ሀሬስ በዳሮ Emirati Chicken Harees

  Рет қаралды 15,453

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@aminaamins188
@aminaamins188 2 жыл бұрын
ያረቢ አችልጅ እዴትብየ አመሥግኔሽ ይብቃኝ ባችነዉ ምግብሥራ የለመርኩት
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
አርበኛ ማውራት ለምን አሥፈለገሥንቾች አሁሉ አርበኛ እሚቸገሩ የራሥሺን አማርኛ ብቻ ተጠቀሚ ሥራሺ ጥሩነው
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
ሰንት አማረኛ የመያቁ አሉ እኮ ?
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
አማርኛ ለማይሰሙት ነው አረበኛ የምታወራ ሚዲያ እኮ ነው
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ሚሚዬ ምርጥ እትዮጵያዊት ከልብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላምሸ ይብዛ
@Tseganshe
@Tseganshe 4 ай бұрын
ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬለዉ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ❤❤❤❤❤❤
@uaeX-w1w
@uaeX-w1w 3 ай бұрын
እኔ በአንቸ ነዉ የለመድኩት አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤
@tamerali3218
@tamerali3218 2 жыл бұрын
ማሻአላ ሀሪፍነው በርች
@getu859
@getu859 6 ай бұрын
ውዴ ጨው ከሞ ፍልፍል አስዋድ አልጨመርሽም ሽንከርት ብቻ ነዉ የተጠቀምሽው ?
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
ቲጅ ቆንጆ በጣም ነዉ የሚያምረዉ የኔ ባለሙያ በርች
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 10 ай бұрын
ዋለ
@GanateyohanseGanateyohansegame
@GanateyohanseGanateyohansegame Жыл бұрын
ሙሉ አስር ሰአት ተሰስታሽ ነው እንዴ እንዳዝህ ካሆናማ በ2ኛው ቀን ልበላ ነው
@AlyekaAMedaHuseen-bw9tj
@AlyekaAMedaHuseen-bw9tj Жыл бұрын
እኔ ሚለዉ ያሰገ ቢታሰይ ጥሩ ነበበር
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 Жыл бұрын
ዝብደ ኤል አጨምሪም እንዴ? እና ደሞ በሰደር ዶሮ መስራት አይቻልም?
@reemalmahri2195
@reemalmahri2195 5 жыл бұрын
Maasha allaah Bexam arifnew ihite berchi be unet sirash bexam konjonew
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 10 ай бұрын
አስር ስአት ማለት አልገባኝም
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 10 ай бұрын
ቲጅየ ባለሙያ ኮ ነሽ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 9 ай бұрын
ልየውና ልሰራነው ዛሬ ቲጂየ የኔ ውብ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 9 ай бұрын
ስሬው ውዴ
@munamuhammed3787
@munamuhammed3787 5 жыл бұрын
ቲጂዬ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እስቲ የጀሪሽ አሰራር አሳይ
@tensaeabay3930
@tensaeabay3930 3 жыл бұрын
እህይ አረብኛ አታውሪ እስኪ ግን ጎበዝ ነሽ ማሬ
@uae.8787
@uae.8787 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ እሪስ ስላስተማርሺኝ በጣም አመሰግናለው
@gulsoeda8498
@gulsoeda8498 5 жыл бұрын
ቀረፍና ስኳር የተፍጨ አልጨመርሽ አራስ ስንዴ ነው ቆንጆ ነው
@saedaseid1915
@saedaseid1915 Жыл бұрын
ምድነዉ ቀየር
@munatube4818
@munatube4818 Жыл бұрын
እየተዝናናሁ ሙያ ለምጃለው ክክክክክ
@zahramohameed857
@zahramohameed857 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ ቆጆ ነዉ በርቺ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ 4 ай бұрын
ዊዉ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@A01-t1s
@A01-t1s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 5 жыл бұрын
ኤሌትሪኩ ለገንፎ ለመስራት ይሆናል
@RehimaAli-bx3nf
@RehimaAli-bx3nf 5 ай бұрын
ኧሪ አረበኝሺ ይቅረብሺ😂😂😂😂😂😂
@yayaambaye7204
@yayaambaye7204 5 жыл бұрын
ቅመም ወይም ጨው አይጨመርም????
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 9 ай бұрын
እረ ይጨመራል ግን እሶ አልጨመረችም
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 3 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ባለሙያ
@semiraumuayman9486
@semiraumuayman9486 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ግን 10 ሳት እንዴት ፈጀ ቤሩት ሲሰራ ብዙ ሳት አይውስድም እስከ 10 ሚያቆይ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 Жыл бұрын
Er zem beyat 3sat beke nwe
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Betam arif naw Tgye👏👍
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ማር አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@fatiafatia831
@fatiafatia831 5 жыл бұрын
ዋው ቲጂ በጣም ያምራል እናት
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ግን ቅድም ጎንበስ ስትይ ፀጉርሽን አየውት ሻሽ ብታስሪ ጥሩ ነው።
@rdrfhnanrdrf6364
@rdrfhnanrdrf6364 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በነገራችን ላይ እኔ ምሰራዉ በእዙዝ ነዉ
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 3 күн бұрын
እቸኩይ ዛሬ ለመስራት ንገ ዘፍዝፋት እላለቸ 😂😂😂 ንገ ለመስራት ዛሬ ብለሽ እስተካክይው ውዴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 күн бұрын
እሼ ውዴ ትረዱኛላችው
@yirgalem4043
@yirgalem4043 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994 3 жыл бұрын
በዘብሎበረደሰት መሰራት አቸልም የህበረደሰት የለኝም እኔ
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
ጨው እኮ ይደርጋል ግን ሥታደርጊ አላየውም
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ Жыл бұрын
10ደቂቃ ወይስ 10ሰአት ማማዬ
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 9 ай бұрын
ሰአት
@semiraumuayman9486
@semiraumuayman9486 5 жыл бұрын
ግን ጨው ሌላ ቅመም አታስገቢም
@aanaksk2756
@aanaksk2756 2 жыл бұрын
Amsgnlhu gen ysegaw algbgem abro naw mibslaw
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
ምነው አረበኛው ቢቀርብሺ
@samiraaandrman94
@samiraaandrman94 3 жыл бұрын
መአሸለ
@veronicaborie974
@veronicaborie974 Жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ባለሞያ ቁጥርሸን ላኪልኝ እሰኪ ጠፈሸ እኮ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ውድ 09 67 27 94 33
@toybamohamedhil2618
@toybamohamedhil2618 5 жыл бұрын
መሻላህ አህት ቆጆነሺ በረቺ
@chainlavelavechain2544
@chainlavelavechain2544 5 жыл бұрын
ቲጂዬ የእሩዙን ሃሪስ አሳይኝ
@ሀስቢአላ
@ሀስቢአላ Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ኮመቴ ይደርስሽአል ብዬ ተስፋ አደርግአለሁኝ እና መግስት ቤት ይስጠን ያልሹ ነገር በጣም ተገቢነዉ አባባልሽ አዎ ሊሰጠንም ይገባል ግን የሚያሳዝነዉ ነገር በሀገራችን ምስኪኑ ህብረትሰብ እደምያዉነዉ ከሟቀዉ ቤታቸ ያስወጣ ሜዳ ሲጥላቸዉ ሆኖም ንግ እኛ ባረብ ሀገር ተስፋ ቆርጠን ያለነዉእኛ ከጫፍ እስከጫፍ ሆይ ብንል መፍተሄ አናጣም ባይ ነኝና አዎ ቤት ይሰጠን ይገባንአል
@አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ
@አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ Жыл бұрын
የምን ቤትነው ሚሰጠን!!!!? የሰራነውም ባልፈረሰብን ጎዳና አውጥቶ የበታተናቸውን በሰበሰበልን ጥሩ ነበር
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 2 жыл бұрын
ጫውአይደረግም
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ይደረጋል
@እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ
@እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Good
@ሰአድነኝእሙሙሰአብአያቴን
@ሰአድነኝእሙሙሰአብአያቴን 4 жыл бұрын
ማሻአልላህ ዉደ ድባይ እያለሁ መዳሜ አደኛ ነበረች ለዚህ ስራ በጣም ምርጥ ምግብነዉ ወላሂ እደት እዳማረኝ ሣኡድ የለም ሲሰሩ አይቸ አላዉቅም የእዉነት አማረኝ ነብሰጡር ነኝ ደግሞ የአላህ
@ziyadanuru7485
@ziyadanuru7485 5 жыл бұрын
Konjo new marrrrrr berchi allah ygezsh
@kokilema
@kokilema Жыл бұрын
😂አረቢኛው ቢቀርስ ከምትቀጠቀጪ ዛሬ ለመስራት ነገ ዘፍዝፉት አለች 😂😂😂😂
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994
@zeemazeemabetamyegeremalzo7994 3 жыл бұрын
ግደታማሸንያሰፈልጋል
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 9 ай бұрын
እጂሽን እዳያምሽ ነውጂ ማሸትም ትችያለሽ በማማሰያ
@hayatlima7187
@hayatlima7187 5 жыл бұрын
ሰለም ተጂ ቆንጆ
@ahg4779
@ahg4779 5 жыл бұрын
ቲጂ ባለሙያ ለምን ሃገር አትገቢምና ምርጥ ምግቤት አትከፍቺም ሞላዚም ትልቅ ቦታ
@kuchewotango7753
@kuchewotango7753 5 жыл бұрын
Besiga asayin
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us Жыл бұрын
በመሰሪ አሩዝ መሰርትአይቻልም
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
አይቻልም ግን ሰርቻለው በሊላ አይነት ፖስት አደርግልሻለው
@HiHi-yy5bu
@HiHi-yy5bu Жыл бұрын
ባረበኞ አታዉሪ
@የተሠጠንንብናቅየጎደለንየ
@የተሠጠንንብናቅየጎደለንየ 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ማሬ አጥቸዉ ነበር ደሥ ይላል እናመግናለን ማር
@ethiopia132
@ethiopia132 5 жыл бұрын
gebez nesh berch
@melatayalew7610
@melatayalew7610 5 жыл бұрын
ጨው አይጨመርም
@melatayalew7610
@melatayalew7610 5 жыл бұрын
ትጅ ምንምነገር አይጨመርበትም ማር
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ Жыл бұрын
ጨው ይጨመራል
@salamp1142
@salamp1142 Жыл бұрын
ታይ ወደ አማረኛ በህግ አምላክ
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us Жыл бұрын
አህትበሩዝ አይቻልም መሰርት
@መሳቅነውአመሌ-ጘ2ኈ
@መሳቅነውአመሌ-ጘ2ኈ 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ጨው አይደረግም እንዴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
እረ ይጨመራል ማማዬ
@emujemal5066
@emujemal5066 3 жыл бұрын
ሥሚ ቅም አይሥፈልገውም
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አያስፈልገውም
@jfugiti2625
@jfugiti2625 3 жыл бұрын
تكلم حمرع
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
00251 9 67 27 94 33
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
00251 9 67 27 94 33
@toybekl8875
@toybekl8875 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@mesrettade7233
@mesrettade7233 Жыл бұрын
ጨው ስ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 3 жыл бұрын
ምነው አረበኛው ቢቀርብሺ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ Жыл бұрын
ይቅርታና ማማቲ 10ሰአት ወይስ 10ደቂቃ አልገባኝም ከገባሽ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
​@@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ በፍፁም አስር ደቂቃ አይሆንም ሰአት ይወስዳል ዘዶ
@Mimimimi0201
@Mimimimi0201 Жыл бұрын
​@@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ አ10ሰአት ይወስዳል ግን የጋዙን አይል በጣም ተቀንሶ ነው ጨው ይጨመራል ቅመም አይጨመርም ከፈለግሽ ዶሮውን ስታገነፍይው የነጭ ባርዛፍ ቅጠል የቀረፋ እንጨት ሽኩርት ነጭኩርት አርገሽ አገፍለሽው ከዛ አውጪውና በሞቀ ውአ ቀቅይው ጨው አርገሽ በቀቀልሽው መረቅ አሪሳውን ስለምሰሪ ዶሮውን አውተሽ አጥንቱን አውተሽ እዳረገችው አርጊ እኔ እደዛ ነው ምሰራው ስለምወደው ያለውት ሌላ አገር ነው
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us Жыл бұрын
ማሻአላህ
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 10 ай бұрын
ማሻአላህ
ሀሪስ በስጋ አሠራር Harees  የረመዳን ዋና ምግብ
16:37
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 28 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 16 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 530 М.
Dupurer menu
0:16
Sampa Biswas Lifeatyle
Рет қаралды 7 М.
ጀርሽ አሠራር ዋውው ትወዱታላችው
15:33
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 16 М.
ባህላዊ ዶሮ አገነጣጠጠል
24:41
Bahlie Tube
Рет қаралды 36 М.
ሽሽባረክ   ለእራት የሚሆን ዋውው ነው
18:53
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 104 М.
How to Make Meat Harees (የስጋ ሀሪስ አሰራር ለረመዳን )
7:13
ቀላል እሩዝ መንዲ በዶሮ ዋው ትወዱታላችሁ
7:14
Seadawolloሠአዳ ወሎ tube
Рет қаралды 12 М.