አግዙኝ!ሰው ሀገር ብቻዬን ሆኜ የቤተሰቦቼን ማለቅ ሰማሁ!ሀገሬ ገብቼ አፅማቸውን መቅበር እፈልጋለው!

  Рет қаралды 58,656

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@shegerinfo
@shegerinfo 13 күн бұрын
መኩሪያ ተስፋዬን ለማገዝ በ ዋትስአፕ ቁጥር +55 95 8410-9515 በቀጥታ ደግሞ +5569992414663 ቢደውሉ ያገኙታል
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 13 күн бұрын
ያአላህ አላህ ብርታቱን ይስጥህ ወድም አለም ከባድነው
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 13 күн бұрын
መሲ ስልኩን ተሳስተሻል መሰለኝ እንደገና እሱ ያለውን አዳምጪው
@itsmer6605
@itsmer6605 12 күн бұрын
Egzyabeher yatsnah wendemee, betam kebad new. Ayzoh
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 12 күн бұрын
መሲ አካውንት ቁጥሩን አስቸኬክይው። 1 ቁጥር የለበትም
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 13 күн бұрын
አንተን የሚያፅናና ምንም ቃላት የለም ከባድ መከራ ነው ግን ፈጣሪ ያፅናህ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 12 күн бұрын
አሜን
@Asfu-f4j
@Asfu-f4j 13 күн бұрын
አምላኬ ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያፅናህ አይይይይይይ😢😢😢😢😢
@hanawodajo6395
@hanawodajo6395 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፅናቱን ይስጥህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 күн бұрын
ይሄ ትክክል ነው??? እኔ አሁን አሁን ማመን ከበደኝ!!! ምክንያቱም የኝ ሰው!!! እኔ አላውቅም ግን አሁንም አደራ እምላችሁ እውነቱን ካወቃችሁ በኃላ ነው እርዳታውን እውነት እላችህዋለሁ ብዙ ቁጭ በሉ አሉ እኔም እኮ ተነስቼ ይሄን መናገር እችላለሁ ሰውየው አይታይም ምዋች የተባሉ አይትዩም እንዴት ይሄን ኡምናለህር ብዙ ሰው በዚህ ሚድያ በምዋሸት ህይወታቸው እንደተለወጡ ያውቃሉ????
@yedinglelij42
@yedinglelij42 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ:: የሞቱት ወግኖቻችንም ነፍስ ይማር :: አምላክ ያፅናህ
@Vcinlv23
@Vcinlv23 13 күн бұрын
በጣም ያማል የኔ ወንድሜም ፈጣሪ ያፅናህ ያበርታህ ቃላት የለኝም በጣም ከባድ ነው የሞቱትን ቤተሰቦችህ ኣምላክ በቀኙ ይቀበላቸው ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ነብስ ይማር🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@LilyAbebe-l8q
@LilyAbebe-l8q 12 күн бұрын
ከባድ ነዉ ወንድሜ አንተን የሚያጽናና ቃል የለም እግዚያብሄር ያበርታህ አይ ኢትዮጵያ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 13 күн бұрын
እጅግ በጣም የማል አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር 💔💔💔💔💔
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 күн бұрын
አረ አረ አረ ተው ሀበሾች መጀመሪያ እውነት መሆኑን እወቁ???? ብዎቹ እራሳቸውን አያሳዩም ሞቱ የተባሉትን አያሳዩም ሁሉንም ማመን ይከብዳል አሳዛኝ ሆነው አልቃሽ ሆነው እሚቀርቡት ተጠንቀቁ!!!
@Gfhg-v3q
@Gfhg-v3q 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ ወንድም ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፋቸው
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 13 күн бұрын
ወንድሜ ቸሩ መድሐኒዓለም ብርታቱን ፅናቱን ይስጥህ።አይዞህ በርታ ያንተ አይነት ብዙ መከራ የደረሰባቸው አሉ በሃገር የመጣ መከራ ነው።ሃገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ በቃ ይበላት በቸርነቱ ይጎብኛት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 13 күн бұрын
ምን እንደምልም ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢
@Ethiopya.
@Ethiopya. 13 күн бұрын
ተጋሩ እያሉ ምሰኪኑን ድሃ እሰጭርሱት
@ወለተስላሴየድንግልማርያም
@ወለተስላሴየድንግልማርያም 13 күн бұрын
የኔ አባት አይዞህ ያዘነውን ልብህን እግዛብሔር ያጽናህ በማይመለከታቸው ፓለቲካ ቁማር የሆኑ ዜጎቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን ሚገርመው ደግሞ ካለፈው አለመማራችን የሚገርም ነው አሁንም ጦርነት አላቆመም ቦታ ቀየረ እንጅ ሰላም አልመጣም
@sfriegato9933
@sfriegato9933 13 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜ እግዚአብሔር አፅናኝ መላእክ ይላክልህ ያማል
@marysam9193
@marysam9193 13 күн бұрын
ኡፉፉፉፉ ባባየ አይዞህ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጥህ በጠፋዉ ይካስህ ወንድማችን እመቤቴ እርተ ልቦና እናት ሁና በእቅፏ ታድርግህ!"!"
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 13 күн бұрын
እግዚአቤሔር ያፅናህ
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 13 күн бұрын
እግዝኣቢሔር ያጽናህ አንተ ደግሞ እግዝኣቢሔር ጤና ይስጥህ
@Elisamazret
@Elisamazret 13 күн бұрын
ኡፍፍፍ ምን ቃል ያፅናነሀል😢😢😢😢 ከቤተሰብ አንድ ሰውካን ሲጎል ያማል አይዞህ ፈጣሪያፅናህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አስለቀስከኝ ወይኔ ሀገሬ ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን መልስልን
@BirtukaGatabe
@BirtukaGatabe 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ እግዚአብሔር ይማርህ ይርዳህ😢😢😢
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 11 күн бұрын
እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ ወንድሜ
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሞቱትንም ቤተሰቦቻችን ነፍሰ ይማር የትግራይ ህዝብ ዕልቂት እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጥ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አጽናኝን መልአክ ይላክልህ እናቴ እመቤቴ ማርያም ታጽናህ ትደግፍህ ወይ ወገኔ
@hiwotgeremo-hn5ef
@hiwotgeremo-hn5ef 13 күн бұрын
በጣም ያማል😢😢😢 አይዞክ ወንድማችን ፈጣሪ ያጠንክርክ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 13 күн бұрын
አይዞክ ወንድሜ ያማል ያማል ፁናቱን ይስጥክ እግዚያብሄር ሆይ ታረቀን ተለመነ ን
@usermyname3880
@usermyname3880 13 күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናክ😢😢በውጪ አገር ተቀምጠን በለው እያል ደሀውን አስጨርስን አቤት እጃችን ላይ ይያለው ደም በምንፅፊው ኮምት ስንቱን አስጨረስን ፊጣሪ ይቅር ይበለን😢😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ለሀገርህ ያብቃህ ወንድማለም፣
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 13 күн бұрын
አቤቱ የፍጥረታ ጌታ ...ማን ይሆን ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂው...ፍርድ ከፈጣሪ !
@ወለተስላሴየድንግልማርያም
@ወለተስላሴየድንግልማርያም 13 күн бұрын
ፖለቲከኞች ባለስልጣኖች ባለመግባባታቸው ለዚሁ መከራ ዳረጉን የስራቸውን ይስጣቸው
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም መፅናናትን ያድልህ ወንድማችን እጅግ ከባድ ነው በህይወት ላጣናቸው ወገኖቻችን በሙሉ ነፍሳቸውኝ ይማርልን አቤቱ የሰላሙ ባለቤት ሰላምህን ስጠን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ከባድ ነው😢
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 13 күн бұрын
አይዞክ ወንድማችን አላህ ያበርታክ አላህ ይማርክ የጦርነት ውጤቱ ይህ ነው አላህ ይዘንልክ አላህ ይዘንልን
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 13 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ 😭😭😭
@alemkebede5848
@alemkebede5848 13 күн бұрын
ኡፍፍፍ አንዳንድ ሀዘን አለ የፈለገ ቃል ብንመርጥ ለማጵናኛ የሚሆን ቃላት ያጥራል አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ አጽናኝ መለአኩን ይላክልህ እሱ እቅፍ ድግፍ ያርግህ በሰላም ለአገርህ ያብቃህ ያማል ያማል ያማል።
@teklelove
@teklelove 13 күн бұрын
😢😢😢😢በጣም ያማል እግዚአብሄር ያፅናሕ😢😢😢😢😢😢
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድማችን
@tigi432
@tigi432 13 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ከባድ ነው 💔💔💔💔
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 13 күн бұрын
የኔ ቆንጆ መሲ ደበብ ያልሽ ጨዋ ሁለነገርሽ የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ ሰነመግባርሽ ይመሰክራል አከብርሻለሁ ወላሂ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናክ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጸናናህ
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 12 күн бұрын
አባትዬ ጌታ እግዛብሔር ይርዳህ ያፅናናህ ሀዘንህን ያስረሳህ😢
@Ema-Tube22
@Ema-Tube22 13 күн бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ😢😢😢
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤቱ ማረን ይቅርበለን ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናክ
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 13 күн бұрын
በጣም ያማል 😭😭😭😭😭ብርታቱን ይስጥህ 🙏
@BerhaneAynalem
@BerhaneAynalem 12 күн бұрын
ወንድሜ እግዜር የፅናህ አምላክ መፅናናቱን ይሰጥህ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 күн бұрын
አዬ ጦርነት አፈር ይብላ😢፣ አሁንም ገና ገና ብዙ ዘመዶቻችን ግፍ እየደረሰባቸው ነው፣ ብቻ መዳህኒአለም ይርዳን😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 12 күн бұрын
እስቲ ተረጋጉ መጀመሪያ እውነት መሆኑን እወቁ በመሰለኝ በደሳለኝ አትኑሩ ምን ማስረጃ አለን ይሄ ንለማመን?????
@እሞድሽ
@እሞድሽ 13 күн бұрын
የኢትዮጰያ ኢምባሲ እግዛብሔር ይይላቹ ሁሌ ሰው እንዳለቀሳቹ
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ያፅናህ ፡
@haimont9075
@haimont9075 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍስ ይማርልን
@mememasarat8835
@mememasarat8835 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፀናህ ከባድ ነዉ😢😢😢
@سارهالثيوبيه
@سارهالثيوبيه 13 күн бұрын
የእውነት አምላክ ይፉረዲ
@arditube7340
@arditube7340 10 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናህ ወንድሜ ከባድ ሀዘን ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሌም መሀሪ ነውና ነብሳቸውን ይማር የቤተሰቦችህን አይዞህ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ብርታት እንዲሰጥህ ከሰው በላይ አምላክ ሲደግፍ ነው ሰው የሚፅናናው 🙏🇪🇹
@godislove5271
@godislove5271 13 күн бұрын
አይ ይሄ ጦርነት ስንቱን ቤት ባዶ አደረገው አሁንም በቃችሁ ይበላችሁ አይዞህ ወንድማለም ምንም ቃል አያጽናናህም እግዚአብሄር ያጽናህ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 12 күн бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ወንድሜ እግዚያብሄር በዚህ አስከፊ ሀዘን መጎዳትህ በእጅጉ ያሳዝናል ጌታ ፅናቱን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል እግዚያብሄርሃገራችንን ከዚህ የጦርነት መዓት ይሰውረን ፈጣሪ ይርዳህ ፅናቱን ይስጥህ ያበርታህ በጣም አሳዛኝና ከባድ ልብን የሚሰብር ነው ምን ልበልህ ወንድሜ ብቻ ፈጣሪ ምድራችንን ይጒብኝ ሌላ ምን ይባላል !!
@tsehaynegatu8689
@tsehaynegatu8689 13 күн бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ያፅናህ
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 13 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ቃል ያጽናናህ ይሆን 😢😢😢
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 13 күн бұрын
መሰየ ኣንቺ መቸም የሁሉም እናት ነሽ ተከታታዮችሽም ሳይቀሩ ስነስርኣታቸው እንደ እናታቸው እንዳንቺ ማለቴ ነው ክፉ ኣዬንካሽ ቤተሰቦችሽን ራስሽንም ክፉ ኣይንካሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ መሲየ
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 13 күн бұрын
ደግዛቢር ያጽናህ😢😢😢😢😢
@Hawaa-b1h
@Hawaa-b1h 13 күн бұрын
እግዚኦ 😢😢😢😢😢ወይየሀገራችን ነገር ፈጣሪፅናቱን ይስጥህ😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ነብስ ይማር
@tirsitmulugeta6171
@tirsitmulugeta6171 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ያዕናህ
@HabibaMohammed-b4o
@HabibaMohammed-b4o 13 күн бұрын
አላህ ያፀናህ የኔ አባት አይዞህ ለህይር ነው
@zeharseid7044
@zeharseid7044 13 күн бұрын
አላህ መፅናቱን ይስጥህ ከባድነው ሞት እኔንም ቀቶኛል ቤተሰቦቼን በሰውሀገር ፖለቲከኞች የጃችሁን ይስጣችሁ የሚስኪኑን ልጅ ቤተሰብ ጨርሱዋቸው አብሽር ጀግናነህ በርታ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 13 күн бұрын
አማራ ክልልል ወሎ በድሮን ህዝቡ አለቀ ለኛም ድምጽ ሁኑን እባካቹ መሲ😢😢😢 ወጥቶ መግባት የለ ስራ መስራት የለ እኛስ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሰባቸውን
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 13 күн бұрын
አወ እኔም የወሎ ልጅ ነኝ አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ሰሜን ወሎ ወጥቶ መግባትም መስራት አይቻል 😢😢😢😢
@teklelove
@teklelove 13 күн бұрын
@@FhfGnf-tn6sm እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 13 күн бұрын
የት ነው በድሮን የሚያልቀው ወሎ የት
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 13 күн бұрын
ምን አይነትጥያቄ ነው? ​@@zahramohamed-ok4oo
@kazalakazazl1102
@kazalakazazl1102 13 күн бұрын
እግዚያቤር ያበርታህ ከባድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 13 күн бұрын
ከርታታየ አላህ መከራን ሲያመጣ ጥንካሬውንም ይስጣል. እጅ መከራን ያህል ነገር ብቻውን በስው አገር ይከብዳል😭😭
@OMANWAR-v9u
@OMANWAR-v9u 5 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሆነው ሆንዋል እራስህን አጽናና እነሱን ብታጣቸውም ስንት ደጋግ ኢትያጵያኖች ከጎንህ እንዳሉ ማወቅ ይኖርብሀል ሰው ለሰው ነው ሰው አለኝ ሀገር አለኝ ብለህ ተስፋዎችህ ከፈጣሪ ጋር የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሆነ በርትተህ ለወደፊቱ ሕይወትህን በሰላም መኖር አለብህ ዋናው ጤና ነው በሰው ሀገር ላይ ሆኖ መርዶ መስማት እኔም አውቀዋለሁ እኔም የመጀመርያ ልጄን በሰው ሀገር ሆኜ ነው የተረዳሁት ፈጣሪ ያጽናህ ምን ጊዜም መሲን አመስግናት እድሜዋን ያርዝምልን ከጤና ጋር አሜን ።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 13 күн бұрын
አይዞህ❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 13 күн бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ። ወንድማችን።
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 13 күн бұрын
😢😢😢😢እህህህ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑራቸው 😢😢መፅናናቱን ተመኝውልህ
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 13 күн бұрын
እግዚያብሔር ያበርታህ እፎ ነፍስ ይማር 😢😢
@EhteGbrial
@EhteGbrial 11 күн бұрын
ወንድሜ እመቤቴ ታፅናናክ።የሞቱትን በአፀደ ነፋስ ታኑርልን።አሁንም ከዚህ ተምረው መቼ ጦርነት ይብቃ አሉ።ልቦና ይስጣቸው።አንተ ግን በክርስቶስ ተፅናና።ይሄ ተዋህዶን ለማጥፋት የተደረገ ነገር ነው።እኛ ይመስለናል እንጂ እነሱም ሰማእታት ናቸው።ነፋስ ይማር።
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥ 🙏🙏🙏 ቤተሰቦችህን ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🙏🙏 በርታ እግዚአብሔር ይማርህ ብትሄድም እራስህን ጠብቀህ 🙏🙏🙏 ተንቀሳቀስ ሁሉ ነገር ከባድ ነው እውነት በጣም ያሳዝናል የአገራችን ነገር 🙏🙏🙏 ማፅናኛም ቃላት የለም በርታ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ😭💔😭
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 12 күн бұрын
አፅናኙ መላክ ያፅናናክ አይዞክ የምር ከባድ ነው እካን ቤተሰብ እደአገርም ትልቅ ቁስል ነው እመአምላክ ከአተጋ ትዉን 😭😭
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 13 күн бұрын
አህህህ 😭 ያማል ውንድሜ እኔ እረዳሀለሁ በትግራይ ትምስሳይ ታሪክ አልፉዋል 😭 ፍጣሪ ጽናቱን ይስጥህ 😭 ብራዚል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ይድርሱልት 😭 ድንግል ማርያም የጽናት ምቅንቷን ታስታጥቅሕ ቤተስቦችሕ ስማእታት ናቸው 🙏
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 12 күн бұрын
ወንድሜ አላህ ያፅናናህ እውነት በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ወኪል ያውጣልህ
@HaytiMohammed-j9n
@HaytiMohammed-j9n 13 күн бұрын
አላህ ያስችልህ ግን መቸ ነው የከይር ቀን የሚመጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aster8918
@aster8918 13 күн бұрын
እግዚአብሔርያጸናናህ😭😭😭😭😭😭
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 13 күн бұрын
Ayzoh Egziabher yabertah wendme
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 12 күн бұрын
😢😢 አላህ ያፀናህ ሙሢባን ያረብ አሳልን
@ayal1390
@ayal1390 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጠህ የሞቱትንም ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔ወደሜ አላህ ሶብር ይስጥህ
@hwete-l2l
@hwete-l2l 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናህ ወድሜ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 12 күн бұрын
ምን ይሆን የሚያፅናናህ የኔ ወንድም ከባድ ሀዘን ነው ብቻ ምን ይባላል ብርታት ሰጪ ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ይድረስልህ የጦርነት ሰለባ የሆኑ ቤት ይቁጠራቸው ዘግናኝ አሳፋሪ የርስ በርስ ጦርነት 😭😭😭
@fatma6629
@fatma6629 8 күн бұрын
😢ኢነሊላሂወኢነኢለይሂ ራጂኦን መጸናናት እመኛለሁ ወገኔ ያማል
@tebekameles6196
@tebekameles6196 12 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል መድሃኒአለም መፅናናቱን ይስጥህ ነፍስ ይማር
@sarasesaye
@sarasesaye 12 күн бұрын
አላህ ያፅናናህ ወንድም😢😢😢😢😢
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@tigistwezde167
@tigistwezde167 12 күн бұрын
እግአብሂር መፅናናቱን ይስጥህ ነብስ ይማር እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱ ይሰጥህ😢😢
@AdenGirma
@AdenGirma 12 күн бұрын
ወንዴሜ እግዚኣብሔር ያጥናህ🙏
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 13 күн бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ በጣም ያማል ለዚያውም ሰው ሀገር ላይ ሆነህ ይህንን መስማት ከባድ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ 😢
@Kiber1221
@Kiber1221 13 күн бұрын
ኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢
@سينكا
@سينكا 12 күн бұрын
ፈጣሪ ያፅና አባቴ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 13 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንዲማችን.
@AlmeAlmeee
@AlmeAlmeee 12 күн бұрын
በእውነት እንዴት ስራ ልስራ ውስጤ ተሰበረ ጎንበስ ብዬ ቀና ማለት አቃተኝ
@LubabaM-e6q
@LubabaM-e6q 13 күн бұрын
በአላህ ሲያሳዝን አላህ ይርዳህ
@kidankifle9671
@kidankifle9671 12 күн бұрын
AYZOH EGZER BESEW LAY ADRO YREDAHAL 🙏
@ZenebechHaile-q9j
@ZenebechHaile-q9j 12 күн бұрын
እመቤቴ ቅድስትድንግል ማርያም ታጽናናህ ጤናህን ትመልስልህ ቸሩመድሀኒያለም ይዳብስህ ቅዱሳን ሰማእታት ጻድቃን ተራዳይነታቸው አይለይህ ምንምቃላትየለኝም በርታልኝወንድሜ ሁሉምያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@millionermias3001
@millionermias3001 13 күн бұрын
This is hear breaking. There are so many similar untold stories. The politicians responsible for all these forgot all and enjoying together
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ኃይል የለዉም አሉ......ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
26:53
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.
I WANT SUMO (Shorts Version)
0:30
FilmPop
Рет қаралды 50 МЛН
НЮАНС (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 817 М.