KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
''ህጋዊነት ይሰፈን '' የመቀሌ ከተማ ሰልፈኞች ጥያቄ
6:03
"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025
30:23
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
How Strong Is Tape?
00:24
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ለ25 ቀናት የቆሰሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ደብቀው ከጁንታው የታደጉት የቤተሰብ አባላት
Рет қаралды 388,564
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Fana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@selamwitnegash9595
3 жыл бұрын
አማራየ የኔ ወለላ ህዝብ አባቴ እስከቤተሰበወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ እናተም እደለኞች ናቹህ እግዚአብሔር ወበዴን ዘራፊዎችን ወራሪዎች ያጥፋልን
@adonijah9923
3 жыл бұрын
አማራ ሳይሆን ንፁህ ኢትዮጵያውያን ናቸው !!!!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@fatumayimam5812
3 жыл бұрын
እናተ መልካም ሰወች ሆይ አላህ ይባርካችሁ ይጠውል ኡምራችሁ ከነቤተሶቦቻችሁ የአባቴ ተምሳሌትናችሁ
@bebitube9931
3 жыл бұрын
Please got safe this people of my country my poor people 🙏🙏🙏
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
3 жыл бұрын
የደግነት ጥግ😥 ይህ ነው እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ😥አቤት ፍቅር።ቃል የለኝም።እነዚህን ሰዎች መርዳት መደገፍ አለብን።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@abrehetabrehet1407
3 жыл бұрын
Btekekel
@holyyoutube9855
3 жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰብ ይሸለሙ ❤️❤️❤️❤️
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@Mekos853
3 жыл бұрын
ሽልማቱን መንግስት እንዲያደርግ ከመረባረብ እያንዳንዳችን በግል በቀጥታ ለሰዎቹ ያቅማችንን አንሸልምም? ግርም የሚለኝ ነገር ምላሳችን እንደ ዝሆን ጆር የሰፋ እጃችንና ልባችን እንደካንካሮ እጅ ያጠረ መሆኑ ነው።
@Ermialex-t4r
3 жыл бұрын
እኝህ አባታችንን የማበርታቻ ሽልማት መስጠት የግድ ነዉ እንደርሶ አባት ያሉትን ያብዛልን።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@zedomenberie3314
3 жыл бұрын
ትክክል ሸልማት ይገባቸዋል
@rrts-f7w
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ጤናቹህን ልጆቾን ይባርክ ....አንዲህ አይነት ዜጋ ክብር ይገባቸዋል
@yalewtesfaye738
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ዘራችሁ ይባረክ ይህ ነዉ ኢትዮጲያዊነት የሠዉነት ጥግ ተባረኩ.::
@AA-jj6gj
3 жыл бұрын
ጌታ ዘመን ዘላለማቸውን ይባርክ አማራኮ የዋህ ነው
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@banchibaylie8150
3 жыл бұрын
ለዚህ ደግ ህዝብ ሞትና መፈናቀል አይ ወያኔ ነፍስህን አይማረው 😔😔😔😔😔😔😔
@romanabate4151
3 жыл бұрын
የአብርሃሙ ስላሴ በቤታችሁ ይግቡህ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@thenation8839
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@hannafantayedemisse6455
3 жыл бұрын
አሜን፫
@yyyyy4373
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ወላሂ አላህ ጀዛውን ይክፈላቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
3 жыл бұрын
እሜን
@mimikibret2610
3 жыл бұрын
AMENE AMENE AMENE
@ዜድነኝየወልድያዋ
3 жыл бұрын
የእንተን አይነት ቤተስቡ አላህ ያብዛልን እሚገርም ቤተስብ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@plusworld360
3 жыл бұрын
አብዛኛው የአማራ ገበሬ እንደዚህ ናቸው እኮ።
@derbabawf.193
3 жыл бұрын
All amharan farmers are the same
@semirahussen4162
3 жыл бұрын
በጠም
@tube7403
3 жыл бұрын
አሜን
@Kmylovelife
3 жыл бұрын
ሙሉ ኢትዮጵያዊ እንዲ ነን የነጭ ፊደል ከቆጠርን ተበላሸን እንጂ ።
@zedomenberie3314
3 жыл бұрын
እስኪ ሸልማት ይገባቸዋል እምትሉ ጋይስ🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪
@whenimbored8404
3 жыл бұрын
እኝህ አባታችንን የማበርታቻ ሽልማት መስጠት የግድ ነዉ እንደርሶ አባት ያሉትን ያብዛልን። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alazar2263
3 жыл бұрын
Amenetekkele👌👌👌👌💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zainabmohammed1449
3 жыл бұрын
ትክክል
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
3 жыл бұрын
ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እደነዚህ ያሉት መች ይዘመላቸዋል አንድ ታዋቂ ቢሆን ኖሮ
@eytebaneyteban4147
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜእና ያጤናይስጥልን መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃያቾሁ ከልብ ሰውናቾሁ
@eytebaneyteban4147
3 жыл бұрын
የሰው ጥግ እድሜ እናጤናያ😭😭😭
@wetatful
3 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት! መላ ቤተሰቡን አላህ ይጠብቅልን!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@fatemahmohamed2233
3 жыл бұрын
ክብር. ለመከላከይ. ክብር. ለአማራ. ልዩ. ሀይል. ክብር. ለፍኖ. ክብር. ለሁሉም. አላህ. ይጠብቃቺሁ. ይረብ
@ሙሄነኝሙሄነኝ
3 жыл бұрын
ሰላምነሽ
@እናትየኔተናፋቂዋ
3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@kemersherefa742
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ እነዚህ ቤተሰቦች መሸለም አለባቸው።
@allahwekil1465
3 жыл бұрын
አማራየ የኔ የዋህ ደግ ጥበበኛ ሀኪም ቸር አገር ወዳድ ኩሩ ህዝብ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@yengustube
3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አገላለፅ
@jamaneshassen1092
3 жыл бұрын
@@yengustube ትክክል አማራ በመሆናችን ማማየ ኢትዮጵያ ስንባል ስንት የዋህ አለ እንደነዚህ አይነቱ ደግሞ ያገር ፍቅር ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
3 жыл бұрын
አማራ የዋህ እኮ ነው እኳን የራሱን ወታደር 😭 ገጠርቦታ ጁታ አያውቁም ዝብለው እያበሉነው
@zahraasiri8953
3 жыл бұрын
ለሀገር ብለው ነውኮ ክብር ለወታደሮቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም እናተንም አምላክ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@zeyedewmikael9617
3 жыл бұрын
ይህን መልካም ቤተሰብ ጌታ ዘራቸዉን ይባርክ!!!!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@hagerazanawweletemicael528
3 жыл бұрын
አሜን
@sishaia6875
3 жыл бұрын
በእውነት መድሐኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደነዚህ አይነት የዋህ ሰው ነው እሚታረደው
@engidadessalegn7553
3 жыл бұрын
God bless this family!!!
@Tufam30
3 жыл бұрын
Wow የውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ይሄ ነው እኛ የምናውቀው ኢትዮጲያዊነት ማንነታቸውን ሳያዩ በሰው ልጅነትና በወገናዊነት ብቻ ተለክቶ የተሰጠ ፍቅር ዋው ይህን ቤተሰብ ማበረታታት አለብን
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@getnetbotdestaw6623
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጨዋ ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሄር የስራ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@hbetamendalw9023
3 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ እኮ የዋህ ኩሩ ለሰው የሚኖሩ ቱሁት ጀግና የእኔ እነት ስሜት የለለው ከናተ በመፈጠሬ እኮራለሁ
@yalewtesfaye738
3 жыл бұрын
እኔም ከዚህ ህዝብ መፈጠሬ በጣም ኩራት ይሰማኛል
@amanuelayele108
3 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ ቸር የዋህ ነው ህውሃት ክፋትን ዘርቶበት ነው እንጂ
@hbetamendalw9023
3 жыл бұрын
@@amanuelayele108 ማን እደ አማራ የትግሬወችን ተኮል እና የሰይጣን ስራ እነሱም ብቻ አደሉም የኦሮሞ ሸኒወችም እደከብት ሰው እያረዱ
@Queen-gr1qu
3 жыл бұрын
ሁሌም እኮራለሁ ከዚህ ህዝብ በመፈጠሬ
@ሸሀድወሎየዋ
3 жыл бұрын
@@Queen-gr1qu እንዛመድ ውዶቸ
@hayatislam8513
3 жыл бұрын
ይህ ቤተስብ ምስጋና ይገባችዋል ከቻላችሁ ሺልሟችው ለሌሎች ምሳሌ ይሆናሉ የእኔ አባት እናት ወንድም አላህ ይስጣችሁ በስፊ እጅ
@yetsiyonljoch7077
3 жыл бұрын
ይህ ነው የሰውነት ልክ። እግዚአብሔር እድህ አይነቶችን ያብዛልን።የእኛ ኢትዮጵያን ባህላችን የሰውነት ልካችን ይህ ነው። አምላክ ይጠብቃችሁ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@lovenature4241
3 жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች እውቅና እና ሽልማት ይገባቸዋል!!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@selamyonan9680
3 жыл бұрын
ገራገሩ ደጉ አራሹ መጠጊያው ከለላው ዋልታና ማገሩ ገበሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ !!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@Ethiopia-cs2ub
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ethiopiafreedom1388
3 жыл бұрын
ወገን አጠገብ መሆኑ ጥቅሙ ይህ ነው ፣እግዚሀቤር ይህን ቤተሰብ ይባርክ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@hadiethio-
3 жыл бұрын
እራሳቸው መስዋት አርገው ህዝም የሚጠብቁ መከላከያ በምን ገቃል ልግለፃቹ እባዬ እየፈስስ ነው ይህ ኮመት የምፅፈው 😭😭
@ሙሄነኝሙሄነኝ
3 жыл бұрын
በቃ አታልቅሽ
@letsworkAfrica
3 жыл бұрын
Enen yehager lij ! Ayzognnn
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@hagerazanawweletemicael528
3 жыл бұрын
በጣም
@kidistketsela682
3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑት ለአገር ብለው ለኛ ብለው መከላከያ ሰራዊቶቻችን
@birtukanadmase194
3 жыл бұрын
ይችን ኢትዮጵያ ነበር የምናቃት እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይመልስልን አባቴ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@fffgftyhgjj8533
3 жыл бұрын
አሜን፫
@elisabethgessesse3939
3 жыл бұрын
የነዚህ ቤተሰቦች ተግባር የኢትዬጵያዊነት መለኪያ ይሁነን በሰውነትም በእግዚአብሔር ተወዳጅ ተምሳሌዎች ናቸውና ይህ ቤተሰብ በታሪክ መዘከር ያለባቸው የፍቅር የኢትዬጽያዊነት ምሳሌ ረጅም እድሜና በረከት ለመላው ቤተሰብ ይሁንልን🙏🏿
@nature3404
3 жыл бұрын
በቃ ምድረ አክቲቪስትም ሆነ ፖለቲከኞች ስለ ኢትዮጵያዊነት አትስበኩን፤ ዝም በሉ :: ኢትዮጵያን ማየት ለፈለገ ይህ ቪዲዮ ጥሩ ምሳሌ ነው ::
@zanabzanab5412
3 жыл бұрын
በጣም ክፉን ደጉን ሰብስባ የያዘች እምየ ሀገሬ ሰላሟ ይመለስ
@ቤቲትዩብ
3 жыл бұрын
ትክክል
@be8cab
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ይህ ነው ኢትዮጵያ ማለትም ኑሩልን እድሜና ጤናሆ ይጠብቅልን።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል!!!!!!፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@zerfanegash3691
3 жыл бұрын
እንኳን እግዝያብሄር አተረፋችሁ ክብር ይሄንን ሁሉ እየከፈለልን በሰላም ላኖሩን የመከላከያ ሰራዊቶች ክብር ለመላዊ ኢትዮጵያ ልዩ ሀይሎች ክብር ለሚሊሻ ክብር ለፋኖ ሞት ለጁንታዉ ወያኔ
@godisgodallthetime1519
3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ልጆች መስዋ እንደከፈላችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪👊💯👍‼️❗️
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
3 жыл бұрын
ምናለ የከተማው ሰው ሁሉ እንደ እናንተ ደግ ቢሆን ቢተሳሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ ይስጣቹ ዘር አላሉ ዝም ብለው ሰው ስስለሆኑ ብቻ አስገብዋቸው ❤️🙏🏽
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@alemayehutesfaye9457
3 жыл бұрын
እነዚህን ሞዴል የሆኑ ቤተሰቦች መሸለም እንፈልጋለን። ኤንዴት ልንልክላቸው እንችላለን?
@addisman5642
3 жыл бұрын
lik new ye bank information Nigerun
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
3 жыл бұрын
በጣም
@Dag817
3 жыл бұрын
ምናልባት አላውቅም እናቲቱ አንገቷ ላይ እንቅርት ነገር ይታየኛል ብናሳክማት ደስ ይለኛል በተረፈ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ለቤተሰቡ ተመኜሁ
@Dag817
3 жыл бұрын
መከላከያችን ለማንም ሳይሆን ለዚህ ደግ ህዝብ የምትከፍሉት መስዋእትነት ስለሆ በእውነት ክብር ይገባችኃል‼
@aminojemal7729
3 жыл бұрын
ለእነዚህ ቤተሰቦች እውቅና ይስጣቾው በመከላከያ በሁለቱ ልጆች ክፍላቾው በኩል ቢያንስ እናሱ ያዳረጉትን የሚመጥን የሚሲጋና እውቅና ይጋባቾዋል።
@notoriousvideos5316
3 жыл бұрын
This is like a heart warming movie. This is what truly define us, proud to call my self Ethiopian among you 🙌🙌🙌🙌
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@michaeladanegn9324
3 жыл бұрын
የሚገርም ድርጊት ነው::ትህትናና ደግነታቸው ግሩም ነው::ክስተቱ የደጉ ሳምራዊን ታሪክ አስታወሰኝ::
@عليالحبشي-د1ض
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@saniyesaniye1201
3 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓@@عليالحبشي-د1ض b
@amrellahmohammed3618
3 жыл бұрын
ይሄን ደግ ህዝብ መግደልና መዝረፍ ያሳዝና አሏህ ጁንታን መቀበሪያቸውን ያፍጥንልን
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
በናንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያለሁ 😢🙏🏿😘
@amanueldesta88
3 жыл бұрын
ይህ መልካም ቤተሰብ አሁንም ቢሆን ከሰርጎ ገብ ጁንታ መጠበቅ አለባቸው::
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@makdesmakdes9922
3 жыл бұрын
የኔ አባት የኔ እናት እድሚ ከጤናጋ ይሰጠልን 🙏❤
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@helenhaftom1525
3 жыл бұрын
Amene amene amene
@shewayeayanawe4096
3 жыл бұрын
የምር እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእናንተ የየዋሕ የደጋጎች እናት አባቶቻችን ፀሎት ሐገራችን ሰላም ያድርግልን
@saidgigi275
3 жыл бұрын
ፈጣሬህ ትልቅ እድሜ ልጃቹሁ ይባረኩ😭😭😭😭😭🙏🙏
@edenmeresha9266
3 жыл бұрын
gegenoche nachew sewdachew
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@rahanabagamse8198
3 жыл бұрын
ፈጣሬትልቅእድሜልጃቹሁይባረኩ😭😭😭😭😭😭
@ሂባተወከልአለአላህ
3 жыл бұрын
አሚን
@sebleyoutube
3 жыл бұрын
ውይ አባዬ የኢትዮጵያ አምላክ ልጆችውን ይባርክልሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ 🙏😢😢💚💛❤️💔 ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው
@sisaytadesse3947
3 жыл бұрын
ሰው ነው ሃገር ማለት ። ለዚህ ቤተሰብ ምስጋና ይገባል።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@hggh6500
3 жыл бұрын
ለዚህ መልካም ቤተሰብ እድሜናጤና ይስጥልን ሰውማለት ይሔነው በሰማይበምድርም በረከት አይለያችሁ መልካምነት ለራስ ነው
@menberworknessibu3825
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምንኛ ደግ ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ እነዚህንም ቅን ሰዎች እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወጣቶቹም እግዚአብሄር ለቁምነገር ያብቃቸው
@astube7590
3 жыл бұрын
ወይ የሰው ዘር አማራየ አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
3 жыл бұрын
ትክክል ፠
@meseretketsela4666
3 жыл бұрын
እነዚህ ናቸው ንጹህ ኢትዮጵያዊ።
@sarhalharbe6994
3 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥዎት አፈር ብልት ያርገኝ እናተም እግዚአቤር የበለጠ ያድናችሁ የኔ ከርታቶች
@mulugetaareru4584
3 жыл бұрын
ጠላትሽ ኣፈሩን ይብላ የኔ እህት ምንበወጣሽ ኣፈር የምትበይው ኑሪልኝ ለኔ ስትይ ባታውቂኝም ሰላምሽን መመኘት እችላለው
@melatek5337
3 жыл бұрын
ዋ ዋ ፈጣሪ ከፍ፣ከፍ ይድርግልኝ።ካሜንትሽን ሳነብ የልቤን፣የተሰማኝን ገለፅሽው እና እንባ ባይኔ አቀረረ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@kidistg2244
3 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሃገር ዘብ ለቆሙልን ላደረጋችሁት ሁሉ ብድሩን ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@መመመመመ-ፐ7ጘ
3 жыл бұрын
አማራየ የዋህ ህዝብ 💚💛❤
@geneteyimer4452
3 жыл бұрын
መታደሌ እንደዚህ አይነት ደግ ማህበረሰብ በመፈጠሬ አማራ ማለት ይህ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹህ
@saritube7372
3 жыл бұрын
የኔ ስልጡን ህዝብ የዋሃ ምርጥ ስወዳችሁ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@godisgoodgodismaylaif5379
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ስብዕና እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏💚💛❤️💪💪💪
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@جنى-خ7س
3 жыл бұрын
አባዬ እማዬ ወድም አለም ያገሬ አምላክ ከክፉ ይከልላቹ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@جنى-خ7س
3 жыл бұрын
@@Hiyawsim እህቴ ልክ ነሽ ሴት ነኝ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ብርሀን በዚህ ቤተሰብ ይብራ በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን በእውነት
@addisarage4636
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖዋትን ይባርከው ታሪክ ሲይዋድስዋት ይኖራል
@swd3650
3 жыл бұрын
ቁም ነገሩ በህይወት እያሉ ማስደሰት ነው የኛ ሀገር ታሪክ ወድያው ነው ሚረሳው
@engidadessalegn7553
3 жыл бұрын
The model family!! Truly Ethiopians!!!
@Nejat197
3 жыл бұрын
@@swd3650 betam
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው
3 жыл бұрын
😍 ጌታ ሆይ እንዲህ ደግ ስለ ሆኑ እናት አባቶቻችን ብለህ ማረን ሰላም ስጠን👐
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@አዲስአለም-ጰ3ተ
3 жыл бұрын
ዊይ አላህ ይስጣቸው በጣም ደስ እሜል ታሪክ ነው
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@jfi9891
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አሏህ ጀዛቺሁን ይክፈላቺሁ በጣም ደግ የሆነ ቤተሰብ መልካም ሰው አይጥፋ ያረብ
@telayenehasemamaw8402
3 жыл бұрын
እግዚአቡሕርከናተጋይሕነ
@getnettiruneh8973
3 жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት ሰቦችን ያብዛልን!እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚያብሔር የባረከው ቤተሰብ
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@jamilayasinraya8121
3 жыл бұрын
ወላሂ ሁሉም እንደነዚህ ቤተሰቦች ቅን አሳቢ ብንሆንኮ ሀገራችን የት በደረሰች 😭😭
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ያስብልን
@appletube3155
3 жыл бұрын
This family symbolizes our Mama Ethiopia❤❤❤
@temesgengetahun2708
3 жыл бұрын
yes indeed
@zeriutapese5990
3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግ/ር ዘመን ላይ ዘመን ይጨመረችሁ
@zack1388
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ከልባችን ውስጥ በርህራሄ በጀግንነት በአንድነት ዳግም አስነስትሀል።ተመስገን።ወገኖቼ ተባረኩ ላደረጋችሁት ሁሉ💚💛❤ ኢትዮጵያዬ አይዞሽ ብርሀን የምናይበት ዘመን ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀርቧል።
@hshsgdgbxbdvdd1544
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናው ይስጣቹህ 😭😭
@ኢክራምኢቶብ
3 жыл бұрын
እነዝህን የዋህና ደግ ህዝብነው እሚገሉት አላህ ያጥፋልን ጁታን
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
3 жыл бұрын
ኪዳነምህረት ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@amitube461
3 жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን መልካም ቤተሰብ
@goodman2995
3 жыл бұрын
ለማመን የሚከብድ ደግነት። የራሳቸዉን ህይወት አደጋ ላይ የጣሉ ጀግና ቤተሰቦች። እግዜአብሄር ይባርካቸዉ። ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር!
@lemlembekele7691
3 жыл бұрын
ጌታዬ እደዚ ያሉ ሰዎችን እድሜ ስጥልን እኛም ከነሱ የምንማርበትን ልብ ፍጠርልን
@temesgenalemtsehay5354
3 жыл бұрын
አሜን
@amovie07
3 жыл бұрын
This is what it means to be an Ethiopian citizen. Thank you family
@kidusbiruk3986
3 жыл бұрын
ይሄን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ዋው ይገርማል! ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ!!!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@fekaduyalew9118
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አትፈርስም የምንለው እንደነዚህ ታላላቅ አባቶች ስላሉን ነው ፡፡ ኢየሀድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሀዱ ሔር፡፡
@olivedemeke5123
3 жыл бұрын
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ጌታ ይባርካቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ እወዳቹሀለው
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!
@ኃይሌዘማርያም
3 жыл бұрын
ይኼ ብዙ ሰው የሚያስተምር ድንቅ ታሪክ ነው።
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@abaymanges619
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችው
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@yeshiyeshi3089
3 жыл бұрын
እድህ ነው አማራ እድህነው አማራእድህነው አማራ ለሀገሩ ቆሚ ለህዝቡ ማች አማራ
@tolaararssa2961
3 жыл бұрын
Ethiopians the true Ethiopians may God keeps as for ever. Selfless love compassion ..the true Ethiopian culture norm ethics...
@abebawchecole6513
3 жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጵያዊ የእውነተኛው በሃል፥ ይህን ደግ በሃላችን ለማጥፋት ወይንም ለማክፋት የተነሱብንን የሰይጣን መልዕክተኞች በሚገባቸው ቋንቋ ለማናገር ማንኛውም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ አንድ ሁኖ መነሳት አለበት፥ እኒህን ደግ ሰወች እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክላቸው፥ እኒህን የቤት አባወራወች እንዳቅሜ መርዳት ስለፈለኩ ትክክለኛ አድሪሳቸውን ወይንም ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል።
@bethelihemsolomon1555
3 жыл бұрын
Are wegenoche yehene yetebareke betesbe merdate alebine betame yemimesegenu beteseboche nachwe. Yenefese waga yaderegelachu. Ethipia lezelaleme tenure.
@ራቢየወጫሌዋ
3 жыл бұрын
ሙሉ ቤተሰብ እድሜና ይስጣችሁ አማራዬ የዋሁ ደጉ ህዝብ
@semirhassen9824
3 жыл бұрын
This familiy learn how to be a human. May God bless all of them.
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@እምየኢትዮቤቴ
3 жыл бұрын
እነዚህን ጀግና እናትና አባት እባካችሁ የምስግና ትንሽ ድጋፍ እናድርግላቸው!!
@اسام-ح2ت
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አየ መከላከያ እኛን እያኖሩ እነሡ እሚሞቱ
@kemekem1366
3 жыл бұрын
የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሁላችንም ለመከላከያ ሰራዊታችን ታላቅ ክብር አለን አንድ የኢትዮጵያ ወታደር ቆስሎ ስናከኘው አገራችን እንደቆሰለች ያህል ነው የምናየው እንከባከባቸዋለን
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@kemekem1366
3 жыл бұрын
@@Hiyawsim አባል ሁኛለሁ
@lovenature4241
3 жыл бұрын
የተባረኩ ቤተሰቤች!! እድሜያቸው ይርዘምልን!!
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!
@najateebrahem5979
3 жыл бұрын
መልካምነት ሲለካ ወሎ ላይ ነው ለካ አማራላይ ነዉ ለካ እድሜ ይስጣችሁ የኛ መልካሞችችችችች ❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘ሀገሬ ክብር ድል ለመከላከያ ለህዝባችን ለሀገራችን 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@tigistkhan5074
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!
@alukonjo3561
3 жыл бұрын
አማራ ቅን ደግ ህዝብ ነው ስንል በምክንያት ነው። መሸለም አለባቸው እነዚህ ደጎች💓💓💓💪💪💪💪
@kaliyagetaliji8007
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጀግኖችችችች♥♥♥♥♥♥
@etanashyatasha7584
3 жыл бұрын
ጀግና እትዮጵያዊ ማለት እንዲ ነው ምስጋና ይገባችኋል የውነት ከካል በላይ ነው ወንድሞቼ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ አበቃቹ 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@truegospel1
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ተግባር ክብር ይገባችኋል።
@ህሌናዳኛቸዉ
3 жыл бұрын
አሁን ከአማራ መፈጠሬ እጅግእኮራለሁ ወዳጁን እና ጠላቱን አዋቂ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ና ፋኖና ሚኒሻ እንዲሁም ለአማራ ህዝብ
@mehertabbeyene1006
3 жыл бұрын
የምታኮሮ ኢትዮጵያዊያኖች ናችሁ ! ኢትዮጵያ የፍቅርና የሰላም ሀገር ትሁን !
@bettyfeleke7265
3 жыл бұрын
እነዚህ ቤተስብ ቢርድው ቢሽለሙ መልካም ነው እግዚአብሔር ዘርቹው ይባርክ
@zplatinum3602
3 жыл бұрын
Extraordinary touched by the story, l feel proud of this family may your soul and life being blessed with GOD'S Mercy
@elfeneshabayneh169
3 жыл бұрын
አማራ እንዲህ ነው ሰው አክባሪ እንግዳይ ተቀባይ ባላችሁበት እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
@hirutkebedetsegaye687
3 жыл бұрын
አማራዎች ደሞቼ 🙏😔😔😔ቃላት የለኝም
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
3 жыл бұрын
አማራየ ምናባቴ ልሁንላችሁ😭😭😭😭😭የዋህ ቅን የሆነ ብቻ ቃል የለኝም አይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማል 💚💛❤💪💪💪💪💪
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
3 жыл бұрын
አላሕ ይስጣችሑ የማራ ሕዝብ የዋሖች ናቸው
@Hiyawsim
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል፡፡ ላይክ ሰዎቹ ታስገድሉናላችሁ ሂዱልን ማለት ይችሉ ነበር የሰዎች ደግነት የዋህነት እና የቁስለኞች ለሀገር መስዋዕነት ተደምሮ ልቤን ሸነቆረዉ፡፡ አስለቀሰኝ፡፡እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ምትገለጠዉ፡፡ ምንግዜም ኢ…ት…ዮ….ጵ….ያ…ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ አባል ይሁኑ!!!!
@adiramuhaba6671
3 жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ደስ እሚል ነዉ ላይክ አርጉ በኸይር ላይ ተባበሩ ብሎናል ከፍያለዉ ጌታችን
@Worldvax
3 жыл бұрын
The prime minister should meet these family and make remark in regards to their selfless attitude showed to our brave soldiers.
@bebitube9931
3 жыл бұрын
I wish the government help them get the money For this family I also worried maybe this jealousy junta going to hurt this family
@ጫኔሞላልኝ
3 жыл бұрын
ሰው ማለት እሄ ነው ሐገርን መውደድ እንዲህ ነው መልካም ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yohannesyajohn5711
3 жыл бұрын
ልዩ ክብር ኣለኝ ለነዚህ ቤተሰቦች
@amimoges8172
3 жыл бұрын
እህህህህ አባ ሙሉ ጤና ይሠጠወት ከነቤተሠበወ አላህ ይጠብቀወት አባባ እድሜወት ይርዘም
6:03
''ህጋዊነት ይሰፈን '' የመቀሌ ከተማ ሰልፈኞች ጥያቄ
Fana Television
Рет қаралды 5 М.
30:23
"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 67 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
1:05:00
አቦ የድሬ ሰው! እውነትም ፈታ ያሉ ሰዎች!
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 662 М.
38:50
ጥራት ወይስ ስጋት - ፋና ምርመራ
Fana Television
Рет қаралды 649
22:31
Ethiopia - ሰበር ቪዲዮ የወልዲያው ጀግና አቡነ ኤርሚያስ 5ወር ሙሉ ከህዝቡ ጋር ያሳለፉትን ስቃይ ነገሩን
Feta Daily News
Рет қаралды 465 М.
የ2024ቱ ፍጅት ሊቀጥል ነው? | በ2025 ኢትዮጵያ ላይ ምን ቢሆን ትሻላችሁ? ደውሉልን በ +1 202- 415-8418 01/01/2025
Reyot
Рет қаралды 1,5 М.
14:14
የጥላሁንን ዘፈን መተዳደሪያቸው ያደረጉት የ71 ዓመቱ አዛውንት
Fana Television
Рет қаралды 135 М.
10:21
የክምር ድንጋዩ ጀግና አባ ረፍርፍ ይናገራል
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 667 М.
4:21
ሩሲያ በዩክሬን በኩል ለአውሮፓ ትልከው የነበረው ጋዝ መቋረጡ
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
46:15
የሰላም እናቶች እንባ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 142 М.
20:14
Война заканчивается / Итоги 2024 и планы на 2025
NEXTA Live
Рет қаралды 1,2 МЛН
6:52
ከአማራ ክልል አንድ ታጣቂ ቡድን በሀገራዊ ምክክሩ የመሳተፍ ፍላጎት አሳየ
Fana Television
Рет қаралды 1,6 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.