KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩቢያን እመዋሽ መጅቡስ የአረብ አገር
9:17
አብርሽ እና ፅጌ ከከተማ ለ15 ቀን ሊወጡ ነው.ዳኒ እና ሩታ አበዱ🤪
22:08
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
We Attempted The Impossible 😱
00:54
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ኮሸሪ አሠራር የአረብ አገር ዋው ነው
Рет қаралды 40,175
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
TG ARABIAN FOOD
Күн бұрын
Пікірлер: 138
@leletealemayewe289
4 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከዉ አንዳንዴ ተጣድፈሽ የምረሽዉ ነገር ቢኖርም በስማም አንችን አይቼ ምሰራዉን ምግብ ጥርግ ነዉ ሚያረጉት ህጆ ያጣፍጣል ይሉኛል ህናም ካንቺ ህደተማርኩ እነግራቸዋለዉ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ህዲ ብለሽ ሰርች አርጊ ቲጂ ሰርታዉ ይወናል ይሉኛል የምር በርቺ ተረጋግተሽ ዉሉንም ምግብ ካቀረብሽ በዋላ ቢዶ መቅረፅ ጀምሪ ሌላዉ አደኛ ነሽ የዉነት በርቺ
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
የኔ ውድ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
ወዳቼቼ የኔ ምርጥ እእት ወንድሞቼ ኮመንት ስትፅፉልኝ ላይክ ማድረግም አትርሱ እወዳችዋለው ውውውውውድድድድድ
@ፍቅርነኝ-አ7ከ
5 жыл бұрын
እኔ ስሰራ ሶሱ ውሃ ይሆንብኛል ለምንድነው
@basafiqadaarsema1907
5 жыл бұрын
Baxama
@ttty3386
5 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@Fነኝየወሎልጅ
Жыл бұрын
ውነት ትክክል ነው የምታይ አሰራር እኔ አድስ ነኝ ግን ያች አየቸ ሰራሁ አሪፍ ነው አሉኝ
@hayatahmed6296
2 жыл бұрын
ጎበዝ ኮ ነሽ ወላ
@HafizaHafiza-wu4we
11 ай бұрын
አደረኩሽ,አበረታታሻለሁ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ
3 ай бұрын
ተባረኪ
@todaytoday7995
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ትምሬ አለሁ ካቺ በርቺ
@latehzenenelahamaana8846
Жыл бұрын
ማሻአላግንእዚቤትየሚሠራውጋብዙልዩነትአለው ሽብራናነጭሽኩርትየተቁላላውአይጨመርምእናደሞ ሣልሣውለብቻነውየሚቀርበው በርቺ
@Sarasara-sz9qe
2 жыл бұрын
እሺ የኛ ዉድ እናመስግናለን በርቺ
@halawawelde7160
4 жыл бұрын
በጣም ነው የተማረኩት የእኔ ዉድ
@hayatahmed6296
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጅየ
@qidisthirpee8443
2 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ
@ፋጢማኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ጦይባወሎየ
Жыл бұрын
❤❤❤❤ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤
@tgarabianfood2937
Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@genikonjokeyayenemar4332
6 жыл бұрын
ያምራል በጣም እኔም በጣም እሰራዋለው ሴትዬዋ በጣም ነው ነው የምትወደው እጅሽ ይባረክ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
አሜን ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ
@sebrinakonjo8399
5 жыл бұрын
ዋው እማ በጣም ደስ ይላል ያንቺን ሙያ አይቼ ስርቼላት ማዳሜ ወዳው ልትሞት ነው
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግናዬ
@EthiopianKitchen
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቲጂዬ thanks
@ፍቅርነኝ-አ7ከ
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
5 жыл бұрын
ዋው
@hanitube405
6 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል ዬኔ ቆንጆ
@anjebhhh8920
5 жыл бұрын
ቲጂዬ ያገሬ ባለሞያ እጆችሽን እመቤቴ አብዝታ ብርክ ታርግሽ ውዴ😍👍 እኛም ውድድድድድድ ነው ምናረግሽ
@rosieposie.x0
5 жыл бұрын
ዋው ትጅዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
@امفراح-ش7ط
5 жыл бұрын
በጣም ነው እምትደክሚው ግን ስራሽ ማሻአላህ ነው ቴጂየ
@ፋፊፍቅርየጉራጌሽቅርቅር
5 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ አመሰግናለሁ ማማዬ
@almanarmol373
5 жыл бұрын
ቴጄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔማ ባለሞያ ሆኛለው እድሜ ላንቼ ምንም ነገር ስታዘዝ አልችልም ኣልልም እድሜ ላንቼ ብዙ ነገር ኣወኩ
@merongashe9
4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen mar emokrewalehu Feta leremeda serchew betam wededut thanks
@امنورةعسير
5 жыл бұрын
Bereche good
@AbbyandNathy
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጅየ በርቺ
@ghfgy9965
5 жыл бұрын
ዛሬ ምርጥ. ነገር ኣየሁ
@zed.ethiopia6314
5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ
@YeHaniTube
6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@faizaseid3876
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@qidisthirpee8443
2 жыл бұрын
በናትሺ ሰልክሺን ፍልጌ ነው
@fayza5472
5 жыл бұрын
በሮች እህት
@watani.a
6 жыл бұрын
Yumuuuyy lik nice recep
@abdullaalmohannadi9909
5 жыл бұрын
በርቺ ሰላምሽ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው
@hanayoutube5480
5 жыл бұрын
Wawe harif sera new berech hubi 😘
@One-love100
5 жыл бұрын
Looks soooo delicious 😋 tgya
@መያአላህበዓርያነኝ1234
5 жыл бұрын
ቲጂ እጅሽ የባረክ ጨርሽ አላ የሁትም ስራ ላይ ነኝ መግቢያ ያየሁት አንሺ ሁሉምን አነድ ላይ አደርግሽዉ የየ ቤቱ ይለያያለ ሱብሀነ አላህ ያለሁት ሳዉዲ ነዉ ከአንደም 3ትም ቤት አይቻለሁኝ ሁሉንም ለየ ቢቻ የሚወጣዉ እቃ አያምጣዉ ነዉ አደስ ለብቻ ሩዝ ለብቻ ሼርያ ለብቻ ወ,ዘ,ተ ሀሀሀሀሀ ሳት አጠረኝ በርቺ
@ሃያትስደተኛዋ
5 жыл бұрын
እኔ ያለሁት ኩዌት ነው የምንሰራው ልክ አቺ እደምሰሪው ነው ሁሉም ለየብቻ ነው
@sababerhanu4286
5 жыл бұрын
Very good ,health Thank you
@mariamshatu7595
5 жыл бұрын
Berchi yenemar
@etsubdinkigetachewa2774
4 жыл бұрын
Wow new berche😘😘😘
@FatomaFatoma-w4w
8 ай бұрын
❤❤❤
@selamaberaart9315
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለው ማማዬ
@muluemebetbaines9690
5 жыл бұрын
የጨት ማማሳያ ተጠቀሚ እባክሽ ከምግቡ ይልቅ ለጤናሽ አስቢ
@saraeth6752
Жыл бұрын
በሪቱ ጉደት አለ እንዴ?
@kidistgeremew476
Ай бұрын
ትጂ ለምታሳይን ሁሉ እናመሰግናለን ሁሌ ነዉ ቤትሽን የማየው የምሰራው ማስቲካ ያልሽውን ግን አልገባኝም ከይቅርታ ጋር አቅርበሽ አሳይኝ ፁሁፉን እንዳዝገዛ 🥰
@tgarabianfood2937
Ай бұрын
መዳምሽን ጠይቄያት ትገዛልሻለች ትንሽ ብር ነው
@tgarabianfood2937
Ай бұрын
መስቴካ
@kidistgeremew476
Ай бұрын
@@tgarabianfood2937 እሺ ማሬ አመሰግናለሁ 🥰
@zinashhalabo9588
2 жыл бұрын
Sorea
@ksssechmoknnen4639
5 жыл бұрын
You are the best Schiff sister 😗😗😍😍❤️❤️
@MominaMomina-ir3rk
11 ай бұрын
የኔ ውድ ሁሉንም ነገር አንችጋ ነው የተማርኩት አላህ ሁሌ ደሰተኛ ያድርግሸ ቃል የለኝም ምግብ አልችልም ነበር
@HabaEthiopa
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jantkk8528
6 жыл бұрын
ዉይ ቲጅ እግዚሃብሄር ይስጥሽ ማዳሜ በጣም ትወደዋለች ሁሌም ልመጂ ትለኝ ነበረ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
ይህው በጣም በቆንጆ ውኔታ አቅርቤላችዋለው ስሬውና መልሱን በኮመንት አስቀምጭልኝ መዳምሽ ምን እዳለችሽ
@astermelese6451
5 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 mindinew.Sheray
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
6 жыл бұрын
Wow yena konjio zara gna naw eko yaywese mar gobz barcy damo kusary westa naw ♥
@Nserhabshwet
6 жыл бұрын
Mashallhe hbibti berechi keshrey westey new
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
አመሰግናለው ማማዬ
@langliznejla1190
Ай бұрын
❤
@liyatassefamekonen7387
5 жыл бұрын
Satlgimy cirashin ymtsary lij nash proud of you 😍 mdhanyalim gulbatshin ybarkilsh! Injer ywtalsh.
@toybayisan591
5 жыл бұрын
Masha allah 👍
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
3 жыл бұрын
አንች ልጅ ግን ስራሽን በጣም ነው የምወድልሽ አሁን ብንይሆንም ይሆን አሰራር በአንች መንገድ እሰራለሁ ባለሙያ ነው የምር
@fatimajahan3906
4 жыл бұрын
ክክክ የት ልቅመሰው
@rahma-us6vv
Жыл бұрын
👍
@AhmedAli-zj8pz
5 жыл бұрын
ታድላቹ አረብ ሀገር ያላቹ ሙያ ትማራላቹ አሜሪካን ሙያ እንደዚህ አትማሪም በግል ትምህርት ቤት ገብተሽ ከተማርሽ እንጂ ሰው ቤት ከተቀጠርሽ እንደዚ የለም እኔ አሜሪካን ነው ያለውት መጀመሪያ ከኢትዮጵያ ስመጣ 12 ክፍል ጨርሼ ነው ዲቪ ደርሶኝ የመጣውት እና ስራ የጀመርኩት ጋዝቴሽን ከዛ ወጥቼ ሀበሻ አሮጊት መጠበክ ለነሱ የሚሰራ የኢትዮጵያ ምግብ ሹሮ ምስር ስጋ ዶሮ በቃ ሌላ የለም ግን ሀረብ ሀገር እንዲ ልብ ያለው ሰው ሞያ ተምሮ ትንሽ ብር ከተያዘ ኢትዮጵያ ገብቶ የራሱን ሆቴል ትከፍታላቹ ኀእኔ አሁን ከስራ መጥቼ ዶኬ አደክድኬ ጎመን ቀቅዬ ላሰሪዬ ነው የመጣውት
@tigistAbebe-iw8no
5 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ!መስቲካ ያልሺውን ነገር በደንብ ብታሳይን ወይም በደንብ አብራሪልኝ
@መርየምየለገሂዳዋ
Жыл бұрын
እኔም እፈልገው ነበር
@tsibek8205
5 жыл бұрын
Lemen kememoun be arebigna bictha tenegerialesh? Houloum arebegna ayawekem. Mashashal alebish
@baitnaalnice5728
2 жыл бұрын
ቲጀየ እኔ ግን ሥሠራ ሁሌም ይያያዝብኛል
@tgarabianfood2937
2 жыл бұрын
ለምን
@baitnaalnice5728
2 жыл бұрын
እኔጃ
@baitnaalnice5728
2 жыл бұрын
ቆይ ሩዙን ውሀ ውሠጥ መቆየት አለበት?
@baitnaalnice5728
2 жыл бұрын
በዛላይ እኔ አድሥ ነኝ ገና 5ወረ ሆነኝ ግን ሤትዬ ምግብ እንድሠራ ትፈልጋለች ምን ላድረግ?😭
@ቲጂየአማኑኤልልጅ
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ሳላመስግንሽ አላልፍም በርቺ። መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጉረቤት ትላለች ያሳደገችኝ እማማ።
@myallahblessallmyfamilly4829
6 жыл бұрын
ቲጅየ ቀሽቷ ልባም ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
አሜን ማማዬ አመሰግናለው የኔ ውድ
@ethiobeautylifestyle9621
5 жыл бұрын
Thank you
@bereketbelay5456
5 жыл бұрын
ስላም ጋደኛዬ በርቺ ቲጂዬ ስታማስዬ የእንጨት ወይም የፕላስቲክ ማማሰያ ማደባለቂያ ብትጥቀሚ ጥሩ ነው ድምፁ ይረብሻል ብርቺ
@امنورةعسير
5 жыл бұрын
Museteka
@fozeyaahemdetube7335
4 жыл бұрын
Zara esarwalhu nye este enga damerni
@tsibek8205
5 жыл бұрын
Betessebou manew.
@muluwork2113
5 жыл бұрын
በናትሽ ጌዜ አትጨርሽ
@tenagnelemma952
4 жыл бұрын
Gbez tgye hegershe gbinaaa tnshe nger kfceeee blmoyaaaa nesheeee ok
@almazlove3093
5 жыл бұрын
btame gubze nshe btame enamsgle gne egen ber ymsrwe wlnem andlaye nwe yanche gne ymrale akerarbu ktybte
@አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ
5 жыл бұрын
እኔ በዝብዳ ኑው የስራሁት እሩዙም
@umihabibti4554
6 жыл бұрын
_እኔም እንዳንቺ ነው ለመዳም የምሰራው ግን ሩዙ በስመቲ ነው የምትገዛው በዛ ነው የምሰራው ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ በርቺ አዲስ ሙያ አሳየሽኝ መስቲካ ስጨምሪ አይቻለሁ ቆይ እኔም እሞክረዋለሁ😘_
@bagerlayendale1041
5 жыл бұрын
Gobez Ayzoshe Berchie
@zahidazahida1988
6 жыл бұрын
Thanks tg
@lilbebeh
6 жыл бұрын
I click in because I got intrigued by the characters of your name. Which language is this? And your dishes are not common for me. So interesting. Love your channel ❤️
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
Thanks so much I love you
@ffrehiwotahmed6507
5 жыл бұрын
She speaks Amharic. Ethiopia
@lilbebeh
5 жыл бұрын
@@ffrehiwotahmed6507 cool!
@መሴየአሪሴደጋፍ
6 жыл бұрын
ኧረ ቲጂዬ ያምራል በዛላይ የሰራሁት ቴምር ኬክ ሳያስቀሩት በሉት ስልክሽ ቢኖረኝ እልክልሽ ነበር ምትሰሪውን ምግብ እሰራለሁ እና በጣም ይወዱታል
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
ለኔም አርቀረም ትንሽ እንካን ክክክክክክ ደስ ይላል እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ ውውውድድድድ የኔ ቆንጆ በርቼ
@መሴየአሪሴደጋፍ
6 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 አሚን ውዷ እህቴ ኧረ አንቺ ቢቻ ነይ እንጂ ያስተማርሽኝ አንቺ ፀዳ አድርጌ እሰራልሻለሁ እኔ እወድሻለሁ ከኔ በላይ ደሞ ፈጣሪ ይውደድሽ እህቴ
@iamfine6333
5 жыл бұрын
ከል ምንድን ነው ?ሙያሽ ዋው ።ግን ሀረብኛ ለማናቀው አንዳንዱን በአማርኛ አስረጂን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
5 жыл бұрын
አቼቶ ማለት
@iamfine6333
5 жыл бұрын
ኦኬ አመሰግናለሁ ቆንጆ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
5 жыл бұрын
ሌላ እሩዝ አይሆንምደ
@amytube1013
5 жыл бұрын
ሁሉም እንዳች ነው እምሰራው ግን ሃሙት ያልሽው አይቸ አላውቅም
@melsatube6360
5 жыл бұрын
ዱቢ ሺብራ ነው እህት ሀሙሥ ማለት መ
@lijinet
6 жыл бұрын
Thank you TG
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
ማማዬ የኔ የኔ እርጎዬ ነሽ እርግት ያልሽ ታድለሽ በጣም ነው የምወደው እርጋታሽን
@lijinet
6 жыл бұрын
ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@የአል_ሙኒርየቁርኣንሴንተ
5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ይስለም የዲክ! እኔ ምልሽ #ድልዝ የምትይው የምን ድልዝ ነው? ማለቴ የተደለዘው ቅመም ምንድነው?
@emenettesefafiker1627
4 жыл бұрын
የምትናገሪው ሁሉ በአረብኛ ነው አረብ አገር ያልሆነው በምን እናውቃቸዋለን? ነው ወይስ የምትሰሪው አረብ አገር ለሚኖሩ ብቻ ነው?
@ፍቅርበጉራጌ
4 жыл бұрын
ምን ያስቆጣሻል ? ማወቅ የምትፈልጊው በስርአት ተናገሪ መልስ ይሰጥሻል
@emenettesefafiker1627
4 жыл бұрын
@@ፍቅርበጉራጌ ይኼ ነው መልስሽ የበላሽው ይመለስ
@alemteka3149
2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ላሉ ሸቃሎች ብቻ ነው የሚጠቅመው። ።ኢትዮ ልስራ ብትዪ የምትጨምረውን ነገሮች የሉም አታገኚውም ። ኩሸሬ የግብፆች ምግብ ነው ።በጭራሽ ይሄን ሁሉ ድካም አይፈልግም ።በቀላሉ ነው የሚሰሩት ። ስትመገቢውም ምንም ለውጥ የለውም
@tringokefleh6403
5 жыл бұрын
Hi
@መክያመክያ-ጠ1ኸ
5 жыл бұрын
ምግብ አሰራርስ ማንም አይበልጠኝ
@jantkk8528
6 жыл бұрын
እኔ ምልሽ በየትኛዉም እሩዝ አይሆንም ከቻልሽ መልሽልኝ
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
ማማዬ አረብ አገር ካለሽ በጣም በትንሽ ብር ነው የምትገዤው ኢሽ መስሬ ካልሻቸው ይሸጡልሻል ወይም ለመዳም ንገሪያት ትገዛልሻለች ኢርፕም የምትኖሪ ከሆነ ታገኜዋለሽ እኛ አገር ግን የለም ይህን ያልኩሽ ምክንያት ኢሽ መስሬ ለኮሸሬ እሩዝ በጣም ቆንጆ ጣህም ይሰጠዋል እንደሊላው እሩዝ አይደለም ከቻልሽ በኢሽ መስሬ ስሬው ካልቻልሽ ምን አልባት በመስበቴን ሞክሬው ግን እዝቡ የሚያውቀው በኢሽ መስሬ ነው
@ndiyandiya9716
6 жыл бұрын
ትችያለሽ እህት እኔ በመስመቲ ሩዝ ነው ምሰራላቸው ለሰዎቼ መዋጥን ቤት ካለሽ በጆንያ 45 ኪሎ የሚገዙልኝ እሱ ነው ስሙ መስመቲ ባኪስታን ነው ጣእሙ ኣሪፍ ነው በመስሪ ሩዝ የበለጠ ጣእም ቢኖረውም በመስመቲም ስታው እራሱ ዋው ነው ሁሉም እንደየቤቱ የምግብ ኣሰራር ይለያያል
@HananHanan-py1pp
5 жыл бұрын
ቲጂ አሰራርሽ ምርጥ ነው
@askal9920
6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ወዉዉዉ ኩሸሬ አርፊ ነው
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
አመሰግናለው ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
@123hawa41
4 жыл бұрын
ስራሽ ጥሩ ነበር ግን ይህ እምትቀማምሽው ነገር ጥሩ አይደለም
@rahamayasin1459
3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@canarildumarco8973
6 жыл бұрын
Nice channel good recipe. New sub here :)) DuMarco
@alamalam124
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ይጅሽ ይባረክ
@batriyoutub9485
3 жыл бұрын
ሰላም የእትዮቢያ ልጆች በሙለ ደምሩኝ ስወዳችሁ
@neima8563
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@tgarabianfood2937
6 жыл бұрын
አመሰግናለው ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
6 жыл бұрын
ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት እሽ የኔ ውድ በርቺ ባለሽበት ሠላምሽብዝዝት ይበልልን
9:17
ሩቢያን እመዋሽ መጅቡስ የአረብ አገር
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 10 М.
22:08
አብርሽ እና ፅጌ ከከተማ ለ15 ቀን ሊወጡ ነው.ዳኒ እና ሩታ አበዱ🤪
Tsge royal
Рет қаралды 37 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 113 МЛН
13:04
#arabic food koshari#ቀለል ያለ የአረቦች ኮሸሪ አሠራር ይወዱታል
z tube ዜድ ቱዩብ
Рет қаралды 16 М.
30:08
ጽናት ክፍል 6 II ሰራተኛ የሚያባልገዉ ልጅ መጨረሻ||Amharic Movie 2024 ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 73 М.
10:56
ሩቢያን ናሽፍ አሰራር ቆጆ የሆነቀለል ያለ አሰሬር
susu tube
Рет қаралды 1 М.
11:23
መርጉግ ዲያይ
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 23 М.
46:26
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
babi VLOGS
Рет қаралды 7 М.
10:38
ሀሬስ በዳሮ Emirati Chicken Harees
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 15 М.
13:47
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 69 М.
26:03
🛑ሕማቅ ስማዕ ! ሓፍቲ ሮዳስ ብጭካነ ተቐቲላ 💔| ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ | ኤርትራ ምስ ጥልያን
Maggy Show
Рет қаралды 2,6 М.
6:07
Koshari Egyptian rice recipe /koshari /how to make koshari /kushari /
Chef gulam kitchen
Рет қаралды 165 М.
7:37
ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ እራት/ የተቀቀለ ድንች በዶሮ በነጭ ክሬም ቀላል ይጥማል! @Yeshi_kitchen 27 May 2024
Yeshi kitchen - يشي
Рет қаралды 28 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН