ለ45 ሺ ሰዎች የስራ እድል | የዶላር ሩጫና የባንኮች ፉክክር |300 እጥፍ የደሞዝ ጭማሪ | dollar exchange | business news |gebeya

  Рет қаралды 12,210

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@tadesetesfaye427
@tadesetesfaye427 2 ай бұрын
.መጀመሪያ 300 እጦፍ አይባልም 300 ፐርሰንት ነው። ይህ ማለት ደግሞ ሶስት እጥፍ ይባል ይሆናል እንጂ ሶስት መቶ እጥፍ አይባልም ወደ ሚዲያ ከመቅረብሽ በፊት ካላወቅሽ ጠይቂ። እውቀት ይቅደም!!!!! እንዳንቺ አባባል 300 እጥፍ ማለት አንድ ሰው ደመወዙ 5000 ቢሆንና የተጨመረው የዚህ 300 እጥፍ ነው ማለትሽ ነው። ስለዚህ 5000 × 300 =1`500´000 ባንድ ወር ደመወዝ ሚሊየነር አርገሽናል እናመሰግናለን።
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 2 ай бұрын
😂😂😂❤
@BiniyamYohannes-tr6up
@BiniyamYohannes-tr6up 2 ай бұрын
ቀዳዳ ነክ አዉቀክ ሞተካል
@kassueshete-gi1dj
@kassueshete-gi1dj 2 ай бұрын
ደሞዝ ጭማሪ ሳይሆን ፣የመግዛት አቅም የሌለው የግብስባሶ ቅጠል ጭማሪ ነው !!!
@tadesetesfaye427
@tadesetesfaye427 2 ай бұрын
@@BiniyamYohannes-tr6up የደደብ ሰው አፍ ገና ሲከፈት ያስታውቃል የቁጥር ሀሁ… 300% እና 300 እጥፍ ልዩነት ሳይገባህ ሚዲያ ላይ ወተህ አፍህን ስትከፍት አለማፈርህ ያሳዝናል ከንቱ!!!!
@tadesetesfaye427
@tadesetesfaye427 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ከመሳደብ ፅሁፉን ኤዲት ማድረጋችሁ ግን የሴትዮዋን ድምፅ ምነው ተዋችሁት። ከዚህ በኋላ የናንተን እንቶፈንቶ ላለማዳመጥ unsubscribe አድርጌአለሁ ለምን ኮሜንትን እንደ ውርደት የምትቆጥሩ እና ለስድብ አፋችሁን የምትከፍቱ በመሆናችሁ።
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 ай бұрын
ለማብራርያው እናመሰግናለን!! ዳሸን በ 90.7 ነበር የዘረዘረው!
@eliasjemal9849
@eliasjemal9849 2 ай бұрын
300 እጥፍ ሳይሆን 3 እጥፍ በሚል ይስተካከል፡፡ የ1500 ብር ደሞዝተኛ 300 እጥፍ ካደገለት (1500*300……..450,000ብር) ነው፡፡ ነገር ግን 3 እጥፍ ካደገለት (1500*3……..4500ብር)ነው፡፡
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ጠቅላዩ ናቸው እኮ ተሳስተው ህዝቡን የሚያሳስቱት::
@samuelbekele1526
@samuelbekele1526 2 ай бұрын
6000 NEW YIHM MALET 300% CHIMARE 4500 +NEBARU DEMWOZ 1500=6000
@yonatanegatu6236
@yonatanegatu6236 2 ай бұрын
ማሸግ ምን ዋጋ አለው productun መውረስና ለተጠቃሚ በነበረው ዋጋ ማስተላለፍ በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣ ነበር
@henokmuhe
@henokmuhe 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 ай бұрын
ባለጌ ሚዲያ 300 እጥፍ ምን ማለት ነው ስታወሩ ኣስቀድማችሁ ኣጣሩ። 300 ፐርሰንት ነው የተባለው።
@WerkLig-c9o
@WerkLig-c9o 2 ай бұрын
በምን ስሌት ነዉ 300% 300 እጥፍ የሚሆነው ለወሬ ከመጣደፍ መጀመሪያ ይህንን ለማወቅ ለማወቅ መጣር ይበልጣል
@TigremGeze
@TigremGeze 2 ай бұрын
Mechereshawun ye ethio birr ende Lebanon 🇱🇧 birr waga ato yiwedqal
@SamuelWana-x4z
@SamuelWana-x4z 2 ай бұрын
ለመንግስት ሰራተኛ ብቻ ነው ወይስ ለጡረተኛ ይመለከታል ለጡረተኛ ካልተጨመረ በዝ በምታዩት በኑሮ ውድነት መኖር አስቸጋር ነው
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ አሁን ምን ልንሆን ነው ሁሉ ነገር ጣራ ወጣ😢😢😢
@የልፋል
@የልፋል 2 ай бұрын
መኖር ይቀጥላል
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 2 ай бұрын
ጥንቃቄ አድርጉ!!! 3 እጥፍ ወይም 300% ነው! * % ማለት "እጥፍ" ማለት አይደለም!
@SamuelWana-x4z
@SamuelWana-x4z 2 ай бұрын
የደሞዝ ጭማርው በጣም ጥሩ ሆኖ ግን በኛ በወላይታ አከባብ ሙሉ ነጋዴወች ማለት ይቻላል እያንዳንዱ ሱቅ ዕቃ ጨምሩዋል ኤሄን ግን ምከታተል ንግድና እንድስቲር እያየ እየሰማ ዝም የልበት ምክንያት ምንድነው ወይስ ዕቃ ጭማረ የተከለከለው አድስ አበበ ብቻ ነው እኛ ግራ ገብቶናል አንድ ሊቲር ዘይት 350ብርእየተሸጠ ነው
@henokmuhe
@henokmuhe 2 ай бұрын
ገነዘባችን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
@antenehabewa5280
@antenehabewa5280 2 ай бұрын
300 እጥፍ እና 300 ፐርሰንት የሚገናኙ ስላልሆነ አስተካክሉ።
@yonnkebede4954
@yonnkebede4954 2 ай бұрын
Zeberaka hula 300 etef malet senet endehone gebetoshal?
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 2 ай бұрын
እነዚህ ስግብግቦች ከጥይፋታቸው የማይታረሙ ከሆነ ለምን የእድሜ ልክ ክልከላ አይደረግባቸውም?
@AdnanAli-g7t
@AdnanAli-g7t 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት በፓርክ ገንዘብ የሚያፈስው ውጭ ላይ የጀበና ቡና የሚሽጡ ደሃ ህዝብ መንግስት መክፈል ያለበትን የስፖርት የሚኒሻ የወታደር የንፅህና የመሳሰሉትን ደሃዉ ህዝብ በግዳጅ ስለሚከፍል መሆኑ ተጋለጠ የንግድ ፈቃድ አንፈልግም ውስዱ ያሉትን ነጋዴዎች ቅጣት አለው ብለው እንደሚያስፈራሩ ተጋለጠ ሱሪ በየወሩ የምናጠበው ሰውነታችን ከልብስ ውስጥ ስለመነመነ ነው ብሏል አንድ ወጣት የሚመታን እንጂ የሚሰማን የለም ብለዋል ።
@tmd2310
@tmd2310 2 ай бұрын
300እጥፍ ማለት እኮ ሲባዛ በጣም ብዙነው የሚሆነው አልገባኝም የገባው ኮሜት ያርግልኝ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 2 ай бұрын
300 % ጭማሪ ወይም 3 እጥፍ የደሞዝ ጭማሪ ለማለት ነው።
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 2 ай бұрын
ደንቆሮ. ነሽ ካላወቀሽ ለምን ከሚያውቅ አትማሪም.
@girmaa5480
@girmaa5480 2 ай бұрын
300% ነው የጨመረው ይሄ ማለት 1500 ብር የሚከፈለው ሰው 1500 x 300/100=4500 ብር ያገኛል ማለት ነው
@EyuSileshiBulicha-cb5ob
@EyuSileshiBulicha-cb5ob 2 ай бұрын
አንተም ህሳብ ላይ ጎበዝ አይደለህም።300%ቱ ጭማሪ ነው እንጂ እጁ ላይ የሚገባው አይደለም።ስለዚህ ህሳቡ እንዲህ ነው👉1500*300%+1500=4500+1500=6000 ብር ነው ማለት ነው ከዚህ በፊት 1500 የሚበላው ሰው የሚያገኘው ደመወዝ።
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
የወዳጅነትን ሜዳ በሰባት መቶ ብር -ዱካ
30:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 26 М.
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН