"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 283,109

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 723
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ፍቅር ሰላም ጤና ይስጣችሁ አሜን
@GuxFrom
@GuxFrom 6 ай бұрын
አሜን
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-mx8ik5tg2f
@user-mx8ik5tg2f 6 ай бұрын
አሜን
@user-sj9ll4rf1d
@user-sj9ll4rf1d 6 ай бұрын
አሜን
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ሳምሪና ፋኒ ምርጦች የወጣት ጥንዶች የዩቱበር ምሳሌዋች,አቅርባቸው የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉አድምቁት,በናትሽ,ቲጅ ጀርመን ሳይመለሱ,አቅሪቢያቸው ስወድሽ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም ይዩቱብ ድምቅቶ የፍቅር ትምሳሊት ናቸው
@Faeza852
@Faeza852 3 ай бұрын
በጣም
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o 6 ай бұрын
ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይለኛል ልጁ የምር❤
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 ай бұрын
የምወዳቸው ሁለቱም የተረጋጉ ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ።
@tadela3984
@tadela3984 6 ай бұрын
በጣምይምወዳቾጥንዶችበሪቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamBekele-xd2bm
@SelamBekele-xd2bm 6 ай бұрын
Baxm,yamerl,lenm,zalulne❤❤❤
@user-wt3wv6zd9j
@user-wt3wv6zd9j 6 ай бұрын
ፍትህ በሳኡዲ ለሚኖሩ እስርኞች ተው ድምፅ ሁሉ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 6 ай бұрын
😢😢😭😭😭😭ዝም አሉን የመዳም ቅመሞች ረ ተዉ ፍትህን ጠይቁ በምከዱበት😭😭😭😭😭😭
@hawa7349
@hawa7349 6 ай бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 5 ай бұрын
እፋፋፋፋፋፋ😢😢😢😢😢😢😢
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 5 ай бұрын
ፍትህ😢😢😢😢😢
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 5 ай бұрын
😭😭😭😭አዎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 6 ай бұрын
ከምር በጣም ነው ምወዳቸው እደዚ ትዳር እደዚ ታማኝ ፍቅረኛ ይስጠን አረባገር ላለነው የማዳም ልጆች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ቲጂ የመረጥናቸውን እነዚህን ጨዋ ጥንዶች ስላቀረብሽ እናመሰግናለን ኤሚናዮ ውድድድድ የኔ ምርጦች ዩቱዩብ ላይ ከልቤ ከወደድኳቸው ሰዎች አንድ አካል ናቸው የወጣት አስተዋይ ለሚዲያም የሚመጥኑ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድግሽ የተባረከ ፍሬ ትስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@asmiasmi6846
@asmiasmi6846 6 ай бұрын
Tadelashe gine ulu bota teru comment new yemtadergw ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@asmiasmi6846 እህቴ ጥሩ ነገር የሚያቀርቡ ሰዎችን ስትከታተይ ጥሩ ነገር እንድንናገር ይረዳናልና የሚያበሳጭ ነገር የሚያቀርቡትን አለ ማየት ነው።ዘመናችንም እንደምታወቂው በሁሉ እየተባላን ነው ፈጣሪ ወደሱ እስኪጠራን በጎ ቦታ መገኘት ይሻላል❤️🙏እንዚህ ልጆች ደሞ ይለያሉ ጨዋነታቸው ይገዛል❤️🥰
@emmaemma1250
@emmaemma1250 6 ай бұрын
በጣም የኔም ምርጫ ናቸው ይመቹኛል ቀጣይ ሳምንት ፋኒና ሰምሪም ይመጣሉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@emmaemma1250 ፋኒና ሳምሪ ቀደምት ነበሩኮ ለማንኛውም ከኮሜንታተር ቀጣይ እኔ አቀርባለሁ ሃሃሄ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
ምርጥ ተምሳሌት ናቸው ስወዳችሁ 💛💛💛
@amhiara
@amhiara 6 ай бұрын
ደስ ምትለኝ ካለሜካብ ፍክት ያለች ቅንጆ❤❤❤❤❤❤ውዴ የሴት በላይ ነሽ❤❤
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 6 ай бұрын
እኔም አልሀምዱሊላህ የገጠርልጅ ብሆንም የ4ኛ ክፋል ተማሪ እያለሁ በደብዳቤ የጀመርነዉ ፍቅር ዛሬ ደርሶ የልጅ እናት አድርጎኛል የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል የኔ ዉድ ባል እወድሀለሁ ረጅም አመት ኑርልኝ
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ እል ነዉ
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 3 ай бұрын
እኔም አልሀምዱሊላ❤በ13 አመቴ የተዋወኩት ልጅ አሁላይ የልጀ አባት ነው
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሬቢ🙏🙏🙏😭😭😍
@samemu
@samemu 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ለውሉም ነገር ያጉዋጉዋል ብቻ መድዬ በውላችንም ልብ የውነተኛ ፍቅር ያሳድር ❤❤
@mims8194
@mims8194 6 ай бұрын
😘😘😘❤️
@TinaTina-pj6ou
@TinaTina-pj6ou 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hmhm6778
@hmhm6778 6 ай бұрын
ቴጅ አለባበስሽን አስተካክይ እናም ምርጥ ባለትዳር ናችሁ እና አላህ ይጨምርላችሁ እና ቴጅ ቀጣይ አብርሽና ሩታን አቅርቢልን
@sanaaysanaay2453
@sanaaysanaay2453 6 ай бұрын
አላባበሶ ምን ሆነ
@islamisthebestreligion3113
@islamisthebestreligion3113 6 ай бұрын
Dertuan ayetehewal​@@sanaaysanaay2453
@hewan676
@hewan676 6 ай бұрын
አልታያችሁም​@@sanaaysanaay2453
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
አወ ታስተካክል
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 4 ай бұрын
አወን! አለባበሷ! ጡቷይታያል!
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ጥንዶች ቲጅየ በቀጣይ አብርሽንና ሩታን አቅርቢልን የኛ ውድ❤❤❤
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 3 ай бұрын
አቅርባቸዋለችኦኮ❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
❤❤❤ቲጂዬ እነዚህን ፍቅር የሆኑ ጨዋ የሆኑ ጥንዶችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
የኔ ውዶች የፈቅር ተምሳሌቶች የልጅነት ፍቅር መታደላችሁ ❤
@selamekongo4441
@selamekongo4441 6 ай бұрын
ትጂ በጣም ዬምንወድሽ እና ዬምናደቅሽ እህታችት እኛ ካች ብዙ እንማራለን ነገር ግን አች ስለለበሽው ልብስ እኔ ተሳቀኩ ምድነው እደዚህ ጡትን አደባባይ ላይ ከፋፋቶ መውጣት ካጠፋሁ ይቅርታ ለኔ አሳቆኛል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 6 ай бұрын
እውነት የሚናገር ሰው አያሳጣን ተባረኪልኝ ትክክል ብለሻል
@mahitube9113
@mahitube9113 6 ай бұрын
ትክክል
@giftydejene4806
@giftydejene4806 4 ай бұрын
Alsetawlechem lewedefit tastekaklach❤❤❤😊
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 6 ай бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም ትማርሽ ልጃችሁን አቅፋችሁ በድጋም ለመምጣት ታብቃችሁ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 6 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ከዝሙት መራቃቸው አንድ ዋነኛ መፍትሄ ነው ትዳራችሁ ያማረ ይሁንላችሁ
@user-ie8hm8zk6d
@user-ie8hm8zk6d 6 ай бұрын
አብርሽና ሩታን አቅርቢልን በጣም ነዉ እመነዉዳቸዉ አደር✌✌✌✌✌✌✌👌👌👌👌👌❤❤❤
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 5 ай бұрын
እኔምምምም
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 6 ай бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወጣቶች😢
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ፍቅር የውነት ሲሆን እደዚ ነው ፍቅራቹ ለዘላለም በሰላም ወልደሽ ሳሚ ረጋ ያለ ባል እዳተ አነቱ ያብዛው ቲጂ እናመሠግናለን
@zamzammuhammad8895
@zamzammuhammad8895 6 ай бұрын
አብረሽና፣ሩታ፣አቅረቢያቸው፣ቲጂዬ፣ሥወድሽ፣ሣቅሽጠሎብኝ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
እኔና ፍቅረኛየም እግዘመአብሔር ይመስገን ሁለትሺ 4 ጀምረን የሀዉ እስከ አሁን አብረን አለን ተመስገን መዳሃን አለም መጨረሻችን ያሳምርልን ለሰርግ ለልጂ ያድርሳቹሁ በሉን 🙏❤️🥰
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተጋብታችሁ ለመውለድ ያብቃችሁ😍😘🙏
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
😂😂😂እስካሁን ሰርጉ ገና😅
@hyagfddgfddhhdd
@hyagfddgfddhhdd 6 ай бұрын
የኔ ደሞ 2006-2016🙏
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
@@FGgzfsfdf8v አሜን አሜን አሜን ማማየ 🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
@@fatumahussentube9631 ምን ይደረግ እድሜ ለስደት ለያይቶን ይኖራል ሰርጋችን እኔም ከስደት ተመልሸ በ 2 ሺ 14 ነበር ያሰብነዉ በጦሩነቱ ምክንያት አልተሳካም ከዛም እሱ ወደ ሰራዉት TDFን ተቀላቀለ እኔም ሆድየን አጥፌ በጭንቀት ልሞት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የእዉነተኛ ፍቅር አምላክ ረድቶኝ በሰላም ተመለሰልኝ አሁን ወደ አለሁበት አገር ላስመጣዉ ፒሮሰስ ጨርሼ አሎሁ አገር ህዝብ ሰላም ስሆን አገራችን ገብተን በወግ በማእረጉ እንጋባለን ወደ እኔ እማመጣዉ አገርትዋ እስክትረጋጋ ትንሽም ብሆን ሰርተን አብረን እንመለሳለን በሰላም ያጋናኛቹሁ በሉን ከ 7ት አመት ቧኋላ ልንገናኝ ሳምንታት ነዉ የቀረን 🙏
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 5 ай бұрын
አቤት እርጋታቸው ስርአታቸው ስወዳቸው በመቤቴ ❤❤❤
@user-cr3ll6oe6n
@user-cr3ll6oe6n 6 ай бұрын
ውይይይይ ቲጅ ኧረ ተሳቀኩ ባለባበስሽ ተይ ስለ ማርያም😢😢
@GuxFrom
@GuxFrom 6 ай бұрын
😢😢😢 እውነት ወዴት እየሆድን እንደሆነ አላውቅም😢😢😢
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 6 ай бұрын
ሁለቱም ምርጥ ጥንዶች የወጣትነት የፍቅር ተምሳሌት ናቸዉ በተለይ ደግሞ እሱ የሚያደረግላት እንክብካቤና አክብሮት ሁሉም ወጣቶች ቢያዩት ጥቅሙን ይረዳሉ ብየ አስባለሁ ለሁሉም ነገር ፍቅር ከፈጣሪ ሲታደል ነው እንጂ በራስ ፍላጎት መሄድ ከንቱ ነው 😭 እኔ በምኞት እድሜየን በስደት ጨረስኩ ለማንኛውም አላንዛዛባችሁ ቲጂየ በጣም ነው የምወድሸ ግን ከይቅርታ ጋር እንደዚህ ባትለብሺ አይቸ ዝም ማለት ስለማልችል ነው
@MunaMuna-gy7lv
@MunaMuna-gy7lv 6 ай бұрын
waw....yleyalu....mechereshachhun yasamrew..yaskenal..layfachhu
@tamramohamed563
@tamramohamed563 6 ай бұрын
ዮኒ ይችን ኮሜትህን እኔም አብቤ ነበር😂😂😂😂😂 ይህኮሜት አናዶኝ ነበርግን ችግርየለውም ተለውጣችሁአል❤❤❤
@ayenewayichew400
@ayenewayichew400 6 ай бұрын
ቲጂዪ በጣም ነው የማከብርሽ እናታችን እና አርኣያ ነሽ። ግን አለባብስሽ ትንሽ ደረትሽን የሚሽፍን ቢሆን ደስ ይላል።
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 6 ай бұрын
ይሄ ልጅ ምረጥ ባልነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
አወ በተለይ ቡና ሲያፈላ ካየሁት ጀምሮ 😂😂😂😂
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
ቲጅዬ የኔኛምርጥ እህት የምንወዳቸዉን ልጆች ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎናል❤❤❤
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 6 ай бұрын
ውይ በጌታ በጣም ነው የሚያምሩት በዚላይ እርጋታቹው በጣም ያስቀናል ውለዱ ክበዱ እስከርጂና ዘመን ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 5 ай бұрын
ቲጅየ ስወድሽ የቡታጅራዎችን አብርሽና ሩታን አቅርቢልን በናትሽ
@orthodox6902
@orthodox6902 6 ай бұрын
ቲጅ ይቅርታና ጡትሽን ብሽፍኝ መልካም ነው☝እርቁቷን የምትሄድ ሴት የተረገመች ናት ይላል ቅዱስ ቃሉ ☝እግዚአብሔርን እንፍራ😢
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 6 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበረ ማርያምን ትክክል ነሽ
@redyhailu1565
@redyhailu1565 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 6 ай бұрын
😢😢እኔ ተሳቀቅኩ ካሜራ ማኑ ወደሷ ሲያዞር 😢
@orthodox6902
@orthodox6902 6 ай бұрын
@@SmrroAa-ig4pn እኔስ ብትይ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ነው ምን አይነት ስልጣኔ ነው ሴት ልጅ እርቁቷን ባደባባይ በሰመአብ ሰለጠኩ ብሎ ፍራ እንደዚህ አይነት ነው
@emmaemma1250
@emmaemma1250 6 ай бұрын
እውነት ነው የኔ እህት የኔም ሀሳብ ነው
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
ሰላም፡፡፡፡ናችሁ፡፡፡ቲጂ፡፡፡፡ፋኒናሳምሬ፡፡፡፡፡፡፡ሀገር፡፡፡ገብተዋል፡፡፡፡አቅርቢልን
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 6 ай бұрын
link asekamacilegn subscribe ladergachew
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 6 ай бұрын
አረ ገቡንዴ ????
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 6 ай бұрын
ይቀረባሉ ❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 6 ай бұрын
እው ይቅርብ ፍኒ እና ሳምሪ እቅሪብልን ታጄ
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ቤታቸው ሲያምር የኔ ቆንጆ ያጥር ወፍ አትሰማሸ ሹልክ ያለ ሰው ጎረቤት ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ በሰላም ተገላግለሸ ለማየት ያብቃን
@taricakne1
@taricakne1 6 ай бұрын
ውይ እየዚህ ልጆች🤗🤗🤗 ስወዳቸው ደስይሉኛል በእውነት😍😍
@befikirassefa7033
@befikirassefa7033 6 ай бұрын
Eski acc ngerign lyachew
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 6 ай бұрын
ዮኒና ኤሚ እንኳን ደና መጣችሁልን ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ የብዙሠዉ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በርቱልን አሚየ ያለሜካፕ በጣምነዉ የምታምሪዉ የኔ ቅመምም❤❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 6 ай бұрын
ቲጂዬ አለባበሰሸ ቆንጆ ነው ግን ጡትሸ ተገላልጧል እንደ አድናቂሸ መልካም አሰተያየት
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v 6 ай бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንዶች ከነሱ ተማሩ እሽ
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 6 ай бұрын
ስወዳቸው የተረጋጉናአስተዋይ ጥንዶች❤❤❤
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 6 ай бұрын
አሰተዋይ ሚሰት አግንተሀል አንተም ደዛው ነህ ሰወዳችሁ መሸአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ሊከፋክ አይገባም ክፍለ ሀገር ዛሬ ላይም አለ እናተ ስለማታውቁት ነው እንጂ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላቹ ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች አይለያቹ እዩልኝ እማ የምነት ጥግ ከ ዛሬ አስራአንድ አመትበፊት ዋው ደስሲሉ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
ይህ ልጀ ሰወደው 🥰🥰አላህ ይጠብቃችሁ
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f 6 ай бұрын
ወይ እኔ በሀሣብ ምን ሁናነው እነዚህን ጥንዶች የማታቀርበው እያልኩኝነበር❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ የምወዳቸዉን ጥንዶች ነዉ ያቀረብሺልኝ ።🙏❤️አያቸዋለሆ አልፎ አልፎ ነዉጂ ግን ባየኋቸዉ ሰአት ደስ ይሉኛል ቀተለይ እረጋታቸዉ ፍቅራቸዉ አረአያ የሚሆኑ ናቸዉ ለኛ❤️❤️❤️
@hananharnaf3531
@hananharnaf3531 6 ай бұрын
የኔ ማሮች ትልቅ ቦታ እንጠብቃቹሀለን አላህዬ ሰላም ይገላግልሽ❤❤❤
@newid5082
@newid5082 6 ай бұрын
የኔጌታ ዝበላቸዉ በክሌነዉ ያደግነዉ ዛሬላይ ከፍራሽ ደርሰነል ሁሉም በሂደትነዉ
@GuxFrom
@GuxFrom 6 ай бұрын
እውነተኝ ሰው ደስ ይለኝል❤❤❤🎉🎉🎉
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኛቤትከሌአለ እኔምከተሜቤትሠራሁአልሀምዱሊላህ ላገሬያብቃኝ እስኪ😢❤
@user-zv4je8uf6l
@user-zv4je8uf6l 6 ай бұрын
አብርሽንና ሩታን አምጭልኝ
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 6 ай бұрын
ምን ያወራሉ ትንሽ ላይፍ ይሂዱ እንጂ
@erozi217derege3
@erozi217derege3 6 ай бұрын
ውይ የነዚህ ልጆች ቤተሠቦች እደኔ ቤተሰብ እኛም 3 እህትማማቾቼ አለን ቀድመን ለናታችን ነዉ የምናማክረው ❤❤❤❤❤
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 6 ай бұрын
የመወዳቸው ጥንዶች መጡልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
በጣም ምወዳቸው ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤ምኞቴ እንደነሱ አይነት ፍቅር ይሥጠን ባሌ እንደአንተ አይነት ቢሆንልኝ ምኞቴ❤❤❤❤
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 5 ай бұрын
አላህ ያድርግልሽ ማማየ
@user-vx9ls3le8y
@user-vx9ls3le8y 6 ай бұрын
ደሥ የምትሉ ጥንዶች ውድድድ አደርጋችሁላሁ ቲጄየም ውድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 6 ай бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 6 ай бұрын
እንደኔ የሚወዳችው አለ ብዬ አላስብም የኔ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤
@selamburuk
@selamburuk 6 ай бұрын
እዉነት እኔ ዮኒ@ኤሚ በጣም ከምወዳቸዉ ዪቱቦሮች አንደኛ ናቹ እና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኤሚየ ደሞ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ሳቂታ❤🎉❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 6 ай бұрын
ቲጅየ እግዜር ለፈቀደለት ትዳርን መመስረት ልጅ በወጣትነት /በልጅነት ደስ ይላል ግን በዛህ ዘመን ከመቶ 5 ቢገኝ ነው እውነተኛ የፍቅርና የትዳር ትርጉሙ የሚስትነት /የባልነት ክብር የፍቅር አላማ የገባቸው ጥቂቶቹ ናቸው።ከዛ ውጭ ግን አሁን ላይ ፍቅር ስም ብቻ ነው።you&m ግን እቀናባችሁለው በጣም ደስ ትሉኛላችሁ አሁን ደግሞ ነብሰ ጡር ስትሆኝ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ወልደሽ ለመሳም ለማቀፍ ያብቃችሁ ልዩ ናችሁ በእውነት❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 6 ай бұрын
ቀጣይቲጂ አብርሽንነ ሩታን❤❤❤
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Hermelanegese
@Hermelanegese 4 ай бұрын
ህልም😅😅😅
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 4 ай бұрын
አወ ይቅረቡልን 😂😂😂
@helenalamin9762
@helenalamin9762 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ የኔ ማር የኔ ጌታ ማለቱ ቢቀርስ
@HfdeFffg
@HfdeFffg 6 ай бұрын
ኮሜንት ኮሚቼ አላቅም ዩቱብ ላይ ግን ዛሬ ልኮምት የኔ ውዶች ስወዳችሁ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ ቤታችሁ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 5 ай бұрын
ዋውው የምወዳቹ ጥንዶች እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤ ፍቅራቹ ለዘላኣለም ያኑራቹ እማ ፍቅር ትዳራቹሁን ትባርክላቹ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 6 ай бұрын
ገና ዛሬ የምወዳቸው ልጆች ቀረቡ❤❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 6 ай бұрын
በጣም የተረጋጉ እና የትንሽ ትልቅ ልጆች ናቸው መጨረሻቸው ይመር የኔ ቅን ሴት ቲጂዬ ለሰው አስተማሪ የኾኑ ልጆችን ስታቀሪብልን ደስ ይላል። እነሱ በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው። ወንድዬውም ለወንዶች ምሳል ይሆናል ሴቷም እንደዛው ማለትም በፍቅር ጊዜ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛላችሁ❤❤❤❤ትጂ እባክሽ ልብስ ስትለብሽ ጡትሽ አትክፉቼ😢😢😢ጥሩ አይደለም😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
በቃ ተዋት ሁሉም እደሰርው ይከፈለሁን 😢😢😢እኛ መክርናቸው አይሰሞሞ😢😢😢😢
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 6 ай бұрын
ሥወዳችሁ እነዚህ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 6 ай бұрын
ችግርን ያወቀ እደህ አይልም መጥፎነገር አትኮምቱ ዋናው ፍቅር ነው ሁሉም ይደረስበተል ማሮችዪ
@mediaet
@mediaet 6 ай бұрын
በነገርህ ላይ ወንድማለም ሰሌን በጥዕረባ ብለህ ቻናል ብትቀይር እራሱ ጥሩ ነው ለምን በህይወትህ ወስጥ ትልቅ ቃል ነው ምክን ያቱም እንድትቀየር ስለሚገፋፋህ ፤ እግዚአብHኤር ይጠብቃችሁ አይዞን እመቤቴ ከናንተ ጋ ትሁን 🥰🥰🥰🥰
@user-ut6gj4fo3u
@user-ut6gj4fo3u 5 ай бұрын
ፍጻሜያችሁ ያሣምርልንንን በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም ከእናተ ብዙ ትመሬያለሁ ውዶቼቼቼ እመብርሃን ትገልግልሽ እሙ❤❤❤❤
@muredaworku3497
@muredaworku3497 6 ай бұрын
አብርሽና ሩታ አቅርቢ
@user-cq1or6mx7x
@user-cq1or6mx7x 6 ай бұрын
ክክክ😂😂
@GiiRu
@GiiRu 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ከምኔው
@user-cq1or6mx7x
@user-cq1or6mx7x 6 ай бұрын
​@@GiiRuትክክል😂❤🎉ነዉ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cq1or6mx7x
@user-cq1or6mx7x 6 ай бұрын
​@@user-fz2bt6br9c❤😂🎉😅😅
@mrsadi3119
@mrsadi3119 6 ай бұрын
ቲጂዬ ፍልቅልቋ ሥወደሽ ልክ ብለሽ ልጅ በልጅነት ወጣት ባለትዳሮች ሳይ ደሥ ይለኛል እኔም በልጅነቴ ነው ያገባውት ንግሥቷበ17 እኔ19 አመታችን ነበር ሥንገባ እኛግ አጋጣሚ ሆኖ የዳሃ ልጅ ሥለሆንን ት/ም ትተን ሥራ እየሰራል ነበር የተገናኘ ነው ወዳው ተጋባን አሁን የ 3 ወላጆች ሆነናል ማሻአላህ በሉ ሁላቹም የመጀመሪያ ልጃችን አብራን ሥትሄዴ እህታች ነው የምትመሥለው ሳያት እንዴት ደሥ እንደሚለኝ የወላጆች ግልፅ መሆን መነጋገር በጣም ከሚገባው በላይ አሪፍ ነው አሁን ልጆቻችን ቁጭ አርገን ሥናወራቸው ትልቋ አንድ ቀን ምን ብላ ጠየቀችን ጎደኞቼ እናትና አባትሽ በሥን አመታቸው ተጋብቶ ነው ቤተሰቦቻቸውሥ እንዴት ፈቀዱላቸው ይሉኛል ብላ የጠየቀችን ነገር መቼም አረሳውም ነገርናት በጣም ደሥ አላት አሁን 12 አመቷ ነው ግን ሃገር እያለው የ9 አመት ልጅ ነበረች ት/ም ሁለታችንም ይዘናት ነው የምንሄደው የነበረው ሁለታችንም ካልወሰድናት አልሄድም ነው የምትለው እኛም ደሥ እንዲላት እንሄድ ነበር በቻ ትዳር ሚሥት የምትሆን ካገኘህ ባል የሚሆን ካገኘሽ ገብቷቿል አባባሌ አንተ ትብሥ አንቺ ትብሸ መባባል ካለ እንዴት እንደ ሚጣፍጥጥጥጥጥጥጥ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 2 ай бұрын
እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@user-sv4di5sq1l
@user-sv4di5sq1l 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆወች የፍቅር ትምሳሌት ናችሁ በፍቅር ኑሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 6 ай бұрын
የኒ ቆንጆወች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኒ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቃችሁ በሰላም ተገላገይ የኒ ቆንጆ😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@user-hw1hc2rb7m
@user-hw1hc2rb7m 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤
@torrastiti
@torrastiti 6 ай бұрын
❤️ደስ ይላል እኔና ባለቤቴም ያድ ሰፈር ልጅ ስለሆነ በልጅነት የተጀመረ ፍቅር ይሄው 16ዓመት ልጅም ወልደን ሰደትም ተሰደን አለን ስቱን ፈተና አልፈን እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የልጅነት ፍቅር እኮ ነብስ ነዉ ❤️ቲጅ አድ ቀን አች ጋ እንቀርባለን ብየ አስባለሁ
@qhhshssh185
@qhhshssh185 6 ай бұрын
ነፍፍ አመት በፍቅር ያኑራችሁ እኔም 203 የጀመርን እስካሁን አለን 1 ልጂ አለችን እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ስደት ነን ልጃችን ሀገር ገባች ግን አሁን የሆኑ ልጆች በትዳሬ እየገቡ ሰላም አሳጥተውኛል 😢😢 ሴቶች ናቸው በሱ ላይ እማይበት ነገር ደስስ አይልም ልጂ አለች ንብረት አፍርተናል ግን አላስኖሩኝም እምነት የለኝም በልጁ ላይ ምን እነደማረግ ግራ ገብቶኛል 😭😭😭
@user-mv2hc1vm5z
@user-mv2hc1vm5z 5 ай бұрын
ኣይዞሽ እማየ ሰለ እምነት ኣስተምሪው እያዝናናሽ አየተጫወትሽ ቀልድ እያሰመሰልሽ ቁምነገር ተናገሪው ዝሙት ኩፉ ነው ፈጣርያችንን ኣይወደውም ልጃችንን ዘና ኣርገን እያሳደግን እኑኑሪ በመሓላችን የምገባ ሰው ሌባ ነው እንጠንቀቅ ውዴ እያልሽ ከመፅሓፍ ቅዱስ ሰለ ትዳር ጥቅሰች እየጠቀስሽ ያንን ሁሉ ግን ከመናገርሽ በፍት ፀሎት ኣድርገሽ ጌታየ ሆይ ኣንደበት ሁነኝ ብለሽ ጀምርሪው ፈጣረሰ ከሁላችንንጋ ይሁን ኣመሰግናለው የግሌ ምክር ኣማከርኩሽ 👏👭 ​@@qhhshssh185
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 ай бұрын
❤❤❤❤ዋዉ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 6 ай бұрын
ዮኒና አሚ እንኳን ደና መጣችሁልን ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ የብዙሠዉ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ በርቱልን አሚየ ያለሜካፕ በጣምነዉ የምታምሪዉ የኔ ቅመምም❤❤❤❤
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 6 ай бұрын
የኔ አባት ሰሌን በጠረባ ዝበላቸው ሁላችንም ያሳለፍነው ነው በርቱ😍😍😍😘😘😘😘😘
@tube2238
@tube2238 6 ай бұрын
ሰላም የቲጂ ቤተሰቦቺ የመድም ቅመሞቺ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልል ያሰብነዉን አላህ ያሳካልን ቲጂን የምት ወዷት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 6 ай бұрын
ፍቅር ከገዘብ ይበልጣል ውዶች ዋናው መተማመን ነው
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የልጅ አዋቂወች በሰላም ውለጅ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆጆ😍😍🤗🤗🤗
@umu267
@umu267 6 ай бұрын
አብርሽና ሩታ ይቅረቡ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች የተረጋጉ እናመሰግንአለን ስላቀረብሽልን
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 6 ай бұрын
ዋዉ ቲጅየ በጣም ነዉ ያስደስትሽኝ በጣም የምወዳችዉን ጥዶች ሰላቀርብሽልኝ ❤❤❤❤❤❤
@user-td8tm8cy3c
@user-td8tm8cy3c 6 ай бұрын
አብርሽና እሩታን አቅሪቢልን ቲጂየ😍
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 6 ай бұрын
በለው ገና ወር ያልሞላቸው ጥንዶች😂😂😂😂
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
​@@mekdesketema6190 አብዙት ገና ሳይኖሩት😂😂
@YoyoSemaw
@YoyoSemaw 5 ай бұрын
😂😂😂😂, አረ ቀስ 😂
@YoyoSemaw
@YoyoSemaw 5 ай бұрын
😂😂😂😂, አረ ቀስ 😂
@user-qp2np4wc5k
@user-qp2np4wc5k 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 6 ай бұрын
እመቤት ትፍታሽ እህትይ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላቹህ❤❤❤🥰🥰
@Akielsa
@Akielsa 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በበለጠ ይባርካችሁ love you guys❤😊
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
ቴጂ ዛሬ አለባበስሽ አሰደነገጠኝ🤔
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 6 ай бұрын
እኔ እራሱ😂😂
@ferafera850
@ferafera850 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 2 ай бұрын
❤❤❤
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 6 ай бұрын
😢ቲጂዬ እባክሽ ካልናቅሽኝ ጡትሽን ሸፍኝዉ የኔ እናት😢😢
@twinklestar2448
@twinklestar2448 4 ай бұрын
እኔ አፈርኩ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቹሁ ለዘንድሮ አፍቃሪነኝ ባይ አስተማሪ ናቹሁ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@CarineJeminez
@CarineJeminez 2 ай бұрын
የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል ❤❤
@edgrff7506
@edgrff7506 6 ай бұрын
የኔ ማሮች ሳላደንቃቹ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሁለት ያርግሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ምርጥ ናቸው,እንኳንም,አቀረብሻቸው ፩❤❤❤❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 6 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@user-fj3oy3cn7e
@user-fj3oy3cn7e 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zainahahmed7051
@zainahahmed7051 6 ай бұрын
ሜን ያረብ❤❤
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሚሚንንንያረብብብ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 6 ай бұрын
አሚን
@007use4
@007use4 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@galzamgal7940
@galzamgal7940 6 ай бұрын
በጣም ነው ይምንወዳቸው❤❤❤ ቲጅ እናመሠግናለን🙏
@fahedali632
@fahedali632 6 ай бұрын
ሌላምቢኖር እገልፁበት ጥሩነበር ቃላትየለኝም በጣምነውየምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 6 ай бұрын
ቲጅ ምን ለመሆን ነው ጡትሽን አዘላዝለሽ የመጣሽው ????? ፈሪሃ እግዚአብሔር ተይውና ትልቅ ሰው እኮነሽ የባልሽን ተይው ስንት ልጅ የጠባውን ምግብ ጡት አደባባይ ማስጣት ምን ጥቅም ይኖረዋል ????? ሴቶችን አታሸማቁን እባካችሁን 😢😢😢😢😢
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ራሱ ገርሞኛል
@medifentaw7513
@medifentaw7513 6 ай бұрын
እና ወደሁዋ ታዙረው እደ ነጠላ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 6 ай бұрын
@@medifentaw7513 የሶዉ ቢጤ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 6 ай бұрын
@@medifentaw7513 ምናለ ከቻለች ትሞክረው
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 6 ай бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን አረ በእግዚአብሔር ፍትህ ዝም አትበሉ ነገ በኛ ይደርሳል😢😢😢😢😢😢😢
@nardibabey1623
@nardibabey1623 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤ቲጅዬ ምርጥ ሴት❤
@Iman-oy8pt
@Iman-oy8pt 5 ай бұрын
ፋኒና ሳምሪ አቅርቡልን ልለምናችሁ የምርጦች ምርጥ ጥንዶች ሁሌም ለነሱ ያለኝ አድናቆትና ፍቅር የማይለወጡ ይቅረቡልን❤❤❤❤
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ ፍፃሜው ያሳምሪላችሁ❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
በጣም  ተበሳጨ  😳 /#yoeemy #couple #yoeemy
25:52
YOE & EMY
Рет қаралды 85 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27