ለባሌ ወሳኝ ጥያቄ ላቀርብለት ነው በዋና ሰርግ አያስፈልግም ይለኛል ህልሜ ነው ችግሩን ጠይቁልኝ

  Рет қаралды 148,819

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 832
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
አቦ. አላህ. ሂዳ. ይስጥሽ ለሙ በስንቱ ነው የማልሽው አጅብ እኛ. ያንቺ ሰርግ አላሳሰበንም አሁን ያሳሳበን ያስጨነቀን የሀገራችን ሰላም አለመሆን ነው ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ ያረብ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 жыл бұрын
😏😏😏ቅናት እኮ ነው እንደዚ እሚያስብልሽ 😏😏😏
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናትእውነትሽ ነው. ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ZBዘቢብቲዮብ
@ZBዘቢብቲዮብ 2 ай бұрын
ምኑነዉ የሚያሰቀናዉ አትሻብኝ😂​@@ኢትዮጵያየእኝናት
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለለህ አለይሂ ወሰለም
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 2 жыл бұрын
Sallhialewsalmi
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@alfiyeejimmawatube8827
@alfiyeejimmawatube8827 2 жыл бұрын
Sallhwaliusalm
@enanadelele4884
@enanadelele4884 2 жыл бұрын
Oh my goodness 😂😂
@በበዬነኝያኡሚተነፈቅ
@በበዬነኝያኡሚተነፈቅ 2 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ሰርጉ ቀርቶ የሰርግ የሚወጣዉን ለችግረኞች አዉሉት ለናት መልካም ነገር ነዉ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ባሉስ የታለ የፋሲካ ፆም ሲወጣ ሴርጌን እደግሳለው ሁላችሁም ተጠርታቹሀል ብላ ፋሲካ አልፎ አዲስ አመት ሊመጣ ነው ዋሽታለች ያገባች አልመሰለኝም
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ትክክል ግን እሷ የታያት ሰርግ ብቻ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
አጣስጠሊኝ እንግድህ አንድ ግዜ አገባሁ አልሽን እንኳን ደስ አለሽ ብለንሻል አስር ግዜ አታነሽ ትዳር ትዳር ነው አለቀ አሁን የጨነቀን የሀገራችን ሠላምና የሠው ሞት ነው
@selamselam6085
@selamselam6085 2 жыл бұрын
ትክክል የእኔ እህት ይች ጉቶ ዝምብላ ነው የምትቀደደው እንኳን ባል ወፍ የለም ግን ትሸቅል
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
@@selamselam6085 ጨራሽ ወፍ የለም ይሆንዴ በይ ክክክክ እኔጃ ብቻ በአንድ አይነት እርእስ ደጋግመው የሚመጡ ዩቱበሮች ያስጠሉኛል በተለይ ባሌ ሚስቴ ብለው እኛ ምን አገባን ማግባት መጋባት ብርቅ አይደል 🤣🤣🤣
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 2 жыл бұрын
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እኔም ደምረኝ ውዴ
@meazagetachewu1009
@meazagetachewu1009 2 жыл бұрын
kkkkkk gud eko newu ych wend brqu aderegechndei hooo
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ መደበቅ ካበዛ ኮተታ ኮተት ስለማያጣ ራስሽን ተብቅ መቃብር መስኮት የዉም ብለዋል ቸርዬ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 жыл бұрын
ደጋፊሽ ነኘ ያዙኘ ልቀቁኘ አለ እና ሚሥት እንዳለዉ እንጂ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኮ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 5 ай бұрын
መሸፋፋን የለበትም ግልጽ መሆን አለበት
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ሲጀመር ከፈለገሽ እራሱ ያደርጋል ሲቀጥል ምን አገባን እኛ ውሸትም ሊሆን ስለሚችል እኔን አይመለከተኝም ዋናው ነገር አገሬን ሰላም ያድርግልኝ ፈጣሪ ደሃውን ምንም ሳያውቅ የሚሞተው ወገኔን ጠብቅልኝ አንቺ ለብር ብለሽ ትዘባሪቃለሽ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 жыл бұрын
ትክክል ሰዉ እኮ ለቋል እኛ ምን አገባን እኔ የሚያሳስነኝ ያለ ወንጀል ለሚገደለዉ ወገኔ ነዉ ሆሆ
@Fatema-mg4hd
@Fatema-mg4hd Жыл бұрын
hfhfgshdjfh👗👗💍💍💍💍💍👗👗👗👗👗👗
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
ያርቢ ወላሂ ሀገራችን በጣም ያሳስባል ሰው በሀገሩ ስቃይ እኛም እሰው ሀገር ቀርንንን
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ Жыл бұрын
ትክክክክል
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ 2 жыл бұрын
ወሽትነው ባክሽ አትደበሩብን
@saleemnkf3159
@saleemnkf3159 2 жыл бұрын
በትክክል
@jijifakhoury8002
@jijifakhoury8002 2 жыл бұрын
ሀይ ለሚበትአም እወድሻለው እኔአረብአገር ነውያለውት በቅርብው ኢትጽእያ እመጣለው ኢትዮብ መክፍት ፍልግየነበር።እባክሽን አግዝኝ
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅኮ የምታነሳው ምክር እንደ ሰባኪ ናት ግን ከሷ የሚማር አለ ???? ደግሞ ወደ መስከረም ሄደ ??? 😂😂 ቀጣይ ደግሞ ወደ ጥር እንዳትይን ሰጋሁ ለሙየ 😂😂😂 ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛ የለሙ ቤተሰቦች እና ለሙየም በሉ ወደኔ ቤትም ከች በሉ ጠበል ቅመሱ ዜማየ ነኝ 😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
የእውነት የሰርጉ ቀን እኮ ቀኑ የሚቆረጠው ባሉ ሲናር ነው የዉሸት ሲሆን ከፋሲካ ወደ አዲስ አመት ከዛ ጥር እያለ ይቀጥላል ክክክክክ
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 መዓዚ የ ባልየውማ እንዳለ ነው የሚሰማኝ ምክንያቱም 👉 እግዚአብሔርን እያለች ስትምል ሰምቻታለሁ በውሸት ደግሞ እግዚአብሔርን ብላ አትምልም ብየ አምናለሁ።
@astrsliman3827
@astrsliman3827 2 жыл бұрын
ወገኖች በአሁኑ ሰዓት ሰርግ የታስባል ወገን እየሞተ ምን ደስ አለሽ እና ስርግ የሚታየው ዳሩ ሞተ የለም ወድ አንቺዬ አከባቢ ለዛው ባል ባል ባል ያላችው
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Sew bemotim hewot yiketilal silezi yasebechiwin Allah yasakalat.
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
😅😅😅 ሲጀመር ባሉ የታለ የወሸት ባል አይ በወሬ አረጀሸ ላገባ ነወ እያልሸ
@medina.myoutube
@medina.myoutube 2 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል አቤት ውሸቶ ግን እኔ አንዲ ሰው ሲዋሽ ካየሁት አንዲ ግዜ ሁልግዜ እውነት የሚያወራ አይመስለኝም
@ተቋመችቻናል
@ተቋመችቻናል 2 жыл бұрын
@@medina.myoutube እር ሳናይ መፍረድ ጥሩ አይደለም ግዴታ ሚዲያ መውጣት አለበት እንዴ በሰው ሂወት እግዚአብሔር ቢቻ ነው ሚይቀው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@medina.myoutube ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ተቋመችቻናል ደምሪኝውዴዋ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 жыл бұрын
😆
@sarahtoto6438
@sarahtoto6438 2 жыл бұрын
ጭራሽ ባልየለሽም በቅርብ የሚያቁሽ ሰዎች ነውየተናገሩት ደሞ ማርያምንእያልሽ አትማይ አትዋሺ ለሚዲያ ለገንዘብ ብለሽ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ባል ቢኖራት ምን አስደበቃት ዘር ማንዘሩዋ አይደል እንዴ ሚዲያ ላይ የወጡት ዉሸቱዋን ነው ሲቀጥል አሁን ፆም ነው ለቤተሰብ ብቻ ነው ፕሮግራም ያደረኩት የፋሲካ ፆም ሲፈታ ድል ያለ ድግስ እደግሳለዉ ሁላችሁም ተጠርታቹሀል ብላ ነበር
@GkhFuh
@GkhFuh 4 ай бұрын
ከድቶአት ነው
@bileenyoutubechannel7572
@bileenyoutubechannel7572 2 жыл бұрын
ወጀለኛ እንዳይሆን ለም።ብሩ አይተሽ ገደል እንዳትገቢ አቺ የዋህ ነሽ
@yeshitube3822
@yeshitube3822 2 жыл бұрын
ያች ማግባት አለማግባት መች አሳሰበን የሀገራችን ጉዳይ እጅ ለምን ተገትረሽ አቀሪም
@lezatshome8075
@lezatshome8075 Ай бұрын
😂😂😂
@Amanuel506
@Amanuel506 2 жыл бұрын
ለሙ በመጀመሪያ እምር ብለሻል በመቀጠል ሰርግሽን ሰርጊ ህልምሽን ያሳካልሽ እንጂ ለምን የሱ ፍላጎት ብቻ ያንቺንም ፍላጎት ያክብር እንጂ ለሙ ፍልቅልቋ በጣም ወድሻለው ❤❤❤
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
የቃቃ ጫወታ መሰለኝ አሳሳቃችሁ የሆነ ውሽት ውሸት የሸታል 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@FatumaAmenu
@FatumaAmenu 2 жыл бұрын
ውሾቶን ነው አላገባይም
@hikmatube2105
@hikmatube2105 2 жыл бұрын
🤣👍
@አህላምአፊያ
@አህላምአፊያ 2 жыл бұрын
እኔ,አንቺን,ብሆን,መሬት,ተሰንጥቃ,ብትዉጠኝ,ይሻለኛልትልቅ,የሚዲያ,ሴት,በሌብነት,ስትያዝ
@MaryamMaryam-qq8pl
@MaryamMaryam-qq8pl 2 жыл бұрын
አንች አስመሳይ እኛ ምን አገባን
@seadiyoutubeseadiyoutube2590
@seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እክራምመሀማድ
@እክራምመሀማድ 2 жыл бұрын
ለገበ ናዉ ለገበ ናዉ ስቲይ አማት አለፈዉ ወይ አተገቢ ወይ አፍሽን አዘጊ ወሬ ብቻ
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
ባል የተሰጣ ልብስ ነው እንዴ ዝም ብሎ ባል አይገኝም ትመኝ ምኞት አይከለከልም በጣም ሰለተመኘች ምታገባ አይመስለኝም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@zemzemnesredin9203 ደምሪኝውዴዋ
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
አግብታለች. ልጅም አለት
@Starmedia248
@Starmedia248 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ማለቴ የተመኘሽው ነገር ስላልገጠመሽ ዋናው ነገር ጥሩ ሰው እና ታማኝ ይሁን እንጂ ሌላው ነገር ትርፍ ነው 💙💙
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ክክክክ ሰውየውማ ታማኝ ነው የታወቀ ወይ ጉድ
@hirutmichael7725
@hirutmichael7725 2 жыл бұрын
አሁን ያንቺ ሰረግ አያሳስበንም ያገራቺን ንገረ ነው ሚያሳስበን
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 жыл бұрын
ጎደሬ ከሆነ አወኩት የልጆች አባት ነው 😂😂😂😂 የሁለት ወንዶች አባት😂😂
@مسرات9999
@مسرات9999 2 жыл бұрын
Yehe gelis nw eko baletdar selehone nw rasun yedebkew eswam tawkalech birr alew meselegn genzeb tedar mesluatal Nege asakefo yeshegnatal
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 жыл бұрын
@@مسرات9999 በትክክል ገንዘብ ትዳር አይሆንም እሷ ባሁን ሰአት ስለ ትዳር ምታወራበት ጊዜ ላይ አይደለችም ስለ ትዳር ለማዉራት ቢያንስ አንድ ቤት አንድ አመት አብራ መኖር አለባት
@askalemariyam6718
@askalemariyam6718 2 жыл бұрын
ለሙዬ ለስርግሽ ያስብሽው በግፍ ለተገደሉ ቤተስቦቻቸው ላለቁባቸው አውያው ለስጋሽ ሳይሆን ለነብስሽ ይሆናል ባለቤትሽን አሳመኚው
@taibataiba202
@taibataiba202 2 жыл бұрын
እርለሙ ባልሽም እደዊይጉ የውሽት ጠጉርነውመስል ተይ እንዳውም ጎደሬይአይፍራም እደትወንድልጁሁኖ ሚደያላይአፍር ለማንኛውም እውነትከሆነም አላህያሳካልሽ
@saraadmasu2260
@saraadmasu2260 2 жыл бұрын
ያንቺ ባል ሚዲያ ላይ። አብሮሽ የውጣ ቀን ሽልማት እስጣለሁ
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tadelaendigo3422
@tadelaendigo3422 2 жыл бұрын
ከኛስ ይደበቅ እንድ ቀን መታየቱ አይቀርም ግን ላንች ይታይሻል🤣🤣
@toybayesuf7303
@toybayesuf7303 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ግን ሌላ የተደበቀ ትዳር ኖሮት ነው
@toybayesuf7303
@toybayesuf7303 2 жыл бұрын
@@masiratwoldigiors8126 አይታወቅም መደበቅ ለምንአስፈለገ ጥርጥር ይላል ያገሬሰው
@የሐይቋእርግብ
@የሐይቋእርግብ 2 жыл бұрын
ሸክል ትልቅ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@tube8181
@tube8181 2 жыл бұрын
ይመሰለኛልእሷምአታቀው
@habtamufirew9010
@habtamufirew9010 2 жыл бұрын
ግን ለእሱ ያለሽ ቦታ ትልቅ መሆኑ ከንግግርሽ ይለያል,ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ🥰
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው ሰርግ አያስፈልግም አውቃለሁ ሴት ልጅ የሙሽራ ልብስ ስትለብስ ነው ደስ የማላት ግን የምደግሺበት ለተቸገሩት ለተጎዱት ትረጂበታለሽ ወይም የጎደለሽን ታስተካኪያለሽ አንቺ እራሱ አስቢበት
@אדיסטקלה
@אדיסטקלה 2 жыл бұрын
የገጠመኝን ላካፍልሽ ልጁ ዲያስፖራ ነው 2 ልጆች አሉት እና ወደ አዲስ አበባ ሄደ ሚስት የለኝም ብሎ አገባ 1 ወር ጥላት ተመለሰ ተሚስቱጋር ተገናኙ ወር ሲሞላው አመመኝ አላ ጠበል ልጠመቅ አላት ተመልሶ ወደ አዲስ አበባ ሄደ እውነት የምለሽ አጣሪ❤❤❤🙏🙏🙏
@የሴቶችሚሞሪ
@የሴቶችሚሞሪ 2 жыл бұрын
ታማኝ በየነ ነው እንዴ??
@የሺየአገሬናፋቂ
@የሺየአገሬናፋቂ 2 жыл бұрын
እረትክክልይመስላል
@genitube4924
@genitube4924 2 жыл бұрын
አይይ እያወራሽ ሽበት አወጣሽ ኧረ ቶሎ አግቢና ውለጅ እንደኔ ቁመሽ ቀረሽ😁😁😁😁
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 жыл бұрын
kkkk አግብታቦታ ለነፂብለቅምናለ
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 жыл бұрын
ዋው ገኒዬ ይመችሽ
@ALHID0921
@ALHID0921 2 жыл бұрын
አይዞሽ አትቀሪም ላቺም ቀን አለሽ ማማዬ የፈለግሺውን ታዩ አለሽ😍😍
@mekiyahussain6303
@mekiyahussain6303 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ 2 жыл бұрын
እንኳን ንቅንቅ እንዳትይ ያለ ሠርግ አይጨፍር ከአባትሽና ከወንድሞችሽ ጋር ትደንሻለሽ
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 2 жыл бұрын
በቃ ለሚ ሲጀመርም አላማረኝም በፎቶ ብቻ ህዝቡን ስታንጫጪው እናም ምንም ባል አልመጣልሽም እውነቱ ይኤ ነው እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል የሚባለው እውነቱ ጉዱ እየወጣ ነው ባል የለም ለሚ አርፈሽ ስራሽን ስሬ ፋገራ ይቅር እባክሽ????
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 жыл бұрын
ባልሽ ሼባ ነው
@ዚዙጉራጌዋ
@ዚዙጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ይህ ፎቶ ግን ታማኝ በየነ ሚባለው አደል እስኪ በደብ እዩት ቁጭ እሱ እሱ እዳይሆን ባልሽ 😮😮😮😮
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይሆናል እናት ወየው በሳቅ
@መስከረም-ዠ1ዠ
@መስከረም-ዠ1ዠ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም መስሎኛል
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 жыл бұрын
ሸባ. ነው. ሀሀሀሀሀ
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 2 жыл бұрын
😀😀
@marrysaied1003
@marrysaied1003 2 жыл бұрын
Kjjkk
@saraamane6114
@saraamane6114 2 жыл бұрын
ሰርግ ደስ ይላል ግን ማሸነፍ ትችያለሽ የሴት ልጅ አለሙዋ ሰርጉዋ ነው ቀጥሎ ዎልዶ ማቀፍ ። እሱ ባይገኝም ቬሎ ልበሺ የኔ ቆንጆ ።
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ 2 жыл бұрын
ግን እኮ ቆየ እንጋባለን ያልሹ አሁንስ አንሸወድም
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ወየው ሲጀመር ዲያስፖራ ነው አላልሽ ከመቼው ወደጥፊ ዞረ ማለቴ አገር ገባ እረወገን እየተሳሰብን ሲጀመር ፎቶውን ሳይ ዲጄ ካሳ ነው ከገነት ንጋቱጋ የሚሰራው ወፍራሙ ሰውዬ ነው አትዋሽ እንዳልገላሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
hhhhhh
@AaSs-rx2eg
@AaSs-rx2eg 2 жыл бұрын
የምን በሰዉ ምሳሌ ትሰሪያለሽ ባሌ ሌላ ሚስት አለሁ ወይም ፕራንክ ነዉ ማለት አፍረሽ ነዉ ወሬኛ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
በቃ አች ገብቶሻል ቆይታ በሆነነገር ተለያይተናል ትል ይሆናል አላገባች ይሆናል ሲጀመር
@የፍቅርምግብYouTube10
@የፍቅርምግብYouTube10 2 жыл бұрын
ውድና የትከበራችሁ የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳንም ለተከበርው ሀጂ በሰላም አደረሳችሁ ውዶችዮ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን ምግብ ስራ ለመለማመድ እድሁም የተለያዩ ቢዶወችን ፈታ ዘና እያላችሁ መማር ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ በተሰብ መሆን ትችላላችሁ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@seadiyoutubeseadiyoutube2590
@seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ 🕌🕌🕌❤❤⛪️⛪️⛪️❤❤
@ሽኮሪናጓልተጋሩ
@ሽኮሪናጓልተጋሩ 2 жыл бұрын
ውሽት ሙድ እየያዝሽ ነው እንድም እውነት ሚመስል አላየሁም 🙄💯
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 2 жыл бұрын
😂እሚገርመኝ ክርስታኖች ማላ ስታበዙ ማላችሁ ለውሸትም ለእውነትም በማሪም በገብሬ በቃ የፈረደባቸው እምነት አክባሪ ነኝ ግን ለምን ይዊሻል ለምሳሌ እማላረገውን ወላሂ ብየ ሺጊዜ አልምልም ቱ ቶባ
@sofiyasofi9697
@sofiyasofi9697 2 жыл бұрын
ትክክል
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን ክሰርገ በፌት ማናባሽ ዝለሽ አለጋላይ ተገኝ አለሽ ወርጋጥ እኔማ አሰመሳይ ሰለሆንሽ ታሰጥየይ አለሽ
@ሀድዉሎየዋ
@ሀድዉሎየዋ 6 ай бұрын
ለሚየ ለወሎ ዱአ አርጉልን ቤተሰቤቻችን ችግር ውስጥ ናቸው መከላከያ ተብየ ሚስኪኑን ገበሬ እየገደለነውያለው ውደ❤
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ባልሽ ሽፋፋ ነው አንዴ። ደሞ የተሽከምሹ። ዊግ። አይከብድሽም 😎????
@astrsliman3827
@astrsliman3827 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሞሽራ አገራችን ስላምን ፍቅር አታል እስ ግን ባል ባል ሰርግ ስርግ ትላለች እስይ ለወለጋ ለሞቱተ ወገኖቻችን ደምፆ ሁኝ ስርግን ትይውና አገራ ስላም ሲሁን ታገቢለሽ የኔ ማኝ
@adanechmelka813
@adanechmelka813 2 жыл бұрын
ጨምላቃ ቢጤ ናት
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
@@adanechmelka813 ባሉመሽ አለና ዝብላነይ
@astrsliman3827
@astrsliman3827 2 жыл бұрын
@@adanechmelka813 አሁንስ እውነትነው ሐስት አይደለም ሁሌም ላገባነው ትላለች አገበታ ወይንም ደቃላውን አላዝች እንዲሁ ባውላላሚዳላይ ላግባነው ትላለች ይቺዬ ቅቡራስ
@sofiaendres4451
@sofiaendres4451 2 жыл бұрын
አንች ለምን ትዋሻለሽ ሊላውን ተይው ለእምነትሽ እኮን ክብር የለለሽ ውሸታም ኖርሽ አልኖር እኛምን አገባን አገባሽ ቀርሽ ለራሰሽ ለሚዳያ ነው እንደ እምታገቢው አንችን ያገባ እዳገባ ማንም ዙሩአያይሽ
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 2 жыл бұрын
ተጀመረ ወሽት ድራማ አይንሽን ይስታወቃል ስጀመር አሜሪካ ነው እዚህ አይደል አልሽ ፈትህ ለታኛ ፈቶ ልጅች ሚስት አለው ለሀገር የተከበረ ሰው ነው እኛ ሞኝ ነን ሁሌ ውሸት አረ በቃ ገበያሽ አበላሽሽ የሰው ልጅ ትልቁ ነው እምነት ነው። ማሪያም ሰላም በእሱው ይሁን ክበር የላት የነብዩ እናት ነት እባካችሁ በውሸት አትጡራት። ድራማ 🤣🤣🤣🤣
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
ደምሪኝኝኝ
@Selamtub
@Selamtub 2 жыл бұрын
በልባሌለበት ሰርግምነምን እየልሽ አትቀበጠር ቀበጣር
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
የሌለውን ሰው በስረግ ድግስ አልተስማማንም ተለያየን ልትል ይሆናል
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 жыл бұрын
በትክክልልልል
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
ባወራሸበት አግብተሸ ወልደሸ ልጅሸ ኪንደር ጋርደን ይደርሰ ነበር ባታወሪ ይሻላል ዝም ብለሸ ሰራሸን ሰሪ እኔ እምልሸ ከየትኛው ፕላኔት ነው ባልሸ ባሌ ባሌ ባሌሌሌሌሌሌሌሌሌ የሀራም ሹም ሃኪ በላ ጣሜ
@lemlemabore233
@lemlemabore233 Жыл бұрын
ለሙ ካቺ በፊት ትዳር ይኖረዋል እባክሽ አስቢበት ወድ ማለት ያልተነበበ መፃፍ ነው
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
ለሙየ መብሩክ እሱ ያለሽን ስሚ ሰርግ ምን ያደርጋል ባልሽን ደብቂ ትዳርሽ እንድያምር ቤተሰቦቹን ተዋወቂ ማን እንደሁ ጠይቂ ይበቃል።
@emuyehyatube5358
@emuyehyatube5358 2 жыл бұрын
ሌላ እዳለው እዳታይበት?????????? ይሆናል
@አዩሽቱዩብ
@አዩሽቱዩብ 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሠለላሁአለይህ ወሠላም
@sofyajemalyoutube319
@sofyajemalyoutube319 2 жыл бұрын
ለምለም ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር ለትኸዛዝ ቪድዮ ስር ፈልግ አላገኘሁትም ኮሜቴን ካሹ ጻፊልኝ
@abrsh723
@abrsh723 2 жыл бұрын
እዴት. እደምታስጠይኚ. አማራን. ስትሳደቢ. ሰምቸ. ውይይይይይ
@beltuetube2748
@beltuetube2748 2 жыл бұрын
ወይው ሀገር ስላም አጣ ያንች ባል ባል ብርቅ ሆነባቹህ ውይ ትግስቱን ስጠኝ
@zainbalshamsi5960
@zainbalshamsi5960 2 жыл бұрын
ትክክል
@bbbbbb3716
@bbbbbb3716 2 жыл бұрын
አትጃጃይብን አግብትሺ ወለጂ ወሬ አታብዢ
@hayath5331
@hayath5331 2 жыл бұрын
አቤት ድራማ እስከመቼ ነው በተመልካች ምትቀልዱት
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጊልኝና ሲጀመር ምንም አላድምጥም ግን ልነግርሽ በህትነት እርእሱን አይቸ የመጣሁት. አመት ሊሆንሽ ነው ላገባ ነው እያልሽ እያወራሽ ባሌ እያልሽ ከያሽ. ምንአስፈለገ ይህንን ያክል ወሬ ከተጋባችሁ ወደገደለው ስትገቡ ስትጋቡ መስራት ቭድዩ. ስንት ልጂ ይወልዳል ሰው አንች ላገባ ነው እያልሽ ከጀመርሽ ስንት አመትሽ. ካልሆነ እርፍ ብለሽ በሌላ ስራ ብሰሪ በጣም ነው እሚስጠላው ብልህ አደብ ያላት ምርጥ ሴት በተግባር እንጂ በወሬ እድሜዊን ሳይሆን አትጨርስም ሲሆን ቅርጽ አውሪ. ባል ባል ባል እርእስ አይበቃም ወይ እኛ. ላይቭ አሽሙሮን አልቻልናትም ሰው እየሞተ የሰው ደም እደጉርፍ እየጎረፈ ያንች ሰርግ ያንያክል አያስጨንቀንም! ! ሲበዛ ይደብራል ሰከን ስትል ነው በተለይ የጉራጌ ሴት ሁነሽ አደብ ብልህ. ጨዋነት ስራ ወዳጂነት እነሱጋ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ቁራን በተጅዊ መቅራት የምትፈልጉ ኑ አብረን እንቅራkzbin.info/www/bejne/d4W9gqiirrierrs
@WubanChi-q7n
@WubanChi-q7n 2 ай бұрын
Faligaloo
@WubanChi-q7n
@WubanChi-q7n 2 ай бұрын
Dawililinyii
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 жыл бұрын
ለሙግን. አመት ሊሜላሽ ነው ላገባነው ካለሽ. ሲቀጥል. ባልሽ. አጅዝ ይመስላል. ካስቀየምኩሽ ይቅርታ. ፍትህ. ወለጋላይ. በግፋ ለተጨፈጨፋት. አማራ
@ziyada4224
@ziyada4224 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ziyada4224 ደምሪኝውዴዋ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
@@ziyada4224 እረ ቅንብር ነው ፎቶው አጁዙም ባል የለም ክክክክ
@ziyada4224
@ziyada4224 2 жыл бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
አትበጥረቄብን እኛ ምን እናርግሽ ታዴያ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ 2 жыл бұрын
ባልየዉ ሳይኖር ሰርጉ ከየት ይመጣል😂😂😂 ለፋሲካ ነው ሰርጉ ብለሽ አልነበር😂😂 በቃ ባልየዉ ካለም የሰዉ ባል ነው😂😂😂
@emwyayla942
@emwyayla942 2 жыл бұрын
እናተ ይቱበሮች በሠዉ መቀለድ መቼ ይሖን የምታቆሙት ግን በዉሸት ከሖነ ደጋግመሽ ማሪያምን እግዚያብሔርን እያልሽ የምትምይዉ የዉሸት መሐላ ከባድ ነዉ ....ሠዉን ማሞኝት ይቻላል ፈጣሪን ግን .......
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
You tube birr silemebelu wishetun yikedutal.
@heyat3815
@heyat3815 2 жыл бұрын
ግን ለምን ይዋሻል አያቁኝም ብለሽ አትዋሽ ለሙየ እኔ ስለማቅሽ ለስራ ነው አልሽኝ እና በዚህ የሚመጣ ብር ይቅርብሽ ተይ
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 2 ай бұрын
ምነው አበዛሽው እማ ማገኘትም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መንሳትም ይችላል አበዛሽ ው ብጣሻም
@ማርያም-ፈ4ገ
@ማርያም-ፈ4ገ 2 жыл бұрын
ግን ባልሽ በጣም አርጅተዋል ምን አለበት ደሃ ወጣት ብታገቢ😓😓😓😓
@ethiopia4332
@ethiopia4332 2 жыл бұрын
ካሁኑ ከመታሽ ባል አይሆንሽም
@kairyakairya6151
@kairyakairya6151 2 жыл бұрын
ለማንኛው ከጀርባው ትዳር አ ከለለው ወንድ ላሠበበት ነገር አይፈራም ግን የፈራበትን ምክኒያት እሰቢበት
@eteneshdeyasu4467
@eteneshdeyasu4467 2 жыл бұрын
የሠርጉ ዕለት አልገኝም ያለሽ ከጀርባው ሌላ ነገር ሊኖረው ስለሚችል መጠርጠርሽ ትክክል ነው በርቺ
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
ታድለሻል ጎደሬ ከሆነ ጀግና ወድ ላች ይመጥንሻል ውነትሽ አሆነ ግን ጎደሬ ሆኖ አይደበቅም አላምንም
@አንድነትyoutube-x6x
@አንድነትyoutube-x6x 2 жыл бұрын
ምነው ተሞላቀክሽ
@AyushMohammed-x5m
@AyushMohammed-x5m 2 ай бұрын
ተጠናቀቀ ውዴምንአልባት ሌላሂወት ኑሮት ይሆናል
@mayssounebouziani5083
@mayssounebouziani5083 2 жыл бұрын
ባላትደርወይምወጀለኛታልሆነየትኛዉምሥራ፣መታየትአይከለክልጠቅቀበይብሩንአይተሽቡሀላጉድእዳይሠራሸ
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
ስላም ነሽ የተንቢ እኔ ልንገርሽ ስርግ ለሴት ልጅ ክብር ነው።ለሷም ሞገስ ነወ ስለዚህ እኔ በበኩሌ ባለቤትሽ ስርጉን የጠላው ለምንድን ነው።ስርግ የፈራው።ለሚ።
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የኔ ቆንጆ ምን ያደርጋል ስርግ ለምዬ ስትወጂ ስርግ♥️👈
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 жыл бұрын
ድልባለሰርግ ነውማግባትያለብሽ ወላሂትቆጫለሽ ደግሰሽ አግቢይ የኔምክርነው በእህትነት ነገርጉሽ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
እሺ ሰርግ በጎንደር በጉጉተ ነው ግን እወነት ወይሰ ማሻአላህ ተባርከ አላህ 💞💐💐💐
@dubaidubai7090
@dubaidubai7090 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ለምለምን የሚወዳት ስወድሽ እኮ
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 2 жыл бұрын
አትማይ ዝም ብለሽ እህቴ እምነት አታቆሺሺ የፈለግሺው ማረግ ትቺ አለሽ
@ፍቅያሸንፋንቻናል
@ፍቅያሸንፋንቻናል 2 жыл бұрын
ለሙየ በደብ አጣሬው የዛሬወዶች ንመመን ይከብዳን
@እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
@እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 2 жыл бұрын
እውኝ እውኝ ያለቾ ገላ ሸሺጉኝ ሸሺጉኝ ትላላለች አለ ለሚ አችመቸም አታገቢም ያች የዩቱብር ስታበሪ ነው የምኖሪው😋😋
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
Lezehe new yahulu endezehe aletebekume beyuotbe endanechi waw
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
ለሚ ለምን አይታይም በቪዲዮ ??ዛሬ የመታሽ ነገ ስታገቢውማ ገረድ ነው የሚያደርግሽ?ደሞ ከታየ በቪዲዮ ላንችም ከጥርጣሬ ትድኛለሽ ሰውም አይቶ ማንነቱን ስለሚነግርሽ የሆነ የሚሸሸው ነገርማ አለ!ጠርጥር ነው ያልጠረጠረ ተመነጠረ
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
አሁን ደሞ እሱን ማብጠልጠል ጀመርሽ አንቺ ጉደና ተርትርትሸን ምንስማባት ጌዜ የለንም
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 жыл бұрын
በርቺ ውይይይ ባሉካ ዘመቻ አልሄደም እንዴ ለሙዬ ተሰረጊ ደስታሽ ደስታችን ነው ሁሉም በወቅቱ ቢሆን ደስይላ ል
@naeema7303
@naeema7303 2 жыл бұрын
አንቺ ሚድያ ላይ ሰርግ ሰርግ ስት እኛ አግብተን ልጅ አደረስን ጉረኛ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_ለሙዬ ሰርግ በእርግጥ ጥሩ ነው ግን በልኩ አርጉና ለችግረኛ እርዱበት_
@ጋልማርያምኪሓ
@ጋልማርያምኪሓ 2 жыл бұрын
ምን ደደብ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 2 жыл бұрын
Yetanby Yemetastewye Temasege Naber Tinishe Aydebresheme Bahunu Seate se lanchy bale tedare Menamene cytasebe! Bakeshe Hagerachenene Selame Yadergelene keza Behuwala Yehanene Arste Yezahe temelashee! Hulume Yemyamrew Hagere ceregagaa Nawe!
@marymgamal6569
@marymgamal6569 2 жыл бұрын
እረዘድሮም ባልላይነሽምኞትአይከለከልምግንበምኞትደምሽእዳይደርቅ የኔቀዳዳአፍአፍሽስፋቱ በዛላይመተርተርሽአቅለሸለሸንቱርጌአርፈሽአድንሼባጎትቺእያማረሽአትቅሪ
@saronhailu53
@saronhailu53 2 жыл бұрын
ሳይመሽብሽ ባል ፈልጊ??! እዚህ ያለሰሆነ ነገር ሰው አታዝጊ ገልቱ😏
@ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 жыл бұрын
ሰርግ ግደታ ነዉ ባልሽ ማግባቱን መስማት የለለባቸዉ ሰወች አሉ ማለት ነዉ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
እናቱ ሰው የማያየው እሱ ምን ሰለሆነ ነው ለማንኛውም ራሰሸን ጠብቂ ነቃ በይ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 2 ай бұрын
ከዴ ተሳደቤ አለሺ አሁን ሜድያ ያየው አይበረክትም አላልሺ ለምን ትደበቃለህ አልሺው
@destaw1251
@destaw1251 2 жыл бұрын
እረ የትብ በፊት ፍቶ አልወድም አለ አሁን ሰርግ አልፈልግም አለ እረ አጣሪ የሆነነገር እዳይኖርበት
@fafitube8403
@fafitube8403 Жыл бұрын
ውንዶች እኮ ሰርግ አይወዱም አብሮሽ ያምተኛው ነገር ብቻ ነው ምያሰስበው🤣🤔
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
የለምለም ባለቤት እኔ የምለው ላለመታየት ችግሩ ምንድን ነው ችግር እንኳን ቢኖር ቀድመህ አሳውቃት ወንድም አለም ።
@HaneHne
@HaneHne 2 ай бұрын
ሰውዬው ራሱን ከደበቀ በቃ ኮተታም ነው ያልተቋጨ ሂወት አለው ኧረ ልጅም ይኖረው ይሆናል አጣርተሽ ግቢ
@ethioyoutube8707
@ethioyoutube8707 2 жыл бұрын
የኔ ማር የሀገሬ ልጅ እዴት ነሽ እካን ሰላም መጣሽ ሰርግ በትልቁ ሳይሆን ከወድሞችሽ ከእናት ካባትሽ ሰርጊ ደስታሽ እኮ ስርግሽ ነው የኔ ውድ ለሚ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
ባክሽ ሰርጉን የታል እንዳንልሽ ነው ባልም ሚባል የለም
@mayssounebouziani5083
@mayssounebouziani5083 2 жыл бұрын
ግን፣ብርበጣምጥቅምትወጃለሽ፣ሸባተሆነ፣ብርምንይሠራልእደ፣ገንዘብተሠርቶይመጣል
ምን አይነት ሰዉ ነሽ  ቪዲዮ እዳያጠፋብኝ ላይክ አርጉ
13:30
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,6 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 37 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 1,8 МЛН
ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ
18:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 85 М.
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
አሁንስ በዛ
11:28
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 519 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,6 МЛН