"ለድጋፍ ነበር የሄድኩት፣ ወርቅ ይዤ ተመለስኩ" - ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ - ክፍል 1 | ካሪቡ አፍሪካ

  Рет қаралды 80,666

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ለድጋፍ ነበር የሄድኩት፣ ወርቅ ይዤ ተመለስኩ" - ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ
#Addiswalta #Ethiopia #News | Karibu_Africa | ኃይሌ_ገ/ሥላሴ | Haile_G/silase
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 149
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
❤❤አውነት ነው ኃይሌ ከሩጫ የበለጠ ለብዙ በሺ ለሚቆጠሩ ስራ መፍጠሩ አጅግ ያስመስግነዋል.. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 long live our legend ❤❤❤❤
@wisdom21295
@wisdom21295 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ከዚህ ጀግ ና ጋር ቃለ መጠይቅ የምታደርጉ ጋዜጠኞች በጣም እድለኞች ናችሁ!
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta Ай бұрын
ሺ አለቃ.ሀይሌ ገብረስላሴ ምንጊዜም የምንወደውና የምናደንቀው የምንግዜም ጀግናችን ነው 💖🙏🙏!
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ ከልብ እንወድሃለን እናከብርሀለን የእማማ ኢትዮጵያ እውነተኛው ልጅ ነህና ።
@wisdom21295
@wisdom21295 Ай бұрын
እድሜ ዘላለምህን እንቅፋት ሳይመታህ እሾህ ሳይወጋህ ምንም ነገር ሳይነካህ ኑርልን አንተ የውስጥ የልባችን ምርጡ ጀግናችን
@murgasoma2667
@murgasoma2667 20 күн бұрын
Amen to him
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Ай бұрын
ሀይሌ ፡ እንኳን ፡ ሮጦ ፡ ሲናገር ፡ ያሰለቅሰኛል ፡ ፡ የሀገር ፡ ኩራት ፡ ነህ ፡ ሀይልየ
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
ሀይሌ የምን ጊዜም ጀግናችን ነህና ሁሌም እንኮራብሃለን ።
@teferifekadu-i3y
@teferifekadu-i3y Ай бұрын
ጀግናችን የኢትዮጵያ የአልሸነፍ ባይነት ምልክት አ ር ማ ምናለበት ያንተ አይነቱ 100,000 ቢወለድ ኑ ር ል ኝ ካንተ ብዙዎች የሀገር ፍቅርን መማር አለባቸው አሁን ያለንበት ውድቀት አወቅን በሚሉ አላዋቂዎች ነውና ትንሳኤ ለ ኢ ት ዮ ጵ ያ
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
ጀግናችን እድሜና ጤና ይስጥልን !!
@messya7125
@messya7125 Ай бұрын
ኀይሌ እንኳን ኢትዮጵያዊ የዓለም ሕዝብ የሚያዉቀዉ ጀግና ኩራታችን ነዉ ❤
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Ай бұрын
ሀይሌ ኩሮ ኢትዮጵያዋ
@user-pu2ew1ci8y
@user-pu2ew1ci8y Ай бұрын
ለይሌ ፈጣር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በዉነት ልፋትህንና ሀሳብህን ፈጣር አሳክቶልሀል።
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 Ай бұрын
ይሄ የሀገር ኩራት ወኔ ነው ሀይሌ ተባረክ
@EphremTilalem
@EphremTilalem Ай бұрын
እውነት እኛ እድለኛች ነንግን የሞተ እንጅ የአለን አናነግስም እንጅ ሀይሌን ትውልዱ በወር አንድ ቀን እንደ ሙዜም ተመቻችቶልን መጎብኘት አለብን።ተሞክሮውን በምስል ሳይሆን እያወራ መጎብኘት አለብን።❤❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
God Bless You Haile, &your Family ❤
@mbenti69
@mbenti69 Ай бұрын
Haile is full of wisdom ,Humble to the ground an amazing man you are our strength a true Ethiopian, may the Lord continue to bless you and make you a blessing.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Ай бұрын
ጀግኖቻችን እናመሰግናለን ❤
@derejeabebe3448
@derejeabebe3448 Ай бұрын
WOW! Long live Hailesha.....u r so wise! ethical ! legend! visionery and an icon to nations of this planet! WE PROUD OF YOU !!! Hailesha ! JESUS LOVES U! STAY PROTECTED WITH THE BLOOD OF JESUS CHRIST YOUR SAVIOUR!
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 28 күн бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ባለበት ድል አለ።አንድ ያለን ክብራችን እድሜ ለአሸብርና ደራርቱ ሲፈረካከስ ህዝቡ አንገት ሲደፋ በሮ ሄዶ ክብራችንንና ሩጫችን አከመን ፈወሠን።ክብር ይገባሀል።ረጂም እድሜ ጤና ለሀይሌ
@user-lk9bd8fg5x
@user-lk9bd8fg5x Ай бұрын
Haile you are our icon, our proud our hero ever!
@BetreBisrat
@BetreBisrat Ай бұрын
ኃይሌ ምን አይነት ገደኛ ና እድለኛ ነህ ? አነተው ሩጫውን አስጀምረህ ያለወርቅ ልንመለስ የነበረውን በፈጣሪ እርደታና በታምራት ጥረት ተደገን እንኳን ደስ አለን።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Ай бұрын
ተዉ እንጂ! ደግሞ መካብ፣ መካካብ፣ መሞጋገስ ምን የሚሉት ነዉ? ኤጭ አቦi ሀይሌ ባይሄድ ኖሮ የፈጣሪ እርዳታና የታምራት ጥረት ውጤት አልባ ይሆን ነበር እያልከን ነዉ እኮ።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
​@@amhaborcha5689 ምነዉ ከፋሽ?? እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ሞገስ ሆኖት ማሸነፉ ትልቅ ብሔራዊ ኩራትና ደስታ ነዉ። ኃይሌ ጀግናችን በዚህ ታሬካዊ ቦታ መገኘት እና ኦሎምፒክን እንዲኸፍት መደረጉ ደግሞ አገራችን ከፍ ኦንድትል አድርጓል። ሰለዚህ ከእግርም ገድ አለዉ እንዲሉ በሁሉም ስንከስር ታምራት ቶላ ታምር ሰራ። ኃይሌም ደስ አለዉ። ምን ኤጭ ያሰኛል??
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Ай бұрын
@@GeminiOneStar ይሁንልህ! ሀይሌ በመሄዱ ወርቁ ተገኘ። ባይሄድ ኖሮ ወርቁም ሪከርዱም ባልተገኘ ነበር።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 29 күн бұрын
​@@amhaborcha5689የእውቀት ድሃ ነሽ እስቲ ምሳሌ ልንገርሽ አንቺ አንድ ውድድር ኖሮሽ አባትሽ በቦታው ቢገኙ ምን ያክል ልብሽ እንደሚነሳሳ በእዚህ እንኳን ማወቅ ትችያለሽ ሌላ ምሳሌ ልስጥሽ ኢትዮጵያ ጣሊያን ለማሸነፍ መሪ የሆነው ሚኒሊክ ጦርነቱን ቀስቅሰው እሳቸውም ዘምተው ነው ድሎ የመጣው ይሄ ምሳሌ ይቅርብኝ ካልሽ አሁን የቅርብ ጊዜ ጦርነት ወያኔ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ እያለ በወቅቱ መልካም ያልናቸው አብይ አህመድ ጦርነቱ ድረስ ሄደው ሞራል ስለ ሰጡ ወያኔም አክርካሪው ተመቶ ወደ መጣበት ተመልሷል ሩጫም እንደ እዛ ነው የ27 ሪከርድ ባለቤት የሆነው አይሌ ገብረ ስላሴ በቦታው ተገኝቶ ለአትሌት ሞራል መስጠቱ ለሚሮጡት በጣም ሞራል ነው ሩጫ ማለት እግር ብቻ አይደለም የአይምሮም መነቃቃት ነው ይሄ መጀመርያ እወቂ አይሌ እኛ አገር እንጂ እንደ ቀላል የምናየው በአለም ደረጃ እንደ ንጉስ ነው ሚታየው ደግሞም የምን ጊዜም ንጉስ ነው ።
@BirukBahiru-yb4so
@BirukBahiru-yb4so 28 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊ሶቮቫ​@@GeminiOneStar
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 Ай бұрын
Ethiopian Hero
@shimelisgizaw5888
@shimelisgizaw5888 Ай бұрын
Extremely happy about Tamirat's victory at the 2024 Paris Olympic!!
@Zekarias-yd2uq
@Zekarias-yd2uq Ай бұрын
Haily ethiopiàn hero thankyou
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Ай бұрын
ወገኖች የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ አሸብር የየሚባል ሰይጣን ሃይሌን የገፋው ለልጆቹ በጣም ያስፈልጋል ሃይሌ
@warraalmassihtube4140
@warraalmassihtube4140 Ай бұрын
It is good idea about Nations building ጥሩ ሀሳብ ነው።ተበረክ ሀይለ live long!እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@tsehaineshabraha2805
@tsehaineshabraha2805 Ай бұрын
Shaleka Haile, you are our Blessing, Blessing for Ethiopia as well as Blessing for Africa. The pride of our Country. GOD BLESS YOU.
@user-iz8nw2lt3m
@user-iz8nw2lt3m Ай бұрын
Our Hero Hailiye.. Our Flag!!!!! Wishing you a long life to you...
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 Ай бұрын
Yega gegena hayleya edme ena tena yestehe Amen ❤❤❤
@yaredmamo517
@yaredmamo517 Ай бұрын
እንወድካለን ሻለቃ ሀይሌ ኑርልን አቦ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 28 күн бұрын
እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ እግረ እርጥብ የኢትዮጵያ ጀግናችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኖርልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 Ай бұрын
tnank you ሀይላችን
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Ай бұрын
ደጋግመን እንኮራብሀለን, ሀይሌ!!!❤❤❤❤ 💪
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 Ай бұрын
ሀይሌ የምንግዜም ጀግና ❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 29 күн бұрын
Thanks ETHIOPIA እናምስግንሐለን ሐይሌ ገብረ ሥላሴ ምንም የምለው አይኖረኝም may God bless you and your family and then Long life For you.
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ሀይሌ እድለኛ ነህ፣ሁሌ ፈገግታ፣ስኬት፣መታደል ነው።
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 Ай бұрын
ድንቅ ነው ሐይሌ እንኳዋን ደስ ያለህ ምንግዜም ጀግና ነህ
@Anley-ek7zm
@Anley-ek7zm Ай бұрын
We love Haile
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Ай бұрын
በጣም ደስይላል ሀይሌ እንኳን ደስ አለን አለህ
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x Ай бұрын
ኃይሌ ገ/ሥላሴ የኢትዮጰያ ጀግና ያበበ በቂላ ምትክ ጎበዝ ገደኛ ነህ እንደው ከመጀመሪያውኑ ፓሪስ በሔድክ ኖሮምክር ትለግሳቸው ነበር ለአትሌቲክሶቹ እረጅም እድሜን እግዚአብሔር ይስጥህ
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Ай бұрын
በዛው አሸብርን ማንቁርቱን ይዘህ አታመጥውም ነበር ምን ይሰራል እዛ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
@@gemiye.gemiye1832 ኮሚቴው በሙሉ ካሸብር የባሱ ናቸዉ ።ብዙ ናቸው እኮ።ስፖርተኞችን አስወጥተው ተለቃቅመው የሄዱ እንጂ አንድ ሽማግሌ ምንም አያረግም።አስቡ እንጂ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
ዛሬ የኦሮሞ የአማራ የትግራይ ባንዲራ ሳይሆን የኢትዮጵያ ስንደቃላማ በፓሪስ ከፍ ብሎ እየተውለበለበ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር ሲዘመር ከደስታዬብዛት እንባዬ እየወረደ ነው ተዘምሮ ያለቀው :: የዛሬውን ደስታ ፓሪስ ሆነው ሲያዩት ነው ማንነት ኢትዮጵያውነት መሆኑንን ጠንቅቀን የምናውቀው:: ትልቅ ነበርን ትልቅእንሆናለን 🇪🇹
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Ай бұрын
ሃይሌ ላንተ ቃላት የለኝም በአካል ባገኝህ በደስታ ብዛት እራሴን ምስት ነው ሚመስለኝ ወላሂ በጣም እወድሃለሁ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
ታላቁን የዓለም ዝነኛ የስፖርት ሰው ኃይሌ በተገቢው ሁኔታ ቃለመጠይቁን ሲያደርግ የጎደለውን እያሟላ የደበዘዘውን ብርሀን የሚፈነጥቅበት ብቃት ያለው ጋዘዜኛ ነው
@user-iz8nw2lt3m
@user-iz8nw2lt3m Ай бұрын
ሀይልዬ አርማችን
@user-nw7cy7vl3j
@user-nw7cy7vl3j Ай бұрын
I do know why I love this guy and and when I see him, I see Ethiopia 🇪🇹
@tigib6790
@tigib6790 Ай бұрын
እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጅ እድሜክ ይልምልም ዘርክ ይባረክ በጣም ልብ የሚነካ ንግግር "እናት እኮ ናት ኢትዮጲያ "ታዲያ እናት ትጠላለች እንዴ? በእውነት በውጭም ሆናቹ አገር ውስጥ ያላቹሁ የኢትዮጲያን እድገቷን እና ሰላሟን የምትጠሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹሁ የተበላሸው አይምሯቹሁ ይታደስላቹሁ ከዚህ ጀግና ብዙ ተማሩ እናታቹሁን መውደድ ባትችሉ እንኳን አደባባይ አውጥታቹሁ ለተሳዳቢ አትስጧት
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
Haileye menm gize bihon Hailachen neh tenkaraw Ethiopiawi Ledegaf mehedehn saladenek Alalefem ❤❤❤❤
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 29 күн бұрын
በጣም እድለኛና ታታሪ የሰውነት ምሳሌ ነህ :: አብሬህ በደስታ አልቅሻለሁ :: ከልብ አመሰግናለሁ :: ኑርልን ::
@EphremTilalem
@EphremTilalem Ай бұрын
ስለ ሻለቃ ሀይሌ ክፉ ከምሰማ ሞቴን እመርጣለሁ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 26 күн бұрын
ሁሌም አክባሪህ ነኝ አትሌት ኃይለ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤❤ገ/ስላሴ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐🌹🌺የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ💚💛❤🙏💚💛❤🙏እወድሃለሁ💚💛❤🙏
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Ай бұрын
ሐይልዬ እኔ መቼም እንዴት እንደምሳሳልህ ኩራት ስለሆንከን ከሀፍረት ያዳንከን። እባክህ ልመናዬ ይሁንና ለስፓርታችን በርታልን።
@nurutefera7018
@nurutefera7018 Ай бұрын
እውነት ብለሀል ሀይሌአችን የኢትዮጽያ ፈርጣችን...
@alealex206-
@alealex206- Ай бұрын
ጀግናችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤
@EphremTilalem
@EphremTilalem Ай бұрын
እውነት እኛ እድለኛች ነንግን የሞተ እንጅ የአለን አናነግስም እንጅ ሀይሌን ትውልዱ በወር አንድ ቀን እንደ ሙዜም ተመቻችቶልን መጎብኘት አለብን።ተሞክሮውን በምስል ሳይሆን እያወራ መጎብኘት አለብን።
@Tkkj73
@Tkkj73 Ай бұрын
Thank you Major Hailé for the wonderful 10000 meters race accomplishments you have made throughout out your participation in raising the Ethiopian flag above any nations to demonstrate Ethiopian dominance in this race. Ethiopians are sick and tired of having dentist Ashebir to lead the Ethiopian Athletic Federation. This guy doesn’t have a clue about sports, to run the federation. Why don’t you push for someone like yourself and others who know about sports like the back of their hands to lead the federation, instead of Ashebir? If this guy remain seated at the head of the organization, believe me Ethiopia will never dominate in any sports she had been getting used to excelling previously, before this guy assumed the leading role in the athletic federation
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Ай бұрын
time may pass but class is permanent. Real goat
@tesfayebiru1394
@tesfayebiru1394 Ай бұрын
ሻለቃ ማለት ከሻምበል ቀጥሎ የሚሰጥ ከመስመራዊ መኮንን ወደ ከፍተኛ መኮንንነት የሚሻገሩበት ማዕረግ ነውበመሆኑም ሺህ አለቃ ኃይሌ ለሺዎች የሥራ ዕድል የፈጠርክ ጀግናችን ሺህ አመት ኑርልን!!!!! ሌ/ኮ ተስፋዬ ብሩ
@Aman-Kem
@Aman-Kem Ай бұрын
Abebe Bikila to Haile to Taammiraat Tola is a professional Athlete! Leencota keenya!
@meklitlemma42
@meklitlemma42 Ай бұрын
"ሀይሌ" ስምን መልአክ ያወጣዋል።
@pace2443
@pace2443 26 күн бұрын
እኔ የሄ ሰዉዬ ደሰ የለኛል ንፁህ ፍጥረት ነው ውሰጡ በፊቱ ገፀታ ይነበባል አምላክ የሚወደው ቅዱስ ሰዉ ይመሰለኛል ያያዝከዉ ይበርክት ጤና ይሰጥህ ከሀገር ሰላም ጋራ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 27 күн бұрын
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ የምንጊዜም ጀግና 💚💛❤️
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ኃይሌ እድለኛ ነው። እነዛማ ሆዳም ናቸው ።
@kesatebirhan1450
@kesatebirhan1450 29 күн бұрын
Haile ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meri5793
@meri5793 Ай бұрын
❤❤❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 28 күн бұрын
አሽብር (አሽባሪ ከአትሌት ፌዴሪሽን ይባረር የምትሎ በLike አሳዮ 👍👍👍 ምርጥ ኢትዮጵያዊያን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👍👍👍
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
Bravo félicitation Éthiopiens 🇪🇹🎉
@selamselam3065
@selamselam3065 27 күн бұрын
ሀይልዬ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።❤❤❤
@murgasoma2667
@murgasoma2667 20 күн бұрын
How the genuine legend of Ethiopia!!
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Ай бұрын
ጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ በአትሌቲክስ የሩጫ ውድድር ብቻም ሳይሆን ላቡን ጠብ አድርጎ ያገኝውን ገንዘብ በማፍሰስ በኢንቨስትመንት ስራ በመሰማራት ለበርካቶች ወገኖቹ የስራ እድል የፈጠረ የእማማ ኢትዮጵያ እውነተኛው ጀግና ልጅ ነው ።
@kusemmenu4193
@kusemmenu4193 Ай бұрын
ሀይሌ ሁላችንም ልብ ውስጥ ከህፃን እስከ አዛውንት ቦታ ያለው ምልክታችን ነው ብዙ ኪሎ ሜትር ተጉዘህ መብራትና ውሀ ወይም ስልክ አይተው የማያውቁና አማርኛን የማይሰሙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚሳሱለት ታሪካችን ነው
@viva8589
@viva8589 Ай бұрын
አለም አቀፍ
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 28 күн бұрын
አይ ሀይልሻ የኔ የዋህ ጀግና በጣም እኮነዉ የምትመቸኝ🤲⛪️ከነ ቤተሠብህ❤❤❤❤
@murgasoma2667
@murgasoma2667 20 күн бұрын
Ethiopian legend & equal to Ethiopia.
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
እውነት ነው፣ ብዙዎቹ ነጮች፣ ይውቁሃል፣ በአንድ ወቅት ሥራ ቦታ ላይ ሮጥ ሮጥ ስል ወድቂ ነበር፣ በሁዋላም ነጩ አለቃዬ፣ ምን አስበሽ ነው ኃይሌ ግ/ስላሴን መሆን አስበሽ ነበር እንዴ ያለኝን አስታወስከኝ፣
@bayesisay1468
@bayesisay1468 25 күн бұрын
ሻለቃ ኃይሌ እንዳአንተ ያለ ጀግና ይብዛልን
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
ሀይሌ ጌጣችን
@genzoasf2676
@genzoasf2676 Ай бұрын
የሀይሌ አይደለም እግሩ እጁም ወርቅ ያመጣል ይኸው ዛሬ ቶክሶ አስጀመረው ወርቅ አመጣን
@murgasoma2667
@murgasoma2667 20 күн бұрын
I need to get this legend face to face to express my wholeheartedly appreciation.
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 28 күн бұрын
ሀይሌ እውነትን ይዘህ ስለምትጓዝ ለዝና ሳይሆን ለሀገር ስለኖርህ እድለኛ ነህ
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 Ай бұрын
🏃‍♂️👮‍♂️ THE BEST 💚 💛 ❤️
@BezaHone
@BezaHone 29 күн бұрын
ጮህን ጮህን እንዳልጮህን ሆን ሆነ ነገሩ ስፖርት በጣም ትልቅ የስራ እድልም ከመሆኑ በላይ ከሱስ የጸዳ ትውልድ ማፍሪያም ነበር። ኳስና ሩጫ ብቻ ሳይሆን እጅ ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቦክስ.... በየክልሉ በቋሚነት እየተዘጋጀ በቲቪ ቢተላፍ እንደ ቢዝነስ ከመሆኑ በላይ ብዙ ወጣት እናተርፍበት ነበር.....ነበር። እግዚአብሔር ይርዳን።
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 29 күн бұрын
Hayle' you are Great man..hellp Éthiopien peuple STOP ware
@meklitlemma42
@meklitlemma42 Ай бұрын
ሀይሌ ቅኑና አገር ወዳዱ
@YohannesJohny
@YohannesJohny 26 күн бұрын
ጠያቅዉ ቃላት በመደጋገም ያሰለቻል
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l 25 күн бұрын
😂😂😂
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 29 күн бұрын
The one and only haile respect 🙏 legend
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c Ай бұрын
Hayile Jeginachin bertalin!
@yosefadhanom7081
@yosefadhanom7081 27 күн бұрын
ጀግናችን
@user-pu2ow2yp4b
@user-pu2ow2yp4b 26 күн бұрын
አንተ ድንቅ ፍጥረት ታላቅ የሥራና የክብር መገለጫችን
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 Ай бұрын
ምን አይነት ብቃት ያለው ሠው ነው
@lidgeli7398
@lidgeli7398 Ай бұрын
ኃይሌአችን❤❤❤ቀነኒሳ ምርጡ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 28 күн бұрын
Dear Haile our forever herooo.... We wish all the best for you and I am sorry you insulted by ato selash...
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 28 күн бұрын
ሀይለንና ቀነንሳ ገዛኸኝ ገብረ እግዚአብሔር ሩጫዉን ይምሩት
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q Ай бұрын
Haile & Kenenisa ❤🎉❤
@selamchane9460
@selamchane9460 26 күн бұрын
betam tileyialhi
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 28 күн бұрын
Haile yehulgize jegnaw ❤
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td Ай бұрын
ለሐይሌ የፖሊስ ካቴና ተሰቱት የውይኔ ቤቱ ሮጨ ስለነበረ ያቀዎል ካቴና ማጥለቅ አሸብርን በአሸባሪነት ፈርጆት ከኤርፖርት ጠፍሮት ወደ ቂልንጦ። ይወርውረው። ይሔንን አሸብር አሸባሪን
@asalemengste8645
@asalemengste8645 28 күн бұрын
ሀይልሻ ውድድ ነው የምናደርግህ!
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 24 күн бұрын
እኔ ።። መቼም።።ኩራቴ።።ካንተ።።ከሮጥከው።።በላይ።።ነኝ።።ሀይሌ።።።ማለት።።እኔን።።ነኝ።።ማለት።።ኢትዪጵያዊ።።።ኑርልን።። አባቴ።።።ለኛ።።።ኩራት።።።
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 29 күн бұрын
This guy should face justice for crime on Tigray.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН