ለአብይ አህመድ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ! ግብጽ ታላቅ ሀገር መሆኖን አታውቅም !! ከ1.2 ሚሊየን በላይ ጦር አለን ! kings of Abbay

  Рет қаралды 29,260

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@kassahun9438
@kassahun9438 5 күн бұрын
አሁን ነገሮች ሁሉ ትንሽ ተመሰቃቅለዋል ነገር ግን ከሁሉም በላይ ሀገር ስትኖር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ግለሰቦቹን ብንጠላም እንደ ሀገር አንድነታችንን መጠበቅ አለብን 💪💪💪💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 күн бұрын
ታላቋ ኢትዮጵያ ታላቁ መሪ አብቹ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብን መንካት ለመዋረድ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 5 күн бұрын
ምንታደርግ እኛ ነን አገራችንና መሪያችንን ያስናቅነው እኛ ነን እኛ ራሳችንን ከምናውቀው በላይ ጠላቶቻችን ያውቁናል ለዚህ ነው የማንም መጫወቻ የሆነው ።
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 5 күн бұрын
ከኛ በላይ ያቁናል በደንብ በቅኝ ግዛት ዘመን በነበሩበት ዘመን ጀምሮ ሲሰሩበት የበሩ ህዝቦች ናቸው።እንደዛሬው ሶሻልሚዲያ ሳይስፋፋ bbc ላይ ስለኛ የማናውቀው ብዙ ሲያወሩት ብንውቅ ከ15 አመት በፊት
@TegegneAbreham
@TegegneAbreham 5 күн бұрын
Our government is doing against its citizens. Look what they are doing on Addis Ababa dwellers? It is full of injustice and against human right. No country has made such a grave decision to modernize cities.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 күн бұрын
ኡስታዝ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senait1912
@senait1912 5 күн бұрын
ኢትዮጵያንስ ትልቅ መሆኗን ያውቃሉ ታሪክ አንብቡ ግብፃውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@MoseAniyakenu
@MoseAniyakenu 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 күн бұрын
በቅኝ ያልተገዛች ታላቋ ኢትዮጵያ ኩሩዋ በአለም ተመራጯ አለምን እያስደነቀች ያለችዉ ዉቢቷ ለምለሚቷ እምዬ ኢትዮጵያ ምቀኞቹ ግብጾቹን በቅናት ያቃጠለች ፈጣሪ እየጠበቃት ያለች አገር ናት
@yisse1475
@yisse1475 5 күн бұрын
ወታደሩም ወታደራዊ ስርዐትን ያከብር ዘንድ እንደ ዜጋ እናሳስባለን። ሁዘስታዝ ሁሌም ስለአገልግሎትህ እናመሠግናለን። በርታልን። ይሄይስ ከሲያትል
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 5 күн бұрын
መከላከያ ክብራችን ነው።ኡስታዝ ክብር ይገባሀል።
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 5 күн бұрын
ተባረክልን ኡስተስ ጀማል አንተ መልካም ጀግናችን ትልቅ ብትሆን ማስር ምን እናድርግላቸው ሁሌ እነሱ በጉራ አለቁ
@امزهيركتون
@امزهيركتون 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁላችንም ወታደር እንሆናለን ኢንሻአላህ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 5 күн бұрын
ኢትዮዽያ🇪🇹 ተከብራ💚ትኖራለች እኛ እኮ እንደ ንብ ነን ማንም አንፈራም ከአላህ ውጪ💪💪🇪🇹🇪🇹👌 ውስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@esmaelhussein3453
@esmaelhussein3453 5 күн бұрын
አስስላሙአለይኩም ወረመቱሏህ ወበረካቱሁ ሁስታዝ አሏህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ታላቅነት በወሬ ሳይሆን በተግባ ር መሆኑን አስረዳልኝ እንኳን ሀገሬን ዶ/ር ዐቢይን ጫፉን መንካት አይችሉም ይህንን በደንብ አስረዳልኝ
@melkamnew5050
@melkamnew5050 5 күн бұрын
ኡስታዝ ተባረክ አናመሰግንሀለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉
@ZagolAyalew-w5j
@ZagolAyalew-w5j 5 күн бұрын
እኛ እኮ ግራ ተጋብተናል ኡስታዝ በእውነት በጣም ነው የሚያሳስበን ለማንኝውም አሁንም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@akliluabrham2107
@akliluabrham2107 5 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ የቃል-ክዳን ሀገር ናት ማንም አስፈሪዉን ሴራ ብጎለጉል ብሎም ወዴ ተቀማብንና በፖለቲካ ሴራ ያጣናዉን ባህር በራችን ከመመለስ የሚያግደን ኃይል የለም!!የዉስጥ አንድነት ወሳኝና አብይ ጉዳይ ነዉ ድል ለኢትዮጵያ!!!ሞት ለጠላታችን!!ሀገራችን ኢትዮጵያ ደምቃና ተከብራ ተፈርታ ለዘላለም ትኑር!!ክብር ለሀገራቸዉ ስሉ ደማቸዉንና አጥንታቸዉን ለከሰከሱ ለጦር ኃይላችን!!!
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 5 күн бұрын
የሀገሬን ወታደሮች እወዳለሁ አከብራለሁ ሁልግዜ ክብር ቢሰታችሀው ሁሌ ምኞቴ ነው ::
@awelyasin2942
@awelyasin2942 5 күн бұрын
The Great Ethiopia❤ Nover colonies Ethiopia ❤
@yisse1475
@yisse1475 5 күн бұрын
ወታደሮቻችንን ለማክበር ቃል እንገባለን ።
@temesgen32
@temesgen32 5 күн бұрын
ኡስታዝ ሙሉ ክብር ለግብፅ ሰራዊት እንድንሰጥ ያስፈልጋል እነሱም ለኛ መከላከያ ክብር እንዲሰጥ እንፈልጋለን:: ከዛ ውጭ የግብፅ ሃይል ውስን የሚያደርገው ወኔ ይለውም ከኢትዮጲያ ሩቅ ናቸው:: እኛ ጋርወኔ በሽ ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 5 күн бұрын
እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ። Thanks so much The Heroes Ethiopian people Defense Forces.
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 5 күн бұрын
ተባረክልን ኡስተስ ጀማል አንተ መልካም ጀግናችን
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 5 күн бұрын
እዉነት ይዞ መጓዝ ከእዉነት ያደርሳል። በርታ ወንድማችን።
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 5 күн бұрын
ግብፅ የኢትዮጵያ ጣላት፣ ምቀኛ፣ መልካም ነገርን የማትመኝ ክፉ ሕዝብ
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 5 күн бұрын
ሹክረን ለምትሰራው ሁሉ
@NuredinArebo
@NuredinArebo 5 күн бұрын
መርኸባ፣ጀማል፣ጀዛከላህ፣
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ኢትዮጵያ ነች። ግብፆች ከጉራ የዘለለ ፋይዳ የላቸውም።
@foadnasir216
@foadnasir216 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉🎉በርታ ወንድሜ
@Black-2024
@Black-2024 4 күн бұрын
Thank you #Ustaz #Jemal | #Kings_of_Abay ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 5 күн бұрын
❤ኡስታዝ በሽር ጀማል ሁሌም ለሀገርክ በቻልከው አቅም ለሀገር ቆመካል ለዚህም አከርካለሁ በእውነት ወታደር ለሀገሩ ደሙንም ህይወትንም የሚሰጠው እኔ ሁሌም የኢትዮጵያን ወታደር ሁሌም አከብራለሁ እነርሱም ትክክለኛ ወታደሮች ህብረተሰቡን ያከብራሉ ይወዳሉ❤🙏 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️!
@shewalemmola
@shewalemmola 5 күн бұрын
ሰላም ጀግናዉ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ
@MinyahlGetahun111
@MinyahlGetahun111 5 күн бұрын
በርታልን
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ።
@husseinguyo7877
@husseinguyo7877 5 күн бұрын
I salute to our military forces !!!!
@dawitteshome4234
@dawitteshome4234 5 күн бұрын
ኡስታዝ በጣም ግሩም የሆነ ትምርት ነዉ ለኛ አገረ አገረ ነዉ
@AbdulrazakJamal
@AbdulrazakJamal 5 күн бұрын
1❤❤❤
@getachewbiru4208
@getachewbiru4208 18 сағат бұрын
አመሰግናለሁ የኛ ጀግና ኦስታዝ እኔ የመከላከያ ሠራዊት አባል ነኝ ትክክል ነህ በወታደር ስም ሌቦች አጭበርባሪዎችም አሉ በጣም ትክክል ነህ ከወታደርም ዲሲፕሊን የጎደላቸው አሉ እናመሰግናለን
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 5 күн бұрын
Well said my dear brother. Good point, what you said about the military families. Well said. I know PM is listening.
@solomonbelachew6680
@solomonbelachew6680 5 күн бұрын
You are great pesrson with noble idea in all aspect of our country. God bless you Ustaz
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 5 күн бұрын
Asww ustaaz Faronchi miqachi nachaw Be allham alamenuum!!!!
@asterkebede7212
@asterkebede7212 5 күн бұрын
እናከብረዋለን
@melkamnew5050
@melkamnew5050 5 күн бұрын
በእውነት ይሄ ልጅ አካባቢውን ብቻ ኢያሳዩ ነው ያሳደጉት። ትልቅ እግዝአብሔር ብቻ ነው። ቀጥሎ ግን ሁሉም ሰው ሀገሩ ትልቅ ነው። እራስህን ተራራ ለይ ስታስቀምጥ የሚበልጥ ተራራ ለይ ሌላ የተቀመጠ ይኖር ይሆን ብለህ አስብ። እባክህ ታሪክ አጥና። ኢትዮጵያ ትልቅ ትልቅ ትልቅ፣ የጀግና ሃገር፣ ለእውነት አንገቱን የሚሰጡ ህዝቦች ነን። እወቅ፣ አጥና፣ ውሸትን የማንወድ፣ ሰው ከወደድን ለፍቅር የምንሞት ነን። ሂድ ጎረቤት ሃገራትን ጠይቅ።
@Getahun1216A
@Getahun1216A 5 күн бұрын
I'm prude Bye our country Ethiopian ❤❤❤❤❤
@AbrehamWiletaw
@AbrehamWiletaw 5 күн бұрын
እነዚህን ግብፆች ሳያቸው ደሜ ይፈላል እነዚህን ይዞ ነበር በቦንብ አማለት😡😡😡😡😡😡🚱🚱🚱🚱የናይን ወንዝ ሁሉንም ዝግት ማድረግ ነበር አፈር ይብሉና
@Wayfagenya
@Wayfagenya 5 күн бұрын
Inem😂
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 5 күн бұрын
እኔም
@ChubaroChondero
@ChubaroChondero 4 күн бұрын
ይህንን በአገራችን ላይ ለዘመናት ሲሰራ የነበረዉን ሴራ እና ተንኮል እንድሁም ሟርት በኛ ዘመን ገልጠህልናልና ኡስታዝ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።አገራችን ኢትዮጵያ ከፈርዖናዊያን ጥንቁል የተነሳ መሪን ሲንቃወም አገራችንን ለጠላት አሳልፈን መስጠት ልማድ ሆኖልናል።ይሁን እንጂ አሁን ላይ የፈርዖናዊያንን መተትና ጥንቁልና ለማፍረስ በሚችል አምላክ እግ/ር የማታመን የነቃ ትዉልድ መጥቷልና የኢትዮጵያ ጠላቶች ቆም ብለዉ ቢያስቡ ጥሩ ነዉ።የሚንታመነዉ በጦር ሠራዊታችን ቢቻ እንዳልሆነም ይወቁበት።
@argawbentideru703
@argawbentideru703 5 күн бұрын
Ustaaz jabaadhuu waan gaarii gotee!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 5 күн бұрын
እናም እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር ይሔን ስው በማቅረብሕ ያስተምራል ብለሕ ነው ስለሐገር ምንነት ብለሕ ነው አዎ ግብፁ በሐገር ቀልድ የለም በኢትዮጽያ አሑን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት አለ ሞክረው ።
@miratayala1622
@miratayala1622 4 күн бұрын
ታባርክ በርታ ❤❤❤❤
@AbebeTaye
@AbebeTaye 5 күн бұрын
በእውነቱ በእኔም ውስጥ የሚሠማኝን ነገር ነው በትክክል ያቀረብኸው የአመራሩ ብቃትና የአቀራረፅ ችግር ነው ወደፊት ተስፋ አለኝ ለውጥ ይኖራል ❤😂❤❤
@BaharumahamadnurGondore-o3m
@BaharumahamadnurGondore-o3m 4 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 5 күн бұрын
ቅራቅንቦዎች ለፈለፉ እንጂ ከኢ/ያ ጀግናው ሰራዊት ፊት ለፊት መቆም አይችሉም ።
@TarikuwaTafes
@TarikuwaTafes 5 күн бұрын
እነዚያ በፈረስ እነዚህ በሰረገሎቻቸው ይታመናሉ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ,እነርሱ ተሰነካከሉና ወደቁ እኛ ግን ተነሳን ጸንተንም ቆመን (መዝሙር ዳዊት 20:7)ትልቁ እግዚአብሔር ብቻ ነው God is a great !
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 күн бұрын
አብችዬ ኢትዮጵያ በስራ ላይ ነች የማንንም ምቀኛ እብድ ግብጽን ስንከታተል አንዉልም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 күн бұрын
ያዉ እንደከዚህ በፊቱ ተቀጥቅጣ ትመለሳለች ጉረኛ ምቀኛ እብድ ግብጽ
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 5 күн бұрын
Yegn wetaderoch Egziaber alachew tebit aydelem. Tebitega sayeseber ayekerm we love our soldiers ♥️ ❤️ 🙌
@bezayemariam
@bezayemariam 5 күн бұрын
የሚገርመው ግብፆች ከጩኸት 1ኛ ናቸው ተግባር ዜሮ ልባቸው እንዲህ እነዳበጠ አይቀርም አንድ ቀን ይተነፍስላቸዋል💚💛❤
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 5 күн бұрын
እራሳችን አንዋሽ በተገርባር ሰርተዋል እየሰሩም ነው ።55 አመት እርስበራሳችን ስንባላ የብሔር መከፋፈል ቡዙ ካንሰር የተከሉት መስራት ሰርተዋል
@danieltadesse9461
@danieltadesse9461 5 күн бұрын
እኛ 120,000,000 ቅስቀሳ የማያስፈልገው ወታደር አለን።
@miftahseid3148
@miftahseid3148 5 күн бұрын
I am a physician and I always prioritize Militaries and their families. They are VIP for me. I have many contacts who always call me for any Medical consultations. I feel humbled to serve them. 😢😊❤
@HenokgateBookStore
@HenokgateBookStore 4 күн бұрын
you are wonderful king
@khalidmohammed4209
@khalidmohammed4209 5 күн бұрын
ኢትዮፖያስ ትልቅ አገር መሆኗን ረሳህ እዴ ያሸባብ
@solomonkidane3869
@solomonkidane3869 5 күн бұрын
የአንተ ወታደርን ከኢትዮጵያ ወታደር ጋር ማወዳደር የአለምን የውትድርና ታሪክ አለማወቅ ስለሆ ነ ለታሪክ መሀይም መሆንህን መረዳት የሚቻል ሲሆን ከዚህ በኃላ አልሲሲም ሆነ የምትተማመኑበት ትራምፕ የሀገራችንን ህልውና ከተፈታተናችሁ ትዋረዳላችሁ እመኑኝ ትዋረዳላችሁ ።
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 5 күн бұрын
Teachable thanks
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 5 күн бұрын
የኛ መከፋፈል ለግብፆች በጣም እየተጠቀሙበት ነው ለኢትዩጵያ ህዝብ የማስተላልፈው ነገር ቢኖር መንግስታችሁ ጥሩ ሆነም አልሆነም አክብሩት ሀገራችሁን አታቅልሉ የውጭ ወራሪ መጫወቻ አንሁን
@Semay7828
@Semay7828 5 күн бұрын
Tekekel
@fawziamohammedahmed9782
@fawziamohammedahmed9782 5 күн бұрын
The Great Ethiopia 💯💯💯
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 5 күн бұрын
ሰላም ኡስታዝ በርታ የሰዎች ለትርፍራፍ ሀገራቸውን የሸጡ ።እነሱ ስልጣን ሲለአጡ ወገናቸውን የከዱ ሀገር ሻጮች ከግብጾች ቢማሩ መልካም ነው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።❤🕊🌻👍👍
@RedwanDlabo-p2h
@RedwanDlabo-p2h 5 күн бұрын
እነ ዎታደር ነኝ የደርግ ግን መታዎቅዎቻችን ምልተርም የሔዋት ኣቃጥሎብን ለማኝ ሆይኘ ከቀሩት ኣንዱ እነ ነኝ ኣሁን ኣድስ ኣበባ ውስጥ ሕዝባዊ ሳራዊት ሆይኘ ስድት ኣመት በነጻ እያገለገልኩ ነኝ ግን የዎራዳ መታዎቅያን ኣይሰጡንም ሰፈር ጥበቃ መታዎቅያ በሔራዊ የዎራዳ መታዎቅያ ብሰጥ ምን ኣለ ጃዛካኣልላሃ ኧስታዝ
@AminMuhamedAhmed-hu1tz
@AminMuhamedAhmed-hu1tz 5 күн бұрын
አጎቴ ሲሲ ሆይ ትሰማለህ !!! 🇪🇹ETHIOPIA🇪🇹ትልቅና የጀግኖች ሀገር ናት 🦾🦾🦾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AberaTadese-i8z
@AberaTadese-i8z 5 күн бұрын
ጅግንነት በአፄዎቹ ቀረ የአሁኑ እንኳን በዘር ሊያፋጀነ ነው
@msamuel2857
@msamuel2857 5 күн бұрын
War is not peace, please round table discussion to the solution, peace to the world.
@tigiltigil442
@tigiltigil442 5 күн бұрын
የግብጽ መንግሥት እስከሚገባኝ ብዙም ነውር አያወሩም ነገር ግን እንደዚህ አይነቱ ተራ ሰው አብዛኛዎቹ በስሜት ብዙ ይቀባጥራሉ :: ነገር ግን ህዝብ ለህዝብ መከባበርና ተባብሮ ለሀገር ልማት ያስፈልጋል::
@EheteGirma
@EheteGirma 5 күн бұрын
ኡስታዝ አላህ ይባርክህ ትክክል ብለሃል ወታደር ይከበር ኤኔ አከብራለሁ አልፎም ከፌ ውስጥም ሆነ ታክሲ ውሰጥ ሂሳብ እየከፈልኩ ነው ሁሉም እንደዚህ ቢያደርግ እላለሁ
@israeldegaga371
@israeldegaga371 5 күн бұрын
definitely icon is matter of one country and symbol of identity
@KassahunDadi
@KassahunDadi 5 күн бұрын
ድሮም ቢሆን አክባሪያቸው ነኝ .... ሁሌም አከብራቸዋለው ... ህይወታቸውን ለኔ ብለው ሰተውኛል መቼም ከጎናቸው አልርቅም ...
@GoMahh-m2t
@GoMahh-m2t 5 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@GoMahh-m2t
@GoMahh-m2t 5 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 5 күн бұрын
ግድቡ ውሐ ቀነሰብን ሊቀንስብን ነው. ሊያስቀርብን ነው. ሲሉ ከርመዋል። ቀደምት መሸነፋቸው እናውቃለን. ሁሌ በዚሕ መመዘን የኛን ዝግጅት አይጎዳምን? እኛ ውሐ አልከለከልንም መንግስታችንም አይከለከልም. ተጠናቆም አልቀነሰባቸውም. ክቡር ጠ / ሚኒስትራችን መሐላቸውን አክብረዋል አልቀነሰማ ውለው. እነሱ አልተረዱም ወንዙ በመሐላቸው እየተንጎማለለ እያዩት ነው ወንዙ ሳይቀንስ ኢትዮጵያን ለመውጋት ሞቃዲሾ ድረስ ተጓዙ. ያልቀነሰውን ወንዝ ሊዘጉብን ነው. በውሐ ጥም ልታልቁ ነው ብለዋቸዋል። በቅኝ ግዛት ተገዙ አል ተገዙ. ወሳኙ አሁን የሚነሱበት ዓላማ ነው ኢትዮጵያ መብራት አጥተን በኩበት ጭስ ሺሕ አመት የዘለቅን. የተ ዳን. ወንዞቻችን ገድበን በድርቅ እንዳንጎዳ ማድረግ እንዳንችል ግብፅ ግልፅ ደባ ሰወች. ወደብ አሳጣችን. አማፅያን አገሮች ከሺሕ አመት ጀምሮ በወር ውስጥ ሥራ እንዳንሠራ አደረገ ነን እነሱ የማያከብሯቸው የሐይማኖት በዓላት እንድናከብር አድርጋ አሽመደመደችን እኛ ፬ሺሕ አካባቢ ሐይል ማመንጫ ሲኖረን ግብፅ ፵፯ሺሕ በላይ ሜጋ ባ አላት ፼% ለሕዝበ ሐይል አደረሰች. አልቀናንባትም. አንቺም ሳትጎጂ ወንዛችን ገድበን ሐይል ለሆስፒታል እናዳርስ. እንቦጭን እናጥፋ ችግኝ እንትከል. የአፈር እንክብካቤ እንጠብቅ ካልሆነ. ዝናብ አይመጣም ከ፲ ከ፳ አመት በሗላ ወንዙ ይደርቃል. ብለን አዎን ማልን. አልጎዳናትም በአገር ጥበቃና በችግኝ ተከላ. በእንቦጭ ማስወገድ ድጋፍ ተጠየቀ አላገዘችንም። በኢት/ በተከሰቱ. ተደጋጋሚ ድርቆች ሳቀችብን ጀብሐን ሻቢያን ወያኔን አስታጥቃ የባሕር በር አሳጣችን ሳቀችብን ሱዳናዊው ሐሰን አልቱራቢ በአልጀዚራ የተናገረው በቂ መረጃ ነው የግብፅ መሪዎች ጣታችሁን እንቆርጣለን አሉን. እኛ በጎረቤት መብትና እድገት አንቀናም ግብፆች ቢያድጉ በየብስ ከእነሱ እንገዛ ነበር መሐላውም እደጉ ሕይወት የሆነ ውሐ ከእኛ ወንዝ ከጣና ሐይቅ ነው የሚመነጨው. እውቅና ስጡን ፹፮ % ከኢትዮጵያ ነው የምታገኙት ነው ያልናቸው መሐላችን አላፈረስንም በኛ ላይ ሊፈፀም የማንፈልገውን በሰው በመሰላችን ላይ አንፈፅም ብለሕ በሚማርክ በሚስብ መሣጭ በሆነአንደበትሕ በቋንቋቸው ኡስታዝ ንገርልን ለሳይንቲስቶቻቸው ኢትዮጵያን ብትጎዱ ወደፊት ለዘላለሙ ወንዙ ደርቆ አትጎዱምን ብለሕ ጠይቅልን? የከብት ኩበት ለመሬት ለምነት መዋል ሲገባው ሐይል ባለመኖሩ. ሩቅ ሳትሔዱ በአ አ ዙርያ ኩበት ይቃጠላል ደን ለማገዶነት ይውላል. ጣና ሐይቅ ላይ እንቦጭ በቀለ. የእናንተ ድርሻ መሆን ያለበት በሞቃዲሾ ዞሮ መውጋትና ፩.፪ሚሊዮን ወታደር ሺሕ ጄት አለን ማለቱ ጠቃሚ ነውን ? ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተረት በእናንተ አገር የለምን? ስማችሁ አገራችሁን አልጠሩም. በሞቃዲሾ የውጭ ጉዳይ ሚር የተናገረው ን ሰማንእኮ አትሞክር ትዋረዳለሕ አዎን ብለናል. ለምንጨቆረቆራችሁ? ኡስታዝ ጀማል በሽር መሐላችንን አልካድንም አክብረናል በሚል በተከልነው ችግኝ በአገር ጥበቃችን እንቦጭ መንቀላችን. ግድቡ ፭ አመት መፍጀቱ የመሐላችን ምልክት ነው. ወላሒ ወላሒ. ወላሒ አልጣስንም በላቸው በ፩ አመት መሙላት የሚገባንን ፮ አመት ፈጀ በላቸው ለኪንግስ ኦፍ አባይ በባንክ ሒ ቁጥርሕ ብር ፩ሺሕ ላክሁ ዝም ብለሕ ልፋ አላልኩም እኮ በጣም እናመሰግናለን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 5 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የተግባር ስው ነው ግድ የለም ግብፁ ምክረው ።
@tilahunhaile6465
@tilahunhaile6465 5 күн бұрын
do not forget our war history with ur solider
@kassahun9438
@kassahun9438 5 күн бұрын
ወታደር ይከበርልን !!!!🙏🙏🙏 ዩኒፎርሙ ክቡር ነው
@DinkneshAdeme
@DinkneshAdeme 5 күн бұрын
ኢትዮጵያችንና መሪያችንን አትንኩ በቃችሑ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ግዜ አምጥቶአል በቃ;😮😅😮
@aminuyesuf-dy1qb
@aminuyesuf-dy1qb 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@antenehshoro4550
@antenehshoro4550 5 күн бұрын
በእነዚህ ሁሉ የተገዛች ሀገር ትልቁ የተማሩት ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ ላይ ማሴር ነው አሁን ምንም አያመጡም የነብሩን ጭራ ይዘነዋል!!።
@mekonnentekayu4086
@mekonnentekayu4086 5 күн бұрын
We understand you fear. You know our history 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. The most powerful country in africa and never lose any war in its history.
@tesfayemulugeta-m7d
@tesfayemulugeta-m7d 5 күн бұрын
❤❤️❤️
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 5 күн бұрын
ግብፆች ከ ኢትዮጵያውያን ብዙ መማር ትችላላችሁ። የማይገባችሁን አታገኙም። የሚገባችሁን የሚከለክላችሁ ግን የለም። ከካይሮ ገበያ ሜንታሊቲ ወጣ ማለት ይጠበቅባችሗል። የወታደሮቻቸውን መጠንና ሌላም ሌላም እየወጡ በየ አጋጣሚው መቀባጠር ማንን ለማስተረር ነው? የቴረሪስቶች መፈልፈያ አገር እንደሆ እንደሚታወቅ ረሱትን ? የቱሪስቶች ቁጥር ትንሽ በጨመረ ቁጥር የ ዓለም ህዝብ የሆነውን ሁሉ የሚረሳ ይመስላችኋልን? ኢትዮጽያም ሆነ ኢትዮጵያዊያን ግብጽን እና ግብፆችን እናከብራለን። የተለየ ሳይሆን ከናንተም ያንኑ እንጠብቃለን። ከዚህ ውጪ ምንም ነገር የለም።
@tesfayeregassa4804
@tesfayeregassa4804 5 күн бұрын
If you are brave enough, go and confront your neighbour Israel. We don't need oral talk, we believe in practice. That is why we've constructed GERD without talking now and then.
@SamuelAkalu-l2q
@SamuelAkalu-l2q 5 күн бұрын
ለካ የፈሪኦን ልጆች በባሪህያቸው የወረደ አነጋገር ነው ያላቸው ፈርኦን ሠረገሎች በባህር እንደሠመጡ አሁን ያሉ የፈረኦን ልጆች አጋንንቶች አሁንም በባህር ሠምጠው ያልቃሉ።
@dinowideno
@dinowideno 5 күн бұрын
በአገር፣በተቋምም ሆነ በግለሰብ ደረጃ ዛቻ፣ ፉከራና ንግግር የሚያበዛ አካል የፍራቻ፣ የድንጉጥነት፣ የመርበድበድ ውጤት ነውና ከወዲሁ መሸነፋቸውን ተሸክመውት ዝንተአለማቸውን ይኖሩታል።
@ethiochu
@ethiochu 5 күн бұрын
የግብጽን ተውና የሃገር ውስጥ መቆራቆዙን ዘግብልን የራሱን ዜጋ ምቾት ያልስጠ መንግስት እንዴት ነው ከሌላ ሃገር ጋር ተዋግቶ ድል የሚያደርገው ?
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 5 күн бұрын
እንደ ግብፆች ጉረኛ ይኖር ይሆን?!
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 күн бұрын
አዎ ጉራቼሁን ቃሉምይናገራል
@SolomonKing-u4x
@SolomonKing-u4x 5 күн бұрын
Salam Salam Salam
@Dawg939
@Dawg939 5 күн бұрын
ለወታደር የተሻለ ክብር መስጠት መለማመድ ያስፈልጋል። አሜሪካ ወስጥ አገልግሎት ላይ ያለ ወታደር(active duty soldier) ነፃ ህክምና፣ ነፃ ትራንስፖርት፣ ሰልፍ ያለበት ቦታ ቅድሚያ ግልጋሎት፣ አየር ጉዞ ላይ ቀድሞ የመግባት፣ ወዘተ የመሳሰሉ ጥቅሞች ያገኛሉ። ዩኒፎርም ከለበሱ ወይም አገልግሎት ላይ ያሉ ወታደሮች መሆናቸውን መታወቂያ አሳይተው። ኢትዮ ውስጥ ተመሳሳይ ጥቅም ሊያገኙ ይገባል
@AADD-k7w
@AADD-k7w 5 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ በጦርነት አንታማም
@natnaeldagne-m8z
@natnaeldagne-m8z 4 күн бұрын
Wow bro
@ExtraAcct-t8o
@ExtraAcct-t8o 5 күн бұрын
እንዲህ ግብፅን ያንጨረጨረልን አብይ የሚሰራው ሁሉ ልክ ነው ማለት ነው ። ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ጥቅሟን ደግሞ አሳልፎ የሚሰጥ ሰው አይደለም አብይ ለግብፅ መድሀኒቷ ነው ልኳን ያሳይልኛል የባህር በሩን አግኝተን ባህረኞቹ ባህር ላይ ወተው ግብፅን አይቼ እንደማይዘገይ ተስፋ አደርጋለሁ።
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 5 күн бұрын
Wondeme engna bentebaber Egziabeher yeredan neber
@Alassadfuad
@Alassadfuad 5 күн бұрын
ጀሜ አታስብ በሀገር የመጣማ ከማንም ፍጥረት እንብሳለን ያን ደሞ እንኩዋን እነሱ አለም የሚያውቀው እውነት ነው
@FasilDamnawerku
@FasilDamnawerku 5 күн бұрын
👍1
@surefiel
@surefiel 5 күн бұрын
ይምጡ ሁሉም መምጣት ነው ሚያውቁት
@gebrieUrgie
@gebrieUrgie 5 күн бұрын
ዑስታዝ ምን እንደምልህ አላውቅም እነዚህ በአሜሪካ ዶለር መሣሪያዎችን መታጠቅ አይደለም ለመዋጋትና ብቁ ለመሆን የኢትዮጵያን የወታደርነት ታሪካችን እንዲሁም የውጊያ ብቃት የተረዱ አይመሥለኝም ጅላንፎዎች በልልኝማ ።
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН