No video

ለቤተሰቦቼ ክብር የለሽም 🫣🫣

  Рет қаралды 54,782

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank #husbandprank #bestprank #ethiopianprank #dinklijoch

Пікірлер: 287
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Жыл бұрын
ሚስት ተቆጥታ እቃዋን ጠቅላል ወታ ስትሄድ እሠይ ተገላገልኩ አትበላት ይልቁንም አንድ እቃ እረስተሻል በላል ምን ስትልህ እኔስ ቢሆን ያንች እቃ እይደለሁ ወይ አብረሽ ይዘሽኝ ሂጀ በላት ቅድስ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u Жыл бұрын
❤👍👍👍
@zubydahussae4098
@zubydahussae4098 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
ይችን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም እኔ ብሆን አልቅሸ እሞት ነበር አቤት ችሎታ ታድለሻል የኔ ዉድ ትክክለኛ የትዳር ምሳሌ❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ጎበዝ ቤተሰቦችህ ቤተሰቦቼ ናቸው ሲቀጥል እኒ እና አንተ ስንግነጋገር ራሳችን የምንፈታው ነገር ነው ኅበዝ በርቱ ትልቅ መልእክት አለው ❤❤
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын
ከምር ስንት መልካም ቤተሰቦች አሉ እኮ ❤❤
@hanachirato
@hanachirato Жыл бұрын
ዛሬ ልፃፍላችሁ እስኪ የውስጤን እውነት ሱሶቼ ❤❤❤❤ አይቻችሁ አልጠግብ አልኩኝ እኮ እወዳችሗለሁ በጣም እሺ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የመክተፊያው ጩኽት አሳቀኝ ምስኪን ዬኒ አታናዳት ግን አስተማሪ ነው ምንም ስለ እናንተ መስማትም ማወቅም የለበትም እናንተም እንካን ብትታረቁ እረስታችሁ የሰማው ሰው አይረሳውም አሪፍ ፕራንክ ነው ያስተምራል መጋቢ አዲስ ብዙ እፕስተምረዋክ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ስለ ጋብቻ አስተምረዋል
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
ልትሂድ አይደል ምሳ በልተሕ ትሂዳለሕ የኔ ሚስኪን በጣም ትግተኛናት ትዳር ለይ ቤተሰብም ማንም ወገን መግባት የለበትም ችግራችው እራሳችው መፍታት እንጂ አውቃለው ፕራክ እንደሆነ ግን ለሌሎችን ትልቅ ትምሕርት ነው👍👍
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ውይ ብስጭት ሽንኩርት አከታተፍ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ሞትኩ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ተቻቻሉ😂የእኔ እናት ከባድ ነው ❤ በራስ መካከል ቤተሰብ ማስገባት አይነፋም
@mulufantaye5845
@mulufantaye5845 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንዴት ናችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል አትጥፉ የብዙ ሰው ሱስ ሆናችኋል ታምራላችሁ ❤❤❤❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Жыл бұрын
በርቱ እኔ ሙስሊም ነኝ በስልምና ንሰሀ አባት የለም በባይማኑታችን ክልክል ነው ግን በስልምና አስተምህሮት ትልቅ ምክር አለ እሱም ባል እና ሚስት ከባድ ጠቡ ውስጥ ከሆኑ ውዱ አድርገው ሁለት እረከአ ይስገዱነው የሚለው ይህ የማይፍታው ከሆን ደግሞ ከቤተሰባችሁ ለናተ ቅርብ ወደሆነሰው መሂድን ነው የታዘዝነው እነሱም እናት እና አባት ናቸው❤
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Жыл бұрын
ኡፍ ብርቅየ የሆንሺ ልጅ ትግስትሺ እኮ በጣም ነው የምወድሺ ውድየ የኔ ቀጫጫ❤❤❤
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
ዋው አቤት ትግስትሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@birhanutilahun2604
@birhanutilahun2604 Жыл бұрын
እቃዉ አለቀ እማ አይዞሸ አንች ደሞ ሰሪለት በርቱ ቋንጆ ነዉ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
አሁንማ እናንተን ማየት ሱስ ሆነብኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen😍
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ይሄ እራሱ ክብር ነው ተመችቶኛል
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ትግስትዋ ምሳ በልተህ ትሄዳለህ አላለችም የኔናት🥰
@HalaAl-z2f
@HalaAl-z2f 26 күн бұрын
የኔ ውድ ደሞ ትግስቷ ወይኔ እኔ ብሆን እጮህበት ነበር ምናይነት እርግብ የሆነች ሴት ናት❤❤❤
@gugj2305
@gugj2305 Жыл бұрын
ትምርህት አለው በግንኙነት ከሁለቱ በስተቀር ሶስተኛው ወገን ጥሩ አደለም በርቱ❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ለመልስሽ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@rukiaahemed1519
@rukiaahemed1519 Жыл бұрын
የኔ ውዶች አላህ ለዘላለም ያድርገው ፍቅራሁን ስወዳችሁ
@tayekidane7837
@tayekidane7837 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ክብር በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
@sifansifan2715
@sifansifan2715 Жыл бұрын
😂😂😂misaa nyatee demtaa jetee uuffii 🥰🥰🥰🥰jabadhaa baay'ee namatii toltuu🌹🌹🌹🌹🌹💟💟💟💟💟
@foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
@foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
የኔ ውድስወድሽ አሳዘንሽኝ ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ውዶቼ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ሁለተኛ ምሣ እዳሰሪለት በራክ እየሰራሽ😂😂 ወላሂ ስታዛዝን የኔ ውድ በርቱ ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏 ❤
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
እቃዉን ፈጀችዉ አላለም😂😂😂😂 እሷ ኤዳለች እድታቅ ፈልጋ መሠለኝ😂😂😂😂
@teybayassin9599
@teybayassin9599 Жыл бұрын
ዛሬ ነው የተቀላቀልኴችሁ ተመቻችሁኝ። ቀጥሉበት ምርጦች
@yuotub1624
@yuotub1624 Жыл бұрын
ወየዉ የሱስ ነገር ሰዉ እንደዚህ ሱስ ይሆናል ለምድነዉ ግን እንደዚህ ምወዳቹዉ ወላሂ ❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሜስት እንዴህ ነው እወዳችኋለሁ❤❤❤
@Ethinfo911
@Ethinfo911 Жыл бұрын
በእምኒኮ ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ ነች ቤተሰቦችህ እኮ ለእኔም ቤተሰቦቼ ናቸው አለች መልስ ብሎ ዝም ነው ጀግኒት ዮ አፍሰሀል እኮ ። የሌላውን ቤተሰብ የሚያከብር ሰው እንዴት እንደምወድ🙏🙏🙏
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@BezitiDemilew
@BezitiDemilew 8 ай бұрын
አይቻችሁ አይቻችሁ አልጠግባችሁ አልኩ በእውነት እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠኝ መድሐኒዓለም ❤❤❤❤
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
የኔ እናት አታሳዝንም ቤተሰቦቼ ናቸ አለች አለያቹ ፈጣሪ ❤🙏🙏🙏🙏🤲
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
እናተን እያየሁ ስራዉንእረሳሁት አወዳችሁ አለሁ በርቱ ለቤታችሁ አዲስነኝ🌹🌹🌹
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 Жыл бұрын
😊😊😊የኔ ውድ እወዳቸዋለሁ ልበላቸው ስትል አሳዝነኛለች😊😊😊ስታምሩ
@user-zw2un9kf8y
@user-zw2un9kf8y 6 ай бұрын
Sor ሚስጥራችንን ለጌታ እንጂ ለማንም አይነገርም አባስ ቢሆን ሰው አይደሉም ሚስጥር የማያወጣ ጌታ ቢቻነው አትሸወዱ ደሞም ብትነግሩት መክሮ ብቻ አይደለም ሚሸኛቹ ምላሽ መፍትሄ ሰቶ ነው ሚሸኛቹ❤
@user-tf6um9ot8p
@user-tf6um9ot8p Жыл бұрын
ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን ዉዶችዬ 😍💖💖💖
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Жыл бұрын
የኔናት ሥታሣዝን የኔማር አይዞሽ
@Kw-el5e
@Kw-el5e Жыл бұрын
እኔ ግን እንባዩ ነው የሚቀድመኝ😢😢😢😢የኔ ማር ስታሳዝን😂❤❤
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Жыл бұрын
በእዉነት ማርናቺሁ በርቱ እግዚያብሔርያበርታቺሁ በጣምነዉየምታምሩት አወዳቺሁአለሁ😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@EtalmeKassaye
@EtalmeKassaye Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤
@user-xr2yf8fv1v
@user-xr2yf8fv1v Жыл бұрын
ደሥ እምትሉ ጥዶች❤
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 Жыл бұрын
የኔ ሱሶቼ በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@yuotub1624
@yuotub1624 Жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደደነገጥኩዉኝ ሽንኩርቱዉ ስትከትፈዉ እጇዋን የቆረጠች መሰለኝ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
አንቺ ሚስት ብቻ ሳትሆኚ እናት ነሽ የምር ተንከባከባት❤❤❤
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Жыл бұрын
ደሰ ስትሉ የኔ ዉዴች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
ፕራክ ነው ግን የእውነት ይቅርታ አድርጉልኝ እና ቤቴሠቤ ቤተሠቤ እሚል ባል አልወድም ይጥላቸው እያልሁ አይደለም እኔም እጠላቸዋለሁ እያልሁ አይደለም ባል ሚስቱን ማክበር አለበት ሲከብራት ነው የወድም ቤተሠብ እሚከብራት
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ❤❤❤❤
@slamyeseye8400
@slamyeseye8400 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማችሁ ይብዛ ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ሚስትዬው ደግሞ ብተዋወቅሽ እህቴ ብቶኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤
@selamhegera
@selamhegera Ай бұрын
የኔአበቦች❤🎉
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube Жыл бұрын
እወነት ጎበዝ ልጅ ነሽ ትግስትሽ በርቱ❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ሥሙኝማ ያነን የስፖርት ጨዋታ ይለቀቅ በሰፊው ኪኪኪ ግባርህ ተርፏል ግን😂😂😂
@chalichali4121
@chalichali4121 Жыл бұрын
❤️❤️🥰😢😂 baayyee sin jaaladha ❤️❤️🥰 😘
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u Жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልክት አለው ለተረዳው
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o Жыл бұрын
ፈልጌሺነበር የኔቆጆ ወላሂ ስልክ በምንስልክ ላግኚሺ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶችነቹ ዛሬ አድስነን የቤታቹ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
እስከዛሬ ሳላውቃችሁ ቆጨኝ ወደሗላ ተመልሻ እያንዳንዷን ስራ አያታለሁ ቀልድ የለም😂😂 በጣም የምታምሩ ጥንድች ናችሁ ❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😢😢አቤትትግስት😢የኔ ዕርጎ ❤
@user-bn7sp8ge7m
@user-bn7sp8ge7m Жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ። አገኝህ
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
መቶ እንዲወስድህ ነው ደስ ይላል ሀሀሀሀሀ
@kedestzeleke501
@kedestzeleke501 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውይ ምንአይነት ነህ ስታሳዝን እኔነው አለች በአጠቃላይ ደእስ ትላላችሁ ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አታናዳት
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አይይይ😂😂😂ልጂቷ ሰታሳዝን❤
@Zewdazewdatlaye
@Zewdazewdatlaye 6 күн бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p Жыл бұрын
ወዮ እኔማ እዚህ ቤት መሞቴ ነዉ 😂😂😂
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ሚስኪን እናት ነች
@rukiyamake5299
@rukiyamake5299 Жыл бұрын
አሰዘናችኝ ደገግመ እኔናዉ አላች የኔ መር❤❤
@jobazamoussa927
@jobazamoussa927 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ሥወዳቹ❤❤❤❤❤❤
@user-bn7sp8ge7m
@user-bn7sp8ge7m Жыл бұрын
አላህ እንደናቱ ፍቅር ለሀለም ይስጥ በጣም ታስቀናላቹ።
@user-jt5oc8mr6z
@user-jt5oc8mr6z Жыл бұрын
አላህይጠብቃቹ
@tesfayegelan4360
@tesfayegelan4360 10 ай бұрын
Boy: I have seen some of your videos. From my observation you are blessed with the most beautiful and outstanding lady. You are also calm and matured than your age...It is certain that with the grace of God this marriage will continue to the end. I relly love you guys...may God bless you my bro and sist....
@user-ei5mt5qd1j
@user-ei5mt5qd1j 2 ай бұрын
ይችልጅትግስት ዋው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ወላሂ እህቴ ባሏ ሳናድዳትስት እቃውን ሂዳ ታተራምሰው ነበር😁😁 አሁንም ሂዳ አተራመሰችው እሷ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ይኛ የሴቶች ባህሪ ነው 😃😃😃ኖርማል ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔምንኚ።ለቢትሰብአልናገርም።እዛወትጨርጨሬ።እቀራለሁ።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@asdpeh3842 13አመቲ
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር setaszin tegeztwa degmo mesa meltkh hid alchi yewnet merx tedchi nachu Egzihaber tedarchun yebarkhlchu 😊😊😊😊💞
@user-uu9me3ms5t
@user-uu9me3ms5t Жыл бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤
@helenawuraris2099
@helenawuraris2099 Жыл бұрын
ሱስ ሆናችሁብኝ ማሪያምን እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤
@ZahraZahra-jy9cj
@ZahraZahra-jy9cj Жыл бұрын
Yene Wede Derbaba Tegestesh Allah Yecemerelesh Sewdachuh Demo Telobeny Bertuleny
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i Жыл бұрын
በአጠቃላይ እድለኛ ነክ ወላሒ እሷም በተመሣሣይ እምትቻቻሉት ነገርስ
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስዎዳችሁ ❤❤❤❤❤
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ❤❤
@user-zw3jd9ff3q
@user-zw3jd9ff3q Жыл бұрын
አማች አቱ ነው የሚባለው እኔ እደማቅው በዛላይ ይቅርታ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 8 ай бұрын
ታድላችሁ ፈርሀ እግዚአብሔርን እምትከተሉ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ
@fafiahmed7057
@fafiahmed7057 Жыл бұрын
ሰብ አድርጌችኋለው
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 8 ай бұрын
የኔ ማሮች ሰወዳቹሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib3uk6oo6q
@user-ib3uk6oo6q 6 ай бұрын
ቆየ አማት አችነው ነው የሚባለው😮😮😮😮
@gugj2305
@gugj2305 Жыл бұрын
የኔ ቀጮ ስርአቷ ስታሳዝን
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 9 ай бұрын
መጣላት ይደብራል ምትጣሉ ከሁን አላይም እኔ ፍቅራ ነው ምወደው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
የኔውድዋየ😢ስታሳዝን አተልጂተው አታናዳት 😢
@urjiioro8110
@urjiioro8110 Жыл бұрын
😁😁😁bayy'ee sin jalaadhaa ijoolee ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Жыл бұрын
ምሳ ስለ ስራሁልህ😂😂😂😂ተመቼኝ
@mekidesbelete2924
@mekidesbelete2924 Жыл бұрын
Selam endte nachu wudoch beslam nwu yetfachute betam nafekachunal
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ መሻአላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያርግላችሁ
@cakocako8540
@cakocako8540 Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ወወወወወወወወወወወወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤❤❤❤❤ፍቅር ነቹ ❤❤
@user-md9kq7yq8y
@user-md9kq7yq8y Жыл бұрын
yena enate mist endezik nw ewunet alakem endat legeletsishi kale ateregn ante gen tadelekale ewunet fetari yibarekachihu sewodachihu degemo konjio melekt nw beretu🥰🥰🥰🥰🥰
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
አከታተፈእኔስናደደእዲነኘ😂😂
@eyerusayele6710
@eyerusayele6710 Жыл бұрын
Xiru Timhirt New Yesxachun EMY Mektefiyaw Gin Terfual
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ልክ ብለሀል የባልና የሚስትገበና ከቤት አይወጣም
@user-zc3sz3rr6n
@user-zc3sz3rr6n 7 ай бұрын
Wou ❤
@user-fn5qe8wp8v
@user-fn5qe8wp8v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ማርርርርርር እሜቤቴ ትጠብቃችሁ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
እነ ናሂ የሰሩት ፕራክ
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
አዎ ኮራጅ
@lesewutadese2102
@lesewutadese2102 Жыл бұрын
Min chiger alewu tadiyaa sewu sewun iyagadelee inasu yihen bisaru mindinewu chigerű🙄
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
@@lesewutadese2102 እና እኔ ምን አልኩ ስለምን ግድያነው የምታወሪው ምንአገናኘው እነ ናሂም ሰርተውታልነው ያልኩት ወይስ አማሪኛ ላይ ችግር አለብሽ
@zaharaayalew
@zaharaayalew Жыл бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችህ
ህልሜ ተሳካ. 🙏 #yoeemy #dinklijoch #eregnaye
17:41
YOE & EMY
Рет қаралды 40 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 61 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН
እነ ቃል ጋር አደርን /// ቃልን አስቀየምኳት
14:08
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 239 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 61 МЛН