ጂፓስ. ፍሪጅ. ቲቪ ከነ ዋጋቸው ለቤቴ የገዛውት

  Рет қаралды 74,834

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
የተንቢ Please የዶ/ር ቢንያም በለጠ የመቅዶንያ ዩቱዩብ ቻናል አስተዋውቁላቸው ሚኮ ማይክ ከፍቶላቸዋል 1M የመድረስ ቻሌንጅ ጀምሯልና እባካቹ በሃይማኖት በብሔር የማንለያይበት ጉዳይ ነውና ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ስሙ Mekdonia TV ነው እኔም ጋ አለላቹ ፖስቻለሁ
@asterabate7743
@asterabate7743 9 ай бұрын
​@@yeshumethiolove275እሺ አመሰግናለሁ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 9 ай бұрын
እኔ ራሱ ከሶ ኢትዮብ አይቸ ነዉ ሰብሰክራይብ ያደርኩት ሸር አድርጋዋለች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
@@jemilaworku9737 አመሰግናለሁ አሁን ያንቺን ኮሜንት ሳይ ኮሚኒቲ ላይ ሼር ያደረገችውን አገኘወት ግን ሼር በቂ አደለም ብዙ ሰው አያይም ቪዲዮ ሰርተው ትልልቅ ዩቱዩበሮች ቢያስተዋውቁ እኔም አያመልጠኝም እንዲህም ኮሜንት ላይ አልጠይቅም ነበር
@TiruB
@TiruB 9 ай бұрын
የለሙ ቤተሰቦች የስደት እህቶቸ ያሰባችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@abonshe9173
@abonshe9173 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@umayuibtub9398
@umayuibtub9398 9 ай бұрын
ኣሚንን ውዴ
@ربيعهم-ز5ع
@ربيعهم-ز5ع 9 ай бұрын
አሚንን ማማየ
@mblfj7608
@mblfj7608 9 ай бұрын
አሜን፫
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
​@@mblfj7608በቅንነት እነደማመር
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ብር አለኝ እፈልገለዉ ግን ሰዉ የለኝም 😢ዱኒያ ሙሉ አትሆንም አንዱ ሲሞለ አንዱ ይጎድለል
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ከፈቀደ ባዳም ዘመድ ይሆናል እንተዋወቅ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 9 ай бұрын
የት ነው ማሰራት ምትፈልጊው
@aniliza7321
@aniliza7321 9 ай бұрын
አይዞሽ ማሬ እግዚአብሔር ሁሉንም ሙሉ ያርግልሽ አይዞሽ ❤❤ እንተዋወቅ የት ነሽ ማሬ
@TegiestTeg-mb1vx
@TegiestTeg-mb1vx 3 ай бұрын
ይዞሽ እህቴ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 9 ай бұрын
ይችን ኮሜት ያለበበ ፈጣሪ ይጠብቀ ወቶከመቅረት አላህይጠብቀን ከሰብነው እንድርሁላችንም ባለንበት የለሚ ቤተሰቦች እወዳችሁአለሁ ሰላማችይብዛልኞ❤❤❤❤❤❤
@wubete10
@wubete10 9 ай бұрын
አሜን(3)🙏ደምሪኝ እህቴ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 9 ай бұрын
ለሙዬ እኔስ የጨነቀኝ ሀገሪ መች እንደምገባና የኢትዮጵያ ሰላም መች እንደሚመልስ ነው። መረጃሽ በጣም ይጠቅመናል ግን ምን ዋጋ አለው አሁን ወልቂጤ ላይ ያለው ችግር እንደምታውቂው ነው በጣም ያሳዝና 😢😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ለለሙ እህታችን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጥቡቅሽ ❤❤❤❤❤
@wubete10
@wubete10 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
በርቺ አንቺ ጀግና ሴት❤ቀሚስ ሲያምር ሲያምርብሽ❤❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 9 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@FelahTube
@FelahTube 9 ай бұрын
የትዳር ጥፍጥናው፣ ወግና ማረጉ፣ በኒካህ ጊዜ ነው የሚያምርበት ወጉ። ከዚያ ውጭ ከሄድክ ማዕበል አናውጦ፣ እንዳይከትህ ከ'ሳት ተጠንቀቅ በቶሎ ወደ #ቻናሌ ተቀላቀሉ
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ወደ ቆሼ ስት ወደዛ ባትሄጂ ጥሩ ነው ለደህንነትሽ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ
@ስደተኛዋነኝ-በ2መ 9 ай бұрын
ይበልጥ እንድናየው የቴሌ ግራም ቻናል ክፈችና ፎቶውን ልቀቂልን ለምለም
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 9 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል የተቢ አድናቄወች በላይክ 👌👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TegiestTeg-mb1vx
@TegiestTeg-mb1vx 3 ай бұрын
ማቡሩክ ሀቢብቲ
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 9 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ጠንካራነሽ ምክርሽ እራሱበቂነው እቃወቹም ዋጋቸው እርካሽነው
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 9 ай бұрын
ጎበዝ በርች እህቴ ❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 9 ай бұрын
ቆንጆ ነው ለሙዬ❤❤❤❤❤❤
@DigDig-wz2mc
@DigDig-wz2mc 9 ай бұрын
ስለ እውነቱ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ያንች ብርታት ለሌሎችም ብርታትሽ እንዲጋባቸው የምታደርጊው ጥንካሬሽና ያስመስግንሻልና በርች
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 9 ай бұрын
በርቺ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaBb-kf3ze
@AaBb-kf3ze 7 ай бұрын
እንኳን ማረቆዋች ሳይገሉሽ በሰላም ተመልስሽ ለሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatimaRedvan
@FatimaRedvan 5 ай бұрын
ማስቀመጥ ያልሺዉ በጣም ጥሩ ነዉ
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
ጀግና ሴት በርች
@Asnate-jo3yu
@Asnate-jo3yu 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ሰፈሬ ሄድሽ እኔም በቅርቡ አዝሻለሁ ኢንሻአላህ የኔ ጀግና እህት አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲
@MmmMm-l1r
@MmmMm-l1r 5 ай бұрын
Lemiye yene wudi❤️❤️❤️❤️❤️
@zamzam-e5w
@zamzam-e5w 9 ай бұрын
ወላሂ ግን ሰወዲሺ የሴት ጀግናነሺ መሻአላህ የሴት በላይነሺ
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 9 ай бұрын
ለምለም የተንቢ ውድ እናመሰግናለን ❤❤❤ ዋውውውውውውዉዉዉዉዉዉ ልዩ ነው💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👈
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ለሙ❤❤ጌታኢየሱስ በለፋሽበት ያኑርሽ ጎይታ ሽኩር ቤትሽ ያምራል❤❤
@cggh6051
@cggh6051 9 ай бұрын
ለምለምዬ ማረ ወደደራ ትልካለሽደ ሶፋሽ በጣም ቆጆቆጆ አሉሽ ❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
ለሚ አሁን ባል ተብዬው ልብሱ ብቻ ነው ይዞ መምጣሀት ያሀለበት ሁሉም አሟላሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@YoDaha
@YoDaha 9 ай бұрын
ኡነትነው ይገርማል እኔ ወንድ ብሆን እንደዚ ዘና ያረገች ቤትዋ ኣገባ ነበር ኡነት
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
ክክክክክክክ አሁን ሰሀት እደዛሀ ሆኖዋል ነገሩ
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 9 ай бұрын
​@@YoDaha😂😂
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 9 ай бұрын
​@@YoDaha😅😅😅
@yetenbitube1
@yetenbitube1 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄ ገስት ሀውስ ነው ሁሉንም ነገር ተሟልቶ ነው ሚከራየው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 ай бұрын
ጠንካራ ሴት
@ethiopiayoutube6763
@ethiopiayoutube6763 9 ай бұрын
የቁምሳጥኑ ዋጋ ስንት ነው አልሰማሁ ሆኜ ነው ወይስ አልተናገረችም
@Makdes-i7g
@Makdes-i7g 9 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ በርግጥ የብታጅራ ልጅ አደለሁም ግን ቤቴ ያየቃኝና እነግርሻለሁ ሙሉ የቤት እቃ ትልኪልኛለሽ
@fatema6593
@fatema6593 9 ай бұрын
በጣም ሀርፍ ነበር ግን ከናተ ተነሱቶ ወደወሎ ወልዳ የ ድረስ ትንንስቦርቱም አይቻልም ምቻ በርቸ ❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 9 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 9 ай бұрын
ለሙበቃአግብናዉለጅ እድሜቆሞአይጠብቅም❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 9 ай бұрын
❤❤❤ለምዬ የኔጀግና እምከስደት መልሶ የነፃነት ኑሮ እድሰጠን ፀልይ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሶፋዉ የለለነዉ ማርያምን ኧረቅናሺነዉ ኑሮዉየናረዉ አማራክልል ወሎብቻነዉዴ እህህ😢ኧረሰላሙን ይላክልን እኔስ ሳስበዉ ደከመኝ
@Etahia-oe1qv
@Etahia-oe1qv 5 ай бұрын
አሪፍኔነው
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd 9 ай бұрын
ግን አሁን ይህ እቃ ማንም እየመጣ እየትቀመጥበት በዛላይ አባራ መሬት ላይ አባረ እየጥጣ ሚዳ ላይ ዝረግታችሁ ማነወ ይህን እሚግዛው አኦዙቢላ😊
@TezetaAlamenh
@TezetaAlamenh 9 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 9 ай бұрын
የሴት በላይ👌
@kadijakadija-t1b
@kadijakadija-t1b 9 ай бұрын
የሌዘሩን ዋጋ ሳትነግሪን
@almaztshome272
@almaztshome272 9 ай бұрын
❤የኔ ጀግና ሴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@fatumabedeko9043
@fatumabedeko9043 9 ай бұрын
ሰለም ለአንች ይሁን ዉዴ ❤ግን ዬት ነዉ ያምገኛዉ እቃ አረብያን መጂልስስ አተገኛም እኔ ከአድስ አባባ እንዴት አድርጌ ልዋስድ ነዉ ብዬ አሰብ በአሰብ ሆኜሀለዉ እስክ ማለ ባይልኝ እኔ ወደ ቆሼ ነዉ ቤቴ ለምተደርሺልን መረጀ ለሁሉም ጀዘ ከአለህ ከይር ????????
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 9 ай бұрын
❤❤❤የሴት ልክ❤❤❤ምርጥ ሶፋ ናቸው
@ms2736
@ms2736 9 ай бұрын
ሶፋ የግድ ቤቱ ሰራሚክ መሆን አለበት አሉኝ እንዴት ነው ነገሩ እኔ ሶፋ እወዳለው ሰራሚክ ለማሰራት ደሞ አቅም የለኝም
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu 9 ай бұрын
ያትንቢ ልታገቢ ነው መሰለኘ እቃሽን አሞላሽ❤❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
ለሙዬ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ትለያለሽእኮ ❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 9 ай бұрын
ዋወወወ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ገበዘ ነሽ
@jenankw155
@jenankw155 4 ай бұрын
👍
@liyaliya5195
@liyaliya5195 9 ай бұрын
እንዴ ቪላ ቤት ነበረሽ አይደል እንዴ ከምን ደረሰ
@taibah5903
@taibah5903 9 ай бұрын
የነገርጥማች😅
@almaztshome272
@almaztshome272 9 ай бұрын
🎉❤የኔ ቆንጆ ሴት❤❤❤❤❤
@hanna1342
@hanna1342 9 ай бұрын
ቀሚስሽ ሲያምር😊
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን❤❤እኳንደህናመጣሺ በጠም ጎበዝ ጠካራሴትነሺ አዲናቂሺነኝ በርችልን❤❤❤ እኔምቤትኑሮኝ አየዉይሆን አየየየ😢
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 9 ай бұрын
GEGENA nesh abo 🎉🎉🎉
@AsterBeyene-cp4gu
@AsterBeyene-cp4gu 9 ай бұрын
የኔዉድ የቤትሽን ቀለም ቀይሪዉ ዉዴ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 9 ай бұрын
ለሙ የምግብ ጠረቤዛ አሳይን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 9 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@Zacyzambika
@Zacyzambika 8 ай бұрын
❤❤❤
@አክሊልየአዶናይ
@አክሊልየአዶናይ 9 ай бұрын
ሌዘሩ ስንት ነው ለሙዬ
@አልሚቱብ
@አልሚቱብ 9 ай бұрын
ያቸን የራሥሺን ሶፍ በፎቶ አሠቀምጨልኚሲ ላሠራፈልጊዉ እዳታልፊኚ
@hnan-qw7sd
@hnan-qw7sd 9 ай бұрын
የኔ ኣሥተዋይ ትለዪለሽ እኮ❤
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 8 ай бұрын
ጉበዝ
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 9 ай бұрын
ለሙዬ የሚሸጡ ቤሎዎች ነበሩኝ እና በቻናልሽ ታስተዋውቂልኝ አለሽወይ????
@mita7976
@mita7976 9 ай бұрын
የኔ ጀግና 🥰🥰🥰
@saraka999
@saraka999 9 ай бұрын
አንች ጎበዝ ልጅ ነሽ ጠንካሬ
@tube5126
@tube5126 9 ай бұрын
አንደኛ ዘሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kennateshome9743
@kennateshome9743 9 ай бұрын
@ZeEthiopiaYouTube
@ZeEthiopiaYouTube 9 ай бұрын
ፍሪጁን የባለፈዉን ሶስት መቶ ሊትር ያልሽዉን ፈልጌ ነበር ተደርሻለሽ ወይ አ አ ?????
@fathumasaeed708
@fathumasaeed708 9 ай бұрын
ለምንአትመልሽም በዋስታብ
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 9 ай бұрын
mashaa allah
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 9 ай бұрын
ማሻአላህለሙዬማማዬ
@ማርዋ
@ማርዋ 9 ай бұрын
ጀግና🎉
@ziyada4224
@ziyada4224 9 ай бұрын
የተንቢ በሶላር ሚሰራ ቲቪ አለወይ እባክሽ ገጠር ለእናት አባቴ ልግዛላቸው እንዲያስደብራቸው ትንሽዬ የምታጫውታቸው የሚያሳድጓት ነበረች ተወሰደባቸው 😢
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b 9 ай бұрын
አዎ ቲቪ በሶላር ይሰራል ብዙ የገጠር ልጆች ገዝተዋል
@MekdeseMadidoMeja
@MekdeseMadidoMeja 9 ай бұрын
ጃግና ❤️😍😍😍
@fdhgvvbj250
@fdhgvvbj250 9 ай бұрын
እኔ ገና ቤቴ እየተገረፈ ነው😢 ሲያልክ ቤተሰቦቼ 😢 ስርፕራይዝ ማረግ እፈልጋለሁ እሲ ያሳካልሽ በሉኝ😢😢😢
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 9 ай бұрын
እኔም ላስገርፍነዉ አንቺ በምን ያክል ጊዜ ነዉ ያስገረፍሺዉ ቶሎ አታስገርፉ ጭቃዉ በደንብ ይድረቅ ይላሉ
@bestebeste7585
@bestebeste7585 9 ай бұрын
መሸአለሕ ቤትሽ ስተምር ደገግሜ ነው መየው
@DhvfFjggg-qp6jf
@DhvfFjggg-qp6jf 9 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 9 ай бұрын
Ena melw wdochu men Ligezu nw koy yebete eka amoletachu magebate berasu fekr aynorwm ersu yegeza ena ande eka alegezam
@aberashhune
@aberashhune 9 ай бұрын
ሰላም ዋው
@SantayouhSantayou
@SantayouhSantayou 9 ай бұрын
Wow
@Tirunesh-m8q
@Tirunesh-m8q 9 ай бұрын
የአለም ይሁን የኔትሁት❤❤❤
@tizitaadane4585
@tizitaadane4585 9 ай бұрын
Eshi inamesiginale gini le Wolayta mechani tichiyaleshi?
@zeinatagany3602
@zeinatagany3602 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 9 ай бұрын
ያልጋሁ እና የብፌሁ ንገረሁኝ ዋጋ አልሰማሁሕ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 9 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር❤
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 9 ай бұрын
እኔ እፈልጋለው ጅባሱን ለሙየ ለቤተሰቦቼ ጎጃም ልላክላቸው
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 9 ай бұрын
የት ነዉ
@emaema2263
@emaema2263 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 9 ай бұрын
ለምዬ ፍጣሬ ካቺ ጋር ይሁን ውዴ ውደ ጉመር ትውስጃለሽ
@shetaydana8694
@shetaydana8694 9 ай бұрын
ወወወወወ ሌሙዬዬዬዬ
@ethokelem23
@ethokelem23 9 ай бұрын
ግን እኮ አትመልሽም ሲደውል አታነሽም
@asterabate7743
@asterabate7743 9 ай бұрын
ሶፋዉ አንዷ ብቻ 35ሺ ወይንስ አጠቃላይ ሳሎኑን ሁሉ? የገባችሁ አስረዱኝ
@temamawol
@temamawol 9 ай бұрын
አንዱ ቡቻ አይደለም ማማ
@momina1149
@momina1149 9 ай бұрын
😅 ከይ ውዴ
@24650
@24650 9 ай бұрын
የሳሎኑ ሁሉንም ነዉ😂
@asterabate7743
@asterabate7743 9 ай бұрын
@@temamawol እሺ በቀናነት ስለመለስሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@romanghandour2003
@romanghandour2003 9 ай бұрын
ቆጆ ነው ዋጋው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ስንመጣ እራሳችን እንገዛለን የዮቲበሮች ኪስ ምን አስሞላን ኢትዮጲያ ዋጋ ሲጨምር እዚህ ምንዛሬ ሲጨምር ነዉ ምን ለዉጥ አለዉ ጭራሽ በናንተ መበላት እንጂ የመጋዘን የመኪና እያላችሁ ልትቦጠቡጡን የለም እዚህ ብራችንን ይዘን ስንመጣ በዶላር ቀይረን እንገባለን
@lemliYOUTUB
@lemliYOUTUB 9 ай бұрын
Lyzeru senete new waggawe
@የኔየኔHB
@የኔየኔHB 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 9 ай бұрын
ጂፓዙን አዲስ አበባ ማግኘት ይቻላል
@HmAsd-n9p
@HmAsd-n9p 9 ай бұрын
🎉🎉🎉
@BetiDani-s2u
@BetiDani-s2u 7 ай бұрын
ዋዋዋዉዉዉ😢😢😢😢😢😢
@merem2420
@merem2420 9 ай бұрын
ለሙትለያለሽየሴቶችበላይ ጀግኒት በርች❤❤❤
@ፍቅርነኝእናቴንናፊቂ
@ፍቅርነኝእናቴንናፊቂ 9 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Ruta Tube ሩታ ቲዩብ
Рет қаралды 211 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
ገብታወል ውዴ ቤተሰቦ ያምግብ መብያ ቴብል እነ……
18:06
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 2,7 М.
ጅምላ ተረካቢ ዋጋ በቅናሽ ስራ ማስጀመርያ
8:14
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 29 М.