ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዋሬ የጋራ መኖሪያ መንደር የተገነቡ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ሲያስተላልፉ ያደረጉት ንግግር፦ Etv | News zena

  Рет қаралды 39,046

EBC

EBC

Күн бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዋሬ የጋራ መኖሪያ መንደር የተገነቡ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ሲያስተላልፉ ያደረጉት ንግግር፦ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 207
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese Ай бұрын
ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ቅን ሠው ተባረክ በእውነት አቡሬ ሠፈሬ ነው እንዲሕ አምሮ በማየቴ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል አንተ ጀግና መሪ ።እወድሓለሑ ምቀኛና ተንኮለኛ ያጥፋልን በእውነት ተባረክ ።
@Masho-q1u
@Masho-q1u Ай бұрын
Yeeees
@DegualemAdinew
@DegualemAdinew Ай бұрын
😅😅😅😅 ቂጥ አጣቢ
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 Ай бұрын
መንግሥታችን የድሆች አባት ከበርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እልልልበይልኝ
@sebsebewolde5720
@sebsebewolde5720 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እርሱ አስጀምሮ ስላስጨረስ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@7lfatiya
@7lfatiya Ай бұрын
Abichuu ko❤❤❤😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️✍️✨️🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👊👊👊💥👏👏👏👏😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የታደላቹ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የድሆች ምርቃት ይጠብቃቹ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ ለምልሙ🎉🎉🎉🎉🎉
@azebamossa6485
@azebamossa6485 Ай бұрын
እኔ ቃላት ያጥረኛል 🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻❤️❤️አብቹ እንወድሀለን 🥰🥰💐💐💐👍
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
እግዚያብሔር የባረከህ እኛ እንዳገኘን ነው የምንቆጥሬ እጅግ እናመሰግናለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@ZinuFey
@ZinuFey Ай бұрын
እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርክ አገሬ ቀን ወጣላት ዘመን መጣላት ተመሰገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 Ай бұрын
ለኔ ባይሆንም ቃልህን ጠብቀህ የምትሰራቸው ስራዎች እጅግ እናመሰግንካለን መሪያችን
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs Ай бұрын
የሚያላዝኑ ብዙዎች ናቸው እኛ ግን ተግተን እንሰራለን!!! ምላሳቸው የረዘመ ሁሉ እኛ ስራችን ላይ ብቻ ስላተኮርን አሁን ምላሳቸው ቀን በቀን እያጠረ ነው አቢቹ የተባረክ ነህ ልጆችህን ትዳርህን የምትወዳት ኢትዮጵያን እ/ር ይባርክ!!!❤❤❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
በትክክል
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Ай бұрын
ላንተ ቃላት የለኝም እንዴት ላመሰግንህ ብቻ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የበለጠ እንድታገለግለን አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን የሕዝብህ አገልጋይ ነህና
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
አሜን
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። በርታ ጀግና ❤❤❤❤
@abebakebede6314
@abebakebede6314 Ай бұрын
ሰፈራችን ያደኩበት ውብ ሆነች እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@Melania-vl5nr
@Melania-vl5nr Ай бұрын
God bless Ethiopia
@alemeshete1467
@alemeshete1467 Ай бұрын
እስካሁን የረዳህ አምላክህ ሁሌም ይረዳሃል ::
@tech-f4c
@tech-f4c Ай бұрын
መንግሥታችን ስለአነተ ማንነት የምገልፅበት ቃላት ነዉ ያጣሁትለፈጣሪይ ሁሌ የማለቅሰዉ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
እግዛቤር እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ይባረኩሁ
@rah1210
@rah1210 Ай бұрын
May God Bless the Ethiopian government more and more!!!!!!!
@mohammedahmed5905
@mohammedahmed5905 Ай бұрын
Thank you my prime Minster from Californian San Jose
@Micky-n4i
@Micky-n4i Ай бұрын
We wish you the best .May God BLESS YOU.
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
ሲል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏
@getachewseleshi3068
@getachewseleshi3068 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h Ай бұрын
ያ አላህ ለመሪያችን፤ለቤተሰቡ እና እዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ስጥልን🤲🤲🤲🤲🤲
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ትክክል አብያችን በርታ እድሜ ይስጥህ
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g Ай бұрын
Great job Abichu thanks Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن الحمد لله رب العالمين الله يسعدكم الهم حفظ بلدان إثيوبيا الهم حفظ ابي احمد من كل سوء 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹👍👍👍👍👍
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ጠ/ሚ እድሜና ጤና ይስጥልን
@MillionMerd
@MillionMerd Ай бұрын
WOW 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegenashtsegenash4275
@tsegenashtsegenash4275 Ай бұрын
አግዚአብሔር የማስገን 💞🙏💞💞💞💞💞
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 Ай бұрын
May God aboundantly bless all who participate in this project!!!May the Almighty God exuberantly bless Ethiopia!!!
@tselatt
@tselatt Ай бұрын
ማሻላሕ፤አልሐምዱሊላህ፤አላሕ፡ዋአክበር።አሁንም፡ፈጣሪ፤አጋዥ፤ረዳት፡አምላክ፡አሁም፡ሁሉንም፡ያግራላች፤ይርዳችሁ።በርቱ።❤❤❤❤
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 Ай бұрын
አዎ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሉ ይቀጥላል ወይም ይሆዳል ወገኔ ዳይ ወደሥራ መልካምን የማይወድ አጋንት ብቻ ነው መድሀኒያለም የድንግል ማርያም ዶ/ር አብይን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@HUNDUMAF-GUŤA-ETHIOPIA
@HUNDUMAF-GUŤA-ETHIOPIA Ай бұрын
"" እኔ ለሀገሬ በቂ ነኝ "'' 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንድ ቀን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለሀገሬ ሰርቼ አስረክባለዉ 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 One Day 🙏 my God 🙏
@mababa6556
@mababa6556 Ай бұрын
Thank you !!!!!!!!. may god bless all.
@omariumari1202
@omariumari1202 Ай бұрын
ማሻ አላህ (አላህምዱሊላህ )በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላችሁ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐብኙ ካልቻላችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል
@kingwe37
@kingwe37 Ай бұрын
Specially ለናትና ለኣባት ማሰደሠት መባረክ ነዉ God bless you Ethiopia
@binyambeyen6171
@binyambeyen6171 Ай бұрын
My men long live 😊
@DegitBatana
@DegitBatana Ай бұрын
Good job ❤🎉
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
ምስጋና ለውድ የኢትዮጲያ ልጆች❤
@tsegenashtsegenash4275
@tsegenashtsegenash4275 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
Those who believe in Him will never ever be ashamed! Haleluya!!
@Waynishettube
@Waynishettube Ай бұрын
የዳሃ አባት በሚክናትነው የሚወድህ አባቴ ❤❤❤❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
Waw!! I have no words😢😢😢 May God bless Ethiopia even more.
@hawi519
@hawi519 Ай бұрын
Zemenih yibarek antem balebetihim ❤
@sintaayele
@sintaayele Ай бұрын
ምንም ይባላል እግዚአብሔር ይባረክ ከማለት ውጪ 👏👏🥰🥰🥰
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር፣ክብር ለጠ/ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አሃመድ 🙏🙏🙏💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@MrToms4242
@MrToms4242 Ай бұрын
ጤና እድሜ ላንተ በሰራ ብቻ የሚያምን መሪ thanks
@Micky-n4i
@Micky-n4i Ай бұрын
Great performance and genuine humanitarian work.Appreciation and admiration for PM Abiy
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
አብቹ ስለአንተ ስናስብ አንጀታችን ይላወሳል ከፍቅራችን የተነሳ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 Ай бұрын
I really appreciated this great job. And please do your best to have a peaceful environment in our country
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Ай бұрын
Thank you and bless you PM and everyone who worked for this project to alleviate poverty.
@kemunwoldegebriel2291
@kemunwoldegebriel2291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ!!!!!!
@MahdiAbudalla-le3zp
@MahdiAbudalla-le3zp Ай бұрын
Bravo❤❤❤
@MadetuShefa
@MadetuShefa Ай бұрын
ዶክተር አብይ የደሀ አባት ሺ 1000አመት ኑርልን እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን የጂማን ህዝብም ታሪክ መቀየር አለብክ እዬ ስራ ታችም ወርዳቹ መስራት አለባቹ ለዚ መልካም ስራቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ ሁላቹንም እናመሰግናለን በርቱ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Ай бұрын
💕🙏💕አሜን
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mekbibatresso217
@mekbibatresso217 Ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስትራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይቅናልህ ብዙ ድሆችን ስለምትረዳ እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ መከናወን ይስጥህ : :
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሚስኪኖች ለምታደርገው ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ዉድ ዶክተር አብያችን።🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 Ай бұрын
Just God bless you our beloved PM. HAPPY NEW YEAR FOR YOU AND YOUR FAMILY. Thank you so much,we love you ❤ABECHU
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Ай бұрын
አንተ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሃሳብ ቀን ከሌልት እንቅልፍ ለሀገር ያጣው እውነተኛ መሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለላፋላቸው ሁሉ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ በረታ ወገኔ
@harunhassan6136
@harunhassan6136 Ай бұрын
Thanks 🎉
@girkitata1
@girkitata1 Ай бұрын
I appreciate your extra generosity to serve the community .
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i Ай бұрын
የአንድን ሚስኪን እንባ ማበስ ቀላል አይደለም
@AlmazeBiftu
@AlmazeBiftu Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ የሚሰሩ እጆች ይባረኩ
@esubefikru7993
@esubefikru7993 Ай бұрын
አንተን ግን ቸሩ እግዚአብሔር እንዴት ይሁን ሚያይክ እድሜህን ጤናህን ዘመንህን ይባርከው 1000 ግዛን
@muludeboch13
@muludeboch13 Ай бұрын
Rise and shine rise and shine Ethiopia rise and shine it that was my nice song wow wow wow and shine Ethiopia to see this kind of a blessing tings this time my Lord give you glory I give you praise keep save those people are doing your job keep them and save them wow I don’t have word❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ this is good and we see we have seen in Ethiopia arise and shine it’s your time. ElelelellelelelI am so glad thank you so much Prime Minister may God bless you!!! Long life I cover you by the blood of Jesus with your lovely family thanks God thanks God I have seen the hand of God in Ethiopia
@muludeboch13
@muludeboch13 Ай бұрын
The one who’s comes from God is doing amazing job like this God is doing amazing work is it a Moses Ethiopian Moses who praise the Lord praise the Lord praise the Lord thank you My lord thanks God thanks God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jafejafer4327
@jafejafer4327 Ай бұрын
እጅግ የሚያኮራና የሚያስደስት ሥራ ነዉ::አገሬ እንደንተ አይነት ደግና ጀግና ለሰጣት" አላህ "ምስጋና ይገባው::አሁን ደግሞ ከልጅነትህ ጀምሮ አበሮህ በደገዉ ጀግንነተህ ተጠቅመህ ግብፅን ልክ አሰገባልን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
አብቹ ከነባለቤትህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ኑሩል
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د Ай бұрын
ተባረክ ጠቅላያችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ክሩ ህዝብ ኩራ አባትም ወንድምም ልጅም የሚሆን መሪ ለሰጠን ፈጣሪ አልሀምዱሊላህ/ተመስገን ማለት ይገባናም
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Ай бұрын
❤ ሰው መሆን እንደዚህ ነው ። በህዝብ የተማረጣ መንግሥተችን ጎንበስ ብሎ ህዝቡን ስያገለግል ፦ ከማየት ያለፈ ሰው መሆን የለም ። ስለዚህ እግዚአብሔር በራካቱንና ፀጋውን ፣ ጥበቃውን ያብዛለችሁ ። ክብር ሳማይ ና ምድርን በቃሉ ለዘራገ አምላከችን እግዚአብሔር ይሁን ። ይህ ትልቅ ማስተዋል ነው ። ለነገው ትውልደችን ማሰረት መጣል ፣ ሰው ሰራሽ የድህናት ቀንበራችንን መስበር እጅግ ቃለል አይደለም ። ማሰረት መጣል ብቻ አይደለም ፣ በመሀል የመካናው አድስ ኃይል ወጣቶቻችንን መልካሙን መንገድ ማሰዬት እራሱ ሌለ እንቅፋትና ፈተና ነው ። ያም ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ና መንፈሰ ጠንከረ መሪዎችን ሰጥቶናል ። ምንም ማለት አይቻልም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ብቻ ነው ። ደቦ ስተቀርብላት ፦ ድንጋይ ነው ብሎ ማራደት የተሳናው ትውልድ ማርዳትም ማቀናትም ትልቅ በሽታ የሀገርና የትውልድ ፈተና የሆና ን መታደግ ፦ ካንሰርን ፦ እንደ መደን ነው ። ❤ ዐ ቢ ቹ ያችን ❤ > > አንተ ውድ ❤ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናህ ~~~~~< ~~~~~~~ “እግዚአብሔርም “ ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።” - ኢሳይያስ 58፥11
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 Ай бұрын
Amen
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 Ай бұрын
WOW ABICHUU GOOD BLESS YOU
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
May God bless you my PM for thinking of the poor and the forgotten ❤ THANK YOU 🙏
@KamilAhmed-fn8ue
@KamilAhmed-fn8ue Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 galatoomaa
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Ай бұрын
Poverty reduction by centering the low-income families for better living conditions is really appreciated .
@victorious.5394
@victorious.5394 Ай бұрын
Thank you Brother Mulugeta , I am happy to see Optimist person.
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@amanuel7513
@amanuel7513 Ай бұрын
God bless our leader Dr Abiy, we love you
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አሜን !!! እግዚአብሔር ይመስገን
@FishaFish-st1ej
@FishaFish-st1ej Ай бұрын
ኩብርነቶ የአራብሳንም ጎብኙልን
@IssacAbigial
@IssacAbigial Ай бұрын
Geta yebarkeh mareyachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyarina
@kiyarina Ай бұрын
THAK YOU PM ABYCHU AND TEAM. YOU ARE COMPASSIONATE, SMART, WISE , BRAVE..LEADER. OF ETHIOPIA🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌱🌱🌱💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌱🌱🌱🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴☮☮☮
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Ай бұрын
አብቹ እግዛብኤረ ቀሬዘመንህን ይባረክ🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@AB-nq7uj
@AB-nq7uj Ай бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 Ай бұрын
Amlak hoy yesetehen meri ejig betam melkam new. Fetari hoy enamesegnhalen.
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Galax77792
@Galax77792 Ай бұрын
እግዚአብሔር ስያስብ እንድህ ነው…❤🏡🏠🏡🏠
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Ай бұрын
Their prayers 🙏 will protect you 🙏 @Abiy
@ramzia3457
@ramzia3457 Ай бұрын
ኢንሹአላህ
@Galax77792
@Galax77792 Ай бұрын
ጨርቆስ ቀጨኔ ፈረሳየ ቀናቸው መቼ ነው አብያችን❤❤❤❤
@nana2009able
@nana2009able Ай бұрын
Teklehaymanot berbere berenda mechè new?😊😊😊
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Ай бұрын
ዶላር፣ ፓውንድ፣ ዩሮ.... ሌሎችም ከረንሲ ለዚህ ተግባር ማውጣት ስንችል ብቻ ነው፤ በአሁኑ ወቅት ለጥይት $$ አውጥቶ ወንድም ወንድሙን ይገድላል።
@Galax77792
@Galax77792 Ай бұрын
@@getachewnekere1980 የሚገዳደል ይገዳደል … የሚያለማ ያልማ✅
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f Ай бұрын
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ስራ ነው
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 Ай бұрын
የት ሀገር ነው አዋሬ ነው እውነት
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z Ай бұрын
አዎ ደስ አይልም
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የኔ ትውልድ መሪዎች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውራቹህ ገና ብዙ እናያለን ❤👉🇪🇹🇪🇹👈 ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት❤
@muludeboch13
@muludeboch13 Ай бұрын
You are making very happy to Almighty God good job🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉my lord shiny Tupaea shine shine you are making shining to Ethiopia lord shine arise shine a I have a song like that wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazbekele417
@almazbekele417 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዮባርካቹ🙏
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተባረከ ይሁን ክብር ለመሪዎቻችን ክብር ለመከላከያችን ክብር ይህንን ስራ ለሰሩት ሁሉ ክብር ይገባቸዋል ቤት ያገኛችሁትም እንኳን ደስ አላችሁ እናቶች ለደጉ መሪያችን በርትታችሁ ፀልዩለት የጀመረውን ሁሉ እንዲያስጨርሰው መልካምአዲስ አመት ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ሁሌም ሰላም ለሀገራችንይሁን ❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@sanchod3824
@sanchod3824 Ай бұрын
ABICHU, the one and only supreme ruler!
@AdileUchiha
@AdileUchiha Ай бұрын
Dr abiy alahe yehfezek
@zekiwerkaWerka
@zekiwerkaWerka Ай бұрын
ማአሻአላህ ከአዋሬ ወጥታአቹ ኤሄ በቤት የሚሠቃየው ህዝባአቹ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Ай бұрын
በዚህ ፍጥነት በዚህ ጥራት ❤ እግዚአብሔር ካልረዳ ይከብዳል : የዋሁ መሪ እንኳን ደስ አለህ ❤ :
@elonmua8795
@elonmua8795 Ай бұрын
You must be crazy if you don't like whay you see,Dr.Abiy and first lady may God bless you .
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 39 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 7 МЛН
መሳይ መኮንን የሰይጣን ተላላኪ ነው
1:11:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 16 М.