No video

ለ 6 ሴኮንድ መታገስ አቅቶኝ የፈታሁትን ትዳሬን ሰብስቤያለው!

  Рет қаралды 115,064

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/mV58y6
ዶንኪ ትዩብ በሃገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ ዩትዩብ ትምህርት ሰልጠና በመስጠት ተማሪዎች እንዳስመረቀ ይታወቃል
አሁን ደግሞ 4ተኛ ዙር በአዲስ መልክ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል
በዚህ ዙር የ 2ተኛ ዙር ተማሪዎች የነበራቸውን ቆይታ በጥቂቱ ይከታተሉ!
It is known that Donkey Tube has graduated students for the first time in our country, Ethiopia, by providing KZbin education training.
Now the 4th round has finished the preparation to teach.
Take a look at the time of the 2nd round students in this video!
#ethiopia #motivation #youtube #youtubechannel #youtubevideos #first #inspiration #thankyou #thanks #greatful #youtuber #traning #course ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 194
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች ስለተረፍክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@user-um5ky2cc3c
@user-um5ky2cc3c 6 ай бұрын
አንደኛ በቃ ዘርህ ሁላ ይባረክ እሼ ምርጥ ሰው
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
ክፍቶኛል በስደት አይዞሺ በሉኚ እስኪ😢😢😢 እሼቱን እና ማን ያዘዋል ሳይ እበረታለሁ
@YordiBekele
@YordiBekele 6 ай бұрын
አይዞሽ እማ❤
@MameTub_M
@MameTub_M 6 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ❤❤
@jucf4669
@jucf4669 6 ай бұрын
አይዝሽ እህቴ ጠንካራ ህን
@EliyasBeyoro
@EliyasBeyoro 6 ай бұрын
Ayizoshi
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ
@user-yy8mi3qg4h
@user-yy8mi3qg4h 6 ай бұрын
በውነት ወጌሻ መማር እፈልጋለው ከ11ወር በሃላ አገር እገባለው ለልጀም ጀግና እናት ህልም ያላት መሆን እፈልጋለው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
ሽዋጌ ክበርልን ሳጠይቅ ስለተርዳሐት ብቻ ደስ አለኝ ሳይጠይቅ እሚርዳ የለም❤❤❤ ሁላቹም የኛ ምርጦች እንወዳችኸለሁ🙏
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 6 ай бұрын
እሸመሌ የኔአበሳ ማዘርን በጣምነውየምዋዳት አተን የመሰለጀግና ስለወለደችልን ማዘርየ እድሜሽ ይርዘም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እሼ ማርያምን ቃላት የለኝም ሰላተህ መገለፁ ❤❤❤❤❤የብዙ ሰው እንጀራ ከፈክ ❤❤❤❤
@betredebebe4678
@betredebebe4678 5 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ጀግና እናት እግዚአብሄር የመረጣት እናት እንደዚ አይነት ልጅ ትወልዳለች አገር የሚገነባ ሌላው የወለደችው እናት አገርና ሰው ያፈርሳል ዶንኪ እየሰጣችሁት ያሉት ስልጠና ጥሩ ነው ይሄ ሁሉ የተመረቀ ሰው ማንቃት ለኔግን ብዙም ደስተኛ አደለሁም የወደፌት አገር ለመገንባት ትውልድን ለማስቀጠል እነዚን ማሰልጠን 😢 እንደኔ ትውልድን ማዳን ትችላላቹህ አሁን በጣም በጣም ትውልድ እየጠፋ ነው ልጆች በጣም እየጠፉ ነው ከምናስበው በላይ አገርና ትውልድ እናድን
@adutesfafamily7814
@adutesfafamily7814 6 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እመቤቴ የሃሳባችሁን ትሙላላችሁ 🙏🙏🙏
@ethiotube47
@ethiotube47 6 ай бұрын
ሳላየው like የማረገው ነገርስ😊😊
@hawahawa7709
@hawahawa7709 6 ай бұрын
እኔም በስህተት መደረግ የሌለበትን አድርጌ አንስቻለሁ
@aminahaminah5261
@aminahaminah5261 6 ай бұрын
በሼ እርግጠኛ ነሽ ነን
@Nmrja
@Nmrja 6 ай бұрын
Me to
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 6 ай бұрын
እኔም እዳቺ ነኝ ላይክ በቅንንት❤❤❤
@user-od4bv9qr5y
@user-od4bv9qr5y 6 ай бұрын
@EdileTube2020
@EdileTube2020 6 ай бұрын
ወጌሻ ክላስ በፍፁም ይለያል።❤❤❤❤❤❤
@user-ke6rd4sc6h
@user-ke6rd4sc6h 5 ай бұрын
በባእድ ሃገር ያሉ ብዙ ውጌሻ የሚያስፈልጋቸው እህቶች ብዙ ነንእሼ እኛንም አስበን በተለያዩ ነገር የተጎዱ እህት ወድሞች አሉ አብሶ እህቶች እረ ለኛም ውጌሻ !!!!
@user-ke6rd4sc6h
@user-ke6rd4sc6h 5 ай бұрын
ዋውውውውበእውነት በጣም ደስ ይላል እሼ እባክክ የይቱብ ውጌሻ ብቻ ሳይሆን የህይወት የኑሮ ውጌሻ ብትጀምርልን በኡላይ ደስ ይለናል
@BilenMelese
@BilenMelese 6 ай бұрын
መልካም ሁሉ ይግጠማችሁ እሼ ፆዲቁ አባታችን ተክለሀይማኖት በምልጃቸው አይለዩህ እግዚአብሔር አምላክ አሐዜአለም መድሐኒአለም ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ፍፃሜክን ያሳምረው ስላንተ ሁሌም ፈጣሪዬን አመሠግነዋለሁ
@user-qx1ct7pw9o
@user-qx1ct7pw9o 6 ай бұрын
በውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እሼዬ 🙏🙏🙏❤❤ የምትሰራውን ስራ አብዝቶ ይባርክልህ መልካም ሰው❤❤❤
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 6 ай бұрын
አይ እሼ እኔ ስንት ወጌሻ እደሚያስፈልገኝ ብታቅ ለማዳም ቅመም።የሆን ወጌሻ ታዘገጂልኝ ነበር ምን እኔ ብቻ የኔ ቻናልም ትልቅ ወጌሻ ያስፈልገዋል ተመራቂወች እንኳን ደስ አላችሁ❤
@HiwetAgamasie-jo4xq
@HiwetAgamasie-jo4xq 6 ай бұрын
እሽየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤ ፈጣሪ እኔም ከለሁበት ሂወት እዲያወጣኝ ፀሎት አድርጉልኝ 😢😢
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ምንም ብዬ ላመስግንክ ጌታ ሆይ ብቻ በቃ ተመስገን ክርስቶስ ሆይ ተመስገን ደግሜ ደጋግሜ ተመስገን
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እሼ ሌላ ምንም አልልህ በጣምምምምምምም ነው የምንወድህ❤❤❤❤❤
@ambaw1004
@ambaw1004 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ሥራ ነዉ የተሰራዉ ። ድንቅ ነዉ ። እሼ እና ሙሉ ቡድኑ የሰራችሁት ስራ እና ማነቃቃት እጹብ ድንቅ ነዉ ።
@zelalem1602
@zelalem1602 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ይደንቃል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@YisehakAsfaw217
@YisehakAsfaw217 6 ай бұрын
እኛ የወጌሻ 2 ዙር ተማሪዎች ያለምክንያት አልተማርንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው! ትንሽ ጊዜ ጠብቁን ብዙ ሆነን እንመለሳለን። Donky tube በራሱ 10,000,000 በተማሪዎቹ ደግሞ 100,000,000በቅርቡ ይገባል!🙌
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 6 ай бұрын
ጀግኖች በርቱልን
@kidus_1001
@kidus_1001 6 ай бұрын
selam wendme,, memezgebya kfyaw snt new,,, video lay altetekesem
@MekesTube-jm9ec
@MekesTube-jm9ec 6 ай бұрын
ምርጥ ወጌሻዎች በርቱ
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 6 ай бұрын
እሼ ውጪ ላለነው online class please?
@kasay67
@kasay67 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ፡እግዚኣብሔር ጤና እና በረከት ይስጣቹ፡
@HabtamuGetu-yq2go
@HabtamuGetu-yq2go 6 ай бұрын
ይመችህ! ወንድሜ
@yodibayu
@yodibayu 6 ай бұрын
ከዚህ በፊት የነበረችውኮ አልጨረሰችም ብዙ ግዜ ክፍል አንድ ትለቃቹ ክፍል ሁለት ስንጠብቅ ሌላ ትለቃላችሁ አስተካክሉ ላጨርሱ አትጀምሩ
@ONELOVE-he7tx
@ONELOVE-he7tx 6 ай бұрын
Eyoba Grande i proud of u bro 💪 14:48 What a Eritrea 🇪🇷 talent keep it wagi wani wagu eu it's ur price 👏
@EThiopian189
@EThiopian189 6 ай бұрын
Well come Abaa Ybarek 🎉🎉🎉🎉
@romanyilma7042
@romanyilma7042 6 ай бұрын
Eshetu ante tiru wegesha neh be and zegejethen eyayehu hulet yeresahuten hatiyatochen astawesehegnal thanks
@Almaz-vv4yt
@Almaz-vv4yt 6 ай бұрын
እሽየ በጣም ፖሮግራምህን እመለከታለሁ ግን አስታየት ፀፊ አላቅም አቀሜብችል።ልጄን ባስተምራት ደስይለኛል ።እሽ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 6 ай бұрын
እሸ ምርጥ ሰው❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@antenehhabtegiorgis6298
@antenehhabtegiorgis6298 6 ай бұрын
በጣም በርታ ውንድሜ!!!
@haymi_tube1
@haymi_tube1 6 ай бұрын
እኔ ግን በምመች አገር ውስጥ ነው ያለውት ግን እወት ግራ ግብት ብሎኛል ከአስር በላይ ልሞት ሞክሬያለው ግን አለው ዛሬም ጨልሞብኝ፠ መላኩ ቅዱስ፠ሚካኤል የአፎሚያን ታሪክ የቀየሬ እኔንም ያስበኝ😢
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 6 ай бұрын
Lemn memot Allah ga mawurat eyale melisum esuga ale
@hitmecalm
@hitmecalm 6 ай бұрын
Wonderful compilation! 👏👏 Thanks for all the good times Eshe! 🙏🙏
@rahelgirma6214
@rahelgirma6214 6 ай бұрын
እሼ እንዴት ነው መመዝገብ ምችለው ክፍያውስ እባካቹ ምናልባትም የኔንም ህይወት ታስተካክሉት ይሆናል ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ እና የተወዛገበ ህይወት ነው ያለኝ እስቲ አሳውቁኝ
@KalyaZegeye
@KalyaZegeye 6 ай бұрын
ዋው የሰው ንግግር እራሱ ያነቃቃል እኔም ብማርማ ነበር ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብማር ደስስስ ይለኝ ነበር 🙏🥰🥰🥰🥰
@gebremariamsewnet3410
@gebremariamsewnet3410 6 ай бұрын
Sir. You are making unique ETHIOPIA!
@Hgfy187
@Hgfy187 6 ай бұрын
እሸ ምርጥ ሰው
@titatita560
@titatita560 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤🤝
@AteresawYouTube1
@AteresawYouTube1 6 ай бұрын
ቃላት የማየገልጸው እኮ ነው!!! ወጌሻ 1ኛ ነው!!👍👍👍
@yilfashew1621
@yilfashew1621 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው ያየሁት
@shinodatube
@shinodatube 6 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@LemlemGuta
@LemlemGuta 4 ай бұрын
እሺ መድሃኒያለም ላንተም ለቤተሰቦችክም ከማያልቀው ፀጋው ጤናውንና ሰላሙን ያድላቹ እኔ መማር እፈልጋለሁ ግን ሰው ሀገር ነው ያለሁት ስራ ስለሚበዛብኝ ሰዓት የለኝ እና ምን ትመክረኛለክ
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 6 ай бұрын
የእሸቱ መለሠ አድናቂ ነኝ እናንተስ?እስቲ በላይክ አሳዩኝ የእሼ ወዳጆች
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 6 ай бұрын
Eshi mirt sew fetari lejhine yasadegelhi
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 6 ай бұрын
እኔ ከስደት መልስ እማራለሁ ኢንሻ አላህ ግን ምን ቢማሩ ነው በጣም ገርሞኛል
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 6 ай бұрын
እሼ አንተም ወገንህን አፍቃሪ ያብዛህ እሼ❤❤
@alemneshmengesha9428
@alemneshmengesha9428 6 ай бұрын
Eshetu mrt sira nw gn silkachihu ayseram memezigeb alchalnm
@StarBoy-qv2yp
@StarBoy-qv2yp 6 ай бұрын
Eshe God bless u
@user-ot9zc7vh6h
@user-ot9zc7vh6h 6 ай бұрын
ኸረ አስቤ ያልፈፀምኩት ብዙ ነዉ እኔንም እርዱኝ ስደት ላይ ነኝ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@beetyube
@beetyube 6 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች አመስግናለን 🎉🎉🎉
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 6 ай бұрын
Ene erase memar feligalew gin yesewu hager negn Eshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r 5 ай бұрын
ህወት ግራ አጋብታኛለች እርዱኝ እባካችሁ
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 6 ай бұрын
Dear our brother please perform Adama.
@bebibast1
@bebibast1 6 ай бұрын
ይሄ የምታነቡ ሁላቹም ያላሰባቹት ሲሳይ ይስጣቹ
@Tesfayahayela
@Tesfayahayela 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ለናተ
@Tesfayahayela
@Tesfayahayela 6 ай бұрын
እሼ በመቤቴ የእውነት አተና ማሥተር አብነት እድሜ መሥጠት ቢቻል ከኔ ቀንሼ ብሰጣቹ ያሣቹአል
@-yam-leseb9344
@-yam-leseb9344 6 ай бұрын
እሽ ተአምር እኮነህ 🌹
@gismy
@gismy 6 ай бұрын
Dear Eshetu, I hope all is well with you. I do have ample respect to the effort you exert to build, heel and shape our society. In nation building and community development numerous skills have to be in action. I have no reservation in empowering our community with digital information whereas infodemicity about social media may impact out hard skills as well. Wealthy nations surpass the state we are immersed now with a high resilience, great working culture and fair valuing of digital world. For a healthy social development, two-third of a nation should engage in hard skills like construction, manufacturing, service provision...The rest fine skills could distribute based on the generation gap. Necessarily not all individuals be a You-tuber or social media expert rather whole minded person. Therefore, please consider my concern as a pity reminder that the current digital move will leave us with low hard skills. Best regards
@user-bk7ej7vt6n
@user-bk7ej7vt6n 5 ай бұрын
እሼ የመጨረሻዉ ስለሆነ እባክህን እርዳኝ የምኖረዉ አዳማ ነዉ መመዝገቢያ ብር የለኝም
@user-dp5pf9wv6s
@user-dp5pf9wv6s 6 ай бұрын
Tabarek
@bikiissak3411
@bikiissak3411 6 ай бұрын
The first time we're now Eshtu tazma Mar standard comedy 🤣 😅 after that time, we love you ❤for 🇪🇷 and we follow you ❤️ keeping your help people May God bless you 🙏 thanks.
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 6 ай бұрын
እራ የስደት የመዳም ቅመሞች መቼ እነማራ😢😢😢😢😢 ግን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
ዋው እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 6 ай бұрын
ለእኔም ቀን አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 6 ай бұрын
ቤተሰብ ❤❤
@fenotebrhane51
@fenotebrhane51 6 ай бұрын
🔵ይሔንን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ!
@Kidane16mhret
@Kidane16mhret 6 ай бұрын
እኔ ደሞ መመዝገብ እፈልጋለሁ በምን ንገኛለን የእሸቱ?
@lijmuhammadseid
@lijmuhammadseid 6 ай бұрын
💔💔💔 ከልቤ አዝኜብሀለሁ ፣ ኮሜንተሮች ባይመለከቱትም በእኔ እና በአንተ መካከል ያለውን እውነቱም አንተ ታውቀዋለሁ
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 6 ай бұрын
😮
@wayinilove1031
@wayinilove1031 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 6 ай бұрын
ተመስገን መድኃኒዓለም ❤❤❤❤
@hareg8865
@hareg8865 6 ай бұрын
ግን ከምራቸው ነው እኛንም ውሰዱን
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ 🙏🙏🙏
@user-gy5zj3xw8z
@user-gy5zj3xw8z 6 ай бұрын
Please kechalachu seltenawen atakumut yaltemechachelet bezu sew yenoral enan chemro.
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 5 ай бұрын
Plse eshetu online yesten temhrtu😢
@tadelatube4375
@tadelatube4375 6 ай бұрын
ትክክል ነው 🎉❤❤❤
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 6 ай бұрын
የባለፈው ታሪክ ክፍል 2 ይቅረብልን 😢
@yegna-gizedesign
@yegna-gizedesign 6 ай бұрын
መች ነው ግን የኔ ታሪክ ....???
@chukubu
@chukubu 6 ай бұрын
People who read this comment will get bigger in their KZbin channel 🙏🙏
@user-hp4mv5xl9x
@user-hp4mv5xl9x 6 ай бұрын
Eyob wedey memelsu tsgaka ygelts
@demerekesto9693
@demerekesto9693 6 ай бұрын
እንባየን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው የሰማኋችሁ ዶንኪይ ቲዩቦች አመሠግናችኋለሁ።
@NadhiiNadhishaa-xf9lm
@NadhiiNadhishaa-xf9lm 6 ай бұрын
Yes ashee it's true ❤❤❤❤❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
Hello. Eshatu. please. We need. Part. 2. End of the. Lady. history
@user-ed9nz1in4f
@user-ed9nz1in4f 5 ай бұрын
Eski benatih be 50k bir min mesirat endemichil nigeregn bezi nuro be 5000 teketro mesirat asilchi aderegebign erasen eyetelahut new bet kirayn asibutna
@football90909
@football90909 6 ай бұрын
ማሰብ እየፈለጉ አለመቻልስ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
እሸ መልካም ሰው ❤❤
@emaamaen
@emaamaen 6 ай бұрын
እሺ ከምር እዚአብሔር ይባርክህ❤
@user-qr7vn8ru8f
@user-qr7vn8ru8f 6 ай бұрын
ምነው ታድያ እሼ በጊዜ ብትጀምረው ኖሮሥግደትም አልመጣም ነበርከመጣው ሁለት አመት ከአምሥት ወር ሆኖኛል አሁንም አልቆይም እመጣለው እሩቅ አይደለም ጊዜው
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 6 ай бұрын
እኔ እምለው እሺ ይክ ሁሉ ዩቱበር ለመሆን ነው ማን ሊመለክት
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 6 ай бұрын
ሐሳቡስ ነበር አልሳካ አለኝ እጅ ልፋት ብቻ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TadeleTeshome-yb3gl
@TadeleTeshome-yb3gl 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 ай бұрын
የኦን ላይን ስልጠና ክለ እመዘገባለሁ❤❤❤ እድርሻውን ላኩልኝ
@sisaybeyene
@sisaybeyene 6 ай бұрын
❤️❤️❤️
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 6 ай бұрын
ማኔ የት አለ
@tgshawel
@tgshawel 6 ай бұрын
ሂዊን ሂተርቪው አድርግልን
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 46 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН