No video

ለ ቤቴ የገዛውት

  Рет қаралды 98,953

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 447
@TiruB
@TiruB 8 ай бұрын
በራሷ አለም እምትኖር ጀግና ሴት ለሙካዬ ይመችሽ እህቴ 🎉🎉😍🙏
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 8 ай бұрын
ትክክል ጀግና አይገልፃትም
@msrajiya306
@msrajiya306 8 ай бұрын
😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 8 ай бұрын
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 8 ай бұрын
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 8 ай бұрын
👌👌🥰🥰
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 8 ай бұрын
ለሚ ሁርያ እደትናት እምን ጉዳዮሥ እምን ደረሠች እደኔ የናፈ ቀቻችሁ ላይክ አድርጉ
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 6 ай бұрын
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 ай бұрын
የእውነት የሴት ጅግና 💪🏻💪🏻💪🏻👍 እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@haroni2982
@haroni2982 8 ай бұрын
መቼም አንቺ የራስሽ ቢቻ አይደለም የምትለፊዉ የሠዉ እኔ አለሁልህ ብለሽ ተስፋ የምትሰጪ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@saudah8298
@saudah8298 8 ай бұрын
ልታገቢነውደ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 8 ай бұрын
ፍትህ ላማራ ህዝብ 💔😭😭😭😭
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 ай бұрын
እሰይ🤔 አብይ ናት ወይስ ፈጣሪ
@Sara-iw2uk
@Sara-iw2uk 8 ай бұрын
​@@jmelamuhaba7242አይባልም ድምፅ መሆን ሰው መሆን በቂ ነው😢😢😢😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 8 ай бұрын
​​​@@jmelamuhaba7242እሰይ? ምኒቱ የሰይጣን ቁራጭ ነሽ እባክሽ
@user-wr5sz3ih5i
@user-wr5sz3ih5i 8 ай бұрын
ወዳላህ ብቻነዉ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 8 ай бұрын
ጦርነት ጀምራችሁዋል ጨርሱት
@user-ey2jf2pq2o
@user-ey2jf2pq2o 8 ай бұрын
ሶፋዉ ምርጥ ነበር ግን አጫጭር ነዉ እረዘም ሰፋ ቢል የበለጠ ዋዉ❤
@kemerusalo820
@kemerusalo820 8 ай бұрын
ማሻ አለህ ለሙዬ ያምረል ሺ አመት ኑሪበት ❤❤❤
@welatube3491
@welatube3491 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ለሙ የሴት ጀግና የመዳም ቅመም አሰተማሪ የሆንሽ ነሽ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ለሚ ጎበዝ ቤቴ መኖር ናፈቀኝ ሁሉ ተሟልቶ የአገር ሰላም ማጣት አላስከድ አለ ኡፍ
@kerimatube6237
@kerimatube6237 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙየ የኛ መካሪ የኛ ጠንካራ አላህ የምትደስችበት የምታርፊበት ቤት ያርግልሽ ከዚህ በላይ አላህ ከፍ ያርግሽ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ማርያም ጆግና ሴት ነሽ ቃላት አጣውልሽ እግዚአብሔር ይጠቡቅሽ እህቴ ለሙዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ካየሽው አሚን በይ ከልቤን በተለይ አግብተሽ ከልጅጋ ቢሆን ውበቱ ይለያል
@biscuitm66
@biscuitm66 8 ай бұрын
በጣም የማደንቅሸ የልጅ አዋቂ ነሸ ብዙም ሰለራሰሸ ማብራራት አይጠብቅብሸም ሥራሸ በቂ ሰለሆነ አምላክ አብዝቶ ከነቤተሰብሸ ይባርክሸ ጓበዝ ነሸ ተባረኪ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
ለሙዬ ልክእደዚ ባቺው ሳይዝ እና እስታይል የተሰራ ቤት አለኝ ግን ሀገራችን ሰላም እዲሆን በዱአ በፀሎት በርቱልን በያለንበት ለሙዬ በጣም ነው የምወድሽ ከነቤተሰብሽ ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ማሻላ ጀግና እህቴ ኑሪበት አርጂበት የኔ እህት በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤❤
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 8 ай бұрын
በጣም ነው ማደቅሽ ጀግና ልጅ ነሽ❤
@Umubilalul-
@Umubilalul- 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤ ሺ አመት ኑሪበት
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 8 ай бұрын
የጀግኘኑች ጀግና በእውነት እኔም እንዳችነው እማሰውበው ቤቴን ትንሺ ቀረቶኛል አቦ
@user-dy3me5sn2q
@user-dy3me5sn2q 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ከለሩም ጎበዝ ለሚ ❤
@user-rj5dt8db8r
@user-rj5dt8db8r 8 ай бұрын
እማምላክ ትከተልሽ የሴት ጀግና😘
@Hayat-yb5ns
@Hayat-yb5ns 8 ай бұрын
በስራሽጎበዝነሽ አላህ ጥረት ዳር ይስጥሽ እናት ሽአባትሽ እንዳሉ ወልደሽበሳሙየአላህ ይወፍቅሽእህት❤❤❤❤🌹🌹🌹
@emutube6233
@emutube6233 8 ай бұрын
ለሙ ጀግናዋ ጎበዝ ታታሪ በራሥሽ አለም የምትኖሪ ሙሉ በእራሥ መተማመን ያለሽ ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኝ እንቁ ሤት ነሽ በርች በጣም ወድሻለሁ❤❤❤😘
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 8 ай бұрын
የኔ ጓደኛ የሴት በላይ ነሽ እኮ ለምሊ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ተክፉ ነገር ሁሉ ታሰብሽው በላይ ስኬታማ ያድርግሽ ያረብ የኔ ጀግና የኔ ተምሳሌት አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@fakiyaabidlshukunure330
@fakiyaabidlshukunure330 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የእኔ ጀግና ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ቃል ብደረድር የአንችን ልክ አልገልፀውም ብቻ አላህ ይጠብቅሺ ከመላው ቤታዘመዶችሺ
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 8 ай бұрын
ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሽ መዓረይ በርቺ 🎉🎉🎉
@haregmami6906
@haregmami6906 8 ай бұрын
እንደ ሰምሽ ለምለም ነሽ የኔ ጀግና ማሸነፍና ፍቅርን አሰተማሪ የጣፈጠ ትዳር ይስጥሽ ልጄ የሁርያ መጨረሻ እንዴት ሆነ
@brtukan8684
@brtukan8684 8 ай бұрын
የኔጀግና ወይ ስዎድሽ የብዙ እቶች ተምሳሊት ነሽ። አንቺን እትልቅቦታደርሰሽ እንደማሽ አልጠራጠርም የኔቆንጆ❤️❤️❤️❤️
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 ай бұрын
ክላሲካሉ 😭ዉስጤን የሚረበሸዉ
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 8 ай бұрын
Enemi😭😭😭🇪🇹
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
እኔንም😢😢😢😢
@newworld1212
@newworld1212 8 ай бұрын
Classical hode yababale
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 ай бұрын
@@newworld1212 በጣም
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢😮
@ensratube
@ensratube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የምትኖሪበት ያርግልሽ ለሙዬ ሶፋው ግን ብዙም አያምርም የገዛሺው ቦታ ይይዛል ይከብዳልም
@rukiarukia4001
@rukiarukia4001 8 ай бұрын
ለሙዬ የኛ ጀግና ጠንካራ ሴት በራስሽ የምትተማመኝ ሰላምሽ ይብዛ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግናጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 8 ай бұрын
ጀግና ቤተን ሲጨረስ እግዛሻለው በርቺ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
አቤት ለምለም እኮ በሃገራ ሰርታ የምታደር ጀግና ሴት ናት ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ለኛ ብርታታችን ነሽ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤የኔ መልካም ጀግና ሴት❤❤❤
@user-fx8we8jn4d
@user-fx8we8jn4d 8 ай бұрын
ቆጆነዉ ከለሩ ግን ቦታይፈጃል 😉ይሆ ሶፍ የኔ ጀግና ለምሊዬ❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi 8 ай бұрын
አይ ለምዬ እኔም እዳች ስኬታማ እሆናለው ብዬ ሀገር ገባውና አንዳድ ነገሮች ሞከርኩ ከዛ አልተሳካም ተመልሼ ስድት
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 5 ай бұрын
ለሚየ በውስጥ እልክልሻለሁ ሰፊ ስትሰው እደሚያስቀምጥ እህቴ የሰባትሰው የአስር ሰው እያልሽ የአምስት ሰው የሚያስቀምጥ እያልሽ ብታሳይን በጣም ጥሩነው እህቴ በስደት ተቃጥለን የአምስት ሰው የሸባትነው እያሉን ነው ጀግና የሌቦች እራስ ምታት አሳይን
@user-oo4sc9vz5g
@user-oo4sc9vz5g 8 ай бұрын
ጀግና ለሙዬ ጠካራ ነሽ በርቺ
@jgbdgi
@jgbdgi 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አባታቹ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ያኑርላቹ በጠም ደስ የሚሉ አባት ናቸው አላህ በሁላቹም ደስት አላህ ያድርሳቸው አሚን ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
ሶፍሽያምራልየጤናቤትያድርግልሽ🎉🎉ጀግናነሽ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ በረቼ ጎበዝ ነሽ❤❤🤞
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 8 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ጥያቄ አለኝ ቆጣሪ የራሳችን ከሌለን ፍሪጅ መጠቀም እንችላለን ወይ ????
@user-os1zz9um4z
@user-os1zz9um4z 8 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና በርቺ የኔ ተገይ
@user-wm2pp2mq6e
@user-wm2pp2mq6e 8 ай бұрын
ቤት ለቦሳ ብያለሁ የኔጀግና ልዩነሽ እኮ 🎉❤የአልም ይሁን የድካም ዉጤት ይሄነዉ
@ytub8615
@ytub8615 8 ай бұрын
ጥሩ ነው የደስታ ያርግልሽ እኔስ የሀ ሶፋ ለምን እንደሆን በጣም ነው እምጠላው ግን ደግሞ ፋሽን ነው ይላሉ
@miftahnasir7536
@miftahnasir7536 8 ай бұрын
እኔ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የደስታ ቤት ያድርግልሽ ውለጅ ክበጅ ተደሰችበት
@user-iw9qy5it2j
@user-iw9qy5it2j 8 ай бұрын
ማሻላህ የኔ ጀግና ሴት
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ለኔ አርአያየ ነሽ ለሙየ 😍😍😍😍😍😍
@zeharatube2
@zeharatube2 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀግና ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ኬለለ ሁሉም ነገር ባዶ ነው #ፍትህ ለአማራ ህዝብ❤❤😢😢
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 8 ай бұрын
ወይ አች ልጅ ሁሌ ታስደምሚኛለሽ ለኔ ጀግናየ ነሽ 🎉🎉
@hhgggt8883
@hhgggt8883 8 ай бұрын
የምፈልገው አልጋ ነበር ችግሩ አግገራችንን ተራራቀ ለሙየ ጀግኒት ስወድሽ
@hewanmengst
@hewanmengst 8 ай бұрын
ለምልዬ ጅግና
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ሁሉም በጣም ያምራል ❤ የተባረኪ
@Enen550
@Enen550 8 ай бұрын
ለሙ ጀግኒት ያምራል ግን ሶፋሽን አልወደድኩትም በጣም ጓነ
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 8 ай бұрын
ለሚ ሁሌ የማደንቅሽ የሴት ምሳሌ ነሽ ነገር ግን ሶፋው ቤቱን ሞላው መሆን ያለበትም የሚያምረውም አንድ ረጅምና አንድ ባለሁለት መቀመጫ ቢሆን እና ሌላው አነስ ያለ የምግብ ጠረጴዛና ወንበር ቢሆን ይመረጥ ነበር እንደኔ ሀሳብ ይቅርታ ከተሳሳትኩ ከቻልሽ ብታደርጊው ጥሩ ነው በርቺ።
@Hawiti_31
@Hawiti_31 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የምራል ጀግና ሴት በርቺ❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
የኔውድ ኧረመልካም ትዳርም ይወፍቅሽ ገዘብ ብቻ አያስደሳም ልጆችወልደሽየምትደሽ ያርግሽ መጠቀምያለብሽ በግዜሽነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ሳሎኑ ጠባብ ስለሆነ ሶፋውን በ ኤል ሼፕ ቀይሪው ከቤትሽ ጋር አልተመጣጠነም።
@tamyinfinix5774
@tamyinfinix5774 8 ай бұрын
የሁርያ ነገር የት ዳረስ ውዴ ❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 8 ай бұрын
ኧረ እኔም እያሰብኳት ነበር
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ እኮ ነሽ በጣም ፏ አድርገሽዋል በርችልኝ አላህ እግራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን💚💛❤
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና የሁረያ ነገር ከምን ደረሰ🥰👈
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 8 ай бұрын
የቤቱን ቀለም ቀይራው የቀረ ነው የሶፍውን ውበት ደበቀው ነጭ አርጊው ኩሺናውን መስካቱን ቀይራው ፍሬጅ አርጊው በተረፈ ጉበዝ በፍት ያሳየሺው እቤት ነበረ ያንጅ አይደለም ማለት ነው የኔ አስተያየት ነው
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ለሙዬ በርች
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ማሪምን ❤
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 8 ай бұрын
ያምራል ግን ከ50,000 -80,000 ብለሽ ዋጋውን ግልፅ ሳታደርጊው ቀረሽ እንጂ 🤔
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 8 ай бұрын
ሁሉም አሪፍ ነዉ ጀግና ሴት በርቺ❤❤❤
@LulumTube
@LulumTube 8 ай бұрын
ለሙዬ፣የኔ፣ውድ እኮን፣ደና መጣሽ፣ብርቺልን፣ውዷ❤❤❤❤❤❤
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 8 ай бұрын
ይመቺሺ ጄግኒት❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 8 ай бұрын
ሶፈው ቦታ ያዘ ❤ ያለም ያድርግልሽ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 8 ай бұрын
ሀገራችን እሩቅ ባልሆነ እምናዝሽ ብዙ ነበርን ጎበዝ በርች
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 8 ай бұрын
Jegna Tebarekilgn❤❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
ለሙዬ የሴቶች ተምሳሌት።በሰላም በጤና ኑሪበት❤🙏💪
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 8 ай бұрын
ለሙ የሴት ጀግና በረች ስራሽን በጣም ነው የሚወድልሽ❤❤
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 8 ай бұрын
Wow bexam yemiyameru eqawoch 😍😍😍 mercash 1 nesh 👍
@maryelove7751
@maryelove7751 8 ай бұрын
ለሙ ከማደንቃቸዉ ሴት ዮቲበሮች መካክል በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ጀግና ሴት ነሽ አግኝቼ ባቅፍሽ ብስምሽ ባወራሽ ብሸልምሽ ደስ ባለኝ ያለሁበት በጣም እሩቅ ነዉ እንጂ
@shewaneshkifle6800
@shewaneshkifle6800 8 ай бұрын
ውይ የኔም ምኞት ነበር ግን ሳገኛት ጢባራም ናት አያጓጓሽ
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 8 ай бұрын
ለሙየ የኔ ብርቱ ሴት በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላለነው የዘመናችን ብርቱ ሴት ነሽ በርች
@alemuberta6264
@alemuberta6264 8 ай бұрын
የተንቢ ባይሂም እያ ባሁም ሶፍዎቹ አልጋዎቹ አይተናል እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ግን የፈርጂ ዋጋ አልገርሽንም በመሰረቱ ፍሪጅ ፋን ሲስተምና ኖርማል በመባል ሁለት አይነት እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ አሁን ባሳየሽን የፍሪጅ አይነትና በሚይዘዉ የሊትር መጠን መግዛት ስለምፈልግ አሁን ያለዉን የገቢያ ዋጋ አሁን ያሳየሽን የንግድ ማርክ ያለዉ ሌላም ኦርቢት የሚባሉ የተለያዩ የንግድ ማርክ ያላቸዉን ዉዶቹን ሳምሰንግ ሳይጨምር መካከለኛ መጠን ያለዉን ኖርማል፣ፍን ሲስተም ብለሽ አይነታቸዉን ለይተሽ ዋጋጀዉን ከተቻለሽ ብትነግሪን መልካም ነዉ። እጊ የተንቢ ቦሄ ቃር። እናመሰግናለን።
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 8 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@emu9433
@emu9433 8 ай бұрын
ያረብ አላህ ይሣእድነ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የጤና የአፊያ ይሁንልሺ
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 8 ай бұрын
ከሰደት መልሰ የተሳካልሸ አንኛ አንቺ ነሸ👍
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 8 ай бұрын
አሏህይጨምርልሽየኔውድ❤❤❤❤ለሚየ
@estub45
@estub45 8 ай бұрын
Yene fkr yene jagena hulem nurlign❤❤❤🎉🎉
@user-rj5dt8db8r
@user-rj5dt8db8r 8 ай бұрын
ስወድሽ የኔ ቅመም
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 8 ай бұрын
5 ነኝ 😂😂 የኛ ጀግኒት ለምየ ❤ ምነዉ አንች ስትወለጅ ሽ በሆንሽ
@user-vu4yq9ny6l
@user-vu4yq9ny6l 8 ай бұрын
ለሚ እባክሽ የፍሪጁን ዋጋ እና አሪፍ ብራንድ የምትይውን ንገሪን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለአማራህዝ 🙏🙏🙏
@user-jf4ek7qd4t
@user-jf4ek7qd4t 8 ай бұрын
ተስፋ ቆርጨ እያለው አንችን አይቼ በረታው ጎበዝ ለሙ 🫶🫶🫶
@mytube-zk9fz
@mytube-zk9fz 8 ай бұрын
ለሚ ሶፍውን ቀይሪው በጣም ትልቅ ነው ለጠባብ ቤት አይሆንም
@hayufafifamily3462
@hayufafifamily3462 8 ай бұрын
እኔሥ ያላቅሜ ሙሉ 300 ካሬ ቤት ሰርቸ በሀር ዉስጥ የገባች አይጥ አድርጎኛል መጨረስ አቃተኝ ይሔዉ 6 አመቴ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@Alshaday
@Alshaday 8 ай бұрын
ለምለምዬ የምወድሽ በምክንያት ነዉ ግን
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
ዋው ለሙዬ የአለም ያርገው ውለጂበት ክበጂበት ክበሪበት❤❤❤❤
@Zadnur
@Zadnur 8 ай бұрын
ዉዶቼ እዴት ናቹ የሁሪያ ነገር ከምን ደረሰ
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 8 ай бұрын
berchi ish Egziabiher yagizish ehete 🙏❤️❤️👍
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 ай бұрын
ለሙ ጎጆ ልትወጣ ነው እርግጠኛ ነኝ አሁን ልታገቢ ነው በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ❤
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 ай бұрын
ግን ያ ትልቁቤትሥ አዴ አሳይታን ነበርኮ እናቷን ይዛ ሂዳ እሄ የሠውቤትነው የሷ አደለም
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 ай бұрын
@@user-sd5ur5sz8r እኔም ገርሞኛል ያቤት ቆንጆ ነው።
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q 8 ай бұрын
​@@user-sd5ur5sz8rያ ያፊቱ ትልቁ ቤት ባሏዋ ነበር ያገዘለት ያሷ አይደለም ከባልዋ ገር ታለያይታለች
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 8 ай бұрын
ለሙዬ ማሻአላህ የኛ ጀግና ግን የፊሪጁን ዋጋ አልነገርሽንም ውደ????በተረፈ በጣም ያምራል ወላ ❤❤❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 ай бұрын
ምርጫዎችሽ ሲመቹኝ ቤትለቦሳ ለሙ ያገሬልጅ❤❤
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 8 ай бұрын
ቤትሽ ትንሽ ነው ሳይዞቹ ያስገባሽው እቃ ለትላልቅ ቤትነው ሚሆን እቃ ሶፋነው ለሙ ሲቀጥል የከለር ምርጫሽ አንድ አይነት መሆን ይችል ነበር ለምን በአንድክፍል ውስጥ ሁለት አይነት ከለር ደስአይልም ወይ የሶፋሽን ትንሺሹ መደገፊያ ከቲቪ ማስቀመጫ የተቀባው ቀለም ጋር ማች አድርጊው ሌላው የቲቪ ስታድ ያሰራሽው ለትላልቅ ቤት ሚሆን ዲዛይነው ያስደረግሽ አለሉ ለቤትሽ ሚመጥኑ የዘመኑ ዲዛይን በእውነት ከጊዜው ጋር ብንሄድብዬነው ሌላው የአሁኑ ዲዛይን የመጡ ጂፕሰኖች ዲዛይን አለ እስከቲቪ እስታድ ቀለል ባለዲዛይን መተዋል ከወቅቱጋር ሜሄድ አስበሽ ግን ቤትሽ እና ያስገባሽው ሶፋ እና የቲቪ እስታድሽ የትልቅ ቤት ነው ሚሆን ነበር ጥሩነው ግን ከወቅቱ ጋር ተጎዢ ለሙ ማውጣትሽ ካልቀረ ብር ለሙ አሁን የመጡ ዲዛያን ያበድናቸው ለዛነው ጂፐሰን ላይ አንድአይነት ቀለም መቀባት ነበረበት በአንድ ቤት ብዙ ከለር አትቀቡ pls የመኝታ ክፍልሽ ያምራል ቀለሙ ግን ነጭ አድርገሽ በግርጌሽ በኩል እስራስከለር ቢቀባ ትሩነበር ስተኚ እቅልፍ ቶሎ ይወስዳል ስለሚባል ብቻ ጥሩነው ማሬ እኔ 250ካሬ የሰራውት ቤት lሼፕነው አላለቀም ፊኒሺግላይነው የወደድኩልሽ ግቢውን ያደረግሽው ዲዛይን በጣም ያምራል ምፈልገው ስለሆነ በርቺ ለሙቲ
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤ ለእንጨት ቤት የግድግዳ ጅብሰም ወይስ ግርፍ የትኛው ይሻላል የምታውቁ ንገሩኝ እስኪ
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ
27:51
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 241 М.
ሸገር አዲሱ ሱቄ መርቁልኝ❓ስንት ብር ፈጀብሽ
8:14
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 83 М.
ጂፓስ. ፍሪጅ.  ቲቪ  ከነ ዋጋቸው ለቤቴ የገዛውት
8:57
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 74 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН