቀኑን ለእናንተ ሲል ያሳጥረው በተወለዳችሁበት ቄዬ ተመልሳችሁ ከላሞቻችሁ ትኩሱን ወተት ለመጠጣትና ፣በቄያችሁ ቧርቋችሁ ለማደግ ያብቃች ሁ ።እወዳችኋለሁ ያገሬ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
እያስለቀሰ የሚያስቅ እያዝናና የሚረዳ በሂወት አንተን አየሁ ፣እመብርሃን ለነዚህ እናቶች ድረሺላቸው እኛ ብንደርስ የልብ አንሞላም
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
Amen
@rozadubaii2446
@rozadubaii2446 2 жыл бұрын
Uuuufffiii 😭😭😭😭😭😭ere yamal Fetar yediresilachuuu🙏🙏🙏🙏
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-cd7fy1sy4u
@user-cd7fy1sy4u 2 жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ሳየው ህመሜ ጨመረ። የዳዊት አምላክ ህጻናቶችን ተመልከት ህዝብህን አድን።
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 10 ай бұрын
እሸ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@user-cn5nt1xy9r
@user-cn5nt1xy9r 4 ай бұрын
mashealah አላህ ጤና ይስጥህ ብሮ ❤❤❤🙏🙏🙏
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or 2 жыл бұрын
እናንተ ሆዳም የኢትዮጲያ ፖለቲከኞች የነዚህ ምስኪን ህዝቦች አምላክ ይፍረድባችሁ😭😭😭😭
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@danaytbrhane6353
@danaytbrhane6353 2 жыл бұрын
hodam😂😂😂😂
@minisalastking499
@minisalastking499 2 жыл бұрын
አሜን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
@@danaytbrhane6353 ወገኖችሽ ትግሬወች ተርበዉ በደ አማራ ክልል እየተሰደዱ አንች ትስቂያለሽ
@pomihoney1258
@pomihoney1258 2 жыл бұрын
I’m literally crying 😭…. ቦለቲከኞች እንደው የነዚ ህፃናቶች እና እናቶች እንባ ይፍረድባቹ ... እሼ ፀጋውን ያብዛልክ
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 жыл бұрын
Politicians don't care. I also blame the enablers of those politicians blindly supporting them.
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክህ በጥቂት ቀን የወገኖቻችንን ነባራዊ ሁኔታ አሳወከን።
@user-hc1sd4fx8e
@user-hc1sd4fx8e 2 жыл бұрын
These video was break my Heart I can't Stop crying . Look the Mother Face there no Hope @ all. Where is USAID and Ethiopian Gov. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Commodian Eshetu, Tnx ! you are real human being🙏🙏
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
ልጆች የዛሬ ፍሬዎች የነገ አበባዎች ፈጣሪ ያሳድጋቹ።
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@feventube288
@feventube288 2 жыл бұрын
@@HaymiTube5335 እንዛመድ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመሳለሁ ኮሜት አስቀምጡ
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሽቱ አንተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ 💚💛❤ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ 🙏 ወይኔ ወገኖቸ 😥😥 ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ፓለቲከኞች ና ባለ ስልጣናት ናቸው እግዚአብሔር ፍርድን ይስጣችሁ 😥😥በኢትዮጵያ ምድር ግፍ ሞልቶ ፈስስ 😥😥😥😥😥
@yetmworkgashaw4746
@yetmworkgashaw4746 2 жыл бұрын
እሼ ምንኛ መታደል ነው እግዚያብሄር የአንተን አይነት ሰው ያብዛልን ቃል የለኝም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍😍
@abrhemmengistu6653
@abrhemmengistu6653 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ነህ. ወገኖቼ እግዘአብሔር ይመልከታችሁ እንዴት ልብ የሚያደማ ነገር ነው አዛውንት ህጻናት በሀገራቸው ላይ እንዲህ ሆነው ማየት.
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ዕድሜህ ይባረክ።
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@selamtube50
@selamtube50 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ። ያየሁት ነገር ለኔ በጣም ብዙ ነገር አስተማረኝ😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔። በዛውም በ 20 አመታቸው በሱስ የተጠመዱትን ወንድሞቻችንን አንቃልን።
@abigale2543
@abigale2543 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ያንቃልን ወገኔ 😭😭😭😭
@betitesfaye2620
@betitesfaye2620 Жыл бұрын
አሼ ማርያምን አተ ልዩ ሠው ነህ አተን የወለደች እናት ምን አይነት የተባረከች ናት የሠውን ስቃይ ዝቅ ብለህ ያየህ ብቻ ፈጣሪ የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ ማርያምን ልዩ ሠው ነህ ጌታ ሆይ እባክህ የወገኖቻችንን ስቃይ ተመልክተህ ሠላምን አድለን
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
እሸቱ ተባረክ በእውነት የተባረክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተባረክ ሌሎችም ከእሸቱ ተማሩ ወገኖቻችን መሐል ሔዱ እባካችሁ በሩቅ አታውሩ ወገናችሁ ገን ሒዱዱ ለነሱ ሞራል ነውው 🙏🙏🙏
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !!እሼ መልካም ሰዉ ህፃኑ አዋቂዉ ጋ የመግባባት ችሎታህ የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ይመችህ
@getanehwoldetsadik1270
@getanehwoldetsadik1270 2 жыл бұрын
ሰዉ እንደሰው ማሰብ አቅቶት ለሰዉ ልጅ ጠላት ይሁን እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን።
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
እዚህ ላይክ የምታደርጉኝ ምነዉ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ ብታደርጉኝ ስወዳችሁ
@zineshzinesh2726
@zineshzinesh2726 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባለስልጣናት አንዲህ ይህን ምስኪን ህዝብ ጉስቆል ዳደርጋችሁት አምላክ ይፈረዳችሁ አናንተ ሆዳሞች😭😭😭😭😭😢
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
እሸቱ ሁሌም ተመልካችክ ነኝ ግን ኮመንት አላደርግም ዛሬ ግን አልቻልኩም ሚስኪን ወገኖቼን ሳይ እኔ ልጆቼ የተወለዱት ውጪ ነው ግን ልጆቼ ሁሉን ነገር አይተው መማር ስላለባቸው ዛሬም እሄንን ከፍቼ ሳይ ትንሿ ጠጋ አለችና ሚስኪኖች አለች ከዛ እናቴ እኔ ሳድግ ሚስኪኖችን መርዳት ነው ምፈልገው ልብሶቼን መስጠት እፈልጋለሁ ምግብም መስጠት እፈልጋለው አለች ልጄ ተባረኬልኝ አልኳት እሼ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይባርክክ እሄንን ሁሉ ነገር ስላደረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@gashawtadesse7452
@gashawtadesse7452 2 жыл бұрын
ኧረ እሸቱየ ዕድሜህ ያርዝመው።እውነት ልቤ ነው የደማው። የትግራይ እናቶችንስ ማን ማን ባሳዬን!? ያማል ......! ውይ --እመብርሃን ምህረቱን ለምኝልን!
@user-vw4fu4sc8p
@user-vw4fu4sc8p 2 жыл бұрын
ወላሂ በጌታዬ ይሁንብኝ በርግጥም አንተን ፀንሳ የወለደችክ እናት ክብር ይገባታል እሼ ምን ልበል ቃል የለኝም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ክበርልኝ 🙏 ያ አላህ ለወገኖቻችን አንተው ድረስላቸው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲
@zeinabamuhamed5036
@zeinabamuhamed5036 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እስኪ ዝም ልበል ዉስጤን አመመዉ
@zeinabamuhamed5036
@zeinabamuhamed5036 2 жыл бұрын
እሼ አተኮ ልዩ ነህ ወላሂ
@getnetmolla895
@getnetmolla895 2 жыл бұрын
ምን እላለው ከማልቀስ በቀርእሱ እንባችንን ያብስልን
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ነው የምናሳዝነው በአለም ላይ እንደኛ የስቃይ ኑሮ የሚኖር የለም ፈጣሪ ለሕዝቦች የሚጨነቅ መሪ ይስጠን
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
በጣም😢
@samuelabraham7555
@samuelabraham7555 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ፡ እዞም ህዝቢ ብጣዕሚ ሕማቅ ረኺቦም ። ኣነ ግን ኣይከኣልኩን ውሽጠይ ሕማቅ ተሰሚዑኒ ድንጋጸ መሊኡ ውሽጠይ ጎሮረይ ጸሚኤ እግዚኣብሄር ግን ብግብርና ይቅረ ይበለልና ። ብርግጽ ግን ሕሩያት ኮይኖም ሓያላት ናይ ሰላምን ፍቅርን ከምዝኾኑ ኣይጠራጠርን እየ ። ክብርን ምስጋናን ንእግዚኣብሄር ይኹን ኣሜን።
@beletchshamebo5126
@beletchshamebo5126 2 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይድረስላቸው እሺቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልም
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
እሼ የረገጥከዉ ምድር ሁሉ ይባረክ 🙏🥰እነዚህን ሰዎች እግዚአብሄር ይመልከታቸው 🙏🥰
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት፣በተለያዩ አስደንጋጭ ዜናዎች የህዝብ ጆሮ ከምዶነቅር እንደዝህ አይነት አዝናኝ ዝግጅቶች ጥሩ ናቸው፣ ቀጥልበት እንላለን ፣ገበያዎች ነን 🙏🙏
@user-pg5ds4qc7z
@user-pg5ds4qc7z 2 жыл бұрын
እናንተም ጎብኛቸው ሄዳቹ
@kenubaweke3961
@kenubaweke3961 2 жыл бұрын
እሸ በጣም እናመሰግናለን። በቦታው ያለውን አሁናዊ ሁኔታ ስላሳየኸን። ማንም ሚዲያ ያልደፈረውን..........
@dehabsolomon3617
@dehabsolomon3617 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ደግ ሰውነህ እግዝአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ድንግል ማርያም በምትሄድበት ካንተ ጋ ትሁን
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 2 жыл бұрын
እንደመሸ አይቀርም። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይጠብቅ😭😭😭
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠበ እንሁን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሪኝ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🕺🏾
@mesereteshetu7698
@mesereteshetu7698 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ የምትሠጠው አትጣ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 жыл бұрын
የዘመኑ ተወዳጅ ሰው ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው የድሆች ወዳጅ ቆርኖሊዮስ ነህ ሐሥ 10:1-4
@destadesta4177
@destadesta4177 Жыл бұрын
አይ ናት መከራሽ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አይች አላውቀውም ከተፈጠራክ ሰው ሁኛ መፈጠራን ጠልውት ፈጣሪ እባክህ የሰውችን ልብ አራራላችው 😢😢😢እሺ ተባረኩ
@zinashtuji2935
@zinashtuji2935 2 жыл бұрын
አባት ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው እንዳልክ ጌታ ሆይ እባክህ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ይቅር በለን ሰላሙን አውርድልን አሜን አሜን አሜን
@topevent3
@topevent3 2 жыл бұрын
ለነዚ ልጆች ስትል እግዚያብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛💔 መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን💔
@genetbirku2057
@genetbirku2057 2 жыл бұрын
wow eshu the grate....i apriciate
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
መንግሥት ይየኝ ትበል የኔ እናት መንግሥትማ ተወዳን የምንኖርዉን አደቃቆን እንዲህ አሥጦን መዉጣት ሥራዉ እድሜ ለወያኔ ለአብይ ፍርድ ይፍርድእግዝአብሔር
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
እንዲህ ሕዝብ በስቃይ ግዜውን እየገፋ ቢሮውን ሲያሰማምርና ግዜውን በድግስ ሲያጠፋ የሚውል መንግስት፣ መሪና ባለስልጣን በዚህ ዘመን ከማየት በላይ ምን የሚያናድድ ነገር ኣለ‼️
@melkamsewabebe9420
@melkamsewabebe9420 2 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 😭 😢 እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏🙏ወንድሜ እሸቱ ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ተባረክልኝ ወንድሜ ውለታህን ብድርትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ🙏
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 6 ай бұрын
የአገረ ሰላም ትናፍቅ ያለሸ 💚💛❤
@simegntesfaw5357
@simegntesfaw5357 2 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሽቱ አንተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድን ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሄር ወደ ነበሩበት ሰላም ይመልሳቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!!
@meklitmuktar7311
@meklitmuktar7311 2 жыл бұрын
እኔ ከተማ ሆኜ በቀን 4 ግዜ በልቼ የሞቀ አልጋዬ ላይ ሆኜ እግዚአብሔርን አማርራለሁ እንዚ ምስኪኖችስ😭😭 እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እሼ እግዚአብሔር አለሁ ይበላቸው ሰውማ አላይ ብላል
@muluashagre1508
@muluashagre1508 2 жыл бұрын
Medehaneyalem ante hunachew ebakeh....😭😭😞😞😍😍😍
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል, ባሏን እና ልጇን በአንድ ቀን ያጣችው እናት "ጦርነቱ ቢቀር ደህና ቀን ቢመጣ እወዳለሁ የቀሩትን ልጆቼን ባሳድግ.… ደሞ እንግዲህ ገና አለ ማለት ነው?" አለች ስጋት ይዟት የኔ እናት የሚሰማ ያለ መስሏት💔😭
@user-jt4sm9qp1n
@user-jt4sm9qp1n 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን ልበል💔💔💔💔 እማየ እግዚኣብሄር ፅናቱ ይሰጥሽ😭😭😭😭 💔💔💔ኣምላኬ ሰላምህ ሰጠን
@seblelemma5093
@seblelemma5093 2 жыл бұрын
So so sad about her i couldn't control my tears,,,,,,,,
@hasna5336
@hasna5336 Жыл бұрын
ውይ የኔም ትኩረት የሷ አንጋገር አመመኝ እፍፍፍ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ልቤን ነካችኝ ወላሂ እተን ኮሜቴን እባየ እየጋረደኝ ነው የፃፍኳት
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Жыл бұрын
ሲሱቁ ደስ ይለኛል በፈጣሪ 😭😭😭
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
የባለስጣን እናት ልጅ ሚስት እህት ወንድም ዝንጥ ብለው እየኖሩ የኛ ቤተሰብ በደዜህ አይነት ንሮ አሎ በእውነት ያማን ሰላሙን መክስልን እባክህ የድግል ልጅ ለነዚህ ህፃናር ስትል
@kalkidankal3788
@kalkidankal3788 2 жыл бұрын
እንደው ሰው እንሁን የዛሬዋ ኪዳነምህረት አለው ትበላቹ ጥላቻን ከሁላችንም ልብ ውስጥ ነቅላ ታውጣልን አቤት ህዝቤ 😭😭😭 ምንም ማያውቀው ደጉ ህዝብ በራብ አለቀ 😭 ኪድዬ በምህረትሽ ዳብሻቸው በረከትሽን ላኪላቸው ሰላም ለሁላችን 🤲🤲🤲🤲ውስጤ በጣም ነው የዘነው 😭እሼ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
አሹየ አንተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አላህ አገራችንንን ሰላሟን መልስልን ያረብ እስረኞችንም ላገራ አብቃቸው አንተ እዘንላቸው ያረህማን ያከሪም ያውዱድ ያከሪም ያጀባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamnikulu-ol1ul
@selamnikulu-ol1ul 2 жыл бұрын
BRAVO ! 100% እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ!!!
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Жыл бұрын
ትለያለህ እኮ ተባረክ እሸ መሌ አይዟችሁ ወገኖቸ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሰላምችሁ ይብዛ የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ❤ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ሚኮራ👍👍
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
ወይኔ እናቶች ወገኖቼ ያማል ልብን ይሰብራል😭😭እሸዬ ፈጣሪ በክንፈ እረድኤቱ ይጠብቅህ
@temesgengeremew2236
@temesgengeremew2236 2 жыл бұрын
Eshe God Bless you. You are one of our hero to be recognized in the history of Ethiopia. Thank you for influencing.
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
እሸቱዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእዉነት በጣም ያሳዝናሉ እነሱንም እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ይጠብቃቸዉ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን አሜን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@berhanegebretnsae
@berhanegebretnsae 2 жыл бұрын
🇪🇷 በጣም መወድክ ማከብርክ ስላ ምትሰራውአን ሰራ መታቀርበው ነገር ሰላ ሀጻናት ሰላፍቅር ሰለ ኣንደናት መተሳሰብ መረዳዳት መትገርም ደንቅ ኢትዮፐያዊ ነክ እንዳንተ ኣይነት ሰው ቢበዛ አጸልያለኡ ።(amharic ) ከተሳሳትኩ ገን ይቅርታ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አረ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን ❤️
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በጣም በትክክል ነዉ የገለፅከዉ
@mimiyimer1025
@mimiyimer1025 2 жыл бұрын
ኧረ ትክ ክል ነህ ዋናው ጥሩ ቃል ማውጣትህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@bitsetsamsonmarkaria8181
@bitsetsamsonmarkaria8181 Жыл бұрын
Tekekel eha🥰
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሞ ይመለስልን ሁላችንም እጃችን እንዘርጋላችው ወገኖቻችን እንዲ ሁነው ማየት ያማል 😥
@adanegelaw7147
@adanegelaw7147 2 жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ከህፃናት ጋር ስትቀልድና ስትጫወት ሳይህ ቁምነገር ያለህ አይመስለኝም ነበር በእውነት ንፁህ ኢት/ያዊ ጀግና ነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህና ሀሳብህ ሁሉ ይሳካልህ በጣም አዝኛለሁ ውስጤ ተረብሿል እነሱንም ፈጣሪ ይርዳቸው
@workineshasres2012
@workineshasres2012 5 ай бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይባርክሽ ሰላም ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ምህረት ይስጥሽ እሼም ተባረክ
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 жыл бұрын
ወይኔ ወገኔ እፍፍፍ😭😭😭 ኧረ በቃቹ በለን ፈጣሪ ሆይ 🙏😓
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እሼ ሄዶ መዋጋት ብቻ ጀግና አያስብልም ጀግና ብየሀለሁ የኔ ደግ የኔ የዋህ እድሜ ከጤና ይስጥህ መድሀኒአለም
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 Жыл бұрын
አይ እሼ እድሜህን ያርዝመው ከሁሉ ጋር ተመሳስሐህ ተባረክ የእድሜ ባለፀጋ ሁን አንደምድር አሸዋተዠቆ የማያልቅ ሀብት ይስጥህ
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 2 жыл бұрын
እሽ አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቅህ እነኚህ ማንም መንግስትም ነገሬ ያላላቸው አንጀት የሚበሉ ሚስኪች እንደአስታወስካቸው አላህ በመልካም ነገር ያስታውስህ❤❤❤❤ተባረክ
@earmiasdamtew1661
@earmiasdamtew1661 2 жыл бұрын
ለዚህ ደግ ህዝብ ይሄ አይገባውም እኮ አገራችንን እግዚአብሔር ያስብልን ስለህጻናቱ ሲል 😭😭😭
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 2 жыл бұрын
ወይኔ ህዝቤ እኔ ኣፈር ልብላላቹ💔💔💔💔💔እሼ ደሞ እግዚአብሄር ማኣረግ ያልብስህ እና እሽየ በምን እናግዝ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
ትግራይ ትስዕር እያላችሁ ከምትከባለሉ ለህዝባቹ እራሩለት ድፅም ሁኑት እስኪ😭
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q 2 жыл бұрын
@@amethiopian2360 አሜሪካ ያሉት እኮ ናቸዉ የሚሻፍዱት
@birtukantadele8085
@birtukantadele8085 2 жыл бұрын
አግዟቼዉ የአማራ ህዝብ እንዳያግዟቹሁም እርቃኑን አሰቀርታቹሁት ነዉ የሄዳቹሁት
@user-cx8lg3zp7w
@user-cx8lg3zp7w 2 жыл бұрын
Ane gn nay tigray adetat ayreakun kabey amtsianau eye amargna zewuga tewsaken wa
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
@@user-cx8lg3zp7w አይትጋገዬ ምስ ክልል 3ደንበር ስለዝኮነ ኩሉ ይፍትን ዩ
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Eshtuye wendmachin beretalin fetari yebarkh
@hiwinani7865
@hiwinani7865 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ምን አይነት ሰው ነህ ብየ ልበልሀ የማቶሳላህን እድሜ ይስጠጥህ እሼ
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 2 жыл бұрын
አቤቱ የህፃናቱን ስቃይ አይተህ ምህረትን ላክልን በቃ በለን 😢😢😢😢እሸቱ መልካም ሰው ተባረክ
@ayshaayshaayshaaysha374
@ayshaayshaayshaaysha374 2 жыл бұрын
በተቻለን መጠን እንርዳ ወገኖቼ የተራበን ማብላት የተቸገረን እደመርዳት ደስ የሚል ነገር የለም ይች አለም ቀሪ ናት
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
እንደው 3 ቀን በተከታታይ አየሁት አነባሁ አለቀስኩ ውይ ሰው መሆኔን ጠላሁ ቸሩ እግዚአብሔር እባክህ ተለመነን ይቅር በለን😭😭 አይ እናት ፖለቲከኞች ግን እውነት ህሊና አላችሁ ወይ??? የትግራይ አደይስ እንዴት ይሆንን ያለው እማማዬ😭😭. እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ! ባልተመቸ ቀን፣ ሰው በጠፋበት፤ ሰው ሆኖ መገኘት መታደል ነው።
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ትልቅ ሰው ነህ የገጠር ሠው ትግራይም አማራም ኤርትረም ኦሮምሞ በማንኛውም አካባቢ የሉ የእግዛብሔር ፍራቻ የላቸው ናቸው ስለነሱ ብሎ ፈጣሪ ሠላሙን የውርድልን!
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ሁል ግዜ የችግሩን ገፈት የሚቀምሰው የገጠሩ ሰው ነው እግዚአብሔር በቃቹሁ ይበለን እንደ ቸርነቱ ይዘንልን
@zewdituguangulie3299
@zewdituguangulie3299 2 жыл бұрын
ufffff er alchalkum
@kibrommuuz1438
@kibrommuuz1438 2 жыл бұрын
ለባም ሰብ
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
እረ ወይናችን ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድን ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሄር ወደ ነበሩበት ሰላም ይመልሳቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!! እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
ewnwt new hagerachnen selam yadrglen
@tsegayewuletaw6510
@tsegayewuletaw6510 Жыл бұрын
ምስጋና አሜን በል እሸ የምገልፅበት ቃል ምስጋና ቢጠፋኝ፣ ስንኝ ልሞነጪር ይሄው አነሳሳኝ። የእናታችን ፍዳ በቅጡ ተረድቶህ፣ ሌት ቀን ሳትተኛ እንደዚህ ተጨቀህ ፣ የወገንክን ብሶት በአካል ተጋርተህ፣ ሁሉን ማድረግ ባትችል በአምላክ ቃል አፅናንተህ፣ የሁሉንም ብሶት ለወገን አጋርተህ ፣ አንተ አንድ አይደለህም መቶ እሸቶች ነህ፣ ከሊቅ እስከ አደይ እስከ ማሙሺ ሚጣ መሆን የተቸረህ ምርጥ የህዝብ ልጅ ነህ፣ ባተ ብቻ ድካም ውድ አገራችንን አምላክ በቃት ብሉ። ብሩህ ራእይህን በቅርቡ ያሳይህ ሁሉንም አቃሎ። አሉ ሺ እሸቶች በአገራቸው ስቃይ የሚገበገቡ ፣ ሁነት ወስኗቸው እንዳንተ ባይታዮ፣ በኢትዮጵያዊ ፀጋ በዝተው የተቸሩ፣ ለወገን ደራሾች በሚችሉት ሁሉ፣ ስለዚህ በርታልን ሰምተው ዝም አይሉም ፣ ዉድ ኢትዮጵያውያን የትም ቦታ ያሉ ይህ መከራ እስከሚያልፍ ያለውን አካፍለው ፣ አገርና ህዝብን ትናት እንዳሳዮት ዛሬም ሳይሰስቱ ጨለማው እስኪገፍ ፀንተው ይቆማሉ። የእናት የአባ ቶችን የህፃናትን ብሶት እንዲህ ያካፈልከን፣ የነገ ተስፍወችን ዘወትር በማቅረብ ተስፋ የጫርክብን አምላክ ይባርክልን ጨለማው ተገፎ ብርሀን ይሁንልን ውድ የሰው ልጅ ህይወት በሰይጣን ተቀጪቶ፣ የአገር ሀብት በሙሉ ይህን ያህል ወድሞ፣ ይገርማል አርምሞው ከጠላትሞ ገዝፎ፣ የእናቱን ውድቀት ሁሉም ሰው ቢረዳ፣ ባልከፋ ነበረ የህዝብ ሰቆቃ ያገራችን ፍዳ። ተስፋህ ተስፋችን መልካም ራእይህ ራእያችን በሆነው ዉድ ኢትዮጵያውያን ስም ሁሉ ምስጋናየ ይድረስህ የድንግል ማርያም ምልጃ የልጇ የምድህንአለም እየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በዘመኑ ዉጥቅጥ ሁነት ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ይድረስልን። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን፣ ጠላቶቿን ሁሉ ይገስፅልን። አሜን!!!!!!!
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
💚💛❤Ato...Eshetu betam Teru neger new eyaderek yalehew. Egzabehair yemewedewen sera eyeserahnew. . hulum tawake sewoch endezeh melekam neger le hezbachew beyaderegu dehenet yetefa neber bereta ayezoh Egzabehair edemena tenayeseteh yeja ethiopian huneta betam yasazenal . Fitre yeker yebelen 💚💛❤🙏🏾👍🏾🙏🏾
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 7 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ዜማ ተሸለመች !!! |  ክፍል ሁለት!!! | Comedian Eshetu 2022 |
27:30
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 309 М.
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 31 МЛН
Do you love helping homeless ? #homeless #youtubeshorts #comedy
0:55
Mr 99cm Kindness
Рет қаралды 17 МЛН