KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
EMS ነፍሳችንን አትርፉ አቶ ክርስቲያን ታደለና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው ከቂሊንጦ Dec 2024
17:28
መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Metachibgn) New Ethiopian Film 2024
1:32:22
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ለቤተሰቤ ስል በየቀኑ እደ*ር ነበር// ባንከሩ ሰራተኛዋን ሲደ*ር ተያዘ
Рет қаралды 26,316
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 73 М.
Single /ሲንግል
Күн бұрын
Пікірлер: 292
@TigistMahari
2 сағат бұрын
ሀብታም ጅግና ሰው ነህ በጣም ነው እማደንቅህ የማዉጣጣት ስራህ ጉበዝ ጀግና ከፓሊስ በላይ ነህ አደንቅሀለህ 🎉🎉🎉
@SaheedSaheed-fu3ep
2 күн бұрын
የነስር አይን ፈልጉልን ሀብቴዋ እንዳን ለሰው የሚደርስ ጀግና ወንድማችን ነው
@AnshaSeid-gi7ei
2 күн бұрын
😢የንስር አይንን ፈልግልን ጀግናዉ😢😢😢
@hejueu
2 күн бұрын
ወድም እባክህ ወድማቺን የነስር አይንን አደጋ አጋጥሞት ነው በፍለጋ ጉካ ሾው ወይም ዘላለም ዘገየን በፍለጋ እርዳው እባክህ
@AmenBaba-fe4rz
2 күн бұрын
😂😂😂
@ያረበናኡሙሰአድያ
2 күн бұрын
ያስቃን አድቱ አችነሽ ወይም አተነህ ጨካኝ 👎
@almazz-u6w
2 күн бұрын
💔🙆🙆🙊💪💪
@AminaAmina-sy7lg
2 күн бұрын
እኔ ወላሂ ኮምቸ አላውቅም እከታተልሀለሁ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ የንስር አይን ወድሜ ፈልግልን በቻልከው አቅም 😢😢😢😢😢
@trhastesfay1706
2 күн бұрын
የነስር አይን ወንድማችን ፈልገልን ወንድማች በማርያም 😢
@nasserjemal8915
2 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እባክህን የንስርአይን ወንድማችን ዱካው ጠፍቷል እባካችሁን ከነ ዘላለም ጋር በማፋለግ ተባበሩን
@אלמצהאיאראיה
2 күн бұрын
ሀብታሙ። እራስህን ጠብቅ የንስር ወድማችን ጠፊቶብን ተጨቃአለች። ነብሴየ
@SaseiAbebe
2 күн бұрын
ሀብታሙ የንሥር አይን ጠፍ አረ ፈልጉልን ዱካሻን አግዙልን
@NanaNana-g9x
Күн бұрын
ሀብትሽ እውነት የተረጋጋህ አስተዋይ ጀግና ነህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን❤❤❤❤
@IdrisMohamed-n8m
2 күн бұрын
ጀግናው,እባክ,የነስርአይንን,😢😢😢😢😢😢
@muluwerk2011
2 күн бұрын
ሀብትሺየ እንኳን በስላም መጣህ 🙏🙏🙏እስኪ እናተ ጄግና ጋዜጤኞች ወንድማችንን የንስር አይንን በጋራ በመተባበር ፍልጒልን ከፈጣሪ በታች ከእናተ የሚያመልጥ ነገር የለምና!!
@Ikram-o5n
2 күн бұрын
እባካችሁ የንስር አይንን ፍልጉልን😢😢😢😢😢
@ksaSaudi-p1x
Күн бұрын
የንስርአይን፡ፍልጎልን፡😢😢😢ጨነቀኝ😢😢😢
@tsedeketilaye4021
2 күн бұрын
ውድ ጀግናው ወንድ ሀብታሙ ,,እኔ ላንተ ያለኝን አድናቆትና የሙያው ጥበብህ ችሎታ እጅግ ምጡቅና አርኪ ከመሆኑም በላይ ድፍረትህ አካላዊ በቃትህን ጉብዝናህን መግለጫ ቃላቶች ያንሱኛል። ቅርብህ ብሆን ኖሮ በሁሉም መስክ በፍላጎት ወኔ ባግዝህ ደስ ባለኝ ። በርታ ራስህንም ጠብቅ !! እግዜር ካንተ ጋር ይሁን !!
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
2 күн бұрын
ተሙ የነስር አይን ታግቶል እባካችሁ ፈልጉት ነገም በኔ ይደርሳል በማለት ተባበሩት መኪየ ጀግናዉ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንክ በሰቱ ልቸነቅ😢😢😢😢😢😢😢😢
@HINHH-qj5lc
2 күн бұрын
ወንድማችን እባክህ የነስር አይን ወንድማችጠፍቶብናል ዘላለምን አግዙት ሚኪም ታስሯል እርዱት እባካችሁ በጣም ተጨንቄአለቱ ቸሩ መድሀኒያለም ይድረስላችሁ🙏🙏😢😢😢😢😢
@mercato967
2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ በዚች መከረኛ አገር ላይ እንዳንተ ያሉ ሚሊየኖች ይወለዱባት።ዘርህ ይባረክ።
@myhomeethio
2 күн бұрын
የንስር አይንን አፋልገው ዘላለምን አግዘው please.
@فاطمةحسين-ر4ت
2 күн бұрын
የነስር አይን ታግቷል በጣም አፋልጉን
@زمزمزمزم-ك8ذ
2 күн бұрын
ወንድሜ ሀብታሙ እረ የነ ስር አይን ታግቶል ባአላህ ከዘላለም ጎን ሁናችሁ ፈልጉትትት።
@የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
2 күн бұрын
ፍትህ ለነሥር አይንንን😢😢😢😢
@akaletedla5940
2 күн бұрын
😡⛔😭👉ድሃ ማለት እኮ ከሰው በታች አልተፈጠሩም:: በሐገራችን ውስጥ ድሃ ሠው መብት የለውም። ለዚህም ግን መብታችን እንዲጠበቅ ሁላችንም መተባበር አለብን።
@በረንታ
2 күн бұрын
አረ ወንድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ በንስር አይን ስንጨነቅ ሚኪም ታሰረ ሚኪስ በህግ ከለላ ዉስጥ ነዉ የንስር አይን ግን እስካሁን ያለበት አልታወቀም 😢😢😢
@Idhidyshdjhd
2 күн бұрын
ልክ ብለሻል
@heywotsiyoum5016
Күн бұрын
Anbesa anten yewoledo ente yebarequ🙏❤️❤️❤️❤️
@debraworktuffa6504
2 күн бұрын
እባክህ ወንድማችን የንስር ዓይንን ተባብራችሁ ፈልጉት በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለን
@HananJelita-et9zk
2 күн бұрын
መጣህ ጀግና ሀብታሙ የኔ የምስኪን ጠበቃ እባክህ የነስር አይን ፈልጉልን😢😢😢😢
@weraheliyegetalijji
Күн бұрын
የን ስራ ዓይን የት ገፍቶ ይሁን 😢😢እንን ጨነቀኝ ኮ እሕት ዎንድሞች እባካችሁ ፀልይልኝ ሙስሊም የ ሆናችሁ ዶአ አርጉ 😢😢
@TsehayChereka
Күн бұрын
የንስር አይንን ፈልግልን ጀግናዉ እባክህ ተባበሩና ጀግናችን የንስር አይንን ፈልጉልን አሁን ምንም ስራ አይኑቹ ስራቹ የንስር አይን መፈለግ ይሁነ ከዱካሾ ሀ,ጋር ሆናቹ ፈልጉልን አደራ እራስህን እየጠበቅ በቃ እኔ ለሂላቹም መፍራት ጀመርኩ ሁሉ ነገር ነው ያስጠላኝ እሱን መታገት ከሰማው ጀምሮ
@jeenajeena6909
2 күн бұрын
ወንድማችን ጀግናው በርታልን እራሳችሁን ጠብቁ እባክህን ወንድማችን የንስርዐይን ወንድማችንን ተባብራችሁ ፈልጉልን ከእግዚአብሔርጋራ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን ፫
@zemenakasa4892
2 күн бұрын
ሀብትሽ ጀግና እና ቆፍጣና ለፍትህ የቆምክ በመሆንህ ለተገፉ ተስፋነህና በርታ
@BelyuKassa
2 күн бұрын
ሀብትሽ እባክህን እራስህን ጠብቅ የንስርአይንን ፈልግልን እባክህ እባክህ
@Tsaga-r6z
Күн бұрын
የተባዳዎች አባት እንኳን ደና መጣጥፍ ጤናና እድሜ ጭምሮ ይስጥክ
@Rshan-w7e
2 күн бұрын
እረ የንስር አይን ፈልጉልን
@user-dn4yr5oo8j
2 күн бұрын
ወንድማችን እባክህ የንስር አይንን ተረባርባችሁ አድኑት ከዘላለም ጋር ሁላችሁም
@kadijaradi1899
2 күн бұрын
ሀብትሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ካሜራ ማንችህ እራሳችሁን ጠብቁቁቁቁቁቁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SalimSalim-nc1mp
Күн бұрын
ወንድሞቻችን በርቱልን አረ እባካችሁ የንስር አይን ምን እናድርግ አረ እባክህ ሀብቴ ፈልግልን
@LemlemLemlem-c3p
Күн бұрын
ሃብቴ ወንድሜ ስወድህ ማሪያምን የዘመናችን ጀግና ብዬሃለዉ
@አማራነኝየጀግናዘር
2 күн бұрын
የኔ እናት አይ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢😢😢😢
@ChalachewChekoll
2 күн бұрын
ለጉልበታሞች እግዚአብሔር አለ ጀግና ጋዜጠኛ
@AmarSufyan-wr8qk
2 күн бұрын
በሁሉም ነገርህ እወድሃለሁ ለተበደሉ ለተጨቆኑ የምትቆም በመሆኑና ባለጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ ናቸው ጥያቄህ ግልጽ አጭርና ከጉዳዩ ጋር ብቻ የተገናኘ መሆኑ ሙሉ ቪዲዮውን እንድመለከት ያደርገናል በርታ
@feriotdechasa1606
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ከባድ ነው
@ሰለሀ
2 күн бұрын
እበክህን ያንስር አይኒን ፈልጉት
@אבטהפקראדיס-י9פ
2 күн бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እንዲህ ለተጎት ለደካማወቺ ሰለምደርስ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
Күн бұрын
ጀግናነህ🎉🎉🎉🎉
@khadijasaeed9608
Күн бұрын
ወንድማችን የንስር አይን ታግቷል እባክህ ፈልግልን
@eshetetegegnmr-df1ky
2 күн бұрын
ሀብታሙ..!የተረጋጋህ.:በደንብ አዳማጭ: ለተጎዱት የምትቆም..በጉልበት ሲመጡብህ የምተቋቋም..እውነተኛ ታማኝ በመሆንህ. ተባረክ ! እ/ር ይጠብቅህ
@TesfaneshTiku-o5c
Күн бұрын
እባክህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የንስር አይን ጠፍቷል አደጋ ላይ ነው, ዱካ ሾው / ዘላለም እየፈለገዉ ነው አግዘዉ እባክህን 🙏🙏🙏🙏
@abebakidane9857
2 күн бұрын
ወንድሜ ባክ ባክ ዘላለምን እርዳው የንስር አይንን አፍልገው ሁላች ዝም አትበል ጠጨንቆናል። እመመቤቴ ከሱጋራ ትሁን በሰላም ታምጣው
@mahammedisaliya3071
2 күн бұрын
ያንስር አይን እበክህ ወድሜ ታጊቶወል ፈልጎት 😢😢😢😢ያአለሀ
@AlimetAhmed
2 күн бұрын
ወይኔ የነሰር አይን እንቅልፍ ነው የነሳኝ ምን አጋጥሞት ይሆን
@hannaankelabf3906
Күн бұрын
ፍትህ ለነስር አይን ጀግና ወንድማችን
@የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
2 күн бұрын
ነሥር አይንን ክባካችሁ አፋልጉንንን😢😢😢
@אלמצהאיאראיה
2 күн бұрын
ሀብታሙ እባካችሁ የንስር ወድማችን ፈልጎት በጣም ልብይስብራል
@ueuri3r
2 күн бұрын
ሀብትሽ የንስር አይን ወድማችን ጀግናችን የትገባብን
@tamutafu528
Күн бұрын
Ebakachehu. Betame. Techenekene. YI. NECERE. AYENE. AFALEGUNE.
@TesfenshYegetaAlij
2 күн бұрын
ምኪና የንስር ዓይን በአደገ ውስጥነቻው ድርሱለቻሁ እበካቹሁ ኢትዮጵያዊን😢😢
@FhgdFhh
2 күн бұрын
ሚኪ ማነው አላውቀውም የንስር አይን ጭቀቱ ሊገለኝነው በእውነት
@kadijaradi1899
2 күн бұрын
ሀብትሽ እራሳችሁን ጠብቁ የነስር አይን ጠፋብን ተባብራችሁ ፈልጉት አላህ ይርዳችሁሁሁሁሁ😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@gsjhsh6181
2 күн бұрын
የንስ አይንን አፈላልጉልን😢😢
@אלמצהאיאראיה
2 күн бұрын
እባካችሁ። ጠባቂይ። ያስፈልጋችሆን
@GodWilling-i1z
2 күн бұрын
ሀብትሽ ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም
@toybahussain3774
Күн бұрын
ሰላም ወድሜ ሚኪ እደትሆነ ወድሜ የንስር እና ቢኒ ድረሱላቼው ቢኒን የንስርን ድምፃቼውን አሰሙንንን🎉🎉🎉🎉 አተንም አላህ ይጠብቅህ❤
@abebabelay3021
2 күн бұрын
አይ ሀብትሽ አድርገህ ምታስደስተኝ ተባረክ
@MohamdAgha-qd1wd
2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wellowello1084
2 күн бұрын
አሰይይይይይ ድግ አረካዉ ወድሜ አራሰህን ጠብቅ አድራ ሀብትሽጀግና ነህ የንሥር አይን ጠፍኧረ ፈልጉልን
@MaskaramCholko
2 күн бұрын
አረ የንስር አይንን ስንጨነቅ ሚኪም ታሰረ አረ መላበሉን እባካቹ
@TINSAE-ke9hh
Күн бұрын
ምን ጉድ ነው 😭😭😭ጌታ ሆይ አንተ ጃግና ባርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@zerihuneshetu8273
2 күн бұрын
ጎበዝ እንደዚህ ነው አግባብ ስራ የሚሰሩትን በማጋለጥህና ለተበደሉ በመቆምህ በጣም የምትመሰገን ነህ በርታ ሰላምህ ይብዛ🙏👋👏🙌💐💐🇪🇹🇺🇸
@thegamergirl826
2 күн бұрын
የንስር አይን ፈልጉት ድረሱለት ተጨንቀናል ሚኪም ታስሮአል አሰፈቱት እየጸለይን ነው መልካሙን ያሰማን ነ
@Hiat-t9p
Күн бұрын
😢እደዉ በየሄድኩበት የነስር አይን ነዉ የሚባለዉ አደዉ ምንሆኖነዉዉዉ😢😢
@rahamanurhussen5771
Күн бұрын
ውይ ልቤ እንዴት አራስከው ሰው ሰርቶ ላይበላ ነው እውነቱን ነው ህግ የለም ብሎ ነው ሃብታሙ አላህ እድሜህን ያስረዝመው
@gtimemob370
2 күн бұрын
እበክ ልለምንህ ያንስር አይን ፈልግልን እበክ ዎንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethiopia12-n5g
2 күн бұрын
ሐብቴ ወንዱ ተባቱ ጎንደረው ።
@FetiyenGebreslasie
2 күн бұрын
ሀብታሙ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ!!ግን እባክህ የንስር አይን ፈልጉትትትትትት
@HayuYimer-k3m
2 күн бұрын
የኔጀግና ወንድም ወላሒ የነስርአይንአንጀቴንበልቶታል ለስንቱ ሚስኪን የደረሰ እባክህን አፈላልጉት
@danielaskelee1812
Күн бұрын
You doing great job 👏
@mulugidey7228
2 күн бұрын
የምስኪነዎች ኣባት ንርልን💪💪💪
@f-io7sj
2 күн бұрын
ወድም ጅግናው ናሥር አይን አፍልጎን እባካችሁ 😢😢😢😢
@wxcfdz5872
2 күн бұрын
ሀብቴአባክህየነሰርአይንፈልጎልን😢😢አላህየጠብቀዉያረብ😢
@ספרזאודה-נ3ד
2 күн бұрын
ሐብታሙ እንኳን ደህና መጣህ ዘመኑ ክፉ ሰለሆነ እራስህን ጠብቅ 🎉🎉🎉🎉 የነስር ዐይን ሁላችሁ ተባብራችሁ በየአቅጣጫው ፈልጉት ቸር ወሬውን ያሰማን🙏
@איובסלומון
2 күн бұрын
እንዲህ፡ዓይነት፡ጀግና፡ኢትዮጵያዊ፡ያብዛልን፡፡ድኃ፡ለስራ፡የመጣችን፡እህት፡ሰው፡የላትም፡ብሎ፡በጉልበት፡ክብረ ንፅህናዋን፡ወስዶ፡ደብድቦ፡ሲፎክር፡ግፍን፡የሚጸየፈው፡ጀግናው፡ሐብታሙ፡ግፍ፡የተፈጸመባቸውን፡እህቶቻችንን፡ዕንባ፡እያበስክና፡ጨካኝ፡ወንጀለኞችን፡ወደ፡ወኅኒ፡እያስገባህ፡ሰለሆነ፡እናከብርሃለን፡፡
@almazalam1230
2 күн бұрын
ባናት ሀብቴ እራስህን ጣብቅ ክኅላ ሳው ይኑር 🥰🥰
@ellenihagos657
2 күн бұрын
ጀግናው ! እንኳን ደህና መጣህ ለ ወንድ# ወንድ አለ # በትክክል ።
@K1L2W3
2 күн бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም እንዳንተ ያለ የሐቅ አርበኛ ይኑርልን!!!👌🏽👌🏿👌🏾🙏🏾🙏🏿🙏🏽👏🏾👏🏿👏🏽💚💛❤️
@Belachewchaka-gw1jq
2 күн бұрын
መጀመሪያ ከጠየቃት ቀን ጀምሮ ሰውዬውጋ መመለስ አልነበረባትም በገዛ እጇ ነው የተደረገው ገንዘብ ትላለች ቢቀርስ?
@Mikimiki.67
11 сағат бұрын
ሃብትሽ ወንድማችን ስንወድህ እኮ በርታልን የነስር አይንን ደግሞ ሲገኝልን ደስተኞች እንሆናለን ተባበሩ እባካችሁ።
@mahboba1239
2 күн бұрын
አላህ ይስጥ የኔ ወንድም ለዛውም እፃን ልጅ እሲተሳሰብ የለለ
@AmarSufyan-wr8qk
2 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ከአንተ እንዳይለይ በዱኣችን እንጠይቀዋለን አይዞህ
@MohammedEbrahim-j9n
2 күн бұрын
ተሙ ነስርአይን አደጋ ላይ ነው አዳቹ ላዳቸቹ ስትደጋገፍ ነዉ ኢትዮብያ ህዝብ መርዳት ምትችሉት ብቻ የሙስሊሙም የክርስታኑምአምላክ ይጠብቃቹ
@Mom-m5u
2 күн бұрын
ሀብትየ እንኮንደህናመጣህ እባክህ እራሥህንጠብቅ መናፅር ተጠቀም ሚኩም ታሳር የነሥርአይንም አልተገኝም ፅልዩ ላችው ።የሁሉም ተከታይወች።🤲🤲🤲ያርብ አላህይርዳችው
@qatardoha5076
2 күн бұрын
የንስር አይን ፈልጉልን በእግዚአብሔር
@BatielGebremedhin
Күн бұрын
ምን ሆና ነው ወንድሜ ሌላ ሴት ነሽ
@racheltakala7118
2 күн бұрын
ፍትህ ለንስር አይን ሀብታሙ ዘላለም ዘገየ አግዘው የንስር አይን ታግዷል እካክህ አንድ ሁኑ ተጋገዙ
@wxcfdz5872
2 күн бұрын
ጀግናዉአሲአላህየጠብቃቸሁ🎉🎉🎉
@mulubekele1525
2 күн бұрын
እባካችሁ የንስር አይን ፈልጉት
@Asail-i3z
2 күн бұрын
መጥፎ ስራ የሚሰሩትን አትሸፍኑቸው ሌላ ሰራተኛ ነገ ማጣቱ አይቀርም ፊታቸውን ግለጡት
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
2 күн бұрын
ጅግናው ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡
@kenessabukuna6937
2 күн бұрын
Supperhero ❤❤❤❤ Thank you brother❤for you helping innocent girls ❤ Good job May God protect you brother !
@hanaabatehana5489
2 күн бұрын
ዛሬ፣አደኛ፣ነኝ፣፣ወድሜ፣፣በናትህ ወድማችን፣የነሥር፣አግን፣ድረሡለት፣እዳይገሉት፣፣ጨነቀኝ፣ባካቹ፣😢😢😢😢😢እናቱ፣ታማለች
@EtalemMulat
2 күн бұрын
ሀብትሽ እባክህ የንስር አይን ታግቶል እና ጨቆናል አፋልገን🙏
@tsegaasfaw7391
Күн бұрын
ወንሜ ሃብትሽ የተቸገሩትን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው ።ወደፊትም አቅምህ በፈቀደው ሁሉ የብዙዎችን ዕንባ እንደምታብስና አጥፊዎችንም ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ሌሎችም በዚህ ዓይነት ተግባር የተሰማሩ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ስለሚያደርግ በርታልን ለማለት እወዳለሁ ። በዚህ አጋጣሚም በንስር ዓይን ላይ ከደረሰው በመማር እራስህን እንድትጠብቅና ከተቻለህም አንተም እስክንድርም እሱን ለመፈለግ በሚደረገው ጥረት እርዳታ ከፈለጉ እነዘላለምን ብታነጋግራቸው ለማሳሰብ እወዳሁ ።❤
@AaBb-kc9jh
23 сағат бұрын
በጣም የምገርም ሰው ነው ተናጋግረናል ይላል እንዴየ teciu You ሃብታሙ
17:28
EMS ነፍሳችንን አትርፉ አቶ ክርስቲያን ታደለና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው ከቂሊንጦ Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,4 М.
1:32:22
መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Metachibgn) New Ethiopian Film 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 1,7 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
22:09
ከ 14 ዓመት በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀሉ || አስከፊውን የጎዳና ሆይወት ለ 14 አይቻለሁ Subscribe share ማድረጋቹሁ ታላቅ እርዳታ ነው🙏
ደራሽ ለወገን / DERASH LEWEGEN
Рет қаралды 1,9 М.
42:55
በመጨረሻም ሁሉም ሚስጥር ተጋለጠ ! በገዛ ቤቱ ያሰጠጋቸው ዘመዶቹ አማለው ጉድ ሰሩት !
ንስሮቹ
Рет қаралды 21 М.
1:09:43
ወንድ በጣም እጠላለሁ በገዛ እጄ ኤርትራዊ ነው የማገባው ብዬ ተናግሬ ጉድ ሆንኩ አስቂኝ ቆይታ ከ@SabaEthiotube ጋር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 26 М.
42:45
ሳት*ላት ደረሰላት// ባሌን አስታወሺኝ እያለች ልጇን አሰ*የቻት
Single /ሲንግል
Рет қаралды 21 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 82 М.
54:19
ዘላለም ዘገየ ክስ ተመሰረተበት!!የዮሴፍ እናት ጉድ ይዘው መጡ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 102 М.
1:06:35
ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 9 М.
10:43
//አራዳ ቅዳሜ//"ባል ላግኝ እንጂ አላማርጥም!" 😂😂 የንፁህ ሃይሌ ኮሜዲ |አራዳ ቅዳሜ |
ebstv worldwide
Рет қаралды 98 М.
45:06
ማየት የትሳናቸው የ15 አመት ልጅ መዘዝ።እናት ልጆቻ ላይ የደረሰውን ማመን ከብዳት እራሳን ሳተች!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 58 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН