የ2024ቱ ፍጅት ሊቀጥል ነው? | በ2025 ኢትዮጵያ ላይ ምን ቢሆን ትሻላችሁ? ደውሉልን በ +1 202- 415-8418 01/01/2025

  Рет қаралды 37,613

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@hailemariamtareke9474
@hailemariamtareke9474 2 күн бұрын
Thanks!
@zekariasadugna4218
@zekariasadugna4218 Күн бұрын
ቴዲ ኮሜንት የምታነብ ከሆነ በጣም አክባሪህ ነኝ ። በርታ 2024 የጋራ እብደት ውሰጥ ነበርን 2025 ረጋ ብለን ቁስላችንን ሸፍነን ሀገር ለማደን በርትተን መስራት አለብን እግዚአብሔር ይርዳን
@Zoom-u8c
@Zoom-u8c Күн бұрын
Apperciate your hard work, Teddy. I am an Amhara woman a victim of Abiy Ahmed's Oromo dominant Gov't. But I admire Abiy Ahmed's commitment to creating the weakest country ever happen in our history. If people of Tigray and Amhara need to survive, they should come around the table.
@selamfelagi7047
@selamfelagi7047 Күн бұрын
ቴዲየ ; ምንም እንኳን ያለ እረፍት ስራ ለማለት ቢከብደኝም ; አትጥፋ ከማለ አልገታኝም አትጥፋ ;
@endale7187
@endale7187 2 күн бұрын
“ Happy New Year” Teddy !!
@samitru3351
@samitru3351 2 күн бұрын
አሜሪካ ገብቼ ትግሉን መቀላቀል እፈልጋለሁ !! ብዙ መናገር የምፈልገው ነገር አለ!
@Forgiveness123
@Forgiveness123 2 күн бұрын
በሰላም ግባ
@abactive3324
@abactive3324 2 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ermoktube1677
@ermoktube1677 2 күн бұрын
😂😂😂🎉🎉
@selamfelagi7047
@selamfelagi7047 Күн бұрын
ለኔ ፃፍልኝ እኔ ይፋ ላድርግልህ አልፈራም
@samitru3351
@samitru3351 42 минут бұрын
@@selamfelagi7047 በመጽሀፌ ላይ ስለምጠቅሰው ችግር የለውም፣ በቅርብ ለህዝብ ይፋ ይሆናል!
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 күн бұрын
The one calling at last married to tigray lady touches my heart, god bless him ,i hope tigray people and amhara comes to their senses 🙏 ❤️ understand each other who have been living together for centuries
@Addistube778
@Addistube778 2 күн бұрын
Abiy Ahmed Resign = TDF+Fano+OLA
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 Fesam!!! Sebesebe
@tesfalemgebresilassei5729
@tesfalemgebresilassei5729 2 күн бұрын
Teddy great man ❤ happy new year to all reyot members
@NigusieTeshome
@NigusieTeshome Күн бұрын
ቴዲ አሁን ላይ ውይይታችሁ ጥሩ ነው ኢትዮጵያን ውደ መሀል የሚያመጠ ይመስለኛል ።ግፉበት
@sololomonmulugeta4031
@sololomonmulugeta4031 2 күн бұрын
Teddy you are the best Happy New year .
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 2 күн бұрын
ቴዲ ፕሮግራም ቀደም ብሎ የምናወቅበት መንገድ ቢፈጠር በተለይ የአድማጭ የሚሳተፍበት ሲሆን ። Anyhow Thank You Tedy and Reyot!
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l Күн бұрын
I always miss the live wanted to say what I wanted to day
@EsternMedia190
@EsternMedia190 2 күн бұрын
Happy New 🆕 Year 🎊 🎉 🎊 ❤
@destagebre7551
@destagebre7551 2 күн бұрын
welcome back teddy, man of principle
@zelalem6939
@zelalem6939 2 күн бұрын
ቴዱ እንኳን ደህና መጣህ
@fitsumhagos8912
@fitsumhagos8912 Күн бұрын
Happy New Year!
@bird1144
@bird1144 2 күн бұрын
ብልፅግና እና ደጋፊዎች በጣም ብስጭት ላይ ናቸው እንዴት የኢህአዴግ ያክል እንኳን ሰላም ማስጠበቅ አልቻለም ብለው አሁን መፍትሄው ኦላ እና ፋኖ አዲስ አበባ ሲደርሱ የሽግግር መንግሥት ይቋቆማል ልክ እንደ ሶርያ
@winbruk
@winbruk 2 күн бұрын
Was an awesome program!
@nuftalemberhe
@nuftalemberhe 2 күн бұрын
Happy new year
@YimlawGoitom
@YimlawGoitom Күн бұрын
ሰላም ቴዲ
@DashaAsfaha
@DashaAsfaha 2 күн бұрын
👍👍👍👍
@girmay483
@girmay483 2 күн бұрын
ቴዲ እባክህ ኣትጥፋብን ከቻልክ በየቀኑ ያንተን አንጀት አርስ ሚዛናዊ ትንታኔ እንሻለን
@rttr3992
@rttr3992 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@LeykunTamene
@LeykunTamene Күн бұрын
ቴዲ መፍቴሄዉስ ምንድ ነዉ ምን መደረግ አለበት
@TesfayeFufa-q8b
@TesfayeFufa-q8b 2 күн бұрын
ከትርክት ውጡና መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት ትክረታችሁን በስርዓቱ አዲኦሎጂና መዋቅር ላይ አድርጉ። ያቅሜን ላበረክት እፈልጋለሁ ።
@12ke883
@12ke883 2 күн бұрын
ቴዲ እናመሰግናለን ቀደም ብሎ ትግራዋይ ሆኜ ብሎ ያላዘነብን ለመፍጠር ዘር መርጦ የተፈጠረ የለም ሌላው ሌላኘኛው ደላላ ቴዲን ለመተቸት ወራዳ ነው የአብዮት አህመድ ሎሌ ነው ቴዲ ጥሩ አርገህ ረግጠኽዋል ልጅ ተድላ ዛሪ ሃሳብህ ጥሩ ነው ቴዲ እናመሰግናለን
@seyoumhagos6306
@seyoumhagos6306 2 күн бұрын
ፍልድ ማርሻል ብያንስ ምክር ይሰማል ድሮ ስለማውቀው
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 2 күн бұрын
መፍትሄውን የአማራና የትግሬ መግባባት ብቻ የሚመስላችሁ ሌላ ችግር ናችሁ ይህ የሁሉም ህዝብ መከራ የሆነን አገዛዝ ለመጣል የሁሉም ትብብር ነው የሚያስፈልገን
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 2 күн бұрын
hi tedo
@hailemariamtareke9474
@hailemariamtareke9474 2 күн бұрын
ቴዲ ሃይለማርያም እባላለሁ ከUK Birmingham tegaru committee እና ሃሳብ ለመስጠት መደወል ፈልጌ ነበር ይቻል. ይሆን.
@ayaleneshtamena983
@ayaleneshtamena983 2 күн бұрын
👍🙏❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 күн бұрын
ትግሬ ለመሆንክ አነጋገርክ በደንብ ያስታውቃል ትገርማለክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም እኩል ነው ሁሉም ባህል አለው ።
@kemileye5864
@kemileye5864 Күн бұрын
ቴዲ ትግሬ መሆኑን ራሱ ተናግሯል። ከአማራም በላይ አማርኛ ይናገራል። በንግግሩ እንዴት አወቅሽ ? ደደብ መሆንሽ አዉቃለሁ። ተማሪ አንብቢ ሰነፍ።
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Күн бұрын
እኔ ቴዲን አላልኩም ቴዲ ጎበዝ journalist ነው እኔ ያልኩት ከተሳታፊዎቹ አንዱን ነው , ለስድብክ አመሰግናለሁ ።
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Күн бұрын
ቴድየ የመቐለሰልፍምንታዘብክ ሰልፍላይየነበሩሰዋችጌችየነካእኛንነካእያሉነበር እሳታሂሉየአብይአይመስልምቴድየ
@AsefashMekonnenTeffery
@AsefashMekonnenTeffery Күн бұрын
KEDADA
@sintayehumesfin8121
@sintayehumesfin8121 2 күн бұрын
ቴዲ አሁን ያለሁበትን ጊዜ መርጬ ያነኘሁት፣ነገርግን እጅግ የጠላሁት፤ከመጥላቴ የተነሳ "ጠላትህን ውደድ"ከሚለው ቅዱስ ቃል ጋር ፍፁም ማስታረቅ ያቃተኝ ሰው ነኝ።አንተ በሚቻልህ መጠን ሰው ለሚባል ፍጡር ለማዳላት ሞክር።ለዚህም ፈጣሪ ይርዳን።
@peacetoall8451
@peacetoall8451 2 күн бұрын
Why did he send the book to the government?
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 күн бұрын
አማራ ነኝ ብሎ የደወለው ግን ትንሽ ፈገግ አድርጎኛል። ራሱ ትግሬ ሆኖ አማራ ነኝ ማለት ለምን አስፈለገ? እንደዚህ አይነት መርዝ እኛን አይሸውደንም Big bra!
@JemalWabela-uk4ge
@JemalWabela-uk4ge Күн бұрын
ተረድተኸዋል። ሰውየው ከጅምሩ ጤነኛ አይመስለኝም።
@AsnakeMengstu
@AsnakeMengstu 2 күн бұрын
ምናየነት አሰተሰበ አሁእሁአ ከነቱ ሰዉ አደሆንክ አሁን ተረድቻለሁ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 күн бұрын
🙏🙏👋❤️❤️❤️
@kiburgetachew8382
@kiburgetachew8382 Күн бұрын
2025 ብልጽግና በዋናነት አብይ 25 ቦታ የሚከፈልበት አመት እንደሆነ ሙሉ እምነት አለኝ
@MulugetaAndargie-cd3cz
@MulugetaAndargie-cd3cz Күн бұрын
ቴዲ!! የኔ ኣመለካከት ካንተ ለየት ይላል። በያዝነው ዓመት ካለፈው ዘመን ይልቅ የበለጠ ለውጥ የምናስመዘግብበት ይሆናል። የልምላሜ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የህዝቡ ጤንነት፣ ሰላም፣ ፍልቅልቅ ያለ ፍቅር የሚመሰረትበት፣ ኣንተ ኣንቺ ትብሽ ትብስ የምንባባልበት ጊዜ ይሆናል። ቴዲ!! እንዳንተ ዓይነቱ የወገን ጥላቻ ያለው፣ የሚደበዝዝበት፣ ኣፉን በመዳፉ የሚጭንበት፣ የወሬው ኣቁማዳው ወይም ስልቻው ባዶ የሚሆንበት፣ ዓብይ ኣህመድ ዓሊ እና ፓርቲው ብልጽግና የሚወደድበትና የሚታወቅበት ጊዜ ይሆናል።
@endalk6203
@endalk6203 Күн бұрын
Please he finish hes time stop him
@biruktzehaye5727
@biruktzehaye5727 2 күн бұрын
Teddy T. Where is Teddy. A ?
@bt5860
@bt5860 2 күн бұрын
abo tedy mood ateyazibet bedenb bekidimu be pp jeziba lay!!
@Meredinku08
@Meredinku08 2 күн бұрын
Tedy አንደበተ ርትዑ
@ethiohope690
@ethiohope690 Күн бұрын
ቀጥሎ ከማርስ እደውላለሁ, ይህ ሰውዬ አጭስ ነው ወይ ቅም ነው, አይዞህ አታልቅስ😂😂
@bird1144
@bird1144 2 күн бұрын
ፋኖ አዲስ አበባ ሲጠጋ አብይ አንድ መቶ ፕርሰንት ኦሮሞ ይሆናል
@befekadudori421
@befekadudori421 2 күн бұрын
ቴዲና ቴዲ መሀል ንፋስ ገባ እንዴ!?
@meressameressa5837
@meressameressa5837 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ የፈረሰች ሀገር ነች 2024 የቀጠለው እልቂት በ2025 ወደ ከፋ እልቂት ይቀጥላል ብልፅግና በሉት እብድና አብይ የሜመራው መንግሥት ሊወድቅ ይችላል ህዝቡ ግን የየራሱ አቅማዳ ይዞ ከተከፋፈለ 5 ዓመት አልፎታል ለዝህም የብልፅግና መንግሥ ውይም የበሻሻው ሣጥናኢል በኢትዮጵያውያን ታራክ የከፋውና ኢትዮጵያን የበተነው ተብሎ ይመዘገባል
@dawitmuluneh-p2d
@dawitmuluneh-p2d 2 күн бұрын
አናትህ ይፍረስ
@bird1144
@bird1144 2 күн бұрын
ፋኖ እና ኦላ ከተቆጣጠሩ አከባቢ ታክስ ይሰበሰባሉ መቼም ግዜ አብይ ሊያጠፋችው አይችልም
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 күн бұрын
ቴዲ አስፋው ተራ አይደለም በጣም brilliant ሰው ነው OK.
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 2 күн бұрын
እቺቺቺቺ አትቀልጅ ኣ
@12ke883
@12ke883 2 күн бұрын
አብዮት አህመድ ብዙ ድሮን ሸምቶ ይቀጥላል ይህ ተውሳክ በሻሻ ስሙ ጎልቶ መነሳቱ አንድ ውድቅ ተአምር ነው ግን ለዛ ህዝብ ተገቢው ነው በጣም ትንሽ ሰው 120 ሚሊዮን ጉድ
@Zoom-u8c
@Zoom-u8c Күн бұрын
The guy he claims he is Amhara married to a tigraway woman is a fake persona. He is not Amhara his accent and mindset exposed him
@AsefashMekonnenTeffery
@AsefashMekonnenTeffery Күн бұрын
Werhne kuche beleh awera esu ygesegesal
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ 2 күн бұрын
ቴዲ አንድ ነገር ላይ ተቸክለሀል! አቢይ ሲመጣ ሁላችንም እግሩ ስር ወድቀናል ያ ማለት ተሸውደን ነው፣ ከፋፋዩን ኢህአዴግ ያስወገደ ስለመሠለን ነው! አሁን ስንባንን ደሞ ያኔ እግሩ ስር ወድቃችሁ እያልክ አትደጋግም! ሿሿ የለምና!!!
@wekele-y1t
@wekele-y1t Күн бұрын
ብራዘር እራስን አትሸውድ ከእግሩ ሰር ለመነሳት 5 አመት እንዴት ወሰደብን ወይም ወሰደብኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ ወይም እኔ ልጠይቅህ ጥላቻ የሚባል ክፉ ደዌ ተይዘህ ነው ስለዚህ ከጥላቻ ከዘረኝነት እራስህን አርቅ ይመችህ አቦ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 күн бұрын
ቴዲ ትገርመኛለክ ሁልጊዜ አብይን ህዝቡ እራሱ ደግፎት ምናምን ትላለክ ማወቅ ያለብህ ምክንያቱ:የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ እጅግ በጣም መሮት ስለነበር;ሀገራችንን ስለምንወድ መቼም ከወያኔ የበለጠ ጨካኝ መንግስት ሊመጣ አይችልም በማለት አብይ ደግሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እኩልነት እድገት አንድነት ፍቅር መደመር እያለ እምባ እየተናነቀው ህዝቡን ሲሰብክ የኢትዮጵያ ህዝብ majority ው ተቀበለው ;እውነት ለመናገር የትግራይ ህዝብ ያልመረጠውና አጥብቆ የሚጠላው :ወያኔ ስልጣን ስለለቀቀ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንደኛውን ደደብ ሆኖ የሚጠቅመውን ለሀገራችን የሚበጀውን ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ይሄን ማወቅ አለብህ ።
@wekele-y1t
@wekele-y1t Күн бұрын
አስቴር ሰላም ነው እኔ የመልሽ አስከመቼ ከህሊናሽ ጋር እየተጋጨሽ ትኖሪያለሽ የወያኔ ሳይሆን የትግሬ ጥላቻ የነበረው ሰው መብዛት ለአብይ ትልቅ ድጋፍ አሰገኝቱአል ግን ያንችን ሀሳብ እንኳን ልቀበል ብል ወይም ጥላቻ በብሄር ላይ የለሽም ብየ ብቀበል እንኳን አሁንም ኢህአዲግ ከሚለው ቃል ይልቅ ወያኔ የሚለውን ቃል መጠቀም ይቀልሻል የኔ ምክር ግን ላንቺ እህቴ እንደዚህ አይነት ጥላቻ በጾም እና በጸሎት ነው የሚለቀው እና ወደ ቤተክርስቴያን ሂጂ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Күн бұрын
ተሳስተካል እኔ ትግሬዎችን አልጠላም ለማንኛውም ለህሊናክ!!!አገራችን እዚህ ደረጃ እንድትደርስ ማን እንዳደረገ የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቀዋል።
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 күн бұрын
መንግስቱ ሐይለማርያም በአንተ አፍ አይጠራም የራሱ ድክመት ቢኖረውም በኢትዮጵያ አንድነት በብሄረሰብ እኩልነት የአገርን ድንበር በማስከበር የሚስተካከለው የለም
@wekele-y1t
@wekele-y1t Күн бұрын
ድንበር አስከብሯል ብሄሩን እንኳን
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn Күн бұрын
Ye derg wedaki mehayem sew bela awere
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Күн бұрын
Thank you
@Peac4all-l6j
@Peac4all-l6j 2 күн бұрын
❤❤❤
@Muez_Gidey
@Muez_Gidey 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Күн бұрын
❤❤❤❤❤
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
በማታዉ ጨዋታ ጃኒ አኩርፋ ወጣች ምን እንደሆነች???
1:18:43
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 1,3 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 26 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:15
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,4 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН