KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይቅርታ ጠይቄአለሁ" ልዩ የበአል ቆይታ ከፓስተር ፃድቁ ጋር እና ከባለቤቱ ጋር~~አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ #2025
54:49
|ነብይ ጥሌ የዚህ ዘመን ጳውሎስ/ISpent Christmas Day with Ethiopian Prophet Tilahun and Gospel Singer Abeni.
1:31:35
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
''አምልኮ የመድረክ ፐርፎርማንስ አይደለም ''|| ረታ ጳውሎስ|| Reta Pawlos Interview |
Рет қаралды 5,781
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
MESKEL MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 82
@Abel_Abuna
2 күн бұрын
ቢሳማ ለብዙ ሰው የሚጠቅም ፕሮግራም ስለሆነ ሼር በማድረግ አብረውን ይቁሙ
@selassiemollatrinity2803
2 күн бұрын
ሁሉ ነገር ትችትና መንቀፍ ስሆን አያንጽም ወንጌል ትምህርት ስብከት መዝሙር ውይይት የማዳን ወንጌል የፀጋ ወንጌል የመንግስት ወንጌል መስበክ እንጅ ቁጭ ብሎ ወሬ ወንጌል አይደለም ያለ ጥር አታገልግሉት ሁለታችሁም የወንጌል ጥር የላችሁም ሌላ ስራ ስሩ ገና መማር መጠመቅ አለብህ አቤል አቡና
@meskeremberech9884
2 күн бұрын
ለመኮመት የምትፈጥኑ ሙሉውን መልክት ሰሙት መጀመርያ አሉባልታ አይጠቅምም😏@@selassiemollatrinity2803
@MessyG-n9p
Күн бұрын
@@selassiemollatrinity2803😅አቤላን ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም አትሂድ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይተኛ እንደእንንተ አይነቶች ናቸው ::
@ZenebeZoe
Күн бұрын
አቡና ከአንተ ስድብ እንጂ እውቀት አይገኝም
@abuluke-k1v
Күн бұрын
ማፈሪያ ነህ አፈርብሐለው በጣም!! አቤል አቡና ተብዬው እውነትም ተራ ተራ ምናምንቴ ነህ!! ሀያላንን፤የትውልድ አባቶችን የምትደፍር ሌባና ወራዳ ሰው ነህ!! ነውረኛ ነህ እጅግ በጣም!! ነቢያትን እና ሀዋሪያትን ስትሳደብ አገልግሎታቸውን ስትቃወም የእግ/ርን ድንቅ ስራ ስትሳደብ ከርመህ አሁን ደሞ ወደ ዘማሪዎች መጣህ!!??? አንተ እኮ አስር ብር ነህ!! ልጅ ለናቱአ ምጥ አስተማረች እንደተባለው!! አድራሻህ እንካን የማይታወቅ ከየት እንደመጣህ ማን እንደሆንክ የማትታወቅ ሰው በስራቸውና እግ/ር በሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የታወቁትን የትውልድ አባቶች ስትሳደብ ስታዋርድ ስመለከትህ እነሱም የዚህ ዘመን ታላላቅ የትውልድ አባቶች ነቢይ ኢዩ ጩፋን፣ነቢይ(ፓስተር) ዮናታን አክሊሉ፣ሀዋሪያው ታምራት ታረቀኝን...ሌሎችም አገልጋዮችን ሁሉ በመሳደብ እና በመተቸት ልታወቅ ስትል ሁሌ እሸማቀቅብሀለው!! የትችት አገልግሎት እኮ የለም!! አንተ ደፋር ባለጌ!!! ነውረኛ!!! ደሞ ሙዚቀኛው ተንታኝ ሲጀምር በወረደ ሰፈር መገኘትህ በራሱ ተዋርደሀል!! ሲቀጥል ድካም ነው ብለህ ለዘረዘርከው የሙዚቃ ቀውስ ታዲያ አንተ ምን አስተዋፆኦ አደረክ?? መልሱ ምንም፡፡ ተቺ ብቻ ነህ!!
@ashujajura
11 сағат бұрын
"...ማመን መብትህ ነው፤ ሰማይ በሃርመኒ እንደምንዘምር ነው ማስበው..."🙌🙌🙌
@GenetBerhane-it7tt
13 сағат бұрын
በእውነት ለምልክት የሚሆን ትውልድ ስላለ ተመስገን እኔ ወደጌታ የመጣሁት የቤታችን ትንሽ የመዋዕለ ህጻናት ተማሪ የነበረው ወንድሜ የሚማርበት ትምህርት ቤት መዝሙር የተማረውን ወደ ቤት እያመጣ ሲዘምር እኔ ደግሞ በወቅቱ ተቀብዬ እየዘመርኩ ነው ጌታን ያገኘሁት መዝሙሩም ኢየሱስ የሳሮን ጽጌረዳ የውስጥ የልብን የምትረዳ የተሰወረ ትገልጻለህ መዝሙር በሌሊት ትሰጣለህ ከጌጥም በላይ ጌጥ ነህ ከወርቅ ከእንቁ ትበልጣለህ አሁንም በክብር ለምናፍቀው ጌታ የምዘምርለት ተባረኩ…….. ❤❤❤💯💯💯💯🙏🙏🙏
@medhinghebreselassie1406
Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ተባረኩ ለሁሉ የሚሆን ለዘማሪም ለምእምርንም ትልቅ ትልቅ ምክር ነው እና ወንድሞች ተባረኩ ❤❤❤
@getuchina149
7 сағат бұрын
Great and blessing discussion
@mesfinmesfinmesfin1390
Күн бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም መልክት ነው ዘማሪዎቻችን ጌታ ማሰተዋል ይሰጣቹ
@girmahaile183
15 сағат бұрын
በጣም የምወደው የዝማሬና የሙዚቃ ሰው ለኢትዮያ ቤተክርስትያን በዚህ ዘመን በጣም አስፈላጊ ሰው።
@ejigayehutiruneh1392
22 сағат бұрын
I learned a lot thank you and God bless you all!
@AbdiHailu-ok2mp
12 сағат бұрын
Yetebareke program ❤❤❤
@Tutu-un1tv
Күн бұрын
እረታ ለኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የተሰጠ ስጦታችን ነህ በሁሉ ነገር እግዚአብሔር መከናወን እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ተባረክ
@meskeremberech9884
2 күн бұрын
ድንቅ መልዕክት ለወጣቶች የሚጠቅም ነው ተባረኩ ውንድሞች🥳🥳🥳🥳🥰🥰❤❤❤
@sinemelekot_bemeskot
17 сағат бұрын
ረታ ሊሰማ ይገባል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tesfahunbadebo5682
22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ::
@yaredalexx9314
2 күн бұрын
በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
@zwdgebre
2 күн бұрын
በብዙ እየተማርን ነው ተባረኩ
@mesfinmara1932
Күн бұрын
ይህ ሰዉ እንዴት የተዎደደ ነዉ! መስቀል መድያዎች ለተጎዳዉ ልባችን ፈዉስ የሆነ ሃሳብና ዝማሬ ስላስደመጣችሁን ተባረኩ :: አንድ ቦታ ተቀምጦ ልባችንን በ አምልኮ ዝማሬ የት እንዳደረሰው በምን ቃል እንደምገፅ አላዉክም : ብቻ ድስስስ... ብሎኛል :: ያንን ሪትም ኩአየር ጉዳይ ቸል እንዳትሉት እባካችሁ :: እኛም የጌታ ቤት ስራ ነዉና አለን.:
@wondmagegnkebede1233
Күн бұрын
የሚገርም ነገር ተምሬአለሁ ስለ ሙዚቃ እና ዝማሬ ተባረኩ መስቀል ሚዲያ በርቱ በርቱ
@woinshetzeleke4705
Күн бұрын
ወድሞች ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🙌
@GennetHailu-t5g
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም. ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@kidiJesus-vv7pi
Күн бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tsigetekalegne771
2 күн бұрын
Welcome ❤❤❤❤❤❤
@CheAmedere4
Күн бұрын
ፖውሎ እግዚአብሔር ይባርኽካ ወደኋላ መለስከኝ መዝሙር ምርጫ ናፈቐኝ ፣ በሁሉ ቻነል መጥተህ ደጋግመህ አስተምር እንዳንተ አስተማሪ ዝምታ ነው የጎዳን ጩህ ብዙ ሰው ይድናል፣፣ አጻጻፌ ይቅርታ
@negedetsehayseifu3139
2 күн бұрын
ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@Thesilentecho3832
Күн бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው። አምልኮ ሰፊ ትምህርት ያለው ነገር ነው። መለኮት ለሆነው እግዚአብሔር መገዛት ፣ በእውነት እና በመንፈስ ወደ እርሱ መቅረብ ማምለክን አይቼበታለው። አምልኮ ተፈጥሮአዊ መሻታችን እንጂ ትምህርት የወለደው መንገዳችን አይደለም። የሰው ልጆች ከኖሩ በኋላ አምልኮን አልወጠኑም። በሰው ውስጥ የተቀመጠ ተፈጥሮአዊ ጥማት ነው እንጂ የ ብቃት ማሳያ አይደለም። ተባረኩ!!!
@yomiyuwakuma5424
10 сағат бұрын
Owwwww❤ I love this expression God bless u🙏
@derartutolesa2499
2 күн бұрын
Yetebarekachu geta yebarkachu
@TesfayebuzayehuMengesha-cw8up
2 күн бұрын
Continue 👏❤❤❤🎉🎉🎉
@cr7_editzz174
2 күн бұрын
ተባረኩ
@seniatkumsa9625
2 күн бұрын
በርቱ❤❤ በፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤
@tsigetekalegne771
2 күн бұрын
Amen Tebareku tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgentirorie4199
Күн бұрын
Teru weyeyet temhert sechi new tebareku
@temesgendebalke14
2 күн бұрын
GOD bless you brothers
@KassahunKassahun-pt5nv
2 күн бұрын
ደዘ ነኝ ጋሽ ግርምሽ ያቀኛል በርታ ጌታለ ከንተጋ ተባረኩ
@MultiGeec
Күн бұрын
በጣም ጥሩ ለጊዜው የሚሆን ውይይት ነው። ነገር ግን ደረጄ በሚገርም ሁኔታ የዳቢሎስ አገልጋይ ሆኖ ግደለው ጨፍጭፈው እያለ የሚውል ሰው ከሆነ ቆየ። ጸልዩለት
@genetdesta2403
2 күн бұрын
Welcom tawodajochi Geta yibarkichu Bertu❤❤🙏🙏
@NerdiAsefa-si2jq
14 сағат бұрын
በል አቡና
@abuluke-k1v
Күн бұрын
እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር እናንተ በዛ ዘመን ብትኖሩም በዚሁ መንፈስ የሚያገለግሉትን ተቃዋሚዎች ናችሁ!!! ስራችሁ መቃወም ብቻ ስለሆነ!! ዘማሪው የድሮውን ዝማሬ በመቻልክ ከአሁኖቹ እበልጣለው አልክ በጣም!! ጌታ ዛሬም ይሰራል!! እንደትላንቱ በፀጋ የሚያገለግሉ አሉ ዛሬም ክብር ለጌታ ይሁን!!! ከሳሽ መንፈስ የጌታን ፀጋ ማክፋፋት ብቻ ይረገጥላችሁ በኢየሱስም!!! ቴቄል ቴቄል...ቴቄል!!!
@ellafan9417
Күн бұрын
እስኪ የኮመትከውን ወይም የኮመትሽውን መልሰህ አዳምጥ እውነቱን እየተናገሩ ነው አንተ አሁን እየተቃወምክ ነው
@hallowiegehts477
2 күн бұрын
GBU more and more Eritrea ❤❤❤
@habetenshgemchu7367
2 күн бұрын
Tebareku
@derartutolesa2499
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SenaitTewelde-t5f
2 күн бұрын
❤❤❤❤MESKEL MEDIA ❤❤❤❤ for ever❤❤❤
@zelalemadgoaichew2614
Күн бұрын
በርቱ አሁን አምልኮ ተብሎ የሚጨፈረው እግዚአብሔር የማያሸተው ከንቱ መጋጋጥ ነው ያሳዝናል ያሳፍራል
@teshalechsolomon8186
2 күн бұрын
እንኳን ዳና መጣችሁ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
@abdissamoges8512
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MessyG-n9p
Күн бұрын
ወንድሞች 👏👏👏
@ZenebeHiwot
2 күн бұрын
❤❤❤🎉
@MeskelGospel
2 күн бұрын
ላይክና ሼር ቢደረግ ለብዙ ሰው ይደርሳል
@AbdiHailu-ok2mp
10 сағат бұрын
Uffff maaloo yaadumakoo haasa'a jirtaam ....
@BireketeAbreha
2 күн бұрын
Welcome abla and jarmy we love you so much ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MESKELMEDIA-zl5ff
2 күн бұрын
Thank you!!
@tigistassefa6596
Күн бұрын
ማን እንደ ዱሮ መዝሙር እኔ ምስክር ነኝ ወደ ጌታ የመጣሁት በቀደሙት ዝማሪዎች ነው አሁን የምናፍቀዉ ያን ዘመን ነዉ እግዚአብሔር በስራ ላይ መሆኑን ከእናንተ እየተረዳሁ ነዉ በቅርቡ ሁሉ ወደ ቦታው ይመለሳል አምናለዉ ።
@AbinetGirma-t9f
Күн бұрын
ይህንን ልጅ አልተተክምንበትም ጌታ ይቅር ይበለን
@ewnet539
2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♨
@Ashenafi-ek7hu
2 күн бұрын
Zefenam linor yichilal gin andun lemenkat geta yekebaw tinekalachu please lerasachu sitilu yesewuyew lifestyle sataki atinageru
@bereketephrem1080
2 күн бұрын
Enea gin minew metfo gonu bicha😢😢
@haileslaseabebe1073
2 күн бұрын
እረ ዳሬክተሮች ይሰማቹ ይሆን
@Ashenafi-ek7hu
2 күн бұрын
Enante zefenamoch nachi kenanent belay zefagn yelem tadiya enante zefen komkumo
@Ashenafi-ek7hu
2 күн бұрын
Abel demo tasmesiyalesha wef yelem awutarun ena bereket ......mezumurochalchew kakelelk bewala nefisobikal
@abuluke-k1v
Күн бұрын
እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር እናንተ በዛ ዘመን ብትኖሩም በዚሁ መንፈስ የሚያገለግሉትን ተቃዋሚዎች ናችሁ!!! ስራችሁ መቃወም ብቻ ስለሆነ!! ዘማሪው የድሮውን ዝማሬ በመቻልክ ከአሁኖቹ እበልጣለው አልክ በጣም!! ጌታ ዛሬም ይሰራል!! እንደትላንቱ በፀጋ የሚያገለግሉ አሉ ዛሬም ክብር ለጌታ ይሁን!!! ከሳሽ መንፈስ የጌታን ፀጋ ማክፋፋት ብቻ ይረገጥላችሁ በኢየሱስም!!! ቴቄል ቴቄል...ቴቄል!!!
@tast684
22 сағат бұрын
ምንም መቃወም የለው በሁላችንም ላይ ያለውን ችግር እናስተካክል አለ እንጅ ምን ተናገረ?
@rahelbelay2513
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@magdydinku2104
2 күн бұрын
🎉❤
@HaieleAbebe
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zwdgebre
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FevenTaddese-t8i
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@አቢጊኤል
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@aman7077
18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@SelamKonso
18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaTadese-p1r
9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
54:49
ይቅርታ ጠይቄአለሁ" ልዩ የበአል ቆይታ ከፓስተር ፃድቁ ጋር እና ከባለቤቱ ጋር~~አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ #2025
Grace Christian Media
Рет қаралды 13 М.
1:31:35
|ነብይ ጥሌ የዚህ ዘመን ጳውሎስ/ISpent Christmas Day with Ethiopian Prophet Tilahun and Gospel Singer Abeni.
Amen TV
Рет қаралды 11 М.
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
1:58:49
ዘበነ በታቦት ጉዳይ አስደናቂ ነገር ተናገሩ | ተናገር አዉነቱን | ዘበነ ለማ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | eyoha media | marcil
አምልኮ ለጌታ tube
Рет қаралды 6 М.
1:01:43
مناظرة حامية 🔥 #الشيخ أبو خالد وياسر العديرقاوي - واسمعو نزول الوحي عند المتدبرين 😂😂
مساحة حوار / Dialogue space
Рет қаралды 25 М.
2:01:18
محمد صالح - البث 4/1/2025 - أفضل المداخلات
مكتبة محمد صالح
Рет қаралды 10 М.
46:46
ልጄ ዳዊት ዘፋኝ አይደለም ! ፓስተር ቸርነት በላይ በምኩራብ ሾው ክፍል 1 interview | pastor Cherinet Belay | pastor chere |
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Рет қаралды 15 М.
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 78 М.
1:38:09
‘እሁድ ተኮር ቸርቾች’ Theo Talk [ቲዮ ቶክ] #2024 #abelabuna#meskelmedia
MESKEL MEDIA
Рет қаралды 3,5 М.
1:14:44
ሜሎስ ከ ጌሜሮቹ ጋር ተገናኘ | Christian questions | faithalone
faithalone
Рет қаралды 4,9 М.
1:14:57
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 465 М.
2:13:41
የሠዎችን ስሜት ልናነቃቃ አይደለም የተጠራነው! Teo Thalk [ቲዮ ቶክ] #2024 #abelabuna#meskelmedia
MESKEL MEDIA
Рет қаралды 3 М.
58:43
ውስኪ በጭማቂ የሚጠጣው ጁዋር ! | የቀይ ባህር መሰንጠቅ -የባር በር ጥያቄው ምላሽ በአቋራጭ | አሜሪካን ከሰለሉት 5 ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ሆና ተገኘች
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 27 М.
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.