ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ Alela podcast ep 2

  Рет қаралды 66,473

Alela Media

Alela Media

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@Abelo231
@Abelo231 Ай бұрын
Hani, your wisdom and spirituality are truly inspiring! Thank you for sharing such valuable knowledge with us. Keep shining and beautiful girl. Love you❤ Go girl!🎉🎉🎉
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
Thank you so much! I truly appreciate your kind comment.❤️
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m Ай бұрын
ከስደት መልስ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በቤተመቅደሱ ልሞሸር ወራቶች ቀሩኝ ፈጣሪ ይርዳኝ ❤❤❤❤❤መምህር በጣም ድንቅ እና የማከብሮት ሰው መምህሬ ብርታቴ ኖት።።መምህራችንን በአካል ለማየት ፀሎቴ ነው ማርያምን
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m Ай бұрын
@AlelaMedia አመሰግናለሁ በጣም በርቺ እንደዚህ አይነት መምህሮች ነው የሚያስፈልጉን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ መልካም ትዳር እንዲሆንልሽ ከልብ እመኝልሻለሁ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
ያሰብሽው ይሙላልሽ እእህቴ❤❤❤❤
@TenyeBernu
@TenyeBernu Ай бұрын
እመብርሀን ታሳካልሽ እህት❤❤❤❤❤❤
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ Ай бұрын
ሙሺራነኝ ካገባሁ ገና አንድ ወሬ ነው በስርአተ ቤተክርስቲያን ነው ያገባሁት እሥኪ መርቁኝ ኑሮአችን እግዚአብሔር የሚከብርበት እንደእሡ ፈቃድ እንድንኖር እግዚአብሔር እንድረዳን🙏
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Ай бұрын
በአብረሀም ቤት እንደ የተገኙ ቅድስት ሥላሴ በቤታችሁ ይግብ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ❤❤
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ Ай бұрын
@tg-hf2zk አሜን አሜን አሜን🙏
@itst4932
@itst4932 Ай бұрын
ትዳራቹ የኣብራሃም ኣምላክ ይባርክላቹ ❤
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Ай бұрын
የአብርሐን ና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 Ай бұрын
መምህር ቢሮ ውስጥ ምሳ ሰአቴን የአንተን ትምህርት ነው ምሰማው ውስጤ ነው ሚደስተው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
በጣም የማከብርው የተርጋጋ መምህሬ እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
አሜን❤
@Frehiwot-zo2nq
@Frehiwot-zo2nq 17 күн бұрын
በጣም የምወድሕ መምሕር እድሜ ከጤና ከጸገጋ ያድልኽ ወሐንሕ ሁሉ ይባረክ ያገልግሎትሕ ዘመንሕ እረጅም ያድርግልን
@betty8479
@betty8479 Ай бұрын
የእኛ ትሁት መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ❤❤❤
@senayetyemaryamlij-bx8kg
@senayetyemaryamlij-bx8kg Ай бұрын
የእኔ ቅመም ስታምሪ ደሞ የሃይማኖት አባት ስትጋብዢ አለባበስሽ ያምራል😍
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ😍
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 16 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁበት.። በጣም አሪፍ enterveiw new. ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጣቸው። አንቺም በጣም ጎበዝ እና የተረጋጋሽ ጋዜጠኛ ነሽ። በርቺ
@AlelaMedia
@AlelaMedia 16 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
መምህር እዮብን በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@bezamedi6807
@bezamedi6807 Ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን ያንተ ትምህርት በጣም ከለወጣቸው ሰዎች አንዷ ነኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@AmanGetnet-c2h
@AmanGetnet-c2h Ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልልን!!
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
አሜን❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጠዎት የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ❤️🙏
@AsmilBfs
@AsmilBfs Ай бұрын
መምህር ዕዮብ እጅግ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው የእርሳቸውን ስብከት ሳልሰማ አልውልም የኛ ዕንቁ መምህር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ትህትናቸው ግሩም ነው😍🙏
@mimiAtena
@mimiAtena Ай бұрын
እኚህን መምህር ስወዳቸው. ትህትናቸው. እባክሽ. ሁሌ ያስተምሩን. እህታችን
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
እሽ 🙏
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያስድርብን
@AzmaryAzmary-h1s
@AzmaryAzmary-h1s Ай бұрын
መምህር የምዎዲዎት እማከብርዎት እናመሰግናለን እህታችን. ስለጋበዝሽልን. ❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@MsLemlem
@MsLemlem Ай бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅምእድሜ ይስጥልን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን ❤
@TenyeBernu
@TenyeBernu Ай бұрын
በዚህምምህር ተቀይራያለው የሠፈን እሠማ ነበር በሱ ትምህርት እርግፋ አድርጊ ተውኩት እድሜን ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እግዛብሔር አሜን እንዴት እንደምወድህ መምህር እዩብኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qintat
@qintat 13 күн бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውብ የማከብረውን መምህር ስለጋበዝሽልን🙏🙏🙏
@SebleSeble-y7r
@SebleSeble-y7r 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ☮️ ወንድሜ ኑርልኝ በጣም እማከብርክ
@EdenEsheteEdenEshete
@EdenEsheteEdenEshete Ай бұрын
መምህር በረጅም እድሜ ይስጥልን!!
@mimiAtena
@mimiAtena Ай бұрын
የተከበርሽው ጋዜጠኛ. ለምን አንቱ አትይም መምህርን. የኛ አባት የኛ እቁ የኛ ወርቅ. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
ከዚህ በፊት ከመምህር ጋር ያደረግነዉ ቆይታ ላይ አሳዉቂያለሁ አንተ በይኝ ተብየ ነዉ ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ🙏
@mimiAtena
@mimiAtena Ай бұрын
ምናለ ሴቶች ሁሉ ካንቺ ቢማሩ አለባበስ. የተቀመመ አደበት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ሙሉ ሴት እህቴ ዘመንሽ. የሰላም የፍቅር የቅድስና ህይወት የምትኖሪበት ይሁንልሽ ያድርግልሽ የቅሱሳን አምላክ.
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@jesusking3536
@jesusking3536 Ай бұрын
Ymeslegnal memhr alfelegum ymeslegnal
@blaneabye6441
@blaneabye6441 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ መምህራችን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
⛪የምወደው መምህሪ እዪብ በ ትምህርቶ እጅግ ተባርኬአለሆ። በፀሉቶት አስቡኝ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
መስጊዱ ምድነዉ ??????
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
​@@Eldana-j5j አመሰግናለሆ ስለነገርሽኝ 🙏🏽 የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መስሉኝ ነበር አጥፍቸዋለሆ
@KabbaduuFeenet-h8o
@KabbaduuFeenet-h8o Ай бұрын
B/saa umrii dheeradhaa Eebbifamaa gorsi keessan baayyee na fayyadeera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
መምህራችን በስጀት ሆኜ የምወድክ በስብከትክ የምፅናና ብርታት የሚሆነኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያጠነክረኝ ተባረክ ፀጋው ያብዛልክ ከመላው ቤተሰቦችክ እድሜና ጤና ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜእና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ ያምራል ❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@WorkeMangstuanbse
@WorkeMangstuanbse Ай бұрын
በጣምነው የመክበረችሁ ሕይወቴ የቀየሩት እድሜ ከጤና ጋር
@ZewdeGete
@ZewdeGete Ай бұрын
መምህር.የሰደታችን.ተስፋ.❤❤❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
ዘመኑን የዋጁ አባታችን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ጋዜጠኛዋ እህቴ አንቱ በይ እንጅ 😮
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
ከዚህ በፊት ከመምህር ጋር ያደረግነዉ ቆይታ ላይ አሳዉቂያለሁ አንተ በይኝ ተብየ ነዉ ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ🙏
@SurprisedMeteor-bl2gv
@SurprisedMeteor-bl2gv 10 күн бұрын
ጥሩ መምህር ኑርልን
@rozarozaroza5022
@rozarozaroza5022 18 күн бұрын
እንኳን አንደበተወት እንባወት ብቻ ይሰብካል እረቡኒ
@NanseB
@NanseB Ай бұрын
መምሕር የማከብርህ የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር ይመስገን
@Meseret-g1o
@Meseret-g1o Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እዮብ ቅዱስ እግዜአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@AlemneshAbe
@AlemneshAbe Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው መምህር እረጅም ጤና ይስጠወት
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 Ай бұрын
ጥሩ ርእሰ ጉዳይ፣ጥሩ ጠያቂ፣ጥሩ ማብራሪያ!ከምንም በላይ እግዚአብሔር የያንዳንዱን ትዳር ይባርክ!
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን 🙏
@asdqwe2019
@asdqwe2019 Ай бұрын
ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋበረበቱን ያድልል❤❤❤
@udhg5491
@udhg5491 Ай бұрын
ፀጋና በረከት ይብዛልህ ውድ መምህራችን
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Ай бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ ትዳር የእግዚአብሔር ን ቃል መኖር ነው መታደል ነው
@SaraSara-t9t
@SaraSara-t9t Ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን🤲🙏🙏🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥዎት ጋዜጠኘዋ አለባበስሽ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አምላኬ ሆይ ለትዳሬ ንፁህ ልብ ታጋሽ ፈርሀ እግዚአብሄር ያለኝ አድርገኝ ሁሉ ይቻልሀል 😢😢😢😢
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን 🥰
@LamesginLamela
@LamesginLamela 23 күн бұрын
ምመህር እድሜና ጤና እግዚ አብሔር ይስጥልን
@RssRss-iy8ly
@RssRss-iy8ly Ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀገውን በረከቱን ያድልልን አሜን ፫ 🤲 ❤ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን 🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 күн бұрын
መምህራችን አመስግናለሁ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 Ай бұрын
በጣም የማክብርህና የምወድህ ድቅ መምህር ትምህርቴቹ ሁሉ ለኔ እስኪመስሉኝ ድረስ የማዳምጠው አቤት አምላኬ ለባሌ መልካም ሚስት አርገኝ
@birtukanmamo9831
@birtukanmamo9831 Ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@Biza-b6h
@Biza-b6h Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እህታችን እናመሰግናለን እንቁ መምህራችን ሳላቀረብሽልን😊😊❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@hawwiitakala4613
@hawwiitakala4613 Ай бұрын
Akka ani barisisaa kana jalladhuu enyuu jalataa❤❤
@waaa4954
@waaa4954 28 күн бұрын
Ana ❤️❤️❤️❤️❤️bayye jaldha ❤️
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራቹን እጂግ የምንወደዉ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ረጂም እዴሚ ከጤና ይስጥልን ከነቤተስብህ አሜን እህታችን እናመሰግናለን
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h Ай бұрын
የእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ምርጥትምህርት✝️🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AssefaMinilik
@AssefaMinilik 11 күн бұрын
መምር ትምህርቱ በጣም ነው ደስ የሚለን እናም ቃልዯት ያሰማልን
@AsterTsegaye-i7l
@AsterTsegaye-i7l Ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ነገር ግን በዚህ ልክ የሚያፈቅር ባል ከለ እንኳን ማክበር መሞትም አይከብድም የኛ ሃገር ወንዶች ከትዳር በኋላ የማፍቀር ችግር አለባቸዉ እና ሰፌ ትምህርት ለወንዶች ያስፈልጋቸዋል ትምህርቱን በደንብ መቀጠል አለባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 Ай бұрын
የወንድም ምክር። ሁሌም ቢሆን ወደ ራስሽ ለማየት ብትሞክሪ የበለጠ ደስታ ታገኛለሽ። ወደ ሌላ አካል አይኖችሽ ልብሽ ካማተረ በጸሎት ተግተሽ ወደ ራስ ወደ ማየት ለመመለስ ሞክሪ። እግዚአብሔር ያግዝሽ።
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን
@masarat2998
@masarat2998 16 күн бұрын
የምንውዳቸው መምህር እረጅምእድሜ ከሙሉጤንነትጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@waaa4954
@waaa4954 28 күн бұрын
ቃል ሕዉሃት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Ай бұрын
እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ አቀራረብ ነው ቃለ ህይወት የሰማልን መምህራችን። እህታችንም በርቺ ጥሩ አቅም እንዳለሽ ታስታውቂያለሽ።
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አሜን 🙏
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስጌን እናመሰግናለን በጣም እኔ ተምሬበታለሁ
@googleid1116
@googleid1116 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤መህምህራችን🙏🙏🙏
@AishaAldossary-q9c
@AishaAldossary-q9c 29 күн бұрын
ዕረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Ewawey
@Ewawey 25 күн бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ጋዚጠኛ መምህራችንን ስለጋበዝሻቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@ብርቱካንባሳዝነው
@ብርቱካንባሳዝነው Ай бұрын
መምህራቺን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን እንውድሀለን
@senkesartube
@senkesartube Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@hessan7549
@hessan7549 15 күн бұрын
እውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህሪችን ኢዮብ😢 ግን የማይረድስ እኛ ለነሱ ብዙ ሆነን እነሱ ምንም የማይመስላቸው መለየትም አይፈህጎም ደሞ አብረው ሆነው ግዜ የማይሰጡ ባሎችስ ምን እናደርግ የሆነ ነገር ገና ሲባሎ ደሞ ጀመርሽ ጭቅጭቅ ለሚሎስ 😢
@hagosasamenewewoldu3584
@hagosasamenewewoldu3584 Ай бұрын
ለመምህራችን በረከተ መ ምህራን ን ያድልልን:: እኛም የሰማንውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን::
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 Ай бұрын
የኛ እንቁ አምህር ጤና በእድሜ ያኑርልን🙏🙏🙏
@sisnega3501
@sisnega3501 Ай бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@MK-lt9sw
@MK-lt9sw 25 күн бұрын
Thank you, I have learned so much.
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምራቺን ❤️❤️❤️❤️
@derejefentaw7541
@derejefentaw7541 Ай бұрын
መምህር ፀጋ ያብዛልዎት፡፡
@AdamTeka
@AdamTeka Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenlove8031
@helenlove8031 Ай бұрын
የምንወደውን መምህራችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ሁሌ አለባበሰሺ በቃ ምርጥ የተዋህዶልጆ
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
አመሰግናለሁ 😍
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح Ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ZewdeGete
@ZewdeGete Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስጌን❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ትዳር ይስጠን አምላካችን
@ZewedeGetahun
@ZewedeGetahun Ай бұрын
መምህራችን ትትናው ብቻ በቅነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@የሽብርየሽብር
@የሽብርየሽብር Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsedallove
@tsedallove Ай бұрын
መምህሬ የተዋህዶ እንቁ❤❤❤❤ ሀንቾ የኛ ልእልት ለምነው የጠፋሽው ቶሎ ቶሎ ነይልንጂ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
ተመልሻለሁ አልጠፋም አመሰግናለሁ ❤️
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee Ай бұрын
በጣም የምወደዉ መምህር እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
🙏
@ZewdeGete
@ZewdeGete Ай бұрын
መምህርቃለህይወት.ያሠማልንያሥተማሩትበመሉእኔህይወትዉስጥ.አለ.እደእግዚአብሄርፋቃድይ.ሰተካከላል.ብየአስባለዉ.ባለቤቴን.ልቦናዉን.ይመልስልኝ❤❤
@emebetwoldemariam7959
@emebetwoldemariam7959 Ай бұрын
ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ረጅምእድሜ፡ከጤናጋ፡ያድልልን።🙏
@YosiGech
@YosiGech 29 күн бұрын
አሜን
@helenhelu1530
@helenhelu1530 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡ
@alemdesta454
@alemdesta454 Ай бұрын
መምህርዮ የኔ የዋህ❤🎉😊
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Ай бұрын
መምህሬ 😊❤
@AdhanomGerezgher
@AdhanomGerezgher 24 күн бұрын
እናዙሙትካላበግዛብሄርዘንድ፣መፋቴሀዉ፣መአፋታትብቻነዉ፣መምህርበጣምነዉምናከብርህ፣የሄንመልሱይሱጡን
@engdaget12
@engdaget12 Ай бұрын
አለላ ሾ የተወደዱ ከባታችን ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን❤🎉
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን❤
@Simplefashion-1
@Simplefashion-1 24 күн бұрын
Egezabhar edemana tena yestachu 🙏
@AlelaMedia
@AlelaMedia 24 күн бұрын
Amen 🙏
@selam801
@selam801 Ай бұрын
መምህር በጣም ነው እማከብርህ❤😊
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo Ай бұрын
Amen ❤❤🎉Amen ❤🎉Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@DawitAfework-u3j
@DawitAfework-u3j Ай бұрын
እውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ
@FrieFrie-c5d
@FrieFrie-c5d Ай бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህሬ በጣም ነዉ ማከብሮት 🙏🙏🙏
@kekebaby618
@kekebaby618 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi Ай бұрын
እዉነት ትልቅ ትምህርትነዉ
@Alamtube-p8g
@Alamtube-p8g Ай бұрын
እኔ ከልጂነቴ፣ጀምሬ፣ምኞቴ፣ በቤተክርስቴያን፣ነዉ ትምህርት አልሆንም፣ብሎኘ፣ሰደት፣መጣሁ፣እና፣እስቴ፣በፀሎት፣አስቡኘ፣ከስትት፣መልስ፣ጥሩ፣ህይወት፣እንድሰጠኝ፣አምላኬ 😭🙏🙏❤❤❤🙏🙏❤❤❤🙏መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልኘ፣ስደት ለኔ ትልቅ ትምህርት፣ቤቴነዉ ስንቱን ተማርሁ 🙏
@AlelaMedia
@AlelaMedia Ай бұрын
ድንቅ ሃሳብ ነው እህቴ እግዚአብሔር ያሳካልሽ😘 እስከዛው የመምህር ትምህርት እየተማርሽ መዘጋጀት ነዉ 😀
@belstiworkineh4344
@belstiworkineh4344 27 күн бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@YalemzerfEwunetu-m9o
@YalemzerfEwunetu-m9o 12 күн бұрын
BETAM DES YLAL
@GetachewBirhanu-t7k
@GetachewBirhanu-t7k Ай бұрын
እኔ በህይወት ለሀጥያት ስንደረደር ተግፅፄ ሁሌ ፈጣሪ ከኔ አራቀም የሁል ግዜ ___
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
🔴መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ድንቅ ስብከት
1:11:58
ቶማስ መሰንቆ Thomas mesenko
Рет қаралды 2,7 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.