ኳራንታይን ሙሉ ፊልም Quarantine Ethiopian full movie 2021

  Рет қаралды 286,609

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Amharic film 2021
ኳራንታይን ሙሉ ፊልም Quarantine Ethiopian full movie 2021

Пікірлер: 223
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
የሶደሬ ማስተዋቂያ ያሰለቸው 👍👍የብሬ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ 👍
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
ማነው የናቱ የናፈቀው በስድት ያላቸረህ እህት ወንድሞች በሰላም በጤና ለአገራችን ያብቃን እማ ናፍቀሽኝል 😭
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
ምን አለበት ከእናት ጠረን ሽቶ ቢሰራ? ኡፍ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
እኔ የትም ብሆን ብቸኛ ስለሆንኩ
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
@@elsabetcorebtaw9396 በጣም እኔ ባንደኝነት በገዛሁ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
@@mahmoodmahmood4547 በገዛሁ ሳይሆን ባሰራሁ
@hdjjjd1593
@hdjjjd1593 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ወቶ ከመቅረተ ይሰውረን 🤲ጨንቅ በሎኛል በሰደት ላይ😢 በፀሎት አሰቡኝ 😢 እህት ወድሞቼ😢
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 3 жыл бұрын
አላህ ይርዳሺ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏😘❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@ማራናታ youtube አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@hawiiyeshawalij5515 አሜን ሰሰቴ
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እመቤታችን ታስብሽ አይዞሽ ጸልይ ማህበር ላይም ተሳተፊ ውዴ ማህበር ካለሽ
@-kiyamezngn8138
@-kiyamezngn8138 3 жыл бұрын
ማስታወቂያው ስልችት ያለው እስኪ በላይክ🙌
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እያሳቀ ያስተምራል ደጅ ደጅ ለምትሉ ባለትዳሮች ትምህርት ነው
@leave3594
@leave3594 3 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል ወንድምተማማቸች ስወዳችሁ ደግሞ አብራችሁ ስትስሩ ስታምሩ ስላም ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ 🙏🇪🇹🙏 በስድት ያለንውንም ለአገራችን ያብቃን ፈጣሬይ😥🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏
@yasinketube7644
@yasinketube7644 3 жыл бұрын
ተሻለ ወርቁና ብርሀኑ ወርቁ ያሉበት ፊልም ምርጥ ነዉ
@user-wk1ti1od1o
@user-wk1ti1od1o 3 жыл бұрын
አራ ወይኔ በመስታወቂየ ጮገራዬ ታቃጠላ በቀ ሰምታነል እበከቹ እዘኑልን አታቃጥሉን በሁሉም ፍልም መስታወቂየ እስክ መነው የታቀጠለው ልክ እንደኔ
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq 2 жыл бұрын
ጣቲ አይሰራም ኢንዴ?
@bazamesawey2268
@bazamesawey2268 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ደስታን ጤናን ፍቅርን የሰው መውደድን ፈጣሪ ይስጣችሁ
@SAMUEL-bo9ku
@SAMUEL-bo9ku 3 жыл бұрын
ምናለ ማስታወቂያ ቢቀር የ ዩቲዩብ እራሱ ስልችት ብሎኛል
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j 3 жыл бұрын
✅✅
@wuhabelay5368
@wuhabelay5368 3 жыл бұрын
Bro block maderg yechalale mastawokiyawun ye youtube
@fefefefe333
@fefefefe333 3 жыл бұрын
ዝም በያቸው ይለፊልፉ
@tast684
@tast684 3 жыл бұрын
@@wuhabelay5368 how ?
@wollo_adi
@wollo_adi 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ለፖሊሶች የተመቸው ላይክ 👍👍👍👍👍
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ውይ ብርሃኑን ስው ድህ እደዚህ አይነት ኮሜዲ ፊልም ይለመድባች 😍😍😍😁😁😁😁😁😁 ልጅቶ መስኪን ትመስለኛለችለች
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 3 жыл бұрын
Wow betam arife film new enamesegenalen
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ልጅቷ በጣም ተውናዋለች ❤👍❤
@husnihusni1124
@husnihusni1124 3 жыл бұрын
Wow arif dareketer & tewhneyanane nachu lejitam ades neche gin gobez neche
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት ኢትዮጵያዊ ፊልም ናፍቆኝ ነበር በጣም ነው ያሳቀኝ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ይመስላል
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
ያምራል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Yemigetim filim besak new yecereseikuti
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
😜ወይኔ ቀሚሰ ሲለብሰ 😂 በሳቅ🤣🤣🤣😜 ይህ ቀጭን ልጅ ያሰቀኛል🤣🤣🤣
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሰካራሞችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
አሜን 3
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
Way answer are marry me
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
Yas or no
@truckers0668
@truckers0668 3 жыл бұрын
Achi balege edezih atibeyig
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 жыл бұрын
@@truckers0668 hhhh Ende Neh Ende
@user-yq1yl5be3c
@user-yq1yl5be3c 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@anahabbana2562
@anahabbana2562 3 жыл бұрын
Betam arif newu chinket yemilut be Alex lay end zar sefirobet Egir awutito sihed yitaial films arif newu
@husnihusni1124
@husnihusni1124 3 жыл бұрын
Beranu werku mert dareketer mert tewaneyan new betam new madekew & tesahle werkhu & Alemayew belayen weseta nachu
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 3 жыл бұрын
ዋውያምራል
@mesrakhailesemagn7068
@mesrakhailesemagn7068 3 жыл бұрын
Arife new des yelal lejetewa gobeze nat
@adistaresa153
@adistaresa153 3 жыл бұрын
Wel come
@futu2365
@futu2365 3 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው. ዋው
@hannabobo1674
@hannabobo1674 3 жыл бұрын
በጣም የተመቸኛ ፊልም ነው 😄😄😄😄
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
እኔስ ቀዥቃዣ ሚስት እንዳይሰጠኝ ሁሌ ነው ምፀልየው ሴቶች ረጋ ሲሉ ነው ደስ የሚለኝ
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
እንደኔ ረጋ ሰከን ያለች ነው ፍላጎትክ
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 3 жыл бұрын
ክክክክ
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
እኔ ቀዥቃዣ ነኝ ሁሌ ምኞቴ ረጋ ያለች ሴት መሆን ነው
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
😁😂😂
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
በቃ እኔጋ እንጋባለን እደህማ ካወኩ ይብስብኛል እርጋ ያለች ሴት ክርፍፍ ነው የምትመስለኝ ክክክ የሴት ጎዶኞቸ የግር ምገድ ከኔጋ አይሄዱም እነሱ እዝህ እኔ እዛካይ ነኝ ግን እኔም አላቀው ይነግሩኝ አል እጅ ክክክ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
በቀን 1 ፊልም ካላየሁ ያመኛል
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
እኔ ለራሡ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@t.square1432
@t.square1432 2 жыл бұрын
Kezi film ytemechegn nger binor bemehal malazen yelewm
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በናታችሁ ገባ ገባ በሉና እዩት ምርጥ ፊልም ነዉ በሳቅ ጦሽ ያረጋችአል እነ አሌክስ 😀😀😀😀😀😀😀😀❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
አሪፍና የሚያስቅ ፊልም.😂😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@amentube4734
@amentube4734 3 жыл бұрын
Yastalal minim ayastemirim
@tsiyonchernettesfaziontera9407
@tsiyonchernettesfaziontera9407 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ልጅቷ ትወናዋ መስከረም አበራን ይመስላል ቆንጅዬ
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትዳሩን የሚወድ አዳም ስጠኝ😉💕💞
@haleselemon8506
@haleselemon8506 3 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሏል የድንግል ልጅ አማኑኤል ፥ ስለዚ ለአንቺ ያዘጋጀልሽን አዳም ይሰጥሻል ትጊና ፀልይ።
@jujulovefufu5726
@jujulovefufu5726 3 жыл бұрын
ይቅርብሽ መቃጠል ነው
@kasubediru5452
@kasubediru5452 3 жыл бұрын
Ameeen
@kasubediru5452
@kasubediru5452 3 жыл бұрын
@@jujulovefufu5726 😂😂😂
@Zeki_tube7
@Zeki_tube7 3 жыл бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ተለቀቀ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን ምርጥ ቪዲዮ ተመልከቱ።
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ጋሺ ብሬ እኳን ወደዚህ መጡ ውሮን ለምን አሊዙም😀😀
@onedayathome6342
@onedayathome6342 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ,,,,,ደስ ይላል።
@djjej4519
@djjej4519 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያስቃል አልክስ ስወድህ
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
ልጅቷ ምርጥ ተዋናይ ነች
@eyohan6944
@eyohan6944 3 жыл бұрын
ኳራንታይን ተመለካቾች ብንተባብር ላይክ ፈልጋለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@bezusene7122
@bezusene7122 2 жыл бұрын
The sound of the advertisement is soooooo loud, it shocks me when ever it comes in between, so irritating !!!!!!!
@genetwasse3542
@genetwasse3542 3 жыл бұрын
I couln't hold back my laughter 🤣😂
@betimonu1017
@betimonu1017 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ዋው በጣም ደስ ይላል
@anonymouschristo358
@anonymouschristo358 3 жыл бұрын
እንደዚች አይነት ሚስት ከየትም አትገኝም፣ ባሏን ብቻ ምትፈልግ፣ ደስ ስትል
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
ሁሉም ሴት አድ አደለም ።
@anonymouschristo358
@anonymouschristo358 2 жыл бұрын
@@zinatadam9492 Mech 1 new alku...endezich ayenet set ahun lay magegnet kebad new new yalkut
@genetyenealem1380
@genetyenealem1380 3 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ያሰቃኝ ድራማ
@temesgenabraham1664
@temesgenabraham1664 3 жыл бұрын
ኸረ እንደው የኢትዮጵያ ፊልም ወዴት እየሄደ ነው? አሁን እንደው አንዲት የቤት እመቤት ሽማግሌዎችን በዚህ መልክ ታናግራለች? ኸረ አስቡ!!!! እፃናት እንኳን እንደዚህ አይነጋገሩም
@fathummaakhmad8888
@fathummaakhmad8888 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አቃጣላቹን ባ ጉጉት ካላቃቃች ልቃቁት 🌹🌹
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀አረ ተለቃል ተመልከቺዉ በሳቅ ነዉ የምትጨርሽዉ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
ሰላም
@medusabodena8029
@medusabodena8029 3 жыл бұрын
Adis nat meseleg gn tchlalech wedenewol
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 жыл бұрын
Yena. Gata tasala werku. Swedehe
@robeltube8014
@robeltube8014 3 жыл бұрын
ልጅቱ ዋው ናት በስማም
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 3 жыл бұрын
Good job በተለይም ዳንኤል lol
@user-mo4nv9fo4h
@user-mo4nv9fo4h 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ከምኔው ከች አለ ፖሊስ ጣቢያው ቅርብ ነው እዴ አረ ኡኡ ስትል ከች ያለው😅
@ermiaszeleke7976
@ermiaszeleke7976 3 жыл бұрын
Film new iko.tee
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 3 жыл бұрын
እኔም ልል ነበር እጓዳ ነው እዴ ፖሊሱ ያለው ኡኡ ብላ ሳትጨርስ ብቅ አላለም😅😅😅
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
ውሽማዋ ነው 🤣🤣
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ከፊልሙ በላይ የሚያስቀኝ ኮሜንቱ ነው ፊልም ሳይ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አረ ፊልሙ እራሱ በሳቅ ይገላል
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያስቃል 😀😀
@samiramohammed4011
@samiramohammed4011 3 жыл бұрын
ክሠል ገዝቸ አላለም😂😂😂
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
መልካም ጎደኛ ነው ግን ዛሬ ላይ እማ ደግነት በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ እንጂ
@handekere448
@handekere448 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
ምንም አይልም በርቱ።
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
Hi sister please call me are you marry
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
@@MoMo-hi8sv 🙄😂OK, he called
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
I love you so much
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
@@MoMo-hi8sv thanks so much my brother
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
@@user-rv3ut3jo1c you number please
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
የዚህ ቀጫጫ ልጅ አድናቂወች የታላችሁ አድ በሉኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ያገር ሽማግሌ አይጥፍ አሁን አሁን ግን ሽማግሌ የለም የሚያጣላ እንጂ የሚያስታርቅ ዋ ለዘመዶቼ ድሮ ቀረ በኛ ጊዜ ሽማግል
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ወይ በሳቅ የወንድ ፈሪ😃 ልጅቷ ዋውው 🙄🥰
@yaredzebole7742
@yaredzebole7742 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ሴት ናት
@sadyaimar7476
@sadyaimar7476 2 жыл бұрын
😘😘😘👍👍👍👍👍
@almahi8958
@almahi8958 3 жыл бұрын
ቀንቀን ፍራት ማታማታ ድፍረት አይስካር
@abdiman897
@abdiman897 3 жыл бұрын
Biree
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
ጦንጆ ነው
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
በሳቅ ጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት እውት ፈታነው እሚያረጉት ቀጭኑ ልጂ በሳቅ ገደለኝኝ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ይህቀጪልጅ እኔ መቸ ነው እምንወፍረው
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
ክክክክ አንድ ቀን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ይቅርታ አለማየዉ ይባላል የኔ ዉድ በሷ ጠጭ ማታ ማታ አሪፍ ነወ
@mixmix6708
@mixmix6708 3 жыл бұрын
ሀይቅ ታደርሳላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሆነ እሽ
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 жыл бұрын
Ya safere ka you tube yerkale enda film selakake yamedersagn arfedo new
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 жыл бұрын
@@ABBE88911 eshi ena maltu lalu bakere la bale mehonu mamere falgelu
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
@@tigistmekebebtigist5722 ቲጂ ነይ የኔ ቆንጆ አንችነሽ ኑሮ የገባሽ 👏👏
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 3 жыл бұрын
Arif comedy film new 😂😂😂😂
@almahi8958
@almahi8958 3 жыл бұрын
ሞትኩ በሳቅ ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩ አመሰግናለዉ
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
አሬፍ ፊልም ነዉ የወደዳቺሁት የት አላቺሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
😍😍😍😍🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@besufkad-finishing_work
@besufkad-finishing_work 3 жыл бұрын
በአስቂኝ ድራማዎች መዝናናት የምትፈልጉ ብቻ ወደቻናሌ ኑ እኔም ፈታ አረጋቹሀለው
@hayatnesire4083
@hayatnesire4083 3 жыл бұрын
ጄሪ😂 ጄሪ😀 ጄሪ😅
@henocktekeste1304
@henocktekeste1304 3 жыл бұрын
ሶደሬ በድሮ የኢቲቪ ማስታወቂያ ርዝመት አትመን አጭር የማያሰለች እና ፈገግ የሚያስብል አርግልን እኛም ሰለቸን😜
@abbawuju5817
@abbawuju5817 3 жыл бұрын
ምን አይነት ዘጊ ፊልም ነው በናታቹ
@user-yk3qu1xr1w
@user-yk3qu1xr1w 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩባቹሁ
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 3 жыл бұрын
Lijetewa gen ye zerfe eht nat endeye
@abebajiddahjiddah7643
@abebajiddahjiddah7643 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ምትጥ ኳራንታይን።
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ፖሊሱ እዛው ነበረ እዴ ኪኪ ምነው እደዚህ በየ አቅጣጫው ቢሆኑ ሰው አይሞትም ነበረ ምን እግር ጣለው ካአልጋው መስሎኝ የወረደው ፣ አይ ድርሰት ሸሪፋ
@naneayano1909
@naneayano1909 3 жыл бұрын
ልክ እንዳዝ ምን ትለለቹ ዎገኖቼ
@user-mr1fg7kn7g
@user-mr1fg7kn7g 3 жыл бұрын
ወይ አሌክስና ብሬ አሳቃችውኝ ክክክክክክ
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
የወንድ አልጫ ክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩ
@lovemarium4018
@lovemarium4018 3 жыл бұрын
እምሠሩት አጣችሁ
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ
@bezamaasa8709
@bezamaasa8709 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk 😁😁😘😘😘😘😍😍😍😍
@bluesticker3762
@bluesticker3762 3 жыл бұрын
እቺ ደሞ ሻንጣውን ምሳቃ አረገችው እንዴ እያንጠለጠለች የምሮጠው
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
😄
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ክክክክክክ አቦ ይመችሽ አባባልሽ ተመችቶኛል
@gallerycollection2022
@gallerycollection2022 3 жыл бұрын
Subscribe adrgugn yagere lijoch siwedachihu
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 жыл бұрын
ሊለቀቅ 9 ደቂቃ ይቀራል ነው ነገሩ እንደት ነው🤔
@lubabanohammed6752
@lubabanohammed6752 3 жыл бұрын
Wuyyy besaq 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mnhv1839
@mnhv1839 3 жыл бұрын
አሣቃችሁኝ የእውነት
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ጂሪዬ ቀውስ ተመችተሽኛል
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021
1:53:25
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 651 М.
Ethiopian film 2020 (IrkYehun)
1:47:01
Addis Films
Рет қаралды 461 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 1,8 МЛН
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 2,6 МЛН
Steve's Snack ⛏ pt.3
0:46
Sushi Monsters
Рет қаралды 1,6 МЛН