ልብስ በማሽን ስናጥብ የምንፈፅማቸው 5 ከባድ ስህተቶች | Ethiopia: laundry mistakes you're making

  Рет қаралды 52,510

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Күн бұрын

Ethiopia: laundry mistakes you're making
on this video nuro bezede explains
what we do wrong when we do our laundry.Laundry is one of those chores that never really gets done. No matter how much laundry you do, there’s always another load around the corner. It’s a running joke in my house that the 13 seconds when the laundry in the house is all done is the best 13 seconds in the week. Unfortunately, it doesn’t last much longer than that
Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow Our Facebook Page : / nurobezedeofficial
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro be Zede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 118
@nurobezede9848
@nurobezede9848 7 жыл бұрын
ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡ ሰላም ጤና ይስጥልን የኑሮ በዘዴ ቤተሰቦች ስለ ጠቃሚ አስተያየትና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ለተጨማሪ አስተማሪና ጠቃሚ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክ ወይም ሼር ያድጉን ለተጨማሪ እዚህ ይጫኑ=>> kzbin.info/door/uWzdxLv8aVD-Lhx6tuF6fQ
@frehiwothabte7752
@frehiwothabte7752 7 жыл бұрын
Selam nuro bezede period ሲመጣብኝ በጣም ያመኛል ቶሎ ቶሎ ይመጣብኛል በዛ ላይ ደም አይፈሰኝም እባካችው ለምን እንደሆነ ብታስረዱኝ አመሰግናለሁ
@ወኼነትየገጉጥሩመሆንለራስ
@ወኼነትየገጉጥሩመሆንለራስ 7 жыл бұрын
+Frehiwot Habte እኔም እንደዛው ነኝ
@emandawud2747
@emandawud2747 7 жыл бұрын
ለትምርትህ አመሰግናለሁ እሳት ለበላው ፀጉር መደሀኒት አለው ምን ማድረግ አለብኝ
@yenasera4842
@yenasera4842 7 жыл бұрын
Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ. Asetaxebu edeat new
@astermequannt1585
@astermequannt1585 7 жыл бұрын
Thanks!!
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 7 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ አደኛ ስህተተኛ ነኝ የመዳምን ማሽን በየግዜው ተበላሸ እያልኩ ለካ ከኔው ነው ችግሩ ተባረክ
@SaraSara-ij2or
@SaraSara-ij2or 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ስለ ላብቶፕ እና ስልክ ብዙ ስአት የምናሳልፍ ስውች ያለውን ጉዳትና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ብትነግረን
@መስቲለበጐነወ
@መስቲለበጐነወ 7 жыл бұрын
የምታቀረባችሁሉ ትምህርት አሪፍ ነው ቀጥልበት
@emusole5096
@emusole5096 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
@mimimarkos7830
@mimimarkos7830 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይሰጠልኝ
@MelisewEndale
@MelisewEndale 4 ай бұрын
Very good informesion
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 жыл бұрын
*እናመሠግናለን ወንድሜ*
@mdntsis395
@mdntsis395 7 жыл бұрын
በጣም በሚገባኝ መልኩ ነው የምታስረዳው አመሰግናለሁ
@bairoshbetre7645
@bairoshbetre7645 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩምክር ነው
@asliizakir7396
@asliizakir7396 7 жыл бұрын
Betam Enamasagenallen! Ine yallehut Arab hager new gen andem ken libsen ba mashen atebew alawkem ba ijje naw matbew! alwoddem lebsen yabelashal enji cherash fayeda yellahum telallek inde berdelebs aynetoch betatebu chegger yellahum gen Le lebsi turu aydellem thanks nuro bezede ❤👍👍
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ደስ እምትለኝ ነገር ቢኖር ደሞ ፍጥነትህ እዴትኮ ተረዳሀን በጣም እናመሠግናለን ወድምየ
@hadrasaid3316
@hadrasaid3316 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
@birhanibirhani9473
@birhanibirhani9473 7 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን.የኔ ችግር በቀን እስከ 5 ግዜ አጥቤ የማደርቅበት ግዜ አል።አሁን ግን ከማድረግ እቆጠባለው. አያይዤም መጠየቅ የምፈልገው በቀን ለምን ያህል ሰአት ነው መጠቀም ያለብን? የማጠብያና ማድረቅያ ማሽኖችን? አመሰግናለው።
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@medodw9980
@medodw9980 7 жыл бұрын
እናመስግናልን ውንድም ኑርልን
@አሞወሎየዋ
@አሞወሎየዋ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን ትምህርታችሁ ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ይመቸኛል
@JannatJannat-ju7qn
@JannatJannat-ju7qn 7 жыл бұрын
አሞ ወሎየዋ አመሰግናለሁ
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን በጣም እሽ
@SamsungJ-zb9ux
@SamsungJ-zb9ux 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው ይልመድባችሁ
@rahelendale2012
@rahelendale2012 7 жыл бұрын
Thank you sharing this video
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በጣም አሪፍትምህርትነው
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቀሳላ ትምህረት ሰጠህኝ
@sabanegnmesakewedalehu8321
@sabanegnmesakewedalehu8321 7 жыл бұрын
ጥሩ ምከር ነው 👍👌 ቀጥሎበት አመሰግናለው ::
@hassanmhnaed7408
@hassanmhnaed7408 7 жыл бұрын
Saba negn mesak ewedalehu Eanmasegenlni
@ethio3058
@ethio3058 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን እንዴት ነው የዚህ አይነቱን ምሽን እንዴት ነው ምናፀዳው እባክህ መልስልኝ በጣም ገምቶዋል ግን እንዴት አድርጌ ለፅዳው
@desetadeseta8346
@desetadeseta8346 7 жыл бұрын
ለገለጻህ እናመሰግናለን ትሩ ትምህርት ነው
@khfgfu26
@khfgfu26 7 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 7 жыл бұрын
ዋወወው እናመሰግናለን
@nasir3906
@nasir3906 7 жыл бұрын
የሚገርመው እዚህ አብራኝ ምሰራ ልጅ እየተሽከረከረ እጆን ከታ በጣም ተጎደች በ3 ቀን ነው ሀገሮ የሸኞት.. ..እህቶቼ ተጠቀቁ
@halimanoro5376
@halimanoro5376 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 7 жыл бұрын
እንኮአን ደህና መጣህ
@selamtesefaye4627
@selamtesefaye4627 7 жыл бұрын
WoW thanks👍👍👍
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ምክርህ ወንድም አሁን ለይ ግን ሒተር ስለምንጠቀም ብናሰጣ እኮ ይደርቅልናል ማድረቂያ ባንጠቀም እላለው እኔ በጋ ሲሆን ብቻ ነው ማድረቂያ ምጠቀመው ክረምት ላይ እድሜ ለሒተር ድርቅ ይሎ ያድራል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 7 жыл бұрын
Aysha Seme ማሞቂያ የኔ ውድ
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 7 жыл бұрын
Wow I'm prfect all bout I'm putting lots sope thanks for that
@sarachiyc188
@sarachiyc188 7 жыл бұрын
Tebarkelne arif miker new
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 7 жыл бұрын
Enamsegnalne betam
@ayubintislamalhamdulilhe1520
@ayubintislamalhamdulilhe1520 7 жыл бұрын
enamsegnalen nurulen
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@haam7111
@haam7111 7 жыл бұрын
Thank you so much
@joudj5608
@joudj5608 4 жыл бұрын
አሪፍነው. አረየኒወቹ. አምነው እሚለብሡት. ሣሙና አበዛለሑ. አሥተካክላለሑ አመሠግናለሑ
@melkamfikadu6865
@melkamfikadu6865 11 ай бұрын
ሰላም በመጀመሪያ ለምትሰጠን አስተማሪ ሀሳብ አመሰግናለሁ። የኔ ማጠብያ ማሽን አውቶማቲክ ሲሆን እያጠበ ማለቅለቅ ሲቀረው መስራቱን ያቆማል እየተሽከረከረ ልብሱ ይግላል ያማለት ለማጠብ 1ሰአት ሰጥቼው ከሆነ 40 ውን ደቂቃ ያጥብና 20ደቂቃ ሲቀረው ወደኋላ ይመለስና ውሀም አይጨምርም በደረቁ ይሽከረከራል እባክህ በዚ ምክንያት በእጅ ለማጠብ ተገድጃለሁ። እባክህ ችግሩንና መፍትሄውን ንገረኝ አመሰግናለሁ።
@melatasrat5499
@melatasrat5499 7 жыл бұрын
Thank you
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 7 жыл бұрын
ማድረቂያው ወንፊቱን አፀዳዋለሁ ግን ለኩሼው ትንሽ ደቂቃ ይሽከረከርና እራሱ ያቆማል የሞላሁት ደቂቃ ሳያልቅ ማለት ነው, ልብስም ስጨምር አላበዛበትም ክረምት ስለሆነ ውጪ አላሰጣም እናም ምን ማድረግ አለብኝ እናመሰግናለን
@tijinegn8474
@tijinegn8474 7 жыл бұрын
Thanks ሴቶች ፓንታቹን በኦሞ አትጠቡ በእጃቹ በገላ ሳሙና እጠቡ ኦሞ ኬሚካል አለው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
Tigest negn ሁሉም ኬሚኳል አለው?
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
እኔ ሁሌ ነው የማፀዳው ለማንኛውም እናመሰግናለን::
@genetgebrekidane66
@genetgebrekidane66 2 жыл бұрын
የማጠቢያ ማሽኑን እንዴት ማጽዳት እንችላለን
@selam9713
@selam9713 7 жыл бұрын
Thanks
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
እድለኛ ነኝ ሁሉኑም አከናውናለው እሰይ::
@makdesmakdes3661
@makdesmakdes3661 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@daaybesaoun9174
@daaybesaoun9174 7 жыл бұрын
Tanks so much
@zxcvzxcv1718
@zxcvzxcv1718 7 жыл бұрын
Tankyou biro
@enewaalebachew7226
@enewaalebachew7226 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abebaasefa9820
@abebaasefa9820 Жыл бұрын
የማድረቂያ ማሽን ተበላሸብኝ ማድረቂያ አንዴት ልጠግነው
@ይነጋልአይነጋምአትበሉሁሉ
@ይነጋልአይነጋምአትበሉሁሉ 7 жыл бұрын
እሪሪ በውነት ከልብ እናመሰግን አለን እኔ ከተገዛ አድም ቀን አጥቤው አላቅም ግን ማድረቃው በጣም ያስቸግረኛል
@LemlemTakele-p1s
@LemlemTakele-p1s 16 күн бұрын
ውሃ መፍሰስ ቀንሳል ምን ባደርገው ይሻላል
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው እድሜ ለሀረቦች ሁሉንም ያልከው ን አቀዋለሁ
@elsabetkassaay4628
@elsabetkassaay4628 2 жыл бұрын
የኔ ማሺን አውቶማቲክ ነው አሁን አሁን ልብሰ ሳጥብበት አንድ ዙር አጥቦ ውሀውን ከደፍ በኾላ መልሶ ውሐም አይወሰድም አያጥብም ችግሩ ምን እንደሆነ አላቅም ችግሩን ንገረኝ
@alewiyajarsohebo6606
@alewiyajarsohebo6606 7 жыл бұрын
Wow thanku
@azalechmangstu9991
@azalechmangstu9991 7 жыл бұрын
wowwww thanks betam
@henimare208
@henimare208 4 жыл бұрын
ፕሊስ በረኪና ያበላሸውን ልብስ ምን ማድረግ እችላለው?
@ዜድነኝየሱልላዋ
@ዜድነኝየሱልላዋ 3 жыл бұрын
መጣል
@nurazeleke2258
@nurazeleke2258 7 жыл бұрын
enameseginalen
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 7 жыл бұрын
ጡት ማስያዠያ አራቴ ፈፍፁም አይለበስም ግን እናመሰግናለን
@ብርሽሐበሻ
@ብርሽሐበሻ 7 жыл бұрын
Enamesegnqlen
@elihamyakub
@elihamyakub 10 ай бұрын
Sabuna minyahil nw mineteqamo
@salomonhail108
@salomonhail108 2 жыл бұрын
ማጠብያ ማሸን ቦርድ የት ይገኛል
@asrar1690
@asrar1690 7 жыл бұрын
አማሰግንአላህ.እኔም.ማደርገውስተትነው
@rahelkidie3408
@rahelkidie3408 7 жыл бұрын
wowwwwwwwww betam harfe now
@ehsshz1785
@ehsshz1785 4 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🌹🌹🌹
@kaisertisany7638
@kaisertisany7638 3 жыл бұрын
I want to remmend Dr Clement who cure my HIV tatall and permanently with herbal medicine thank you once again Dr.he can Cure all types of sickness,genital herpes,STD,stop misscarage,heart cancer, get pregnant faster, medicine,penis elargement, WhatsApp+2347051758952
@desetadeseta8346
@desetadeseta8346 7 жыл бұрын
እባክህ ኑሮ በዘዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁኑ ሰሀት የወርቅ ዋጋን ማወቅ ፈልጌ ነበር ትራዳኛለህ? እባክህ ቅኑ ሰው
@munaabdu-b5o
@munaabdu-b5o Ай бұрын
ማዲረቂያዉ። አልዞር አለኝ
@meazabruie5304
@meazabruie5304 4 жыл бұрын
ማሽን ሳይታዘዝ ዉሀ ለምን ያፈሳል ?
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327 4 жыл бұрын
የሁሉንም አይነትሜሺን እንደትእንደምናፀዳ
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327
@rabiaaragawseidrabiaaragaw327 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪይ ማሺኑን እንደት እንደምናፀዳ አሳዮን
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 7 жыл бұрын
wow
@ababechargua6733
@ababechargua6733 7 жыл бұрын
ኧረ እስቲ ለመዳም ንገርልኝ በ2 አመት ውስጥ 3 ማሽን ተቀይረዋል በሷ ቤት ሚተኮስ ልብስ ለማብዛት ውይ
@ja-hd5yr
@ja-hd5yr 5 жыл бұрын
አረ እባካቹ ማጠቢያ ማሽኑን ስከፍተው CL ምልክት ይመጣል ምን ሆኖ ነው
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 жыл бұрын
ይሄው፡እኔ፡4ቀሳለ፡አበላሸሁ፡12ቤተሰብ፡ነው፡የማስተዳድረው፡ልብሱ፡ሊደፋኝ፡ነው፡አንዴየ፡እጠቀጥቀዋለሁ፡ማድረኪያው፡ቶሎ፡ይበላሻል
@jameelanasria9273
@jameelanasria9273 7 жыл бұрын
እነመስግናልን አርፍ ምክር
@natenet.because5598
@natenet.because5598 7 жыл бұрын
ok
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 жыл бұрын
Enamsgnaln
@tadeludereje3338
@tadeludereje3338 7 жыл бұрын
esh bexam inamesginalen ke leb
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 7 жыл бұрын
Enamsginalne
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 7 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ግን የኔ ባል አንዴ የለበሰውን ጅንስ ካልታጠበ ደግሞ አይለብስልኝም
@ሀኒነኝየእናቴናፋቂሥደተኛ
@ሀኒነኝየእናቴናፋቂሥደተኛ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እረ እኔ ስደት ከመጣሁ ገና 2 አመቴ ነው ግን 3 የልብስ ማጠቢያ አበላሽሁ ለካ እደዚህ ስለማረግበት ነው በጣም አመሠግናለሁ አሁን እንኲአን ከደሞዜ ሳይቆረጥ አይቀርም እዳይቆረጥብኝ ፀሎት አርጉልኝ
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 5 жыл бұрын
የኔውድአይዞሽ
@joudj5608
@joudj5608 4 жыл бұрын
ፈጣሪይርዳሽ አይዞሽ
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 7 жыл бұрын
Jetebaleu hulu etegebralewu
@amsalamsal9521
@amsalamsal9521 7 жыл бұрын
inamsginlen
@MuluMulu-yl8ik
@MuluMulu-yl8ik 3 ай бұрын
𝐖𝐨𝐧𝐢𝐝𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐚𝐧𝐚𝐭𝐞 𝐲𝐞𝐥𝐢𝐛𝐞𝐬𝐡𝐢 𝐦𝐚𝐬𝐡𝐢𝐧 𝐬𝐞𝐥𝐢𝐭𝐞 𝐡𝐨𝐧𝐨 𝐚𝐬𝐞𝐜𝐡𝐚𝐠𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐢𝐧𝐲𝐞𝐬𝐡𝐚𝐥𝐢𝐚𝐥𝐞??
@mesitakale5957
@mesitakale5957 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@alal5956
@alal5956 7 жыл бұрын
thanks
@ሰላሜነሽድንግል-ጰ7ሠ
@ሰላሜነሽድንግል-ጰ7ሠ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genidipil6891
@genidipil6891 6 жыл бұрын
Thank you
@ሁስኒአላህከሪም
@ሁስኒአላህከሪም 7 жыл бұрын
thank you
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@melatabera1397
@melatabera1397 7 жыл бұрын
thanks
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@TrsitSeife-qs2hb
@TrsitSeife-qs2hb Жыл бұрын
thanks
@እየሱስይደናላአሜንአሜን
@እየሱስይደናላአሜንአሜን 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@stststst3153
@stststst3153 7 жыл бұрын
Thanks
@sofibint4638
@sofibint4638 7 жыл бұрын
_እናመሰግናለን_
@sameru9969
@sameru9969 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abigalabayenh3151
@abigalabayenh3151 7 жыл бұрын
Baxam enmsgnlan
@ajdjxbddnudndfayiza2400
@ajdjxbddnudndfayiza2400 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.