"ኮልፌ እና ትዝታዎቿ" ትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 4

  Рет қаралды 40,927

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@larminiermaretammolla7528
@larminiermaretammolla7528 3 жыл бұрын
ዉይ ሰፈር ተወልጂ ያደኩበት የምወደው ሰፈር ዛሬም ይናፍቅኛል የኮልፌ ልጆች ሰርተን የምድር እንጂ ዘር ሃይማኖት የለንም። አጠና ተራ ኮልፊ ትምህርትቤቴ አመሰግናለው ስለ ሰፈር ስለተነገረ
@s.m.aentertainment2328
@s.m.aentertainment2328 3 жыл бұрын
ኮልፌ የልጅነት ሰፈሬ ሁሌም ሚናፍቀኝ እዉቀቴ ወገኔ ትምህርት ቤቴ በጣም ይናፍቀኛል እፎይታ ብቻ ብዙ ጣፋጭ ልጅነቴን ያስታዉሰኛል ዮኒዬ እኖድሀለን 😘😘😍😍
@mtki4867
@mtki4867 3 жыл бұрын
ኮልፌ በጣም እምወደው ሰፈሬ ጥሩ ትዝታ እናመሰግናለን ።
@daveking9342
@daveking9342 3 жыл бұрын
የኮልፌ ዋና ዋና መገለጫዎቹ የት አሉ? 1ኛ - ፈጥኖ ደራሽ (ፖሊስ ካምፕ) ኔልሰን ማንዴላን ጨምሮ ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ስልጠና የወሰዱበት ተቋም:: 2ኛ - ከመርካቶ ቀጥላ በአዲስ አበባ ውስጥ 2ኛዋ የንግድ መናህሪያ መሆኑዋ 3ኛ - ጫረታ ( ሰልባጅ ንግድ) 4ኛ - የነዋሪው የስፖርት ባህል በተለይ ደግሞ በቦክስና ማርሻል አርት:: በአጠቃላይ በዚህ ዝግጅት ላይ የቀረበው የኮልፌ አጠና ተራ ታሪክ ብቻ ነው ኮልፌ ግን በጣም ሰፊና ትልቅ ከተማ ነው::
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ አባቶች ሲያወጉ ማየት ደስ ይለኛል። እግራቸው ስር ቁጭ ብዬ ማዳመጥ ከናፈቀኝ ነገር አንዱ። ዘፈኑ እራሱ ከቀረበው ስራ የተስማማ።እናመሰግናለን።🙏
@antenehkifle9925
@antenehkifle9925 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ የዘገየና ያልተሟላ ኮልፌማ እቺ ብቻ አይደለችም በ30ደቂቃ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ኮልፌን ያለ ልኳንዳ ኮልፌን ያለ ፈጥኖደራሽ ኮልፌን ያለ መላጣ ሜዳ ኮልፌን ያለ ኪቢአድ ኮልፌን ያለ ጨረታ በከተማዋ ብቸኛው የሙስሊም መቃብርም እኮ ያለው ኮልፌ ነው የመሚገኘው ተወዳጁ ጋዜጠኛ ኮልፌን ለመስራት ስትመጣ የነበረህ ዝግጅት እምብዛምነበር ወደፊት ሙሉዋን ኮልፌ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋልን
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
በትክክል
@tibealem2918
@tibealem2918 3 жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም የማከብርህ ትሁት ኢትዮጵያዊነትን ማንነት የተላበስክ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ፕሮግራሞችን በናፍቆት እየጠበኩ እከታተላለሁ ሸገርን የበለጠ እስከ ታሪክ እንዳውቃት ሆኛለሁ ኮልፌ ስትከሰት ደስ አለኝ ትድያ ምነዋ ፈጥኖ ደራሽን በካሜራህ ሳትዳስስልን ጠብቄ ነበር በድጋሚ እንደምትከሰት ተስፍ አለኝ እናመስግናለን ቸር እንሰንብት።
@yilikalwondimu1105
@yilikalwondimu1105 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የቅድመ አያቶቼን የፊታውራሪ ኃይለማርያም ብሩን ሰፈርና ታሪክ ስላቀረብክልን የወይዘሮ አልማዝ ኃይለማርያም የልጅ ልጅ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@antenehederesse8207
@antenehederesse8207 3 жыл бұрын
ይገርማል በአካል ባላውቃችሁም ዘመድ ነን(የደረሰ ኃይለማርያም ልጅ) ከሐረር
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
@@antenehederesse8207 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
@@antenehederesse8207 የክብርት ወይዘሮ ዘነበች ብሩ የልጅ ልጅ ነኝ ዘመዶቼ ተባረኩልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰
@antenehederesse8207
@antenehederesse8207 3 жыл бұрын
@@esteagebreab4313 አመሰግናለሁ ገኒ ደግሞም ስምሽ የእህቴም ነው ።
@zawdezz3681
@zawdezz3681 3 жыл бұрын
ኮልፌ ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩብሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ትዝትችንን በኢቢየስ ከልብ እናመሰግናለን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ዬናስና ትዝታው የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኔኛ የኢቢኤስ ድምቀት ነህ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኮልፌ ልጆች የሰፈሬ ልጆች ወይ ትዝታ ይቀሰቅሳል ,ጳውሎስ ቤተክርሲያን, የቅዳሜና የእሮብ ገበያ እረ ሰንቱ ኮፕሬሲቭ ት/ቤት፡ፈጥኖ ደራሽ, የፖሊስ ኦኬስትራ እረ ስእንቱ ፡ትዝታ ቀስቃሽ እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን🙏💗👍🏼👍🏼
@naomi56
@naomi56 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😭😭 እነ እትዬ ኩሪ ,እነጋሽ ወልደሰንበት ,አዳራሹ ,የነሌላ ቤት መንገዱ ሁሉ ሳየው የባሰ ናፈቀኝ። የኛ ሰፈር ውበት አያቶቻችን ናቸው የቀሩትን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🏽 Thank you ebs 🖤🖤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክ ተውልጄ ያደግኩባትን ስፈሪን ቁጠባን , አጠና ተራን አሳየሀን ግን ትልቁን ቅርስ ጀግኖቹ አባቶቻችን የስሩበትን ፈጥኖ ደራሽንና ሰውስው ብርሀን ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ቤትን ስላላቀረብክ ዝግጅቱ ሙሉ አልሆነም ስፊው ሀገራዊ ታሪክ ያለው እዛ ነበር የናፈቀችኝን ስፈሪን ስላሳየሀኝ አመስግናለሁ 🙏🏾
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@antenehederesse8207
@antenehederesse8207 3 жыл бұрын
ድንገት ቤተዘመዶቼን ጭምር ያስቃኘኝ ድንቅ መርሃግብር ነበር። ከልጅነት እስከ ዕውቀት እናቴ ስትተርክልኝ የነበረ ታሪክ ለዝግጅት ክፍሉ ባለደረቦች በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
ጀግናው ደጉ አትንኩኝ ባይ ልበ ሙሉው ነፍጠኛ ፊትአዉራሪ ኃይለማርያም ብሩ የጀግና ጦረኛና ፈረሰኛ ብሎም ነፍጥ አክባሪው ነፍጥ ታጣቂ የጠላት መብረቁ የነፍጠኛው የደጃች ብሩ ኃይለሚካኤል ( ብሩ አባ ጮሌ) ልጅ !!!
@adanemakonnen4033
@adanemakonnen4033 3 жыл бұрын
I am glad to see B General Andarge a former teacher of me as a cadet at Abadina Police College in 1973 .
@emmamaki2216
@emmamaki2216 3 жыл бұрын
ዮኒ የኮልፌን ትልቅ ታሪክ እኮ ፈጥኖደራሽ እና ልኳንዳ ናቸው የመጀመሪያው ት/ቤት ጳውሎስ(ሰላምበር) ኧረ ብዙ ታሪክ ይቀራል ዮኒዬ
@Misneb
@Misneb 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል፣ ኮልፌ ጫካ ብቻ በነበረች ግዜ እኔ ሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ አዳሪ ተማሪ ነበርኩ። ወላጆቼ 30 በወር እየከፈሉ ነበር ለአዳሪ ትምህርት ። ትምህርት ቤቱ ቀደም ብሎ ቤተመንግስት ነበር የልዕልት ዘነበ ወርቅ መኖሪያ ነበር። አጠገባችን ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ነበር። ቴሌቪዥን መኮንኖች ክለብ ሄደን እናይ ነበር። እነአለማየሁ እሸቴ፣ ሂሩት በቀለ፣ መስፍን ኃይሌና መርአዊ ዮሀንስን ሁልግዜ ሲገቡ ሲወጡ በማየት እንደሰት ነበር፣። ኮልፌ ወንዝ ላይ ካሮት ለሚተክሉ ጉራጌዎች ቅዳሜ ሲመጣ ካሮት አጥበንላቸው ሲሰጡን አይረሳኝም። በተረፈ ኮልፌ ጫካ ብቻ ነበር....
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰፈር ናት ኮልፊ ትርጉም ስላወቅን እናመሰግናለን ትዝታዎች ebc
@anduleg2001
@anduleg2001 3 жыл бұрын
ይገርማል ሰፈሬን እንዲህ ተቀይራ ማይት የሰፈሬ አባቶች ምስክርነት በሂዎት ቆይተው ማየት ያስደስታል ፍቅርና እና ክብር ለቁጠባ ቤቶች.
@wazatube3530
@wazatube3530 3 жыл бұрын
ኮልፌ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ብዙ ትዝታዎች ያሳለፍኩብሽ የምወድሽ ሰፈሬ በጣም ናፍቀሽኛል
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ ይገርማል የማናውቀው ታሪክ ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ere ytwkal sferu
@derejealemu5250
@derejealemu5250 3 жыл бұрын
ዮኒ እከታተላለሁ ፕሮግራሞችህን ተወዳጅ ናቸው የአዲስ አበባ ምርጥ ፖሊስ አዛዦች በይኖሩም በፖሊስና እርምጃው ድንቅ ታሪክ አላቸውና እባክህን ሥራበት የእነኮሎኔል እንግዳ ጥላሁን አዲስ አበባ ፖሊስ አዛዥን ሌላው ኧረሚኖ ሚኖ በማለት እየተኮላተፈ ይዘፍን የነቀረው አቶ ሳህሉ እዝነህ ቀበና የነበሩ ድምፃዊና ኮሜድያን ነበሩ አባክህ ከነድምፃቸው አሰማን አመሠግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ
@abrahamshara6025
@abrahamshara6025 3 жыл бұрын
ትዝታን በኢቢስ ከልብ እናመሰግናለን የኮልፌን ታሪክ እንዲ በአማረ ሁኔታ ስላቀረባቹልን
@bisratabebe3363
@bisratabebe3363 3 жыл бұрын
Jima sefer Meserete Ediget, Atena tera Tureta, Lukuanda Comprehensive, Kaba,Mebrat hail,Melata meda, ...a lot of memories. Thank you Yony.
@jose-bi3wf
@jose-bi3wf 3 жыл бұрын
sfra nw jima😍❤️
@danotube4387
@danotube4387 3 жыл бұрын
እኔም አለው ጅማ ሰፈር 🙋
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ 3 жыл бұрын
I had a great memories in there. Please do the program again, because there is a lot not told. በጣም በጣም እልፍ ታሪክ ያለው ከከተማ ያልተናነሰ ሰፊ ጥንታዊ ሰፈር ነው።
@meneliklegesse1618
@meneliklegesse1618 3 жыл бұрын
I would like to express my gratitude to all program organizers in EBS particularly to Tizetachen on EBS focusing to my Birth place Kolfe Kuteba Betoch (Kolfe Low Cost House Project).
@mattteshome8420
@mattteshome8420 3 жыл бұрын
Germawi Janhoy on his birthday used to visit Kolfe. Neighborhood kids used to sing at street corner as his motorcade pass by to receive money from him. Brand new notes. Lots of memories some 50 years ago. Thanks ebs.
@abelsolomon3737
@abelsolomon3737 3 жыл бұрын
ዬኒ በጣም እናመሰግናለን ኮልፌን ሰለጎበኘህ ግን ኮልፌ በጣም ሰፊ ነው በሌላ ፕሮግራም ስፋ አድርገህ እንደምትሰራው ተስፋ አደርጋለሁ
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 жыл бұрын
Behailu Eshete, Alemayehu Eshete, Muluken Melese....
@yohennesmelse6389
@yohennesmelse6389 3 жыл бұрын
ኮልፌ ልኳንዳ ተራ ፈጥኖ ደረሻ ስንት የሚወራለት ትላልቅ አርቲስቶች የሚገዩበት ሚስተር ማንዴላ የሠለጠኑበት ሠፈር ነው እሱላይ በደንብ መስራት ነበረብ
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዮኒ ይመችህ ።👍🦚🦚🦚🦚
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 3 жыл бұрын
ኮልፌ ሰፈሬ ናፍቀሺኛል ኮልፌ ማለት መሳቅ ማለት ነው በኦሮምኛ ትርጉም
@mollamarta3172
@mollamarta3172 3 жыл бұрын
የኮልፌ ምርጦች እስቲ 08 ልጆች ካላቹ ፃ😁😍😁
@Simplefunlover
@Simplefunlover 3 жыл бұрын
Yoni Thank you for this precious memory
@Misneb
@Misneb 3 жыл бұрын
ኮልፌን ከለቀቅሁ በሁዋላ ለመጀመሪያ ግዜ በእናንተ ካሜራ አየሁዋት። ምናልባት የዛሬው ትውልድ ኮልፌ ሁልግዜ እንደዚህ የነበረች ይመስለው ይሆናል። ግን አልነበረችም ጫካ ብቻ ነበረች። ባህር ዛፍና አጋምና ስጋ ይበዛ ነበር። እኔ ሰዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ አዳሪ ተማሪ ነበርኩ። አዳሪ ትምህርት ቤቱ ሲዘጋ ኮልፌን ለቀቅሁ። ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አጠገባችን ስለነበር ቴሌቪዥን መኮንኖች ክለብ እየሄድን የምናየው አይረሳኝም። የአባባ ተስፋዬ የመጀመሪያ ተመልካቾች እኛ ነበር። ሌላው ትምህርት ቤታችን አጠገብ የነበረው ፓስቲ ቤት ትዝ ይለኛል። ተደብቀን እየሄድን እንበላ ነበር። ኮልፌ መንገዱ ኮረኮንች ብቻ ሲሆን አውቶቡስ ማቆምያው 10ኛ ፖሊስ ጣብያ ነበር። የማይረሳኝ በጣም የሚወራው የሰፈሩ ወሬ የዝያ አካባቢ ፍርድ ቤት ዳኛ ሚስታቸውን በጠልፋ ማግባታቸው ተጋንኖ የሚነገር መሆኑ ትዝ ይለኛል። የልጅ ጭንቅላት አይረሳም....የኮሎኔል ረታ ደመቀ ልጆች እነ ወርቅውሃ ረታ በህይወት ካላችሁ habteyesus@gmail.com ፃፉልኝ።
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 3 жыл бұрын
ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ እንዴት ይረሳል ብዙ ታሪክ ያለው ስንት የሀገር ወታደር, አርቲስቶች እነ ሂሩት በቀለን ያፈራ በጣም አዘንኩኝ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሰፌሬ ነው እፎይታ ገባ ብሎ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
በዛውም ጎራ በል እኛቤት
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሰፈሬን ስላሳየህን
@bineyameseyoum7916
@bineyameseyoum7916 3 жыл бұрын
ዮናስ ስለ ኮልፌ ባቀረብከው ፕሮግራም ላይ በመጨረሻ የተናገርከው ትልቅና ስፊ መሆኑዋና ታሪኩዋም ብዙ እንደሆነ የገባህ ካየሀት በሁዋላ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ኮልፌ በተለይ በተለይ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕና አካባቢው ብቻ ያለው ታሪክ ብቻ አንድ ፕሮግራም እንደማይበቃው ልጠቁምህ እፈልጋለው ብዙ ሊያስገርሙህ የሚችሉና ተመልካችም ሊማርበት የሚችል ትልቅ ስዎች ወተውባታል እዛም መተው ስልጥነውባታል ኔልስን ማንዴላ ለተወስኑ ወራቶችም ቢሆን ኮልፍ ካምፕ መተው ስልጠና ወስደው እንደነበረስ ታውቃለህ? ይሄ ሊገርምህ ይችላል በጣም ብዙ ብዙ ታሪክ ካምፑ አካባቢና ባጠቃላይ ኮልፌ ላይ አለ እኔ እንደገባኝ ከሆነ ይህን ፕሮግራም ስትስራ ሰለ ኮልፌና ታሪኩዋ እንድታናግራቸው የተጠቆምካቸው ስዎች ኮልፌን ተመልካች አይቶበታል ወይም ገልፀዋታል ብዬ አልልም በሌላ ፕሮግራም በድጋሚ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለው ስትመለስ ግን በቂ መረጃ ሊስጡህ የሚችሉ ስዎችን ለማፈላለግ ልተባበርክ እችላለው በፊስ ቡክ ሸገር ስው ብለህ መልእክት ፃፍልኝ በሌላ ጊዜ ግን አደራ የምልክ ብትችል በፕሮግራምህ ላይ በቀጣይ ማቅረብ ስለምትፈልጋቸው አካባቢዎች ብትናገርና አካባቢውንና የስፈሩን ታሪክ ያውቃሉ የምትሉዋቸውን ስዎች ጠቁሙኝ ብትል ጥሩ መረጃ ታገኛለህ ብዬ አምናለው በዚህ አይነት ከዚህ በፊት ባቀረብክልን ስፈሮች ምን ያህሉ ሙሉ ታሪካቸው እንደተካተተ አስብኩት ለማንኛውም ደግሜ የምልህ ቀድመህ በፕሮግራምህ ላይ ጥቆማ ስጡኝ እነማንን ላናግር ብትል ብዙ የሚያውቁ ልትጠቆም ስለምትችል መረጃ አስባስብክ ላይ ለውጥ ብታደርግ መልካም ይመስለኛል ለፕሮግራምህና ላንተ አቀራረብ ግን ያለኝን አክብሮት ልገልፅልክ እወዳለው በርታ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Tsbarek abo. Betam harif asteyauet new .Anh time meleket letenegerevn techelaleh eshi
@zenalemma5635
@zenalemma5635 3 жыл бұрын
ኧረ አንተ ሰው ጉደኛ ነህ ይመችህ ሰፈሬን አሳየኸኝ እድሜ ይስጥህ አቦ ግን ፈጥኖ ደራሽ ሳትገባ ምነው ምነው ዮንዬ
@abdu4066
@abdu4066 3 жыл бұрын
Kolfe sefere Tewelje Yadekubish. Temire Yawekubish. Kolfe Elementary and Kolfe comprehensive and secondary school. I miss My village.
@mechebezubereye4936
@mechebezubereye4936 3 жыл бұрын
Thank you yoni please part 2 is going to be Kolfe Lukanda or police camp and Kolfe Comprhensive High School and Selam ber Elmentry School. Thank you for everything
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ3ዀ 3 жыл бұрын
ኮልፌ ሁሉም ነገሬ ነው
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምን እንደተሰማኝ መግለጥ አልችልም ልጅነቴን አስታወስኩት
@youttube7728
@youttube7728 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር
@jose-bi3wf
@jose-bi3wf 3 жыл бұрын
ግን ለምን ኮልፌ (መሰረተ እድገት) ትምህርት ቤት አላስቃኘህንም እባክህ ስለ ትምህርትቤቱ ያለው አካባቢ አስጎብኘን
@yosufezewde9088
@yosufezewde9088 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ኮልፌ ተወልጄ ያደኩብሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
@menhaask1623
@menhaask1623 3 жыл бұрын
መብራት ሃይል ሰፈሬ💖💖💖 በጣም ነው የናፍቅሽኝ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Ай бұрын
ዮናስ በናትህ አዲስ አበባ ሳይፈራርስ ተሉ ተሉ ቨድዮ እየቀረፃቹህ ለታሪክ አስቀምጡልን!!!
@tigidabia20
@tigidabia20 3 жыл бұрын
Ufff i miss Ethiopian 🟩🟨🟥🙏🙏
@teshaladisa6497
@teshaladisa6497 3 жыл бұрын
I like to much there story 🙏
@eyobmulugeta3752
@eyobmulugeta3752 3 жыл бұрын
Tnx
@spechcosmetics5648
@spechcosmetics5648 3 жыл бұрын
Kolfeyee tezetawa tenegro ayalkm, yetemarkubet temert bete seleteteram des belognal, be teneshewa Ethiopia yemetemeselew kolfe betam ewodatalew, kolfeye weste nat
@addisnet21
@addisnet21 3 жыл бұрын
@EBS thank you for sharing- እባካቹ ኳርያ ሰፈርንም ትንሽ አስቃኙን - የቀድሟ ኳርያ ዘማች ሰፈር ነው:: thank you in advance!
@ethiopialoveseada393
@ethiopialoveseada393 3 жыл бұрын
Wow sefere abatochen endet des tlalu tatek sitaweru yoniye enamesegnalen
@dinodire7576
@dinodire7576 3 жыл бұрын
Thank you so much for this great program. I enjoyed watching our elderly talk about the good old days. I also enjoyed listening to Herut Bekele's old songs. Would you please do similar show on "Legehar and Cherkos" area especially "Mela Shay Ebet"? I use to go hangout there when I was a teenager. Thanj you in advance from North America.
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Betam des mil program bzu neger new mnmarewm kezi program ⭐️
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 3 жыл бұрын
Kutebayeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedassen3246
@mohammedassen3246 3 жыл бұрын
Thx yoni 🙏
@user-ww6jo6qw8o
@user-ww6jo6qw8o 3 жыл бұрын
እረ ዮኒ ፈጥኖ ደራሽ ካምፐ ሳትገባ ትጨርሳለህ
@Yonino660
@Yonino660 3 жыл бұрын
ዬኒ tnx nice original new
@iiii8108
@iiii8108 3 жыл бұрын
ኮልፌ ሰፈሬ እ/ር ይጠብቅሽ
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 жыл бұрын
ዮኒ ግን ትንሽ አሣጠርከው ብዙ ነገር የሚዳሠሥ ነበር ተወልጄ ያደግበት ነው ቀንጭበሐል ነው የምለው
@kimo428
@kimo428 3 жыл бұрын
Yoni the great man
@bezaitejgu2763
@bezaitejgu2763 3 жыл бұрын
ኮልፍዬ የፍቅር ሰፈር ሰፈሬን ስላየዉ ደስብሎኛል
@Yene100
@Yene100 3 жыл бұрын
Sefereeee yadekubescheeee yetemarekubescheee yoniye betam enamesegenalen🙏
@kikigune7369
@kikigune7369 3 жыл бұрын
ኮልፌ ልካንዳን አለፌካት
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ወንድሜ በጣም ይቀራል። ቸኩለህ ነው እንዴ የሄድከው🙄
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 3 жыл бұрын
Ayii kolfe sefere 💕
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 3 жыл бұрын
I heard about "Marshal Toto" I remember that time because I was a student at "Menelik Secondary School" so I was the one Who gave the flower to the wife of Marshal Tito at the Art School.
@alulamezgebe1764
@alulamezgebe1764 3 жыл бұрын
EBAKH LEMIWAGUT GESE ENDATARER .weyanw asafereh eko4
@astyegetalg858
@astyegetalg858 3 жыл бұрын
Kolfe yene fkre ere yoni wde 18 sathed fetno deza ere bzu alew gn enamesegnalen
@somonesurafale5661
@somonesurafale5661 3 жыл бұрын
ሙዚቃውን በስሎ ወይም ክላሲካል ቢሆን
@hananrim75
@hananrim75 3 жыл бұрын
Yonyae belme enmsgnalne sefrne astwskye yna sweakbre😘😘😘😘
@s.m.aentertainment2328
@s.m.aentertainment2328 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛዉ የሰፈሬ ልጅ ነሻ የት ነበር የተማርሺዉ?
@gchjvjvufvvjvv3951
@gchjvjvufvvjvv3951 3 жыл бұрын
ወይኔ ኮልፌ ሰፈሬ😢😢
@zedkasim4483
@zedkasim4483 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.. ....
@tamratberga2796
@tamratberga2796 3 жыл бұрын
Uffff kolfe yemr mert sefer hulem yeminafkgn eza b mewlede destegna negn
@kidistgeremewu3010
@kidistgeremewu3010 3 жыл бұрын
እውቀት ወገኔ የተማረ 👋
@s.m.aentertainment2328
@s.m.aentertainment2328 3 жыл бұрын
አዋ እኔ ተምሬያለሁ እዛ ነበርሽ አንቺም?
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
ብልፅግና ሲያፈናቅል አንጂ ቁጠባ ወይም ኮንዶሚኒየም ሲሰጥ አላየንም
@sentayehunf7essibu649
@sentayehunf7essibu649 3 жыл бұрын
👍
@seadabilalbefekerulum9573
@seadabilalbefekerulum9573 3 жыл бұрын
Kolif yegeda mekebaye yenege sefer wezete tewereto ayalkeme sele kolife
@melakuwoldeselassie2586
@melakuwoldeselassie2586 3 жыл бұрын
Kolfe has lot more aspects - sports, business ...
@dkm1666
@dkm1666 3 жыл бұрын
IMAGIN 54 YEARS AGO HILESELASSEI HAVE MODERNE CREDIT SYSTEM
@seadabilalbefekerulum9573
@seadabilalbefekerulum9573 3 жыл бұрын
este yeseferge tezeta lesema yelhukada lilje neg
@tensayberhanu7232
@tensayberhanu7232 3 жыл бұрын
ere lkuwanda erestekal eko wanaw esu eko nw
@huaweihua4316
@huaweihua4316 3 жыл бұрын
Kolfa temhert bat yetmarkubsh nafkotaa
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 3 жыл бұрын
Kolfe Sefere'selam Kolfe Atena'tera 18 Mazoria Endet Seda Beloal bakachew? Kibir le Janihoy!!! Hulgize kifu negerochin bicha yemitawerubachew sewoch lib gizu!! Hagerachewun Yewedalu!!! Mengistat hulu ke sehitet yetsedu aydellum. Melkamim kifum yeseralu. Melkamun Madgem..ke kifu demo memar!!
@fani5156
@fani5156 3 жыл бұрын
ውድ ዮናስ እንደወትሮውም ያቀረብከው ፕሮግራም አስተማሪና አዝናኝ ነበር።ሆኖም ግን ኮልፌን ካገዘፏት ተቋማትና እና መንደሮች እንደ ፈጥኖደራሽ የፖሊስ ማሰልጠኛ(የነፃነት ታጋዩ ማንዴላ የሰለጠነበት)፣ሰዋሰው ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ትምህርት ቤትና አካባቢውን እና ታሪካቸውን ብታስቃኘን ትዝታችንን ሙሉ ያደርገው ነበር። ወደፊት ታስቃኛናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።በርታ አመሰግናለሁ
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሲስቅ ኮልፌ ይባላል ሴት ደግሞ ኮልፊቴ ይባላል
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ከፍ ሲሉ ክሊኒክ ዝቅ ሲሉ አስራ ስምንት ወደ ጎን ከታይዋን ተራ እስከ እስላም መቃብር ፊሊፖስ ቤተክርስቲያን ያለው ኮልፌ ይባላል ምነው ቁጠባን ብቻ ቦሌን የሚያስንቁት ቱጃሮቹን ኮልፌዎች ምነው ተረሱ
@semirshemsu3819
@semirshemsu3819 3 жыл бұрын
ጠጅጅጅ ቤት ማለት አበዛህ
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ዬኒ እየጠፍሕ ነው ዞላ uk
@መርሲሞዪፍቅር
@መርሲሞዪፍቅር 3 жыл бұрын
Yegaremal hulum yetelayaye tarek gemashu serasa getata lelagnau damo deha set....bicha kolfe
@AbrahamYohanse-s4g
@AbrahamYohanse-s4g 6 ай бұрын
Mesrte edgte sfera kolfa a18 mechte yeblen fadral camp dero vocal yesrabte nber kass enchotebte nber keza fedralochu beztwo tekleklen
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Hileselase gefegha new Air plan seteykut beklo setachew 🤭
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 25 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
31:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
የሰባተኛ ሰፈር ትዝታዎች/tizetachen On EBS SE 18 EP 5
33:41
22 ноября 2024 г.
1:00
bonevtik910
Рет қаралды 3,8 МЛН
Is She Dead? 💔🥺 #shorts #video #reaction #sad #cat
0:10
Potato Queen
Рет қаралды 19 МЛН
❗️Чем он её напоил?😳 #pov #story
0:49
skeepoff
Рет қаралды 3,9 МЛН
Грустная Концовка 😂
0:19
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН