ጥንቆላ አይመስለኝም ያው ለጥፋታችን ጣታችንን ሌላ ሰው ላይ መቀሰር እንወዳለን:: ቤሩት ምን ስራ እንደሚሰሩ የታወቀ ነው በሽታው ሲገኝባት ልታብድ እንደምትችል ግልጵ ነው ....I maybe wrong but from what I’m listening she brings her money that’s why she build a house and start ሱቅ ምናምን
🧶ይህ አረብ ሰውዬ በህግ መከሰስ አለበት! በሽታን አውቆ ማስተላለፍ ወንጀል ስለሆነ። Are you going to take a legal action on behalf of her?? ጠበቃ ፈላልጉና አረቡን ክሰሱት። የመታከሚያ እና የጉዳት Compensation በግዱ ይከፍላል!!