ለ6ወር ያክል ከይቱብ ለምን ጠፋሁ ምክንያቱ🅱️🅰️🅱️🅾️⁉️⁉️

  Рет қаралды 10,082

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 422
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
አሰለሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች ሁልግዜም ሰላም ጤና ደስታ ተመኘሁላችሁ 🚫እኔበደረሰብኝ ምክንያት ባጭሩ ሰላምን ፍቅርን አድነትን እንስበክ ሰው ሲጠፋ በስድብ ለማስተካከል አንሞክር ወድሜ እህቴ ተባብለን በጨዋነት ስተስ ውስጥ የገባውን ሰው እንምከረው እናስተምረውጂ እሱን እየሰደብን የባሰ ላናስተካክለው እኛም ወንጀል ሀራም አንስራ እባካችሁ እላለሁ❣️ እኔ ለመከራችሁኝ ወድሜ ብላችሁ ጀዛከላከይር ለሰደባችሁኝም አውፍ ብየላችሗለሁ ፍቅር ኢትዮጲያዊነት ያሸንፋል❣️❣️❣️
@ሱሱነኝብቸኛዋ
@ሱሱነኝብቸኛዋ 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ 4 жыл бұрын
አሚንያረብ አብሽር ወንድም ሠውናዝንብ ክውራስላይአይወርድም
@ነኢመትወሎዬዋ
@ነኢመትወሎዬዋ 4 жыл бұрын
አደሩኩህ አይዞህ በራማ ቲዩብ ነው ያገኝሁህ አብሽር አይዞህ ወንድማችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
nebyat bent Y እሺ እህቴ ነቢያት ጀዛከላከይር
@hawahawa4454
@hawahawa4454 4 жыл бұрын
አብሺረ ወንድሜ አድሥ ነኝ ለቤቱ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
አብሽር መልካም ውሳኔና ሃሳብ ነው አንተ ያ ከዲን የሚፃረር ነገር የፈፀምከው ሰዎች እያዩህ ስለሆነ ተቃዉመዉሃል እኛ ተደብቀን የምንሰራዉን ደግሞ አሏህ የሚመሰክርብን ስንቶች ነን ደስታ ያለው ከጥሩ ነገር ነው በርታ ከጎንህ አለን እኔም ትንሽ ፕሮግራሞችን ስራና እናስተዋዉቅልሃለን ያኛውን ቻናልህ ደግሞ ብትሸጠው ለመልካም ላያውሉት ይችላሉ ስለዚህ እነዛን የሚያማክሉ ፕሮግራሞችን ስራበት ለምሳሌ ስለ አገር ፍቅር መልካም የሆኑ የአገራችን ባህሎች እንዲሁም ስለ ተፈጥሮ ልክ አረንጓዴ ቦታዎችን የጨረቃን ውበት የኮከብ እና ጠቅላላ እውቀት ስለ ጤና ስለ ሙዝ ጥቅም ሃሳብ ሰብስበህ በፎቶ እያሳዬህ በድምፅ መተረክ ስለ እንስሳዎች ዜና እነዚህ ከተጠቀምክ ያም ተወዳጅ ሆኖ ይቀጥላል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ መርሀባ ኢንሸአላህ እሰራበታለሁ ሸር አድርግልኝ እሄንን እህቴ
@salem9126
@salem9126 4 жыл бұрын
ሳህ ዶክተር ዘይኔ
@salem9126
@salem9126 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE ኧረ ሴት አይደለም ዶክተር ዘይኔ ብለህ ዩቱብ ላይ ሰርች ብታደርገው ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ይለቃል ዩቱበር ነው ሰብስክራይብ አድርግና ተዋወቀው ባቦ አብሽር በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Salem ለምዶብኝ ነውኮጂ ከቤቱ ከሄድኩኝ ቆየሁኝ ክክክክክ ግን ፅሁፍም ስሳሳት እደሴት ሆነብኝ ይቅርታ
@salem9126
@salem9126 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወንድም
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አብዲዬ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ሁሉም ሰው ይሳሳታል እና መመለስክ ያስደስታል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Abdi Wollo Tube እሺ አዱዬ ሀቢቢ
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አብሽር
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምሩኚወዶቸ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጥሩ ውሳኔ ነው ወዲም እኔም ሰብስክራይቤን አስቸ እብስ ብየ ነበር እንኳንም መጣህ በጥሩ ሁኔታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ያው የሰው ምላስ ብዙ ይሰራ የለ እልክ ውስጥ ነበርኩኝ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወዲም ዋናው መመለስህ ነው በርታ በጥሩ ስራውችህ እደምትበረታ እጠብቃለሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Rabia seid ሀላሌን ናፋቂ ኢንሸአላህ መርሀባ
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
አብሺር ልክ ነህ ጥሩ ነገር የሚሰራና ተመልካች የለዉም ጥሩ ነገር ላይ አይከታተሉም ለምን እንደሁ አይገባኝም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Rim Ethio tube አዎ ወላሂ አላህ ይስቱር
@mustafatube695
@mustafatube695 4 жыл бұрын
አብሽር ሀብብ አንቴ መልካም ሰዉ ነህ ብሮ በርታልኝ ቻናልህም ያድጋል እንሻአላህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ ሙስጠፋይኡ ሀቢቢ መርሀባ ወድሜ
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 4 жыл бұрын
አላህ ያስተካክለን ሁላችን እኔም ስትሳደብ አይቸ አስቸ ነበር አሁነው ሰፕስክራይፕ ያረኩህ በርታ ወንድማችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Seadi & fozi tube መርሀባ
@rediye.m.e9243
@rediye.m.e9243 4 жыл бұрын
አይዞህ biro በረርታ ሀሉም ሰው ይሳሳታልዋናው መመለስክ ነው
@ربغفرلي
@ربغفرلي 3 жыл бұрын
አበሸር ወዲሜ በመልከም ሰረክ በርታ አለህ የበርተክ ያሰው ልጂ በሀሪው ወጠ ገበ ነው አለህ ለሁለቺንም ሂዳያ ይስጠን
@ሱሱነኝብቸኛዋ
@ሱሱነኝብቸኛዋ 4 жыл бұрын
አብሽር አብዬ ሁሉም ለኸይር ነው ስለሰደቡህ አለጎዱህም ጠቀሙህ እጂ ለምን ብትል ወጀልህን ስላጠቡልህ እሱእራሳቸውን እየጎዱ እደሁ ስላልገባቸው ነው ወንድም አብሽር ለተሳዳቢ ቦታ አትስጣቸው አይረቡም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ ልክ ነሽ መርሀባ
@mesrur146
@mesrur146 4 жыл бұрын
አብዱዬ ሰው እኮ ከባድ ነው አብሽር ሀቢቢ አሁን ቢሆን በዚህ ጥሩ ነገር ተሰራበታለህ አብዛሀኛው ተሳዳቢወች እነሱ የሚሰሩትን አሏህ እና እነሱ ያቃሉ እና አብሽር ውድሜ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ መስሩን ብሮዬ መርሀባ ትክክል ነህ
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 3 жыл бұрын
አብሽር ወንድም አላህ ያግዝህ
@HalimaTube
@HalimaTube 4 жыл бұрын
እሰይ እሰይ አብድዋ አላህ ምን ይሳነዋል ጨርሸ ስሰማህ ነው ያረጋገጥኩት ወድሜ በጥሩ እጠብቅሀለን ሸር ሸር እሽ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ቅኢንጆ ሽኩረን
@HawaTube3609
@HawaTube3609 4 жыл бұрын
አብሽር አይዞክ ባቦየ እንኳንመጣን አንተመልካምስውነህ ለሚሳደቡ ስውችቦታ አትስጣችው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@zahraseid8164
@zahraseid8164 4 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ባቦ ወድሜን ትመስለኛለህ አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ታድጋለህ በርታ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አርግሀለሁ በርታ ጥሩ ትምርት አምጣ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Zahra Seid እሺ ዜድዬ ወድምሽን መሰልኩደ እስኪ ነይ በfb እህቴን ከመሰልሽ አንቺ ደግሞ
@rozinatube4613
@rozinatube4613 4 жыл бұрын
አብዱዬ በኡንቱ አንት መልካም ሰው ነክ ብዙ ሰው ረድተካል እናመሰግናልን 😍😍
@wolotube1291
@wolotube1291 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣህ ጠፍተህ ነበር ላይክም ሰብም አድሬሀለሁ በርታልን ወንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ አመሰግናለሁ
@ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ
@ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ዉራህመቱላሒ ወበርካትሁ አይዞህ በቅንነትህ ከሁሉም በላይ ትሆናለህ በርታ አብዱ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ እህት
@zuzubintyoutube2946
@zuzubintyoutube2946 3 жыл бұрын
አብሸር ወድም በአሁኑምአላህ ጥሩነገርየምሰራበትየምትጠቀምበትያርግልህ
@kamalkamal-vb8lj
@kamalkamal-vb8lj 4 жыл бұрын
በርታ ባቦየ አይዞህ ወድቆ መነሳትም አለ አሁኑ ታድጋለህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
kamal kamal እሺ እህቴ
@zemzemmnoamnd9724
@zemzemmnoamnd9724 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ቶበቶህን ይቀበልህ አላህ በአቋም የምትፀና ያድረግህ አልሀምዱሊላህ ካሁን በኋላ ያለውን አይዞህ ከጎንህ ነን በረታልን ውድም
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ባቦ በርታ ወድማች👍👍
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ወሳህለን መርሀባ እህት
@tube9011
@tube9011 4 жыл бұрын
አህለን አብሸር በጣምደስይላል በጣም ያሰደሰታ አላህ ይሂንን ያርብ የምትጠቀምበት ያርገህ ሰለሰው አትጨነቅ የነሱን የወሰጣቸውን ማን አወቆ እዚህ ይለፈልፍሉ እጅ በርታ ወድሚ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሺ እህቴ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውይ የኔ የዋህ አይዞን አለን ሠብስክራይብ እነደርግሀለን በርታልን ወንድሜ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 жыл бұрын
በረታልን ተሳዳቢወች አላህ ልቦና ይስጣቸው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ክብረ ላረብ አገረ ሴቶች ፎዚ Fayza እሺ መርሀባ አላህ ፍቅርን ይጠን
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 4 жыл бұрын
ትክልል ወንድም ከኔጀምሮ ጀዛከላኸር
@Awel-Seada
@Awel-Seada 3 жыл бұрын
Masha alah berta bro
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
Ahlen habibi
@aminatkedir2323
@aminatkedir2323 4 жыл бұрын
አብሸር ውድም ጥሩ ደርጃ ትድርሳለህ የራሰን ሰራ እድመሰራት የሚያክል የለም
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
@ላታህዘንእነሏሀማዓና 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ እንኳንም ከዛ ወጣህ አብሽር ገጎንህነን እምትሳደቡ እህቶች አሏህ ልቦና ይስጤችሁ የሰውልጆ ለሂዳያ ሰበብ መሆን እጂ ለሰውልጅ ጥመት ሰበብ መሆን ምንኛ የከፍነው አብዱየ አብሽር አሏህ አዛኝ እኔ መሀሪነው ተሳዳቢዎች አሏህን ፍሩ ሁላችንን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሙአብደሮህማን Gt አሚብብብብ
@እራህማየቴፒዋ
@እራህማየቴፒዋ 4 жыл бұрын
በርታ ወድም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይመራን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@skettube4149
@skettube4149 3 жыл бұрын
ለሊት ጀምሬ አልጨረስኩትም ነበር አሁን አዳመኩ ባቦ ወንድም በርታ ይቶብ ትችቱ ብዙ ነው አሀም ሸይ ያሰብከው ተሳካ ጠካራ ነህ የውስጥህን አላህ ያውቃል የሰውነገር ዝም ይሻላል ወላሂ ጠንካራ ነህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@fetiyatube7046
@fetiyatube7046 3 жыл бұрын
አብሽር አብዱ አለህ ከንቴጋ ይሁን አሁንም ትልቅ ቦተ ትደርሰልክ የኘዉ ሰዉ ጡሩ ነጋር አይወድበትም
@kedotube6371
@kedotube6371 4 жыл бұрын
ባቡዬ የ እውነት አደነቅሁህ ካለህበት ያን የመሰለ ቻናል ተመልካች ያለው ትተህ እንደገና ከዜሮ ለመጀመር ወሰንህ በመጀመርህ ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን አስቦልህ ነው ወንድሜ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ እህት ከድጃ አላህ መልካምን ነገር ይወፍቀን እውነት ደስ አይለኝም ነበር በዛ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 4 жыл бұрын
አረ የጠፋ ሰው ባቦየ እንኳን ደህና መጣህ ወላሂ ትክክል ነህ የሰው ልጅ ይሳሳታል ግን አላህ ምህረት ከጠየቀ ቢኢዝኒላህ ይምረዋል ነገር ግን ሀራም መሆኑን እያወክ ነው ያደረከው ለማንኛውም እንኳን ወዴራስህ ተመለስክ በተፈጥሮየ ባጠፋም አላህን ይቅር ስል ውስጤ ደስታ ይሰማኛል ለማንኛውም በርታ የራስህን ንፁህ ስራ ልቀቅ. በጥቅሉ የሰው ስራ በጭራሽ ገንዘብ አያስገኝም. ጥርት ያለ የራስ ስራ ነው ዮቱብ ላይ አዋጭ
@umuslahdn.r1937
@umuslahdn.r1937 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ባቦየ አብሺሪ በመልካም ሰራ ከመጣህ እንከታተልሀለን አንዳዶች መልካምነትህን ቢርሱም ብዞተወች መልካምነትህን አይርሱም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ መርሀባ
@jimachannel642
@jimachannel642 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስልትምልስክ ደስ ብሎናል አልሃምዱሊላህ
@Radiahmed
@Radiahmed 4 жыл бұрын
ባቦዬ ወላሂ አተ መልካም ሠው ነህ ኢሻ አላህ በቅርቡ ያድጋል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 4 жыл бұрын
ባቦ ሁሌም ቢሆን ጠንካራ ነህ ለኛ እዚህ መድረስ ያንተ እጅ አለበት ለተሣዳቢወች ቦታ አትስጥ ሁሌም ከተሣዳቢወች በልጠህ ተገኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ ዜድዬ
@ዘህራየወረባቦልጂአልተፈታ
@ዘህራየወረባቦልጂአልተፈታ 4 жыл бұрын
አብሽር አብዴ አብዴ እጂ አትስት ጠንካራ ሁን አንተ ጥሩ ልጂ ነክ ጠንክረህ ከሰራህ አስብክበት እንዴምትዴርስ ጥርጥር የለውም በርታልን የገር ልጂ
@HawaTube3609
@HawaTube3609 4 жыл бұрын
አህሌን ባቦየ ላይክ ሼር
@tube3715
@tube3715 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ በጣም ጎበዝነህ ወድም አይዞህ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ እህቴ
@Kunfayakun430
@Kunfayakun430 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ባቦየ መልካም ውሳኔ ነው በረታ
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምረኚ
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 4 жыл бұрын
ትክክል ተሳዳቢች አላህን የሚፈሩ ሰወች አይደሉም አዳምጠው አይተው ጨርሰው ነው የሚሳደቡ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
በትክክክል ፋፊ
@LubeahabeshawitLubea
@LubeahabeshawitLubea 4 жыл бұрын
ሰላም ባቡየ የጠፍ ሰው አህለን ላይክ ሸር ብያለሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Lubea ሉቤ ሀበሻዊት አህለን ሉቤ እደት ነሽ ሽኩረንንን
@ethio1822
@ethio1822 4 жыл бұрын
አብዱዬ ወላሂ ትልክ ትምህርት ነው የሰጠከኝ ብሮዬ አብሽሪ አው ብዙ ተሳዳቢዎች አለን ወደ ስድብም የሚወስዱክ አትሳደብ እያሉ እነሱ ግን ሙልጭ የሚያረጉህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Ethio ሜክሲኮ በትክክል ከሚዬ በጣም ችግር ነው
@የማርውሀነኝዘማሂ
@የማርውሀነኝዘማሂ 4 жыл бұрын
በረታ አብሽር ያጋጠማል ወንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ አለሽ ባገሩ
@ekruhabeshawit836
@ekruhabeshawit836 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ወደስራህ ተመለስክ ባቦበርታልን ብዙ ትምህርት ስትሰጥ ነበር ስለዩቱብ ህግ እና አጀማመር ልትበረታታ ይገባል ቀጥልበት
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ መርሀባ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 3 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወንዱም አው ሰው አሉባልታ ቦታ ነው የሚሄደው አላህ ሂዳያ ይስጠን
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ Ай бұрын
በርታ ባቦ የጠፋ ሰው ስረአት ያለህ ሰውነህ እኔ አልሃምዱሊላህ ተሳዳቢ አይደለሁም መጥፎነገር ካየሁ ፀጥብየ ከማይመለከተኝ ነገር እወጣለሁ ጥሩ የሚሰሩትን ሰብ አደርጋለሁ ብርታ ባቦ የ
@zahrayoutube5875
@zahrayoutube5875 4 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አብሽር አብድየ አንተ መልካም ሰው ነህ እነዚህ የነቀሉ ናቸው በኮመንት የሚሳዴቡት ድብን እያረጉ እያዬ ነው አሁን ግን ጥሩ ውሳኔ ወስነሀል እንሻአላህ በቅርብ ስአት ያድጋል በአላህ ፍቃድ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ ያው እምሰራቸውም በዋትስም በፌስቡክም ሸር በማድረግ አግዙኝ እናድግጋለን
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 4 жыл бұрын
አሁንም ይስተካአከላአል አይዞን የኛአ ሰእው ለመልካአም ነገር ቦታአ የለእውም ግን አተ አትስማአቸእው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ሩውት ወሎ ትክክል እሺ እህቴ
@Toyebaቱዩብቻናል
@Toyebaቱዩብቻናል 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዃን በሰላም መጣህ ወድሜ አብሺር አተ ጥሩ ሰዉ ነህ ሰዉ ምቀኛ ነዉ ❤❤❤
@ummuremastube
@ummuremastube 4 жыл бұрын
ሁሉም የሰራዉ ልጅ ነው ተዎቸው ለተሳዳቢወች በዚህ በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Ummu remas ኢንሸአላህ ምንም ቢሉ አልሰማቸውም
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 5 күн бұрын
አብዱ ወንድሜ መልካምነትህ ከእህቴ የስማሁት ይቱብ ጀመሪ ነበርች ብዙ ስው ስትጠየቅ የርዳት አልነበር አንተ ግን እሽ ብለህ ተባብርሀታል አሁን ይቱብ ትታዋለይ ከቁርአን ጋ አልሄድልት ስላላ ግን ያንተን መልካምነት ሁሉ ጊዜ ታነሳለች ቀጥልበት መልካምነት አንድ ቀን ትጠቅምሀላይ ለተሳዳቢወች ቦታ አትስጥ ጀዛ ከአላህ ኽይር
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁ ብሮ ሰላም ነው ዋው ቆንጆ ነው በረታ አሪፍ ነው መረዳት አሪፍ ያወከውን ማሳወቅ ትልቅነት ነው
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ ዛሬ ላይ ብዙ ኡሥታዞች ተመልካች የላቸውም ሥድብ ዘፈን ጭፈራ ፍራንክ ነውእምወደው እና ሠው ዝም ብሎ ነው አተ ተሥፋ አትቁረጥ አተእራሥህን ታውቃለህ እብሺር
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽር ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን በምንም ነገር በጎንህ ነን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
መርሀባ ወድሜ
@umuAmartube
@umuAmartube 3 жыл бұрын
አይዞን አብዱ ለከይርነው ወድም ኢሸአላ የበለጥ ትሠራለህ
@munatube2662
@munatube2662 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነው ጎበዝ አላህ ያግዝህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@ethio5931
@ethio5931 4 жыл бұрын
ባቦ አብሽ ለበጎነው በርታ ላይክ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ethio ማም እሺ እህት ሸርም
@toebatube4067
@toebatube4067 4 жыл бұрын
Wa wr wb እንኳን በሰላም መጣህ ወድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እንክኦን ሰላም ቆየሺኝኝ
@Abu447
@Abu447 3 жыл бұрын
ከላይ እሥከታች ጎበኘሁክ ያገሬ ልጅ በርታልኝ እኔም ያንተው ነኝ እወቀረዋለሁ ጥርሴን በኮራራራራራራ የጉብሎች አገር ጫሊ ደንደጎራራራራ እተባለበት ነኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ማሸአላህ ያገሬ ሰው እንኳን ሰላም መጣህ
@Zinet1
@Zinet1 2 ай бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته እሺ ወዲሜ አብሺር
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
አብሽር ወድማችን
@faizahshow7662
@faizahshow7662 4 жыл бұрын
Hulem yesew lij yisasatal memelesik yasdesital bro
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርታ ወድምችን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ
@assssss231
@assssss231 4 жыл бұрын
እብሺ ስው ይሳሳታል የኔ ውንዲም
@kedijaimam5656
@kedijaimam5656 4 жыл бұрын
አብሸረበመልካምሰራበረታመልካምሰራለራሥነውሁላችንምዛሬበተገበረነውነገተጠያቂንንበሀላልላይተብቃቃወንደሜገናአየሁህኮሜንትመፃፉአሎድምአይቸውልቅነውየምለው
@Chcbxhhxgxg
@Chcbxhhxgxg 2 ай бұрын
አይዞህ የኔወድም ያልፋል❤🎉🎉
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 4 жыл бұрын
አህለን ወንድም አብዱ እኔ ሙዚቃ በምትለቅ ግዜ በሁለቱም ነበር ሰብስክራይብ ያደረኩህ አናደህኝ ሰብስክራይቤን አንስቼ ወጥቻለሁ አሁን ግን ከዛ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ወሳህለን ጥሩ አድርገሻል ክፉ ሳትናገሪ ድምፅሺን አጥፍተሽ ላሽ ማለትሽ
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
@ላታህዘንእነሏሀማዓና 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE አብሽር ወንድሜ የሀገሬልጅ ከዛ በመመለስህ ደስ ብሎኛል ግን ተሳድቤ አላውቅም ግን ሙዚቃ ስትልቅ ይመጣልኛል ገብቸ ግን አላይም ነበር
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሙአብደሮህማን Gt አዎ እደቀልድ የጀመርኩት ሙዚቃ በጣም ተስፋፍቶ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ
@rukiyatube
@rukiyatube 4 жыл бұрын
ጎበዝ በራስህ ተማምነህ መሥራትህ ጥሩ ነው በረታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ውህቴ
@hbinitahmedahmed1428
@hbinitahmedahmed1428 4 жыл бұрын
አህሌን ባቦየ. እንኳን መጣህ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ወሳህለን ሸርርርር
@samubintshmesus6967
@samubintshmesus6967 4 жыл бұрын
ወንዴሜ አብሽር ያለፈው አልፏል ዋናው ከዚህ በዃላ ለሚመጣው በርታ በተረፈ ስለይቱብ ብዙ ነገር ማወቅ እፈልግ ነበር ስልክህ ብታስቀምጥልን ምን ይመሥልሀል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ በፌስቡክ አግኝኝ
@samubintshmesus6967
@samubintshmesus6967 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE እሺ የፌስቡክ ስምህን አስቀምጥልኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
@@samubintshmesus6967 Abdu ymam
@sehenyee
@sehenyee 4 жыл бұрын
Babeo endti nhi bselame new ytfahiw bselame khon cger ylewm
@Toyba22
@Toyba22 3 ай бұрын
አብሺር ልክ ነህ ጥሩ ነገር የሚስራ ተመልካችየለዉምጥሩ ነገርላይ አንከተልም ከራሴጀምሩ ለምን እንደሁ አይገባኝም አብሽር አንተ ልካምሠውነህወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢሥለምነዉሒወቴመመሪያየቁ
@ኢሥለምነዉሒወቴመመሪያየቁ 4 жыл бұрын
አብሽርወዲም
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ
@ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አብሽርወንድም ትክክል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 4 жыл бұрын
ባቦዬዬዬ ሰላም መጥቻለሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
fafi bati Tube ወዬዬ አድሷ ሚ እንኳን ሰላም መጣሽ
@seadatube8121
@seadatube8121 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ እንኳን ተመለሥክ ወንድም ባቦ አየከው ጥሩነገር ሠርተህ ያመጣከውና መጥፎ ነገር ሠርተህ ያመጣከው ይለያያል ምንም ዶላሩ ቢመጣ ደሥተኛ አልሆንክም ነበር እና አሁን ማሻ አላህ ደሥ ይላል አብሽር እና ለሌሎችም ጥሩ መልእክት ነው ያሥተላለፍከው
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
አዎ ሰአዳዬ ያው በሰዎች ስድብ ነውጂ ትንሽ ቫደዎችን ለቅቄ ልመለስ ነበር የኔን እምሰራውን በደንብ ስላላዩልኝ ነበር 100ዶላር ለሞሙላት ነበር ግን ያልጠበኩት ሆነ አልሀምዱሊላህ ብቻ አሁን
@ሠአዲነኚየረሡልወዲጂ1419
@ሠአዲነኚየረሡልወዲጂ1419 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE መሸአላ ቀጥተኝዉን ምገዲ ይምራን እኔኳ አዲስነኝ ለኢቱህ
@የፍቅር-ቐ7ከ
@የፍቅር-ቐ7ከ 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህለን ባባ ወንድማችን
@sabrinayohannis4257
@sabrinayohannis4257 4 жыл бұрын
💧💦 ያሳዝናል አብሽር ወንድማችን አሏህ ስራህን ወዶ ይቀበል በራሚ ሰበብ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ አሏህ እሷንም ያፍዛት
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
የቁርአን ወዳጅ እንኳን ሰላም መጣሽ
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወንድማችነ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ እህት 😍
@skettube4149
@skettube4149 3 жыл бұрын
አብዴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይቶፕ ተከፈትን ቦሀላ በስንት ወር ውስጥ ሙኒታይዝ የሆነ ነው ይሄ የሚጠበቅበት
@makiyatube2150
@makiyatube2150 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም አብሽር
@makiyatube2150
@makiyatube2150 4 жыл бұрын
ያድግልሀል እንሻአለህ አንታ ብቻ ጣንክረክ ስሪ ሁለት ሆነቹ ብስረ ጡሩነዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ እደት ነህ አቡ ሀሙድ አብሽር ወድሜ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ወላሂ ምን ሁኖ ነው የጠፋው እያልኩ አስታውስህ ነበር አልሀምዱ ሊላህ እኳን በሰላምህ ሆነ ወድሜ❤❤❤❤❤
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 2 ай бұрын
ወይኔ ሳሳብህነበር ዋአለይኩምስላም እደነህልኝ ወዲሜ
@MM-uc9lb
@MM-uc9lb 3 жыл бұрын
ልክነህ ወዲም እኔም ለምንለምን ካሉኚ ይብሰብኛል ሲመክሩኚ ደሞ ቶሎ እመለሳለሁ ጌታን የሰዉሌጂ በሰዲብ አይመለሥም በሜክር እንጂ
@seadatube3234
@seadatube3234 4 жыл бұрын
አብዱ ወላሂ እኔ እራሱ ይሄልጂ ምን ሆነ ሞኒታይዝ ሲሆን በቃ ብር ዱኒያን ያስረሳል እንደ ነው ያልኩት በተለይ ስለኒቃብ አድርገው ብለህ ስለተናገርከው የዛን ቀን በጣምነው የከፋኝ አንዳንዶች በጠፉት ሁላቻንም ስንቆሸሺ ሙዚቃ ሁለየም ስትለቅ ስገባ ታየው ደውሉን አነሳ ተውኩት መከታተል ከዛ ግን ይመጣል በመጨርሻ ስብስክራይ አነሳሁ ዱኒያ ያ ብልጪልጪናት እና አሁን አልሀምዱሊላህ ጥሩ አሳብ ነው በርታ ውንድም
@አዩሽማኛየወንዶችምቀኛ
@አዩሽማኛየወንዶችምቀኛ 4 жыл бұрын
ባቦየ አብሽር በርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ እህት
@aichaa6417
@aichaa6417 3 жыл бұрын
አብሸረ ወንድሜ
@fhdhdbfbdhdhdh5233
@fhdhdbfbdhdhdh5233 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ክሙዚቃ አልም መዉጣትህ አርፍነዉ እግዚአብሔርን እራሱ ልኛም ልክርስትያን ሙዚቃ ብነክልክል ድስይልኛል ብቃ ጥሎብኝ ሳድምጥ ብታም ሃይምሮዬ ይዞራል ግን አልክታትልም አልወድም ሙዚቃ ትስማሁ አገሬ ብትስቦች ይናፍቁኛል አልቅሳልሁ ግን ብኛም መዝሙር አል መፃፋችን ግን ስዉ አያድምጥም እግዚአብሔርን እናቴ ክርስትያን አበቴ ሙስሊም ነችዉ እኔ ክርስትያንኝ እናቴ ገርናዉ ያድኩት አበቴም ጥሩ አበት ናዉ ሙስሊም እህት አልኝ እና ሙስሊምን ዬማቅዉ ሰላም እድሆነ ነብር እር ክፉ አሉ አላህን ፍሪ እያሉ ብያኮሜቱ እክርስትያልይም ሙስሊምልይም እናዉ ነችዉ ሙስሊም ትካጅ ካፈር ካፊር ክርስትያነዉም ካፊር እንዴ ይቅርታ ብዙ ስላሞች አሉ ክስድብ ሌላ ምንም ዬማይፅፉ አሉ ሙስሊም ግን ልምን እኔ ብመነቴ ክርስትያን ነኝ ያአበቴን እና ዬህቴን እምነት እዋዳልሁ ያማልቴ ሙስሊም እሆነልሁ ሟልቴ አይድለም እር መንያህል። ቅንጭለት ቢኖራችህ ነዉ እህን ግዜ እነሱ ዬሚሳድቡት ስዋች ቤትዉስጥ ስመስልኝ ዬሚጭፍሩ ዬማይስግዱ ናችዉ በዬሁብት ሙስሊሞች ብዬኮሜቱ ስድብ በቃ ሌላ ዬልም መንግዬ ይስግዳሉ እመዳን ቤት ስራህ ብላ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Fhdhdb Fbdhdhdh በትክክል የትኛውም ሀይማኖት ሙዚቃን አይገድፍም መጥፎ ነው ልክነሽ በጣም ተበላሽተናል እኛ ኢትዮጲያኖች ፈጣሪ ይድረስልንጂ
@fhdhdbfbdhdhdh5233
@fhdhdbfbdhdhdh5233 4 жыл бұрын
@@BABOTUBE አወ ትክክል ነህ እግዚአብሔርን ማነኛዉም እምነት ሙዚቃን።ክልክልነዉ ግን ዬኛወች አይስሙም እንጅ። ትሳዳብዋችም አንዳንዶች ያልማዋቅ ይመስልኛል አንዳንዶቹም ከፖለቲካ ግር ያያይዙታል። አብዛኛዉ ከፖለቲካገ ዬትያያዝነዉ በቃ አገራችነን ስላም ያርግልን ክሙስሊም ክክርስትያነም። ትሳድቢዋችን እያዝልን ሁሉም እምነቱን ዬሚዋድ ያርገልን ዬሱን ትዋድድ ዬስዉም ዬሚዋድ ያርግልን እዳዉ ክላይ ክፍጣሪ እድንክበብር ያርግን ሌላም አልል ብመጅምራ ዬስዉን እምነት ዬምነክብር ያርገን አሜን ባቦ ብርታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
Fhdhdb Fbdhdhdh አሚንንንን እህቴ አሚንንን
@tube-bv2jg
@tube-bv2jg 4 жыл бұрын
ማሻላ በርታ ጎራ በል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
እሺ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 Ай бұрын
አብሺሬ👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 4 жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ባቦየ ያገሬልጅ አልሀምዱሊላህ እኳንም ወደድሮው ቦታህ ተመለስክ ወድሜ እብሽር በዚህኛው መተናል
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
ወአለኩምሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህት
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 4 жыл бұрын
አይዞህ በረታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
መርሀባ
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 жыл бұрын
ላይክ ሸር ባባየ
@kamliayoutube9648
@kamliayoutube9648 3 жыл бұрын
ደምረኚ
@umabdolahtube5077
@umabdolahtube5077 4 жыл бұрын
Abeduy mererte sew بالتوفيق انشاءالله
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
UM ABDOLAH TUBE weye. Umu. Mubarek. Ehte
@NefoTube-y7y
@NefoTube-y7y Ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂሽወበረካቱበርታልን የኝወዲም አተታስፈልገናለህ አብሺ❤❤❤❤❤❤
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
ባቦ እንኳን ደህና መጣህ።
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
AYU Tube አዩ ወድሜ እንኳን ሰላም ቆየከኝ
@tayiba5497
@tayiba5497 3 жыл бұрын
ኣብሽር ዋንድም
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
😍😍
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 52 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 25 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
#usa ዘረኛ ነህ ?  ስንት ሚስት ነው ያሉህ
20:25
ይቱብ ላይ ቪደዎ ስንጭን ህጉን በጠበቀ መልኩ ጠቃሚ ቪደዎ
34:19
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 83 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 171 М.