KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ረዱ በደስታ አበደች i phone ተሸለምን
21:05
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:38
How to treat Acne💉
00:31
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
ለባሌ ታማኝ መሆን እፈልጋለው
Рет қаралды 291,741
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 259 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 812
@eyobeltube
11 ай бұрын
ለሰርግዎ እና ለተለያዩ ኘሮግራሞች ፎቶ እና ቪድዬ ማሰራት ለምትፈልጉ በ 0962491597 ወይም 0974024574 ይደውሉ
@makdesbashasha1297
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TefeshiDingle-np6wt
11 ай бұрын
እንቆቅልሹን አፍረሀል እዮባ እሷ ትክክል ናት እንደገና ተቀጣ😂😂😂
@badrea36
11 ай бұрын
የሙስሊም የአባሻ ቀሚስ ትሰፈለቹሁ እዴ ?
@Mdakib-hz2ie
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ፈስሽ
@Mdakib-hz2ie
11 ай бұрын
ደስትሉ 😂
@lidacall2815
11 ай бұрын
እዮባ በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች እንዳታመልጥክ አግባት ❤❤❤
@Samrawit-c2d
11 ай бұрын
Yes
@ዮወርድ
11 ай бұрын
አግባት ተጋብ ማለት ስቶዱ የሠዉን ህይወት ተዉና የራሳችሁን ኑሩ
@shawaye5579
11 ай бұрын
Yes 😂😂😂😂@@ዮወርድ
@aseobiafhdjs5408
11 ай бұрын
Yes 😂😂😂😂@@ዮወርድ
@addiswendemagen4310
11 ай бұрын
Kkkk
@SelamTekeste-z2g
9 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እዮባ እሚገርመው ከቃል ጋር ድምፃቸው ይመሳሰላል ❤️🙏
@kopreesa8674
11 ай бұрын
እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች አንተም ልኡል ነህ ኢዮባ😊 አትጥፍ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@fayza703
11 ай бұрын
የእውነት ተጋቡ ሁለታችሁም ምርጥ ጥንድ ይወጣችሁዋል ልጅቱዋም ለእናንተ ቤተሰብ የምትሆን እረጋ ያለች ልጅ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዝ እዮባ❤❤❤
@AyatMensur
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Mes355
11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምርጦች ናቸው የአሰባችሁ ቦታ ድረሱ የሴት ልክ ነሸ እማ ሳቅታ ፈገግታሸ ያምራል አቺን አይቼ ነው የመጣው ❤🎉ምርጥ ቤተሰብ ❤🎉
@saradezi8588
11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ከቃል ጋር ድምፃቸው ይመሳሰላል::
@HamizeyaHamizeyageltu
11 ай бұрын
አዉ በትክክል
@edenworku1172
8 ай бұрын
ምን ድምፃቸው ብቻ መንታ እኮ ነው ሚመስሉት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጨረቃወቸ
8 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤
@wetu4887
11 ай бұрын
እነዝህ ልጆች ፍቅረኛሞች ናቸዉ ለኛ አልተናገሩም እጅይ
@AddisFamily23
11 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@wetu4887
11 ай бұрын
@@AddisFamily23እሽ
@mayakabsh5515
11 ай бұрын
❤❤ee
@የኮሜቶችታዛቢ
11 ай бұрын
ግዴታ ማወቅ አለብንዴ 😂
@malikatamn2589
11 ай бұрын
ባልና ሚስት ሳይሆኑ አብሮ መስራት አይቻልም በቃ
@ይቅርታ-ሠ4ወ
11 ай бұрын
ልጆቹ ግን ይፈላለጋሉ ግን የተፈራሩ ይመስላል እዮባ እግዲህ ወንድ ሁን😂😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አዉ እዉነት ነዉ
@መሬው
11 ай бұрын
እዮባ ረዱ በጣም የተረጋጋችና ስርአት ያላት ልጅ ናት ነግሬሀለሁ ለሌላ አሳልፈህ እንዳትሰጣት።
@burtehosanatube6693
8 ай бұрын
በትክክል ነው😍
@hyagfddgfddhhdd
8 ай бұрын
እንኻን ደስ ኣለሽ🎉🎉🎉🎉 ኣሁን እንድ ሆኑ😊
@ውዴማኬ
11 ай бұрын
ትንሽ ቃልየ እዮባየ ተጋቡ ደስስስስ ትላለች
@tiruyeeshete872
11 ай бұрын
እዮብ እድልህን ተጠቀምበት እዳታመልጥህ ምንም የማይወጣላት ቆንጆ ናት
@xfgfdfggh7631
11 ай бұрын
ፍቅረኛ ካልሆኑ ምን አለች በሉኝ የዛሬ አመት ሲጋቡ ታያላችሁ ❤❤❤ ይመቻቸው
@HaymiWedajo
8 ай бұрын
😂😂😂ተሣካልሽ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
8 ай бұрын
ተሰከልሽ እኔም ጠርጥሬ ነበር ለረሱ ነው የሚየጠረው እደለት እደሌለት ብዬ ነበር ደስ ይለል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaisha234
8 ай бұрын
ያልሽውነገር ደረሠሠ😂
@gebriemulugeta6444
8 ай бұрын
Tenkuay new ende
@akalz3076
8 ай бұрын
ያልሽው ሆነ እኮ
@አርዱልሀበሻ
11 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ማጋባት ማስተጫጨት ማጠያየቅ ስራችን ነው የታወቀ ነው እማ ስላችሁ በጣም ታምራላችሁ በተለይ ልጂቱን ወዲጃታለሁ ዲብ ሺቡሺ ያለች ሸጋ ናት 😊
@mesiFekr
11 ай бұрын
ኮመንቶች ግን ምን እያጨሳችሁ ነዉ 🤔🤣አብራ ፎቶ የተነሳችዉን ሴት ቪዲዎ አብረዉት የሰሩትን ላይቭ ላይ ያወራትን ሴት ሁሉ አግባት አግባት ምርጥ ልጅናት እረበቃ ተረጋጉ እሱ መች ምረጡልኝ አለ🤔ወገን ቲዳርኮ ቃቃ አይደለም በቃ ከተመቿቹህ አድንቃች እናበረታታቸዉ ከዛ ዉጭ አግቢዉ አግባት ጥሩልጅ ና ጥሩልጅነዉ የምትሉት ሰዉን ያዉቀኛል እንጅ አዉቀዋለዉ እወደዋለዉ እንጅ ይወደኛል ማለት አይቻልም ኑሯችን እንኑር 😂😂በሰዉ ሐገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን ሐገራችን ሰላም ያድር ግልን🙏🥰🥰
@Kidestkidest-p1f
11 ай бұрын
ይችን ልጂ ያግባ የታደለ ስታምር እኮ❤
@hdfhdf2592
11 ай бұрын
ዝምድና ከሌለ ፍቅረኛሞች ሁኑ የምር ትመጣጠነለቹ የምር ልጅቱሁን ስወደት ዳግሞ ጫወ ቤተሰብ ያሳዳጋት ትመስለሌች ❤❤❤❤❤ቆንጆ በጠም ዋዲጀሸለሁ 🎉🎉🎉🎉 ሴት ናኝ🎉🎉🎉
@zewdineshhaile196
Ай бұрын
ረዱ ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ናችሁ እዮቤ ረዱን አደራ እንዳታስቀይማት የቤት ልጅ ስወዳት❤
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
11 ай бұрын
መቸም እኛ ኮመቶች ማጋባት ውሥጣችን ነው በህወታችሁ የፍቅር ጓደኛ ከሌላችሁ ተጋቡ የምር ታምራላችሁ ከኔጋ የሚሥማማ እጂ ወደላይ
@sebelyoutube
11 ай бұрын
በመላው አለም እምትኖሩ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ባላችሁበት የልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ❤😢🤲👍ደምሩኝ ❤
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
11 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@burtehosanatube6693
8 ай бұрын
አሜን
@zmzamzmzam9253
11 ай бұрын
ወይኔ ቃልየን ውጣታለችዴ 😂 ንግግሯ ቁጭ እሷን
@ሂዊየወልዲያዋ
11 ай бұрын
ደግሞኮ ስታምር ሰወዳት በስመአብ ውብ ናት ጌታን አዮባዬ ❤❤❤
@infodubai3233
11 ай бұрын
ይቺልጅ ድምፅዋ ብቻ ሳይሆን መልኳም እስዋኑነዉ ምትመስለዉ የኔ ቆንጆ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
11 ай бұрын
በትክክል ቃል ነው
@infodubai3233
11 ай бұрын
አዎ
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
11 ай бұрын
እዮባ በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች እንዳታመልጥክ አግባት❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
@AddisFamily23
11 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤
@ethiolove131
11 ай бұрын
አይ ደስ ስትሉ ድምፅ ደሞ ቁጪ ቃልዬ፣እግዚአብሔር አይለያቹ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ
@tsegeadugna5491
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ናት በማረያም አግባት
@bitubitu2374
11 ай бұрын
ወይኔኔኔ ልጅቷ ግን ስታምር በፈጣሪ ከአይን ያዉጣሽ ፈጣሪ
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
11 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ጅግና ኮሆንሽ በፍቅርሽ ጣብ ኣርግው እዳምልጥብሽ ታሪክ ስሪ እደሩታ 🎉❤
@fhhuuikk9179
11 ай бұрын
ግደፊ😂😂😂😂
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
11 ай бұрын
እሩታኮ ብልህ ናት እንኳን አብርሽን የኛንም የሴቶችን ልብ ነው ጠብ ያረገችው 😂😂😂
@slama-sl8yl
11 ай бұрын
😂😂
@Samrawit-c2d
11 ай бұрын
Eybane.ema.befqershe.xebe.maderge.albshe.weda.❤❤❤❤
@rabi1011
11 ай бұрын
😂😂😂 ሩታ ጀግና ናት በፍቅር ጠብ አረገችዉ💪💪
@ethiolal2148
11 ай бұрын
አንች ልጅ ከቃል ልትበልጭብኝ ነው እንዴ ? ስታምሩ🥰🥰
@kelemaberha8877
11 ай бұрын
ትንሿ ቃልዬ ሰታምሩ በርቱ
@abdrzakdino4131
11 ай бұрын
እህቷ ናት
@kelemaberha8877
11 ай бұрын
@@abdrzakdino4131 አይደለችም
@selamteke1007
11 ай бұрын
እዮባ እውነት ነው ድምፅዋ የሆነ ቦታ ቃልን ትመሰላለች
@SelamyeMaryam-r5l
11 ай бұрын
ስወዳችሁ በናተ ማሃልማ የሆነ ነገር እንዳለ ነዉ የሚሰማኝ አሪፍ ጥንዶች ይወጣቿል እዮባ 😘
@salam9960
11 ай бұрын
የቃልዬ እህት ነች እዴ ይቺ ልጅ ??????? ደግሞ ተጋቡ 😘😘😘😘😘😘😘
@haymihany-zc1iw
11 ай бұрын
የኔ ዉዶች ሥታምሩ እመብረሀን ትጠብቃቹህ እርጋታቹህ ደሥ ሲል❤❤❤❤ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤❤
@SAMRAWITDAGNE-c2n
11 ай бұрын
እዮባ በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤ እና ደግሞ ከቲጂ (ሰከላ ሾ )የተሰጠክን ሎሚ ወደ ተግባር ለዉጠክ አሳየን
@zenabAlmare
3 күн бұрын
ለውጦታል🎉
@EmebtTube
11 ай бұрын
እናተ ተጋብ በቃ እኛ የማዳም ቅመሞች እናጋባለን እናፉታለን 😂ሢደሰቱ እንደሰታለን ሲያለቅሱ እናለቅሳለን ሲለዝህ ተጋብ እዮብ😂😊
@Ruta688
11 ай бұрын
አዎ ከዚ በፊት ሩታና አብርሽ አጋብታናል
@mariyammariyam1774
11 ай бұрын
እረብዙ ጎበዞችኮነን
@ትርሲተሥላሴ
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኛ ተራ መቸነው ስናጋባ ስናፋታ እመዳም ኩሽና ልናረጅ ነው
@EmebtTube
11 ай бұрын
@@እሙአማር-ፐ7ለ እሱ ይሆነን የኛማ ነገር ያሳዝናል🤣🤣🤣
@hanaabebeyemaryamelje6535
11 ай бұрын
እየብዬ አግባት ቆንጅዬ ልጅ ነች ድምፃ ደግሞ የቃልን ይመስላል
@arsamaabdi9538
11 ай бұрын
እዬቤ ደስ ትላላችሁ ይልመድባችሁ we love you both of you !!❤
@አርዱልሀበሻ
11 ай бұрын
ተጣመሩ ሸጋ ሳዱላ ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ ዝብላችሁ ላይ በቃ ላይክ😊❤
@የእዮብእናትነኝ
11 ай бұрын
የምርለወደፊት ተጋብተው እናያለን በጣም ፍቅርአለባቸው ይለያሉ❤
@retareeta1367
11 ай бұрын
እኔ እራሱ አየሁባቸዉ ፍቅር ለባቸዉ የእዉነት ያድርግላቸዉ
@AyatMensur
11 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@Nolawi-ld8li
8 ай бұрын
yhew😂😂😂
@fastfast4996
11 ай бұрын
ብት ጋቡ ደሥ ሢል❤❤❤❤ በጣም ቆጆናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AddisFamily23
11 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@ያረብአተእረዳኝ
11 ай бұрын
ረይጋቦ ደሰእምትል ረጋያለይ ሴት ዉሰጤናት
@ዮወርድ
11 ай бұрын
እናተ ነግራችኃቸዉ አደለም የሚጋብት በሰዉ ሂወት አትግቡ
@Ahlu567
11 ай бұрын
@AddisFነይ🎉amily23
@Ahlu567
11 ай бұрын
@user-se7vkሣህ ደምሪኝሁቢ😂7wr3c
@mebiratianabo8577
11 ай бұрын
አይለያቹ ያምራል 👌🥰🥰ፀባዩዋ ደስ ስትል 🥰
@kidsettesfya4645
11 ай бұрын
ሰታምሩ እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
7 ай бұрын
አቤት ዮባ እርኩስ እርኩስ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው😃😃😃ደሞ የእንቆቅልሹን አፍረሀል ለሷ ነው ሀገር የምትሰጣት
@hgf6568
7 ай бұрын
እዮብ እና ረዱ ቆንጆ❤❤❤🎉
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
11 ай бұрын
እዚህ ቤትስብ ውስጥ የምትደመሩ ሴቶች እድለኞች ናችሁ 💕 ፍቅር የሆኑ ቤተስብ 😍
@AyatMensur
11 ай бұрын
እንደማመር ውዴ❤
@MesiMoh-eg6nd
11 ай бұрын
እዮብ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ ደሞ ከናተ በተሠብ ትሆናለች ደሞ ቆጅየናት
@lidiyagoagodebo9771
11 ай бұрын
እዮብዬ ምርጥ ልጅናት ጌታን ተጋብ የኔ ዉዶቺ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞👈
@Birtuk-me8je
6 ай бұрын
ግን ረዱ ለቃል ዘመድ መሆን አለባት ሢመሳሠሉ ወይኔ🥰🥰ደሞ ከእዮብ ጋር በጣምኘው ደሥየሚሉት🥰🥰🥰
@ZinasheKedira-tk2ym
11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
11 ай бұрын
ሁለታችሁም ስርአት አችሁ ቆጆነው በዛላይ ውበታችሁም ውብነው እናም ተጋቡና በፍቅር ኑሩልን እዩዬ❤❤
@TigistEthiopia-q1s
11 ай бұрын
ሁለተኛ ቃል መጣችልን❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
11 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች ተጋቡቡቡቡቡቡቡ❤
@Shikor-n7v
11 ай бұрын
እውይ ስነ ስርአት አነጋገር ቃላት እንዳታመልጥህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏❤️❤️
@senaittesfaye6461
11 ай бұрын
ቆይ እና መስቆ ነዉ መትዉዱት ደስ ትላልችሁ ❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
11 ай бұрын
Eyoba Gin Yichin Liji Kejih Edataweta Bezaw Atekali❤❤❤
@kopreesa8674
11 ай бұрын
እረ በስመአብ ውበቱን ደሞ የደፍባቹ ዋውውው😮❤❤❤
@AddisFamily23
11 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@ruthkassu6304
11 ай бұрын
የኔ ሳቄታ ስወዳት❤❤❤❤❤
@mekdesamare7722
11 ай бұрын
ሥታምር ይች ልጅ🥰
@ዓለምሢሳይ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ግን ነገ ተቃጥላቺሁ መሞታችሁ ነው 😁😁😁😁😁😂😂😂😂
@askidesta4271
11 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እግዚአብሄር ሠላሙን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ❤❤
@AddisFamily23
11 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@Aeimzenenbe-2321
7 ай бұрын
በጣም ነው የተመቻችሁኝ ውይ እርጋተዋ ስነ ስርአት ያላት ልጅነች
@rehmarehma-dy1ut
11 ай бұрын
ስታምሩ በይ እደሩታ አብርሽን ጠብ እዳረገችው አችም የቤት ስራውን ስሪ👍🌹
@Samrawit-c2d
11 ай бұрын
Betkekel.demoko.tamralchu
@hshhehsge7113
11 ай бұрын
ፍቅርየሁለት ሠውጉዳዮችእንጅ የአንሠውብቻአደለም ደግሞ የግልሂወታቸውን አናቅም
@zuzuahmde5318
11 ай бұрын
የጫማው ሽታ እደኔ ያሳቃችሁ ወይኔ በሳቅ😅😊😊😊
@ተስፋተስፋ-ጨ8በ
11 ай бұрын
ድምጿ የቃልየን ይመስላል በእውነት ቃልን የዋጠቻት መስለኝ 🎉🎉
@abdrzakdino4131
11 ай бұрын
አልተናገሩም እንጂ እህቷ ናት በርግጠኝነት
@wubitethiopia1113
11 ай бұрын
ማሪያምን ስታምር ❤❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
11 ай бұрын
የቃልየን ድምፅ ቁጭ ላለመወፈር ሞክሪ ❤❤
@የራያዋ
11 ай бұрын
አወ በጣመሰ ይመሳሰላል ድምፃቸው
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
11 ай бұрын
ደስስስ ትላላችሁ ግን ሱሪ ባለብስ እዴት ይበልጥ ታምር ነበር ሴቱ ሱሪጋ አታገላችሁ ውይ ተው እግዚአብሔር አታድርጉ እሚለውን አጥብቀን እንፀየፍ እስከመች የዳቢሎስ መነሀርያ ሁነን 😢
@Ohoud_Alanzi
11 ай бұрын
እዩቤል ወይኔ ልጂቷን ስወዳትእህቴበሆነች እስኪ እህቴ ሁኝ በውስጥ አውሪኝ በናትሺ ሳቅሺን ብቻነው የምፈልገዉ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
11 ай бұрын
ስታምሩኮ ❤❤❤❤❤❤
@loveethiopia9901
11 ай бұрын
ብትጋቡ በጣም ጥሩነው በጣም ነው የምታምሩት ጥሩ much ታደርጋላችሁ
@wab7691
11 ай бұрын
ውይ ኮመንታተሮች ተጋቡ ተጋቡ እስኪ ተዋቸው በቃ ስራ ነው ከጊዜ በኋላ ከሆኑ እራሳቸው ይናገራሉ 😌
@Elu2424
11 ай бұрын
በትክክል!
@hhhi1246
11 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ማነው እንደኔ በጉጉት የምጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@KvjfMvhxgxh
9 ай бұрын
❤ 11:45
@MekiyaWasse
11 ай бұрын
እዳታመልጥህ ጥሩልጅነች❤❤❤እዮባዬ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
11 ай бұрын
አንቺ እንዴት ነው ያላቃጠለሽ ሚጥሚጣው ጎበዝ ነሽ
@YonasAsmamaw-bh8il
8 ай бұрын
ደስ ስትሉ እዮባ ግን የ እንቆቅልሽ ህግ አታቅም
@akramcell7964
8 ай бұрын
ይህችልጂ የወንድሙን ያድስን ሚሰት አትመሰልም በተለይ ድምጿ በሰመአብ ወልድ የሰው መመሳሰል
@userenter2635
11 ай бұрын
ትክክል ለሆድ ቁርጠትነው የሚባለው እንጂ ቁርጥማት አይባልም እርግት ያለች ሴትናት በርች ገና ወጣትነሺ ብዙ መስራት ትችያለሺ የኢትዮጵያ ቃሪያ ያቃጥላል እራሳችሁን ጠብቁ
@TigistEthiopia-q1s
11 ай бұрын
ክክክክክ እኔ አረቂ ማለት ቀቅቶኝ ነው አላለም😂😂😂😂😂
@እግዚብሔርፍቅርነዉ
11 ай бұрын
ቶለቶለ ልቀቁልነ ወይኔ ስወዳት♥♥♥
@አዳማናዝሬትአዳማ
11 ай бұрын
ተጋቡ ቁንጂዬ ልጅ ነች ትመጣጠናላቹ ደሞ ድምጿ የቃልን ይመስላል
@senaytdessey9762
11 ай бұрын
አይ ኮሜንቶች አብረዉ ያያችሁትን ሁላ ተጋቡ ማለት ነው ሙያችሁ ነው ለራሳችሁ አታገቡም ወይ😅😅😅
@mobilemobile4777
11 ай бұрын
እዮባ እግረ መንገድህን እያጣራህ ነው ፈጠን በል ሰዶ. ማሳደድ እንዳይሆንብህ
@AbusheTamana
11 ай бұрын
እዮቤ እች ቆንጆ መሚለጥ ዬሌብህም ❤❤
@ከንዜወለየዋ
11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምር ድምፆ ድግሞ ከቃልጋ ይመሳሰላል❤❤❤
@Birtuk-me8je
6 ай бұрын
ወይኔ ረዱዬ ፈገግታዋ ሢረካ🥰🥰🥰🥰
@rtyurtyy9626
11 ай бұрын
ስታምሩ አደኛ ናችሁ❤❤❤❤
@merhawittesfatsion8298
11 ай бұрын
Betam betam desss telalachu egzabhir kefqede demo andelay tegabalachu desss yemtel seit nat eyobaye
@HuluagershTeshale-hb6gc
8 ай бұрын
ሀገር ከሰጠሃት አባትየ እረዱ ናት የምትመልሰዉ እኔ የገጠር ልጂ ነኝ በቆቅልሺ ነዉ ያደኩት😂😂😂😂❤❤❤❤ የምወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbeselomDagaw
11 ай бұрын
25 ደቂቃ ከ25 ሰኮንድ ላይ እዮቤ እኔን ነው በይው እስቲ ሲላት በስልክ ደውላ አይ ስትለው ፊቱ ትንሽ ደስተኛ አልነበረም በርግጠኘነት የሆነ ፍቅር ነገር ይጀምራሉ ያርግላቸው
@TerefachTeshuma-on8fy
11 ай бұрын
Iyobiye sitamiru agibu ❤❤❤❤ damo siwodati late mitimachi seti nati xabki arge yizati❤❤❤❤❤❤
@FgjjHsgf-dd3uz
11 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ተጋቡ❤❤❤❤❤❤❤
@SleepyFireflies-jq8sd
8 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ መመሳሰል አነጋገርዋ እንደቃልዬ ነው ማለት እነደአዲስ ባለቤት ስታምሩ በጌታ ተጋቡ ሲጀመር አልነገራቹንም እንጂ ፍቅረኛሞች ናቸው
@hanaabebeyemaryamelje6535
11 ай бұрын
ለአንተ ደግሞ ሲስ ትመስላለይ❤❤❤❤❤ተጋቡ ተጋቡ
@HappyHorse-bc7fj
27 күн бұрын
ዋውውውው ደስ ትላላችሁ ❤❤❤😊
@Amazonwill-yt6hd
11 ай бұрын
መልካቸው❤❤❤ ዋዉዉዉ በርቱ አሳልፍህ እዳስጥ❤❤❤
@hiwathabti1620
11 ай бұрын
ምረጦች አይለያችሁ❤❤❤
@AyatMensur
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@MhamadUasun-ce5mo
8 ай бұрын
ትንሻ ቃልየ😂😂😂😂😂😂😂 ወሬችሁ ደስ ስል
@heniandtsi
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@AddisFamily23
11 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@rahima1683
11 ай бұрын
ወድሜ ሄኖክ በናት አጋባቸዉ ❤❤❤
21:05
ረዱ በደስታ አበደች i phone ተሸለምን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 46 М.
24:38
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 160 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
20:37
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 240 М.
44:35
የኔ ፍቅር አፈቅርሀለው እኮ ጥለኸኝ አትሂድ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 248 М.
18:29
//አንተዋወቅም ወይ// በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 318 М.
19:02
እኔ እንደዚህ አላደረኩም ( ሁሌም እወድሻለው )
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 211 М.
36:05
እረ አቦካው 3ቱን ወንድማማቾች ኬክ ስሩ ብዬ አወዳደርኳቸው
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 488 М.
12:56
አጓቷ ከዚህ በኃላ ከሷ ጋር እንዳትሰራ ብሎ ተጣሉ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 198 М.
27:37
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን -ስጦታ ሰጠችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 255 М.
24:57
ሌባ የሰረከውን አምጣ አዲስ ሲሰርቅ ተያዘ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 335 М.
3:06
ይቅርታ. ተባባሉ 💔B@H💔🥺
tigi.
Рет қаралды 49
28:22
የ 2017 የገና በዓል የገበያ ዋጋ ሁኔታ ምን ይመስላል? መልካም ገና
GOHE TV
Рет қаралды 10 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН