ኸረ ኸረ እንተማ ከኔ ትብሳለህ😂😂 - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ | ጦቢያ

  Рет қаралды 338,459

Arts Tv World

Arts Tv World

10 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያ #tobiyapoeticjazz #frashadash #tesfahun_kebede
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 92
@azebbekele4300
@azebbekele4300 9 ай бұрын
ተስፍሽ እንዴት ነው በቃልህ ይህን ሁሉ የምትይዘው? ሁሌም ይገርመኛል
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 9 ай бұрын
በየጊዜው የምታመጣቸው አስገራሚና አስደናቂ ወጎች ይበል ያስብላሉ እውነተም ጥበብ ቤቷን የሰራችው አንተ ላይ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤
@getachewgebeyehu2246
@getachewgebeyehu2246 9 ай бұрын
እውነት ነው ፣እውነተኛ ትልቅ የጥበብ ሰው
@ayichwekinde676
@ayichwekinde676 9 ай бұрын
​@@getachewgebeyehu2246😊😊😊😊😊😊😊😊😊ፖፕ 😊00
@ayichwekinde676
@ayichwekinde676 9 ай бұрын
​@getachewgebeyehu2246
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 9 ай бұрын
ተስፍሽ የቅኔው አባት ቅኔህ ያማል ጆሮ ያለው ይስማ እውነታው ይህ ነው ❤❤❤
@winnerreta4378
@winnerreta4378 9 ай бұрын
ተስፍሽ የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ሰላምሕን ያብዛው ትለያለሕ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
ድህነት ባርነት ነው! ድህነት የኑሮ አካል አይደለም! ድህነት ዘረፋ ነው! ድህነት የህይወት ስንቅ አይደለም! ድህነት እንድርስት መሬት የሚወረስ አይደለም!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 9 ай бұрын
ጀግና ምንድን ነው ? ጅግናህ ማን ነው ? ለሰው ይሞታል ! ሃገርን ያስከብራል ! ለሃገር ክብር ይሞታል ! ሃገርን ወገንን ያስከብራል ! ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 9 ай бұрын
ተስፍሽ ልዩ፣ ተስፍሽ ብሩህ!❤❤❤
@habtam1846
@habtam1846 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ያማል ቅኔው ወይ አማርኛ ምርጥ ቅኔ ለገባው 😮😂😂❤❤❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 9 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን ተስፍሽ 👍👍👍
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 9 ай бұрын
ተስፍሽ my best 🙏🥰🥰👌👌👌
@asmamawdamtew4975
@asmamawdamtew4975 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ ተስፍሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fuadkedir8405
@fuadkedir8405 9 ай бұрын
መታመጣቸዉ የቃላቶች ነገሮች አስደማሚ ናቸዉ በርታልን
@sebaheyasu581
@sebaheyasu581 9 ай бұрын
❤❤❤
@solotad9979
@solotad9979 9 ай бұрын
"ልዩ ሐይል/ጠባቂዬ" ወቅታዊ ናት ክክክክክክል አይ ተስፍሽ ጥበብንማ ተዋህደሃታል
@omarayalew308
@omarayalew308 9 ай бұрын
እንዳው። ይህንን ልጀ። ሁልግዜ። በታመጡልን። ወላሂ። እይጠገበም። 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🇪🇹🙏🇨🇬🇨🇬👍👍
@KassaBekele
@KassaBekele 9 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ💚💚💛💛❤❤💪💪ሞት ለአራጁ ኦሮሙማ👎👎
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 9 ай бұрын
ጀግናው ባለቅኔ
@dinaartube1119
@dinaartube1119 9 ай бұрын
ልምድ ያለው ስው አያችሁ ስልክ ሲደወል እንዴት እንዳስቀየሰ👍👍👍
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 9 ай бұрын
Dear fellow citizen , brother Artist Tesfahun,you are presenting the current situation of our lovely country Ethiopia and her precious people her heart beat. Well we say the snakes and scorpions sting ( nedefew) not nekesew) Anate. Meera, ayate, kedem ayate.yebale. keep up good work for the goal.
@sabberhan3177
@sabberhan3177 9 ай бұрын
God's blessing ❤
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 9 ай бұрын
ተሰፍዬ ኑርልን እናመሰግናለን !!!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 9 ай бұрын
ሰላም ይሁን ደስታ ይሰማን ❤
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 9 ай бұрын
ድንቅ ነው፡፡ እኛ እያለን ከህግ፤ አሰራርና ደንብ ውጪ የፍራሽ አዳሽ ካፖርት፤ ሱሪና ሰደድያ አመሪካ አገር ገቡ ብለው ሽሮ መዳ ያሉ ውብ የአበሻ አልባሳት እጅግ በመናደድ ለሰላማዊ ሰልፍ ከንቲባ ጽ/በት ማመልከቻ ማስገባታቸው ተሰምተል
@Bale-Suk
@Bale-Suk 9 ай бұрын
What happen to the original set-up of this program It seems this is a new MEDREK
@abinetfeleke1630
@abinetfeleke1630 9 ай бұрын
The legend !!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 9 ай бұрын
ዋው ድንቅ የህሊና ቀሰቃሸ አንቂን ቅንአዊ ትርዒት 👏👍💖👍👏💖😁👏💖😁
@yohannessewnet2965
@yohannessewnet2965 9 ай бұрын
All provebs show our current situation
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 8 ай бұрын
The innovation of your stage is among the best!!
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 9 ай бұрын
ይመችህ ❤❤
@user-yd5tq4tw1x
@user-yd5tq4tw1x 8 ай бұрын
IT WAS BEST!!
@tesfayfekede4765
@tesfayfekede4765 9 ай бұрын
ድንንቅ ሰውነህ ፈጣሪያደለህ
@user-yp9pr7vt7o
@user-yp9pr7vt7o 9 ай бұрын
ጎበዝ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 9 ай бұрын
ጀግናው፣በርታ
@abduljewadmohammed4046
@abduljewadmohammed4046 9 ай бұрын
He is so talented ❤
@tigesthaile6605
@tigesthaile6605 9 ай бұрын
🎉😢😮😅😊😂😂
@GOD-127
@GOD-127 8 ай бұрын
You are awesome and amazing I am proud of you my beloved brother may God bless you and your family
@Etnebab
@Etnebab 9 ай бұрын
በርታ
@mominanegash8417
@mominanegash8417 9 ай бұрын
ተ ስ ፍ ሺ 🥰👌👌👌
@user-oe6up8ci5o
@user-oe6up8ci5o 9 ай бұрын
Tleyaleh tesfsh
@beleteworku9738
@beleteworku9738 9 ай бұрын
Yes fact
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
ዛሬ ቦታዉ ተቀየረ ልበል?
@user-sm1og9lq9f
@user-sm1og9lq9f 9 ай бұрын
Wow
@joyatube5364
@joyatube5364 9 ай бұрын
ከላይ ተደውሎ ነው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beyourself5671
@beyourself5671 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rahmetali2463
@rahmetali2463 9 ай бұрын
ቅኔህ ልክ ነው ይገርማል
@user-iq9wo6ye6k
@user-iq9wo6ye6k 9 ай бұрын
He is so the best ever boy i really miss him❤😅😅😂😂
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 9 ай бұрын
@sisay7
@sisay7 9 ай бұрын
እንግሊዝ ዲያስፖራ ይሄ ብቻ ነው ? ወይ መደመር ?
@UMN.Global
@UMN.Global 9 ай бұрын
ምነው መድረኳ አነሰችብን
@wolelawkassa2805
@wolelawkassa2805 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@tube324
@tube324 9 ай бұрын
.......አንተ ጠብቀኝ¡😂
@B34456
@B34456 9 ай бұрын
👍👍
@akuyetour7349
@akuyetour7349 9 ай бұрын
Is it a private show ? i havent seen many people as usual ?
@tigisty9774
@tigisty9774 9 ай бұрын
No it is in america
@ShamwizMam-yu4jf
@ShamwizMam-yu4jf Күн бұрын
ጥባብ ቤቷን የሳራቺሁ አንተ ላይ ነው
@bogaletemesgen3581
@bogaletemesgen3581 9 ай бұрын
🙏
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 9 ай бұрын
I was very very laughing at soon as I saw him on the Door !! Only his dressing style is making me laughing!! But my Advice for him , Do not laughing Just do your job!! If you are laughing, it will affect your your beautiful job OR It has very Negative effects on you !! Look the beautiful job of Charell Chaplin the famous world comedian. He never laughed. Unless some important to his performance!!! I like you Firashi Adashu and you are the best Ethiopian comedian that I never seen in my life in 55 years!!!!!!!!!!
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 9 ай бұрын
ተስፍዬ እኮ ትለያለህ
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 9 ай бұрын
Tesfahun Kebede TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤ Addis Abeba TLIK KEMANIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN GETACHIN YE GETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN
@senaywaletanguseyigerame281
@senaywaletanguseyigerame281 9 ай бұрын
ስዎድክ እኮ
@kbman9399
@kbman9399 9 ай бұрын
Well come Tesfu ጠፍተህ neber
@labatararro3870
@labatararro3870 Ай бұрын
.....ከፉከራ ወደ ለቅሶ ......አረረም-.መረረም ሰራችንን ሰናተናል....እንዲህ ስታለቅሱ እኛ በምን ወስጥ እንደነበረን ይገባችውሃል!!!!done
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Este and Ken suf beauft be kirabat Lobes pls Abo👍🌹🌹🌹🌹🌹
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
እኔ ቁጥር አንድ የምንቀው ሰው ከኔ ጋር ተባብሮ ዘሮቹን የሚያስፈጭፍ ሰው ነው!(አደው ሂትለር)
@mehaba5731
@mehaba5731 9 ай бұрын
6:18 6:21 6:22 6:25
@mehaba5731
@mehaba5731 9 ай бұрын
5:56 5:57 5:59
@AdafirTadesse-gi9vi
@AdafirTadesse-gi9vi 9 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ ትለያለህ እኮ! ንገርልኝማ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 9 ай бұрын
Tesfesh tenesh wechi koye sewochu yemaser mude lay nachew
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 9 ай бұрын
ከላይ ተደውሎ ነው😂
@KUNA938
@KUNA938 9 ай бұрын
Betsb
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 8 ай бұрын
አይ ጥበብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@RastMan-ml2ml
@RastMan-ml2ml 9 ай бұрын
ባህር ውስጥ😂
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 9 ай бұрын
የተዋጣለት ገፀ ባህሪ
@SabaBerhe-ub1dy
@SabaBerhe-ub1dy 9 ай бұрын
ሀሳቦችህ መልካም ናቸው ነገር ግን ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ የግሩም ዘነበን ፈገግታ ሳይቀር መስረቅ በሚባል ደረጃ ደግመሕ እየተጫወትክ እንዴት ነው የምትሠጠውን ማሕበራዊ እና ፖለቲካዊ ሒስ ልሰማህ የምችለው በእርግጥ ሁሉም ትውልድ የእራሱን አዲስ ባለሞያ የማድነቅ መብት አለው ነገር ግን ስርቆትን ኖርማላይዝ የምናደርግበት መንገድ ትክክል አይደለም ። የሚያስረዳኝ ካለ እታረማለሁ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 9 ай бұрын
😂 የኔም ጥያቄ ነው
@SiteragnDemere-vc4ue
@SiteragnDemere-vc4ue 6 ай бұрын
ቀልድህን እንጅ ሐሳብህን ማን ተረዳ
@gamef7636
@gamef7636 9 ай бұрын
ባሐሬዬ ነው መናደፍ አለች ጊንጥ 🦂
@user-rw5vt1nz1l
@user-rw5vt1nz1l 9 ай бұрын
weg yamewed mhebersab
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 9 ай бұрын
እዳትመለስ እደልብህ ሀሳብህን የኢትዬጵያን የህዝብን ስሚት ትነግርለታለህ
@aderakebede2714
@aderakebede2714 9 ай бұрын
አወያዩ ጠያቂ፣ ሞጋች ነበር፣ ከመሳይ በተለይ በደንብ ጠይቆታል ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን እንደፈለገ ይሳበቅበታል። 😂ይፈነዳታል እንጂ በዐማራ ጉዳይ እንዲያቦካ አይፈቀድልትም 😅
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
በሃሳብ ስትደተበይ ለጠላት ትመቻለህ!ሃገርንም ለውድቀት ትጋብዛለህ!(ገብረህይውት ባይከዳኝ) አጼ ምንሊክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ወሮበላዎች ነበሩ!(ቀጀላ መርዳሳ የባህልና የቱሪዝም ሚ/ትሩ) ውሃ በመጥፋቱ ምክንያት የቤተሰብ ፍቅር ጠፍቶ ነበር!(የድሬድዋ ኗሪ የውሀ ተጠቃሚ) በውሀ ሳቢያ የቤተሰብ ፍቅር ጠፍቶ ነበር! የኢትዮጵያ ጠላቶች የጎሳ ድርጅቶች ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ሱሪ ያስታጠቋቸው በተለይ (ህወሐት፣ኦነግን፣ሻቢያዎችን) ግብፅ አሜሪካኖች፣እስራኤሎች፣እንግሊዞች ናቸው! (ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም) አማራ መሆን አይደለም ስለአማራ መናገር ያስገድላል!(መምህር ታዮ ቦጋለ) አማራ የኦሮሞና የትግሬ ጠላት ነው!(መለስ ዜናዊ፣ዳውድ ኢቢሳ፣) አማራን የሚጠላው ጥቁርም ነጭም ሕዝብ ነው!(ጀግናው ዘመነ ካሴ) ሰውን ከእንሰሳት የሚለየው እውቀት ለቀጣዮ ትውልድ ማስተላለፍ ሲችል ነው!(ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም) "የአማራ ዋነኛው ጠላቱ ሆዳሙ አማራ ነው!" (ፕ/ርአስራትወልደየስ)
@user-mo6iu5zm1d
@user-mo6iu5zm1d 9 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ሰልፊሽነት ነዉ
@milionephrem489
@milionephrem489 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር😂 ታዋቂው ሁሉ አዋቂ እየመሰለው በየመናገሪያ ቦታው እየወጣ ያንን ማገናዘብ ያቃተውን የእውቀት ድርቀት የያዘውን ጅላንፎ ህዝብ ያጃጅለዋል😂😂😂 ምፅ ምፅ ምፅ
@ayalewgettahun5753
@ayalewgettahun5753 9 ай бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ የሊቆች ሊቅ ነህ እንዳንተ አባባልና ትምህርት አሰጣጥ ቢሆን ኑሮ የአዲስ አበባ ሕዝብ ከሁሉበፊት ታግሎ ነፃበመውጣት ሌላውንም ሕዝብ ነፃያዎጣነበር ፣እንዳለመታደል ሆኖ የኛዋናከተማ የማነም ግመልና ከብት ጠባቂ አላዋቂ መጫዎቻ ነው።ተስፋሁን እንደስምህ ተስፋነህ በዚሁ ቀጥል ፈጣሪ ይርዳህ፣የአዲሳበባ ሠው እንደሆነ በዎሪ ሆዱን እየሞላ ሌላው ታግሎ ነፃ እንዲአወጣው የሚፈልግ በመሆኑ የማንም ምናምንቴ እየመጣ ቀጥቅጦ ፣ረግጦ የሚገዛው።
@aberangusse1669
@aberangusse1669 9 ай бұрын
በጣም እየጠፋህ ነው
@trufatargaw593
@trufatargaw593 9 ай бұрын
❤❤❤
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 5 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 50 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
🇹🇷Kemer Beach Antalya - Awesome Views - Türkiye
0:12
Benimle Gor
Рет қаралды 37 МЛН
万万没有想到这事小路飞的便便#海贼王  #路飞
0:14
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН