ለ1000 ዓመት የተሰወረው መጣ! አራስ እናት ሌሊት ቢላ ይዛ ምትወጣበት ምስጢር ጉድ አመጣ!!የKamala Harris ሁሌ መገልፈጥ ወይስ ሳቅ?Abiy Yilma

  Рет қаралды 22,210

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 70
@bezawitfikre179
@bezawitfikre179 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰዎች መልካም ት/ትን እንድታስተመሩ የተመረጣችሁ በርቱ መላኩ ዑራኤል እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ተባረኩ
@tesfaayele859
@tesfaayele859 Ай бұрын
Amen
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 Ай бұрын
ምርጦች እንወዳችሁዋለን መምህር ተስፋየንና አብያችንን ተጣምራችሁ እንድታስተምሩን ያደረገ እግዚአብሔር ነው
@freadamu-ot4vo
@freadamu-ot4vo Ай бұрын
ወንድሞቼ እኔ ወንድማቹ አፌ ይንተባተባል አፌ በመንተቦተቡ የስለቦና ጉዳት የአምሮ ውድቀት ብቸኝነት በራስ አለመተማመን ወንድሞቼ ሣድሣች አባካችሁ አግዙን ከሠው ቀብነጠልም ሁሌ መመኪዬ መተማመኛዬ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ደስታዬ ነው በሥላሴ በመንፍሰሠዊ እገዛ አግዙን ቅድት ስላሴ ሁሉ ይቻለዋል ብዙ ወንድሞች እህቶች የተቸገሩ አሉ አመሰግናለው ሥላሴ ይስጥልኝ
@user-fs5wn3lq5h
@user-fs5wn3lq5h Ай бұрын
Enem Entebatebalew. Sitiweled egzabher mertohal. Setawera weyim sitenager Kalatochih Haylegna nachew. Sewen tenagro yemasamen betam chilota aleh, Getim Gobez neh, Afeh Ketefeta Buzu sewochin timeraleh. Lezih newe Menafist nachew yemiantebatibuh. Betam tselyibet. Kristos yemiantebatibugnin menafist be silase sim tselyibet. Brilliant silehonk newe telat menfes tebtaba yaderegeh. By the way Musse tebtaba neber. Ayzoh.
@freadamu-ot4vo
@freadamu-ot4vo Ай бұрын
አመሰግናለው ሥላሴ ይስጥልኝ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 4 күн бұрын
'Free Speech Therapy for Sttutering' የሚል Google አድርገህ፡ ተማር። ነፃ የአነጋገር ትምህርት ይሰጣሉ።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ወንድሞቼ መምህር ይልማ እባክህን ለመምህርም እድል እየሰጠኸው የወንጌሉን part ለሱ ተውለት
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w Ай бұрын
ሰላም መምህሮቼ አንቅዎቼ ጌታ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን መድሐንያለም
@meseretendrise1860
@meseretendrise1860 Ай бұрын
የኛ እናቶች የበቁ የነጠቁ መሆናቸዉን ብናዉቅ የት በደረስን ነበር.. ወንድም አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ አድርገህ ነዉ ስለ ብረት ያብራራኸዉ ብዙዉ ሰዉ እኛ ሀገር በተለይ ወጣቱ ትዉልድ አራሶች ለምን ብረት እንደሚይዙ ሳይንሳዊዉን እዉቀት አያቀዉም እና ትልቅ እዉቀት ነዉ ያካፈልከን። እዚህ ያለንበት ሀገር አንድ እናት ልጅ እንደወለደች ወዲያዉኑ iron በመርፌ መልክ ይሰጣታል የኛ እናቶች ግን ከነጮቹ ቀድመዉ ጠንቅቀዉ ይህን እዉቀት ያቁታል። 😊
@MartaMerihun
@MartaMerihun Ай бұрын
መምህርዬ መምህር አብይ ጠላትን የምገልዕበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል የእምነትህ ጥግ ያሳያል ተባረክ
@helugjoy81
@helugjoy81 Ай бұрын
የፈረንሳይ የእሰፐረት መክፈቻዉን እንዴት ዝም አልከዉ ግልጸ ጸረ ክረሰቶሰ ...መሆናቸው በአለም አደባባይ አሰመሰክረዋል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
ሰርቷልኮ እይው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Ай бұрын
ወንድሞቸ ሽ አመት ኑ
@Yonas-21
@Yonas-21 Ай бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእውነትም የአእሙሮ ምግብ አመጪ ናችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ጥበቃው አይለያችሁ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
መምህር ተስፋዬና መምህር አብይ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 Ай бұрын
አመስግናለሁ ብዙሱ ነገር እዳቅ እንዳልስንፍ አንቅታችሁኛል ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Fissiha-b3x
@Fissiha-b3x Ай бұрын
The combination of you three is good & the issue is thus well presented. Thanks in the name of our Almighty God & I wish you all a joyous weekend.❤❤🎉🎉❤❤
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
መምህረ ተስፍየ ዶክተር ይልማ ብየሀለሁ ሁላችሁንም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን🙏👍❤🙏👍❤🙏👍❤🙏
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እና አብይ በርቱልን ወጣቱን በደንብ ማስተማር ያስፈልጋል በደካማ ጎኑ ስለሆነ የሚገቡት ማስተማር ያስፈልጋል በተለይ ወጣቱ ብልሽት ብሏል ከትንንሾቹ ጨምሮ ❤
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
ኑሩልን ማሮች የኢትዮጵያ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏❤🙏❤🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
በረቱልን መምህ አብየ የኛ እቁ በርታ❤❤❤❤
@user-cu3lf6su2k
@user-cu3lf6su2k Ай бұрын
ሠላም ሳድሶች እንዴት ናችሁልኝ እግዚአብሄር ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ህዝቡን እያነቃችሁልን ነው ያላችሁት አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው ስለመጋኛ ያወራችሁት በጣም ጥሩ ነው ያወራችሁት አንድ ጊዜ ወንድሜን አጋጥሞት ቲኒሽ አገጩ ዞሮ ነበረ እሱም ጎበዝ እና ፀሎተኛ ስለሆነ ወደሀኪም ቤት አልሄደም በተደጋጋሚ በቅባ ቅዱስ የተጣመመውን አገጩን እየተቀባ እያሸ በ3 ቀኑ ዳነ የሚደንቅ ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ።
@mohammedahmed-tc5bh
@mohammedahmed-tc5bh Ай бұрын
አብይ ይልማ የዘመናችን አንቂ ሰው እናመሠግናለን ይህ ርእስ እኔንም ስላጋጠመኝ በአላ ጥበቃ ድንኛለሁ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ምርጥ ሰው ሳንቃወም እንማር
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b Ай бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l Ай бұрын
መምህር ዐብይ :- አንጀት አርስ ሳይንስን ከሀይማኖት ጋር በማስተጋበር ስጋን ነፍስ የዘራበት ገለጻ (100%)
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
@MartaMerihun
@MartaMerihun Ай бұрын
መምህራች ግን እግዝሃቤሄር እንዴት ቀብቶሀል ተባረኩልን
@legessegyohannes5332
@legessegyohannes5332 Ай бұрын
❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
ቅድስ እጏዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
@BerkeBeyene-le9oz
@BerkeBeyene-le9oz Ай бұрын
አብይ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 Ай бұрын
ትሳቅ!"የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀዉ እኛዉ ነን"ብላ ብተስቅስ🤔😂🤣
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Ай бұрын
Jesus Christ. He is the way he's coming soon. He is king of king.
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ጋሻ ሞገሰ ይሁናቹ😘😘😘😘😘በጣም በዙ ነገር ትማርን❤
@tesfayetadese9284
@tesfayetadese9284 Ай бұрын
የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻ ውርደትን አይተህ እንዴት ኘሮግራም አልሰራህም???
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
ሰርቷል
@getachewtefera6668
@getachewtefera6668 Ай бұрын
ሴትየዋን አላወካትም ።የኮንግረስ አባል በነበረችበት ጊዜ በታያት ጥሩ ነበረ።የሕግ ባለሞያም ነበረች ።
@JohnpowerGeorge
@JohnpowerGeorge Ай бұрын
Yohannes eraey tinbit fitit bilo eyemeta new
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 Ай бұрын
Beretolen
@Ashanafe
@Ashanafe Ай бұрын
ዘመናቹን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክላቹ
@tesfaayele859
@tesfaayele859 Ай бұрын
እውነት ነው ክፉ መናፍስት አየር ላይ ተበትነዋል ተግተን እንፀልይ
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Ай бұрын
ግን ግን ሴት ናት ሣድሶች አጣሩልን 😢
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Ай бұрын
አደለችም ፆታዋን የቀየረች ናት
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Ай бұрын
@@senaitnegash4523 ይመስለኛል ምንም የሴት ለዛ የላትም
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ጨምዴዲው ኮስታራው ትራንፕን በሳቅ ዝረራ ብቻ ትጥለዋለች
@merryyederrick
@merryyederrick Ай бұрын
Sele Olympicu mekefecha eyetebeken new wendemachen😊
@GADISASULEELECTRONICS
@GADISASULEELECTRONICS Ай бұрын
Incase of what
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 Ай бұрын
ብጓሮ አይደለም በጣሪያላይም ይውጣ የምትለው ሃሳብ ተመችታኛለች
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Ай бұрын
መድሀኒቱ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ወደ እኔ ቅረቡ እሱም ከእናንተ ይሸሻል ያለን አምላካችን በቂ ነው ልጁን ምፅዋት አድርጎ ሰይጣንን ቀጥቅጦልናል it’s done ✔️ ይሄን ያደረገልን አምላክ ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን🙏
@JohnpowerGeorge
@JohnpowerGeorge Ай бұрын
Black boxe tewosdobign lemasmeles menfesun eyetewagahut new egezah yasfeligegnal metsehafihinina utube endihum ahadu radio lay bemanbebena bemadamete tetekimiyalew
@marmart6646
@marmart6646 Ай бұрын
በጣም የሚገር ምህ ዶም ሴቶች በእርግዝና ጊዜ አፈር መብላት በተለይ ቀ ይ አፋር መብላት የሚፈልጉ ነፍስ ጡሮች አሉ የአይረን እጥረት ነው በውጪ አገር ግን የአይረን ፒል ያታዘላል
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
ይህማ የቡዳ መንፈስ ነው የምያስበላው በእርግዝና ጊዜ አብዛኛው ሰው ይበላሉ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
አረ የፈረንሳይ ኦሎምፒክ ብዙ ጣኦት አሳዩ
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
መሪ ኮስተር ሲል መምህር አቢ ሁሉን ተቀያይረዋል 🤔አረመኔ ነች አቢ አህመድ ሳቅ እና ፍቱን እንዲሁም ግብሩ ክፋቱ አይተህ ፍረድ ወንድሜ በሳቁ አይደለም የአረመኔ መገለጫ ነው ሳቅ ውስጣቸው መደበቅያ ግዜው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው 😄22
@nahomabiy-dk3cr
@nahomabiy-dk3cr Ай бұрын
Ante kebatari beret,tsebel,zeit men am-taw
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse Ай бұрын
መምህር ዐብይ እና መምህር ተስፋዬ ያላመናችሁት (ያልተቀበላችሁት) መሰረታዊ ልዩነት አላችሁ በተለይ መምህር ተስፋዬ መቀበል አፈልግም ስሸሸው በግልፅ ይታያል❤❤❤…አትሽሹት ልዩነታቹ ላይ አውሩበት እኛም እንማርበት😂😂😂
@user-iz3rr1ee4e
@user-iz3rr1ee4e Ай бұрын
አብይ ምን ሆነህ ነው ይህንን አጭበርባ ሪ ያስጠጋኸው። አንተ በመረጃ የተደገፈ ዘገባ ነው የምታቀርበው፣ይህ ሰው ግን ገንዘብን የሚከተል አሳማ ሆኗል ።
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
ማነው አጭበርባሪ ኸረ ወደራሳችን እንመለስ
@user-iz3rr1ee4e
@user-iz3rr1ee4e Ай бұрын
@@user-hs8in5zo6g ወይዘሪት አንቺ የዘንድሮውን ታሪኩ አበራን አታውቂውም
@meronworku7473
@meronworku7473 28 күн бұрын
ልቦና ይስጣችሁ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚመስል ነገር ስትናገሩ የተሳሳተ ነገር እሰማለሁ። ጥቅሱን ተናገሩ፤ አለበለዚያ እይታችሁን ለመረዳት መያዣና መጨበጫ የሌለው አፈታሪክ ይመስላል። እንዲህ የሚናገሩ ብዙ ስለሆኑ፣ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።
@Qanunmem
@Qanunmem Ай бұрын
Aመዳም iሰ ፈኒ
@AmiGetachew
@AmiGetachew Ай бұрын
የራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች እኛ እየታመስን ስለሰው ሀገር ትፈተፍታላችሁ
@henimak2727
@henimak2727 Ай бұрын
Eskmcharshawe admxawe😂
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 259 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН