ለበአል ድፎ ዳቦ በቀላሉ‼️መከለሻ ቅመም እና የዳቦ ቅመም/ How to Make Easter Ethiopian Bread and Spices

  Рет қаралды 2,249

Emity Roman

Emity Roman

Күн бұрын

#ethiopianspicy#easterbrad
*Bread Kimem/spices
-Coriander /ድንብላል
-Fenugreek/አብሽ
-Black-seeds/ጥቁር አዝሙድ
-Ajowan seeds/ነጭአዝሙድ
*Stew Space/መከለሻ ቅመም
-Nutmeg/ ገውዝ
-Indian Long pepper/ጥምዝ
-Cumin/ከሙን
-Cinnamon/ ቀረፋ
-Cardamom/ኮረሪማ
-Cloves/ቁሩንፋድ
-Black Pepper/ቁንዶ በርበሬ
*Ethiopian Bread/ድፎ ዳቦ
* Bread starter
-Yeast 2 tbsp
-Sugar 3 tbsp
-warm water and mix together
-All Purpose Flour 3 1/2 cups
-unbleached Whole Wheat Flour 3 cups
-oil 3 tbsp
-Salt
-Sourdough 1/2 cup
-Water water
-Bread Spices/ ye dabo kimem 2 tbsp

Пікірлер: 21
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ መልካም የትንሳኤ በአልበሰላም አደረሳቹህ🙏🏾 Hi everyone welcome to my channel Happy Ethiopian Easter 🙏🏾don’t forget subscribe 🔔like comment thank you all stay safe and God bless you all 🙏🏾🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል! እጆችሽ ይባረኩ የኔ እህት👍👌
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ኤሚቲዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ ያሳየሽን ወድጄዋለሁ እጠቀምበታለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ልዬ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሻቸው በርችልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ❤👏👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👍👌💖👏👏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎው ኤሚዬ በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው ቅመሞቹንም ወድጄያቸዎለው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሻቸው እጅሽ ይባረክ 🥰
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Wow
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ በጣም ልዩ የሆነ ዳቦ ነው በርችልኝ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ብቅ በይና እንበረታታ 🙏🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
watching
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሚቲዬ እንኳን አደርስሽ የኔ ቆንጆ❤❤😍
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Happy Easter beautiful 🤩🥰
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 жыл бұрын
Melikam fasika
@yeduhabesha
@yeduhabesha 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ💖💖💖
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Yeduye Enikuan abiro aderesen thank you for watching 🙏🏾🥰
@sebeleg7835
@sebeleg7835 3 жыл бұрын
አብሽ ዳቦ ላይ ይገባል እንዴ፣ እሚቲዬ፣ን ተባረኪልኝ እንኳን አደረስሽ ከነመላው ቤተስብሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍🙏😘
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Enikuan abiro aderesen sis you should try you’ll love it thank you for watching 🙏🏾🥰
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
እሚትዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ በለሙያ ❤️❤️
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Fireye thank you for watching thank you Melikam beal yihunilishe🙏🏾🥰
@yafamagen4358
@yafamagen4358 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዳቦ ነው ግን ከርሾው ጋር የጨመርሽው ምን እንደሆነ አይለይም ለማንኛው የጨመርሻቸውን ብትከልሻቸው ጥሩ ይመስለኛሁል
@tensaemedia8451
@tensaemedia8451 3 жыл бұрын
የሚያምር ለጤና ጥሩ የሆነ ዳቦ ኛም ቤተሰብ ሆኛለው እንዲሁም ሁኑኝ እኔንም አመሰግናለው
የዳቦ ቅመም/ye dabo kimem/Ethiopian Bread spices
8:12
Tsion tube
Рет қаралды 29 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 124 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
ВЕЧНАЯ ВЕЛОПАРКОВКА ДЛЯ ВЕЛОСИПЕДА #shorts
0:16
Little Girl's Lesson for Selfish Mom #shorts
0:16
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 3 МЛН
Ответ 3 летнего ребёнка до глубины души 🥹
0:18
Рамина Алмас
Рет қаралды 935 М.
БЕРЕГИСЬ БЕГОВОЙ ДОРОЖКИ 😅
0:28
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 1,9 МЛН
DIY Rainbow 🌈 Man Art #art #shorts #ytshorts #creative #kids
0:19
Drawing Dayss
Рет қаралды 101 МЛН