የጠቋቆሩና የሞተ ቆዳን በፍጥነት የሚያነሳ ልዩ የተፍጥሮ የድንች ክሬም

  Рет қаралды 1,395,763

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@hanantube3937
@hanantube3937 4 жыл бұрын
ለብጉር እርድ ትንሽ ሎሚ እና እርጉ አድርጋችሁ ለሳምንት አንድ ቀን አልፎ አንድ ቀን ተቀቡት ውዶቸ ይጠፍል አስለቆልኛል እና ደግሞ ጀል መቀባት ጸጉርን ከሳምንት በላይ ሳይታጠቡ ማቆየት ብጉር ያመጣብናል ውዶቸ እና ተጠንቀቁ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጉነት ነው ብሉሎ የለ ተስፍሽ እናተም ምታውቁትን አሳውቁ
@tigisetlove2116
@tigisetlove2116 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kewiserhabib1972
@kewiserhabib1972 Жыл бұрын
ለስንት ሰአት ላቆየው ውዴ
@فوركياثيوبيا
@فوركياثيوبيا Жыл бұрын
እረ እኔስ ድነቹን ሞክሪዉ ነቀር ግን ፊቴን ጨምግጉ ያዘን አይል እዴ
@ባንችልምጣሰው
@ባንችልምጣሰው 5 ай бұрын
ሉሜ የለው በሆነስ እኔ አይመቸኝም ሉሚ 😢😢😊😊
@ፈፋ
@ፈፋ 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የሰው ልጂ ውስጡ ጤና ከሆነ ሁልግዜም ያምራም
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 5 жыл бұрын
Betkikil👍👍
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 4 жыл бұрын
አዎ በናትሽሽሽ ማሬ
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 4 жыл бұрын
በትክክልልልል እኔም በዚህ አምናለሁ
@nkder5742
@nkder5742 4 жыл бұрын
👍❤️
@سلامالدرعي-س6م
@سلامالدرعي-س6م 4 жыл бұрын
Hi/mesi/tsgurie/ymyabeza/nigeri/wusxuniymay/beza/nigeri
@heidik9jnjkk295
@heidik9jnjkk295 6 жыл бұрын
በእውነት አንች የመታሰሪያ ማስክ በጣም አረፉ ነው የሙዝ እና ሩዝ የሰራሽ በትክክል ይጠፋል እኔ ሞክረው አጠፋለን በጣም ነው እማመሰግነው
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 6 жыл бұрын
ምድነው ያጠፋልሺ ማዳት እንደሁ ንገሪኝ
@arwamakey2403
@arwamakey2403 6 жыл бұрын
Mindenaw yatafalsh
@Sarah-vi1lj
@Sarah-vi1lj 6 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ ነው ያሩዝና ያሙዝ ክሬም ና ያበባው ዉሀ በጣም ነው ያተስመመኝ ለኔ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 6 жыл бұрын
H.love kelb ameseginalew yene konjoo
@heidik9jnjkk295
@heidik9jnjkk295 6 жыл бұрын
የበገረ ጠባሳ እና ጠቅቆር ባገር እንዲቀንስ ያደርጋል እና ፊትም በጣም የፅዲት ያደርገዋል
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
እንዲህ ኬሚካል የሌለው ነገር ስወድ 👏💝
@merrymerry8269
@merrymerry8269 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር ነገር
@merrymerry8269
@merrymerry8269 5 жыл бұрын
እኔ ምልሽ የሽበት ማጥፊስ ምንድነው ? "ያለ እድሜየ ሽበት ወረሰኝ
@LamlamMangasha
@LamlamMangasha 16 күн бұрын
Anamsganlan ❤❤❤
@bettybetty2210
@bettybetty2210 2 жыл бұрын
መስኪ አለም ላይ ያሉ ጥሩ ነገር ሁሉ አምላክ ይስጥሽ ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጠሽ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 6 жыл бұрын
መስኪ እውነት እኔ ራሱ ሙዝ ከየት ላጣ እያልሁ ተቸግሬ ነበር በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰረቼ እሙክረዋለሁ. እስከዛሬ ማንም የሚሳዩትን ተቀብቼ አላቅም ነበር ግን ያችን ተቀብቼ አየዋለሁ. እግዚአብሔር ያክብረልን 😍😍😍
@איילאייל-ס6ע
@איילאייל-ס6ע 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሩዙ እና የሙዝ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጥሩ ለውጥ አይቼለሁ የድንቹንም እሞክረዋለሁ😚😚😚
@ካሙቲካሙቲ
@ካሙቲካሙቲ 5 жыл бұрын
ye eruzu edet new misraw
@etubete7825
@etubete7825 4 жыл бұрын
እንዴት ነው ሚሰራው
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb Жыл бұрын
አሠራሩ እደት ነው
@AGAKSSAMUNA
@AGAKSSAMUNA Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@derejehailemariam9570
@derejehailemariam9570 4 жыл бұрын
የድንቹ ክሬም ለጠቆረ ቆዳ ያል2ሳምንት መቆየት ይችላል ብለሺ ነበር ግን ውደያው ይጡክራል ምን እናድረግ እና ከተወባነው በኋላ ቆዳ የመወጠረና የመድረቅ ባህሪ አለው ለምንድ ነው ???
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 2 жыл бұрын
ትንሽ ሎሚ ጨምሪበት እዳይጦቅር ካልሆነ ደግሞ ሁለት ንምነት አታቆይ አምስትቀን ይበቃል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@yeshiaa2486
@yeshiaa2486 5 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ እና የምትደነቄ ከውድም ውድ የሆንሽ የሃገሬ ልጅ እንኳንም ዜጋየ ነሽ !!! የምታስተምሪን ሁሉ አንዱን መርጦ ፀንቶ ለሚሰራበት ውጤት አለው!! በተላይ አሁን የሰራሽው የድንች ክሪም ዋጋ ከለው ውዴ ሁሌም ሰላምሽ ይስፍ
@BlenFeleke-yw2sc
@BlenFeleke-yw2sc 8 ай бұрын
Ksisiis
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 6 жыл бұрын
Meskiya weda eskezara dirs anchin balemaweka azegnalhu betam des tiyalsh ergatash uffff 😍😍😍😍 Thanks weda
@ftumahessen8157
@ftumahessen8157 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔልዪቆጆኦ
@ፋኑየእናቷልጅ
@ፋኑየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
መሃተብሽ ደግሞ ደስ ይላል
@jamilasohar3038
@jamilasohar3038 6 жыл бұрын
Meski Tebareki sorry Aderige Nabare Gin Tokora ?
@Ethiopiatube1
@Ethiopiatube1 6 жыл бұрын
ዋው thank you እስከዛሬ ሳላይሽ በጣም ደስ ይላል የምሰሪው
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
Thanks and welcome I'll visit and sub your channel too.
@ሚካኤልi-cu9sj
@ሚካኤልi-cu9sj 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኣመሰግናለዉ ኣብዝቼ ስርቼ ማስቀመጥ ይቻላል ከዛ ደግሞ ፍርጅ ዉስጥ ነዉ ምሆነዉ ዎይስ ዉጭ ችግር የለዉም
@sarahabte1046
@sarahabte1046 6 жыл бұрын
Thanks konjo God bless you more and more 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@media2958
@media2958 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውድ
@hiwottaddis2293
@hiwottaddis2293 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ መስኪዬ እየውልሽማ የባለፈው የፊት የሰራሽው የሙዝ ማስክ በጣም ተስማምቶኛል ግን ያልገባኝ ነገር አለ እስካሁን አለ ከሳምት በላይ መጠቀም የለብኝ ማለት ነው ምክንያቱም ፍሪጅ ውስጥ ነው የማስቀምጠው ወይስ አሁን የሰራሽውን ልጠቀም እሱን ትቼ ትንሽ አለብኝ ከበፊቱ ግን በጣም ለውጥ አይቼበታለው እጅሽ ይባረክ እህታችን
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
የሩዙ ሳምንት ከሞላው አዲስ ስሪ ሁለቱንም እያቀያየርሽ ትችያለሽ ያው ምግብ ነው ለፊታችን
@hiwottaddis2293
@hiwottaddis2293 6 жыл бұрын
Amesgenalew yene konjoo
@mahisisay1124
@mahisisay1124 5 жыл бұрын
u are the best serioulsy❤❤❤
@rominagizaw2633
@rominagizaw2633 4 жыл бұрын
መስኪዬ ስራዬ ከጸሀይ ጋር በጣም የተገናኘ ነው እና በፀሀይ ለተጎዳ ፊት ወይም በፀሀይ ለሚጠቁር ፊት የሚሆን የፊት ክሬም ወይም ሳሙና ካለሽ ጠቁሚኝ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 6 жыл бұрын
Sweet spirit . Thank you for all the insight you are giving us. I tried using banana and oil mask that you suggested for hair damage and I want to let you know that it really worked and helped my damaged hair. I am going to continue using it. I am going to try the potato mask for my face as you suggested and will tell you the result soon. Thank you my sister. Sweet lady❤️
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
Thank you!
@ረቂኡሙፈውዛን
@ረቂኡሙፈውዛን 3 жыл бұрын
@@meskitube16 ሎሚው እዴትነው ምናደርገው
@tamerattesfaye1646
@tamerattesfaye1646 3 жыл бұрын
Meski le ij derket madnet mendenaw ee
@elenisintayehu1861
@elenisintayehu1861 4 жыл бұрын
Meski yeserashw yednch cream arif new gn sikoy ytekural metkoru chgr yelewm?lemn yahl gzas benaskemtew yshalal?
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ። ጋይስ ይሄ ዉህድ ብብታቹ ስር ለጠቆረም አሪፍ ነዉ
@ዘበነአበበ
@ዘበነአበበ 6 жыл бұрын
እሽ እሞክራለሁ
@lisnok8643
@lisnok8643 4 жыл бұрын
እሽ እነማስግነላን እሞክራላው
@meseretdero6267
@meseretdero6267 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ተሠርቆ ሢቀመጥ እየጠቆረ
@leliyenatwalij1533
@leliyenatwalij1533 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@nanaalnana3406
@nanaalnana3406 4 жыл бұрын
ዋው ብጣም ያምራል 💕💕
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 жыл бұрын
አንደየ የፈጨነውን አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን እንደ መስኪየ
@ሓቂእየዝፈቱ
@ሓቂእየዝፈቱ 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማር የምትለቅው ሁሉ በጣም ደስ ይላል 😘😘😘
@susimkrti283
@susimkrti283 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ቆንጂየ እኔ ሀለት ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው 1 ሞርማል የምግብ ሩዝ ፈጭተን መጠቀም አንችልም ወይ? 2 የ እሩዝ ዉሀ ማለትም እሩዝ ተዘፍዝፌበት ይቆየውን ውሃ ስንጠቀም ያው በ ሻምባ ከታጠብን ቡሀላ መሆኑን አውቃለሁ ግን የሩዙን ዉሀስ ተመልስን እንለቃለቀወለን ውይይ?😘
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 6 жыл бұрын
እናት የሩዙና የኮኮናቱ የሙዝ የአሣየሽንን ተጠቅሜ ሣምንት ባልሞላው ጊዜ ለውጥ አይቸበታለሁ ተመችቶኛል አመሠግናለሁ ማማዬ
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ 5 жыл бұрын
ግን ኮኮናት ማለት ምድነው በናታቺሁ ንገሩኝ ልጠቀም ነበር
@betybetyy9065
@betybetyy9065 4 жыл бұрын
እሥኪ ንገሪኝ
@Chuchu7-u8y
@Chuchu7-u8y 3 жыл бұрын
Selam meski, color teqeyrwal dark brown. Normal new wey? Amesegnalew .
@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም 6 жыл бұрын
ከጭን ላይ ያለን ጥቁርት በምን አይነት ውህድ ነው ሚለቅ ከቻልሽ መልሽልኝ
@nejatmohammadnutbris9461
@nejatmohammadnutbris9461 4 жыл бұрын
Ewontam enyem eflgelwo yehunl leso
@sarabihon7492
@sarabihon7492 3 жыл бұрын
መስኪየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ብዙለውጥ አለ እናመሰግናለን
@እሙየድንግልማሪያምልጅ
@እሙየድንግልማሪያምልጅ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም በባለፈው የሠራሽውን የፊት ና የፀጉር ማሥክ ሠርቸ ተጠቀሜዋለሁ በእውነት ሣላመሠግንሽ አላልፍም በጣም ተሥማምቶኛል ይሄንም ሠርቸ እጠቀማለሁ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@samerawetyitayew6548
@samerawetyitayew6548 6 жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቀሙ እህት እስኪ ንገሪይ
@እሙየድንግልማሪያምልጅ
@እሙየድንግልማሪያምልጅ 6 жыл бұрын
samerawet yitayew ማንኛውን ነው የምነግርሽ እህት
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 4 жыл бұрын
የጠጉሩንምንድን ነውእህትእንደትስአርገሽ
@AsAs-jf1mz
@AsAs-jf1mz 4 жыл бұрын
@@እሙየድንግልማሪያምልጅ የፀጉር ማስክ የልሽዉ ኢዴት ነዉ የረደሽ ወዲ ሹክ በይኝ
@burtegemechu7144
@burtegemechu7144 4 жыл бұрын
Yeterefehun lenege metekem enchilalen ende?
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ 6 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውብ ማህተብሽን ሳየው ልቤ በደስታ ፈነደቀ💐💐💐
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 6 жыл бұрын
@@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ አው በጣም ፈጣሪ ይጠብቀን
@ethiolove2490
@ethiolove2490 6 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ማህተብ ያርገ ስው ሳይ ደስስስስስስ ይሉኛል
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
እኔም ጥሎብኝ እወዳታለሁ እውነት ነው የዘላዓለም ሂይወት ውበት ጌጥ ያለ በተዋሕዶ ነውና ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር👏
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 5 жыл бұрын
ሰላም ነው መስኪ የድንቹን ውህድ ሰርቼ ፍሪጅ ውስጥ ስከተው ወድያው ጠቆረ ስለጠቆረ ለመቀባት ችግር ያመጣል ለፊቴ መልሽልኝ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
@@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ ችግር የለውም እህቴ እኔ ተቀብቸዋለሁ ምንም አይልም ውድ
@meskeremasfaw1494
@meskeremasfaw1494 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ፡፡ ፊቴን መዲያት እያስቸገረኝ ነው ለማዲያት ይሆናል?
@magalienassar9791
@magalienassar9791 6 жыл бұрын
selam meskii betam arif perogram new gn volivol malt yeweyra zeyet malt new yemgbun metkm enchlaln?
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
ፊትሽ ብጉር ካለበት ምንም አይነት ቅባት አታርጊ ደረቅ ፊት ከሆነ ትችያለሽ
@እርዳኝሁሉምባነት
@እርዳኝሁሉምባነት 6 жыл бұрын
ሀብት አቸ ክፌም ቆጅነሽ አደሜ መምን አደር. መደም ፍርደብሽ. የተፍጤሮ ቆጅነሽ ሆለመነሽ. ግን?
@እርዳኝሁሉምባነት
@እርዳኝሁሉምባነት 6 жыл бұрын
እኔም ምንም ንክቸ አለርግም ምክነቱም አሆን ስው ሀገር አጨመለኩኝ አገሬን ሴገባ ኖሬም ኬድ ይጠይቀል ግን እነመስግነሌን ሀብት አቸም ቆጅነሽ በትቀብም ግን ፌተቸ ብቸ በየአይነት እደዪን አደር ክክክክክ ሎም ነኝ የሴልጤ ቀውቀው
@yaarabbiiyaarabbii4144
@yaarabbiiyaarabbii4144 5 жыл бұрын
@@meskitube16 👍👍
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 6 жыл бұрын
ቆይ ማር የሙዙን ውህድ ልጨርስና ይሄን ደግሞ እሞክረዋለሁ ገና ሁለቴ ነው የሞከርኩት የሠራሁትን ልጨርስና ይሄን ደግሞ እጀምረዋለሁ ደንች በጣም ውስጤ ነው ወላሂ አንዳንዴ እየቀቀልኩ በሚጥሚጣ እበላ ነበር ethiopan ይቅርታ ፁሁፍ አበዛሁ
@ekyamyousef5440
@ekyamyousef5440 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን አፍጫየ ነጠብጣብ አለው እደት አድርጌ ማስወገድ እችላለሁ
@alamerw2392
@alamerw2392 6 жыл бұрын
ውይ መች ነው የኔ ፊት ንጹ ሚሆነው
@enkuhanebelayneh2988
@enkuhanebelayneh2988 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ግን ስንጠቀም ቆይተን ብንተወዉ ጉዳት አለዉ ወይ አደራ መልሽልኝ
@bizuneshgadisadaba7282
@bizuneshgadisadaba7282 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እኮ እንደምወድሽ የእውነት የፀጉሩን ማስክ እንዴት እንደወደድኩት ግን ውዴ ጥያቄ አለኝ እሱም ፀጉሬ በዝታል አድጎል ግን ጫፍ ይበጣጠሳል እባክሽ ምን ላድርግ እና ደሞ ማስኩን ተቀብቼ ሁለት ቦታ ከሰራሁት በኧላ በማግስቱ ቁጥርጥር እሰራዋለሁ እሺ ከዛስ ሳምንቱን እንዴት ላድርገው ማለቴ ሹሩባ ወይንስ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ ንገሪኝ ግን በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽን እና ለፀጉሬ ያልሞከርኩት ነገር የለም ባጋጣሚ ያንቺን ሳይ በቃ ሞከርኩት የሚገርምሽ ሳምንቱን እናፍቀው ጀመርኩ
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
በእርጥቡ ቅባት ተቀቢው ሁለት ቦታ ሰርተሽ አድረሽ በንጋታው ፍተሽ በወፍራራሙ ቁጥርጥር ስሪው ለ ሳምንት
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 6 жыл бұрын
mndew wuhdu ngerign beallah
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 6 жыл бұрын
ye segur wuhdun ngerign
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 жыл бұрын
ለሚበጣጠስ ፀጉር DAXክሬም አሪፍ ነዉ
@الهاممحمد-ر7م
@الهاممحمد-ر7م 5 жыл бұрын
Ere mndnew wuhdu yabezalshi edaybetatesm yaregelshi beallah ngerighi yemokershiwulji
@zufangebreslase3662
@zufangebreslase3662 3 жыл бұрын
መስኪየ ማስኩ ሲሰራው ይጠቁራል ምንም ችግር የለውም ወይ ብጠቀመው።
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
እስክ ልሞክረው ዳግሞም ለማዳም ድንች
@josephwakim2270
@josephwakim2270 5 жыл бұрын
Yen mar
@አስኒየቃቄዋ
@አስኒየቃቄዋ 4 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@አስኒየቃቄዋ
@አስኒየቃቄዋ 4 жыл бұрын
@@josephwakim2270 የኔ ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@media2958
@media2958 3 жыл бұрын
@@አስኒየቃቄዋ ቤተሰብ እንሁን ውድ
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እስኪ ዛሬ ልሞክረው ነው. ፊቴ በጣም ተበላሽቶ ነበር ጥቆቁር ነገር እየወጣብኝ እንድሜ ላንች ስለ. Olye. የሰራሽውን ቢድኦ አይቸ ገዝቸ እየተጠቀምኩ ነበር በጣም ለውጥ አለው ኦልሞስት ጠፍቶል ማለት ይቻላል የምር በጣም ነው ማመሰግንሽ እማረገው ግራ ገብቶኘወ ነበር ፊቴ ተበላሽቶብኝ💝
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@timeisgold2923
@timeisgold2923 5 жыл бұрын
መስኪየ ቆንጆ ሰብስክራይብ 100 ጊዜ ቢቻል አረግሽ ነበር የእዉነት በጣም ጎበዝነሽ እኔሁሉንም ተከታትየሻለሁ ሁሉም ጥሩነዉ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
ኡፍ እኔማ በጣም ተቸግሬዋለሁ በጡቋቁር
@mekdeskassu3017
@mekdeskassu3017 3 жыл бұрын
መሲኪ ፍሪጅ ተቀምጦ በጣም ይጠቁራል?
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ 6 жыл бұрын
ene ye muzun mokeralehu mesi mar betam lewux ayechalehu tnx ehe damo teru now mekinatum denich hule agengalehu muzi gen hule alagegnim betam enamesigenalen 😘😘😘😘😘😘😘
@ተምኪናተምኪና
@ተምኪናተምኪና 6 жыл бұрын
የግድ መቀቀል ይጠበቅብናል
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
😅😅 አዋ
@berhanberhan8326
@berhanberhan8326 2 жыл бұрын
መስኪየ የንቅሳት ማጥፍያ እምታቂ ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 6 жыл бұрын
መስኪዬ ምን አለበት ትንንሽ ጥቋቁር ፊት ላይ የሚወጡትን ቢያጠፋ የተፈጥሮ ናቸው መሰለኝ አይጠፉም እነሱ እንጂ ፊቴ ንፁህ ነው እሩዙን ሰርቻለሁ 5 ቀን ሆኖኛል ስጨርስ እሰራዋለሁ የኔ መልካም ተባረኪ በርቺ
@brtukantube7096
@brtukantube7096 4 жыл бұрын
ሃይ መስያ እንዴት ነሽ ሁሉም የለሽን እተቀማለው በጣም አሪፍ ነው እመክረለው ግን ውጭ ነው ምናስቀምጠው ወይስ ፍርጅ
@samrilove3168
@samrilove3168 6 жыл бұрын
Wowow siwedishi eko yane wubb
@hermelasolomn2184
@hermelasolomn2184 2 жыл бұрын
ለምንድነው የምጨመድደው ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ ንገሪኝ
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 6 жыл бұрын
መስኪዬ thanks ብያለው ምርጤ😍😘
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 6 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እሺ እህታችን እናመስግናለን
@munanssshure4976
@munanssshure4976 2 жыл бұрын
Fridge tekemto ketekore chgr alew???
@shdffddhhjjj962
@shdffddhhjjj962 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ግን የኔ ፊት የሚጠራበት ቀን ናፈቀኝ የምር
@nunialharbi3413
@nunialharbi3413 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺ ክክክክክ
@saratesfai3925
@saratesfai3925 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን ከተሰራበሓላ ውጪነው ወይስ ፋሪጅነው መቀመጥ ያለበት
@shewitsium5514
@shewitsium5514 6 жыл бұрын
ስነስራአታችንን ትህትናሽን የራሱ ክረም ንው ቆንጆ
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ እኔ በጣም ነው ብጉር ማሰቃየት የያዘኝ
@ሰአዳሽኩር
@ሰአዳሽኩር 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
@SolihaSeid
@SolihaSeid 10 ай бұрын
መስኪየ ፊቴላይ ያለውን ጥቋቁር ነገሮች ካተፉልኝ ቡሀላ ብተወውስ
@hayutube3677
@hayutube3677 6 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ የሙዙ እና የሩዙ ተመችቶኛል በተረፈ ውድድድድድ
@መኪይYoutube
@መኪይYoutube 3 жыл бұрын
ሠላም እህት እሥኪ ምነኛዉን እደሞከርሺ ንገሪኝ ፊቴ ደርቅና በላዛ ህነብኝ
@ኡሙረያንቱዩብ
@ኡሙረያንቱዩብ 3 жыл бұрын
አሰራሩን ንገሪኝ
@surafelermedachew7789
@surafelermedachew7789 4 жыл бұрын
Be samnt sent geze new emntekemew le Derek fit yihonal?
@MesiGemechu
@MesiGemechu 6 жыл бұрын
Wawu maski mar betam inameseginalen Ye maski bet seboch nu gora belu
@sma2920
@sma2920 5 жыл бұрын
ቆንጆ እድርጎሽ
@SelamTsegay-p6f
@SelamTsegay-p6f 7 ай бұрын
መጀመርያ ፊታችን በሳሙና ታጥበን ከዛ ክሬሙ ከቀባን በውሃላ በንፁህ ውሃ ነው የምንታጠበው እሰኪ ንገሩኝ
@eyrusefromegounder601
@eyrusefromegounder601 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ
@ZinetAbdu-w5c
@ZinetAbdu-w5c 3 ай бұрын
ለ15 ቀን ባስቀምጠው አይበላሽም ወይስ?
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 6 жыл бұрын
ስትነግሩን ትክክለኛዉን ንገሩን አስሩን እየነካን ተበለሻሸን ሞክራችሁ ለዉጥ ያገኛችሁበት ካላችሁ ሹክ በሉኝ ለአይን እናለግንባር መጨማደድ ካለሽ ንገሪኝ ለጥርስ ማንጫ
@mesimesi1709
@mesimesi1709 3 жыл бұрын
ማቀዘቀዛ ዉሰጥ ለሳምንተ ቢቀመጥ ችግረ ሀለዉ ወጭዐዐቤቀመጥ የጠቁራል መልሱን ንገሪኝ ከየቅረታ ጋሀ
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እኔ ዛሬ ሞክሬ በጣም በጣም የወደድኩት ክሬም ላካፍላቹ እፈልጋለሁኝ ውድ የመስኪ ቻናል ተከታታዬች ሞክሩት ትወዱታላቹ 1 ማንኪያ። ወተት አንድ ማንኪያ። ማር ግማሽ ማንኪያ። ሉሚ ጭማቂ አንድ ላይ ሜክስ አርጋቹ ተቀቡት ከዛ እስከ ፈለጋቹት ደቂቃ አስቀምጡትና ዋውውው ነው ጋታን አብሶ ፊታቹ ለጠቋቆር ፊት መስኪዬም ሞክሪው በተርፈ ውድድ አርግሻለው አንቺ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመስጠኛል በቅርቡ እኔም vido lmserat ekd alg ysakalsh blug
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
Thank you Samri
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ
@የቴዎድሮስታደሰእናየሙሉቀ 6 жыл бұрын
እሽ እናመሠግናለን
@lemlemmeressa5413
@lemlemmeressa5413 6 жыл бұрын
Samra Wetet Kalagene Be Nido Yechalal
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
@@lemlemmeressa5413 ychalal. Mar fsashun wtet ayun eng ykorkorom wtet ychalal
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 6 жыл бұрын
እስሞክራለሁ ፊቴአይታይምአስጠላኝ ማነበቴንሞራሌኔቀነሰው እህ የኔማስቀባይብሰወበታል
@wongelayele2082
@wongelayele2082 3 жыл бұрын
Enamesegenalen gen creamun ande serto lesament frij masqemex yechalal?
@bilove4045
@bilove4045 6 жыл бұрын
God Bless u
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 Ай бұрын
ሎሚ መቼ ነው ይሚገባው ??? የበስለና ያልበስለው ፈጨሽው ክዛ ታጥበሽ ወደ መቀባት በቃ ሎሚስ ??
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ጘ8ፈ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ጘ8ፈ 6 жыл бұрын
በጣም ነው የተመችኛ የባለፈው የሩዙ እና የሙዙ
@semirabediru6862
@semirabediru6862 2 жыл бұрын
እናመሰግናለኝ ግን ክሬሙ ለስንት ግዜ መቀመጥ ይችላል በየቀኑ ማዘጋጀት ካልቻልኝ
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 6 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ እንዴት አባቱ እንደአማረብሽ እናመሰግናለን ማር
@hiwetgetnet7475
@hiwetgetnet7475 3 жыл бұрын
ማማየ ገና የመጀመሪያየ ነው አንዴ የፈጨነውን ለሣምንት መጠቀም ይቻላል ወይስ በየቀኑ መፍጨት አለብን
@italkitalk7191
@italkitalk7191 6 жыл бұрын
ይኔ ቆንጆ ሞከርኩት ግን ፊቴን ጨመደደ ምን ልጨምርበት
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
አዎ ሲደርቅ ነው ፊትን ውጥር ለማረግ ይጠቅማል ከላይ በሱ ድጋሚ ተቀቢውና ማሳጅ አርጊው እና ታጠቢው
@ሳምሪፍቅር
@ሳምሪፍቅር 6 жыл бұрын
@@meskitube16 ፊቴ በጣም ወዛምና ቡግር አለብኝ ግን ድንቹ የባሰ አበዛብኝ
@Shortsking8397
@Shortsking8397 4 жыл бұрын
@@meskitube16 hiiii alesha potato betame tekore lemendenew?
@tube2701
@tube2701 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
Welcome Meski I’m going to use it Thanks
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 6 жыл бұрын
ሰላምነዉ እህትዋ ባለፈው ያሳየሽን የሩዙ ማለት ነው በየቀኑ ነዉ ወይስ እደገና ፊርጅ ዉስጥ ነዉ ዉጭላይ መቀመጥ ለበት
@hananegaamare9708
@hananegaamare9708 4 жыл бұрын
Tekebche ye mishakir ngr alew chgr alew? Tinsh wiha chemre bifech chgr alew?
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ ስለ ትምህርትሽ አቺ ምታሳይው ምርጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማር
@selammekonnen2381
@selammekonnen2381 6 ай бұрын
መስኪ,የቆዳ ስፔሻሊስት ጋር ታይቼ ነበር እና ፈንገስ ነው ተባልኩ ግን ሊተወኝ አልቻለም መፍትሄ ካለሽ እባክሽ !!🙏 አመሰግናለው
@susubintmussa
@susubintmussa 6 жыл бұрын
ውይ ዘድሮ ኧረ አች ባትቀቢም ታምሪያለሽ ለነገሩ እኔም ቆጆ ከሚባሉት አንዷ ነበርኩ ማዳት አበላሸኝጂ
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 6 жыл бұрын
እኔም ያልቀባሁት ነገር የለም ማር እደውም ይብሳል በዛ ላይ ቀይ ፊት ላይ ሲያስጠላ ፊቴ ጥርት ያለ ነበር በቃ ምን ዋጋ አለው በራሱ ግዜ ወጣበት ሲያናድ
@የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ
@የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ 5 жыл бұрын
🤣
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 4 жыл бұрын
ክክክቆንጆነትሽንአንችውማውራትአትችይምክክክክክ
@ሰአዲወሎYouTube
@ሰአዲወሎYouTube 4 жыл бұрын
@@ህስቡንላሁወነመምሉኪል ትክክል
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አሁንም ቆንጆ ነሽ ሙስሊም ሴት በሂጃብዋ ብቻ ውብ ናት😘😘😘😘
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 4 жыл бұрын
ሠላም መስኪ በቅድሚያ በጣም አመሠግናለሁ። ባለፈው በነገርሽኝ መሠረት የሙዝና እንቁላል የፀጉር ትሪትመንት ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አለው።ዛሬ ደሞ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነው ሠውነቴ በጣም ወፍራም ነው አንገቴና ብብቴ በጣም ጥቁር ስለሆነ ያሣቅቃል ምን ላድርግበት በተለይ የአንገቴን መስኪዬ እባክሽ ላስቸግርሽ። ደሞ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የጌታ ሠላም ለአንቺና ለቤትሽ የበዛ ይሁን አሜን።
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 6 жыл бұрын
የኔ ፅጌሬዳ ስታምሪ ዛሬ ደግሞ አበባ መስለሻል የኔውብ ውድድድድድፍ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 2 жыл бұрын
ሎሚ ቀላቅለሻል ወይስ ድንች ብቻ ነው ንገሩኝ ልሞክረው ነው
@hayfayewellolij4651
@hayfayewellolij4651 6 жыл бұрын
ቆንጅትየ አንቺ ቆንጅትየ የሚለው ማን ነበር ዘፋኑ ጋብዝሻለሁ
@betelehemassefa2572
@betelehemassefa2572 4 жыл бұрын
Meskiye ከወሊድ በኋላ ለጠቆረ አንገት መፍትሄ ብትሰጭኝ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 6 жыл бұрын
እስኪ ማሚ የማዳት ካወቅሽ ንገሪኝ
@erahmayimer7548
@erahmayimer7548 4 жыл бұрын
የብርቱካን ልጣጭ ከዝባዲ ጋ ተጠቀሚ ማማየ
@MAS-co4vr
@MAS-co4vr Ай бұрын
እኔ ምለው ክሬሙ ውጪ ነው ሚቀመጠው ወይስ ፍሪጁስት ነው እህቴ ንገሪኝ ❤❤❤❤
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 4 жыл бұрын
እንደው እቀይ ፊት ላይ የሚወጣ ማዲያት ካንሰር በሉት አይጠፋም
@omuhabib3480
@omuhabib3480 3 жыл бұрын
ወላሂ አዎን
@YeHaniTube
@YeHaniTube 6 жыл бұрын
መስኪ ያንን ሰርቼው እየተጠቀምኩ ነው ምርጥ ነው ያኛው ሲያልቅ እሞክራለው እናመሰግናለን ውዴ
@meskitube16
@meskitube16 6 жыл бұрын
Thanks Haniye
@የአረጋዊልጅ
@የአረጋዊልጅ 3 жыл бұрын
ድንቹ ቶሎ ይጠቁራል
@selamtsegaye3794
@selamtsegaye3794 2 жыл бұрын
እባክሽ መስኪ ፊቴ ላይ ከቆዳዬ ከለር የተለየ ምልክት አለብኝ እንዴት ማጥፋት እችላለሁ
@ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ
@ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ 6 жыл бұрын
Meski wubbbbbbbbb Thank You. So much! !!!!!!
@woinshetlegesse9857
@woinshetlegesse9857 4 жыл бұрын
Selam Meski. Yeterefewn fridge askemchew tekore. Chigir yelewm bkebaw? Thanks.
@መዲየተንታዋ
@መዲየተንታዋ 6 жыл бұрын
አይ እኔስ ቤቱን ስርቶብኝ አል እንቢ አለኝ እሩዙን ተጠቅሚ ነበር 3 ቀን ሞክሪው ድግሞ ይህን እሞክራለሁ እንጅ አለቅም እንቢ. አለኝ እንድክፎ ባል አይ
@media2958
@media2958 3 жыл бұрын
እንዳመድ ውድ
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 504 М.
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
ለዛ
Рет қаралды 67 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН