KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በቤቷ ተገኝተን አመጋገቧን አሳየችን _ ያለ ምንም መድሀኒት ስኳሯን መቀልበስ የቻለችው ሴት / NBC ጤና @NBCETHIOPIA
25:06
"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
23:12
Каха и дочка
00:28
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
ለድንቅ አቅም 4 ምግቦች ብቻ መመገብ በቂ ነው ገራሚ ለወጥ |
Рет қаралды 130,896
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 409 М.
DR HABESHA INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 257
@hayathussen7404
4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ዶ/ር ከትምህርት ብዙ ጥቅሞችን አግኝቻለሁ ቴኪው ውድ እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ይሄ ኮሮና አላህ አጥፍቶ በደስታ ይቀይርልን በሰላም ላሃገራችን ያብቃን!!!
@feridabazinab2353
4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግ ነው እድሜክ ይርዘም የስትሰው ትዳር አስተካከል እናመሰግናለን ❤️
@Tomas-komita
Ай бұрын
በጣም እነመስግናለን
@mastewalabebe1725
4 жыл бұрын
ዶክቴርዬእናመሠግናለን፡መልካምትምህርትነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@fasikaysma5904
4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በርታ
@wintawinta4107
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር!!!
@fasikatube9475
4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶ ወደ ሀገራቹ ምትመለሱበት ቀን ቅርብ ያርግላቹ ወደ ቤቴ ብቅ በሉ ምነግራቹ ነገር አለኝ
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
አሸ አሰቲ ደውል አርጊ
@berhanukabeta5274
2 жыл бұрын
😁
@tomasgiorgio5653
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mesresttsaf9232
4 жыл бұрын
ሀይ ዶክተሪ ሡሴ ነክ ትምህሪትህ ደስ ይላል
@jainab9991
4 жыл бұрын
,እናመሰግናለንዳክተር
@mareyekasaye4095
6 ай бұрын
Thank you dekutr
@mariammudasir5780
4 жыл бұрын
ያለገቡ ሴቶች ብልታቸው አካባባቢ ፣ ቆይቶ ቆይቶ ማሳከክ ፣ እስከመቁሰል ፣ይደርሳል ፣በምን ምክንያት እደሆና እና እዴት ማስወገድ እደሚቻል ምክርህ ፣ብታካፍለን፨
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
የሚያህ ቅጠሩ ለምሳሌ እኔ እዛቦታ ማከክ ደሰ ዩለኛል. ደሞ በነፃ ደውሉልኝ ክክ
@ኡሙአሚራሌራ
4 жыл бұрын
ለብ በለ ውሀ ጫው አርገሽ በየግዜው ለ 10ደቅቃ የክል ተዛፍዘፊባት ጥሩ ነው
@hanaalem535
4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቅ ነው
@minaleayalew9783
4 жыл бұрын
@@fitsunmekonnen2880 0
@fedlumohammed7615
4 жыл бұрын
Doctor pls tolo ymchrs chgr albgn menm aynt bshta ylbgnm
@cell9454
4 жыл бұрын
እናምስግናለንዶክትር
@papafkr9448
4 жыл бұрын
Thanks doctor!!
@leylaaman9573
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@fanosaabebeyejeruleje4526
4 жыл бұрын
spinach??meden now. sele mekert betam enamesegenalen yena wedm. berta. egezabhar hoye Ethiopia ageran and hzebane adera 💒🇪🇹❤👏
@lubabayimer9527
4 жыл бұрын
Spinach malt kostta malt new
@degintimelesegodlovetips3097
4 жыл бұрын
Dr.thenkeyou.so.mach
@Buron1234
2 ай бұрын
D r thanks
@abebew364
4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@رحمهحسن-ل4ك
4 жыл бұрын
ወድሜ ልክብለሀል
@abuabdullah135
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
ባሌን ምን ልመግበው ብለሽ የተጨነቀሽ ሁሉ መፍተሄ ተገኝቷል ገባገባ በሉ
@firuzhussen3863
2 жыл бұрын
ክክ
@bontumisgana7343
4 жыл бұрын
Thanks man
@lmlmethiopianyoutube7957
2 жыл бұрын
ሰላም
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤❤
@yasinabb1477
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እኔ ከሚስቴ ጋር ግብረ ስጋ ግኑኙነት ሳደርግ ከሶስት ጊዜ ቡሀላ በማደርገው ምንም የሚወጣኝ ነገር የለም እዳልተወው በጣም ያስፈልገኛል ግን የሚወጣኝ ነገር የለኝም መፍትሄው ምን ይሆን መልሱን እጠብቃለሁ ትመርቶችህን በጣም እወድልህ በርታልኝ
@sameras4965
4 жыл бұрын
ሰላምዶንክተርየwellcam
@abrishmamo5330
4 жыл бұрын
Can you show the picture of fruits ?
@Ashuworkenh
19 күн бұрын
ቶሎ አለመጨረስ ችግር አለብኝ
@myfullhope1272
4 жыл бұрын
ግንኮ ሀብሀብ ለሴት ብዙ አይመከርም ፈሳስን ያበዛል አሁን ለየት አድርግልን የምግቦቹን ስም ጥሬውን እንመገብ ወይስ እንደ ጁስ ሰርተን መጠጣት የምታውቁ መልሱልኝ
@kaliedibnouasfaw
3 жыл бұрын
የአባላወር በሸታ ለዉሴብ ድክምት ቸግር ምክኒያት ይሆናል ???
@kaliedibnouasfaw
3 жыл бұрын
የአባላዘር በሸታ
@askalechasku1976
4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ደኩዶር
@MatusalaDubale
Ай бұрын
አይደክተር ተሻለ
@girmaybirhanu9157
4 жыл бұрын
የሮማን ፍሬ የት ይገኛል ምንስ አይነት ነው
@ሐሥቢየሏህወኒእመልወኪል
4 жыл бұрын
ዶክተር እደት ነህ ልን
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
እስኪ በፈጣሪ የሚያወፍር ነገር ካለ ሹክ በሉኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው 😂😂😂 እስፖርት ጥሩ ነው ብለውኝ የባሰ ጉልበቴን ጨረሰው የመዳም ስራ እራሱ አንድ እስፖርት ነው😠😠😂😂
@richtube5245
4 жыл бұрын
አግቢበት🤣🤣🤣
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
@@richtube5245 🤣🤣🤣🤣 ማግባቱስ ቀርቶ በቅጡ በታጨሁ
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
@@ethiopialovelove6090 setoch seagebu yeweferalu
@lphonsmart1233
4 жыл бұрын
@@ethiopialovelove6090መወፈር ከፈልግሽ አገር ቤት ሂድ ፍቱን መድኃኒት ነው ( የቤተስብ ናፍቆት አለሽ
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
@@AA-xi5eh እ ወፍ የለም በልቼ ነው መወፈር የምፈልገው 🤪🤪
@absalatdish7264
4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ይሁን የዚህ ቻናል ቤተሰቦች የኔ ጥያቄ በሌላ ሰው የደረሰና ጥያቄውን ለኔ ስለመጣ ነው። በወሲብ ወቅት ድንግል የሆነች ሴት ሴክስ በምታረግበት ወቅት ድንግልናዋ ሊወጣ ካልቻለና ፍሳሽ ካላየች ምን ሲሆን ነው እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሚመጣው እና ሁለቱም እስካሁን ድንጋጤ ውስጥ ናቸው። መልሱ ባይዘገይ አሪፍ ነው ከዚህ ነገር ላውጣቸው ዶ/ር
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
ሲጅመር ደንግል የሚባል ነገር አለ አኔ ሲባል እንጂ ገጥሞኝ አያውቅም
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
@@መኖርበተስፋነው እና ሸንት ነው የሚመጣው ጉድ እኮ ነው
@nurmedia9305
3 жыл бұрын
በውስጥ ማናገር ይቻላል❓
@DRHABESHAINFO
3 жыл бұрын
Mn liridashi ihite
@fatiyaamaan8813
4 жыл бұрын
Welcome
@መገንወሎደሤ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hayutitube
4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ 🌷🌷 ይህን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ🌷kzbin.info/door/esqlUEDDmiskPLwLzg7fdQ?Sub...Confirmation=1
@rahmabntwujriaabdo1227
4 жыл бұрын
ሀብሀብ ምድነዉ ክያር ነዉ ንገሩኝ ???
@sadhasad5824
4 жыл бұрын
አርቢ ጀህ ወይም በጢህ
@tub8354
4 жыл бұрын
ሮማን ምድን ነው
@sosainasosi3951
4 жыл бұрын
እንኴን በሰላም መጣክ ዶክተርዬ እኔ ጥያቄ እለኝ በምን ልጠይቅህ እችላለሁ እናም ጓደኛ ነበረኝ ባጋጣሚ ተለያየን ግን ከሱጋ ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ ነበረን እናም ከሱጋ ከተለያየው በኋላ ከሌላ ወንድ መግባባት አልቻልኩም ነገር ግን እስከ መቼ ብቻዬን ብዬ ጓደኛ ይዤ ነበር ግን ከሱጋ ምንም ልንግባባ አልቻልንም እኔ የምገልገውን በጋልፅ አርግልኝ ብለው ብዙም ደስ አይለውም እናም እኔ ትንሽ ስሜት ላይ እቆያለው ግን በቃ እሱ ምንም ሊረዳኝ አይችልም ከሱም ተረያየው ስሜቴን ካልተረዳኝ ምን ያደርግልኛል ግን ብቸኛ ስልችት ብሎኛል በቃ 😂😂😂😂😂😂የማዳን ሽትቤትም ሰለቸኝ 🤔🤔🤔🤔
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
Anchi ewnetegna kehonesh Ena bechegnet keselechesh tadea lemen wede agerbete atemeleshem enem endanchew feker felege negn abren desetegna enhonalen beye asebalew sosi mare
@sosainasosi3951
4 жыл бұрын
@@AA-xi5eh አውራኝ በውስጥ ስልክ እንቢ አልክ እኮ
@እሙዙመራ
4 жыл бұрын
@@sosainasosi3951 ክክክክ ጅንጀና
@MohamedMohamed-gl5bx
4 жыл бұрын
@@sosainasosi3951 እኔ ላዉራሽ ፍቀጅልኝ የAfb ስምሽን ንገሪኝ
@sosainasosi3951
4 жыл бұрын
@@እሙዙመራ 😆😆😆😆😆😆
@RahmaRahma-kr7uk
4 жыл бұрын
አንድም ቀን ስለኮረና ግንዛቤ ስሰጥ ሰምቸህ አላውቅም ሁሌ ሴክስ እር ይደብራል
@fikermulugeta5187
4 жыл бұрын
እዉነት አወ እንደዉም ዶክተር አይመስለኝም በራሱ ሰይሞ ነዉ
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
አንባዳበት አቦ መባዳት ካልፋለግሸ አትግቢ ማን ግቢ አለሸ አጉል ጨዋጨዋ አትሁኝቡን
@Chuldes
4 жыл бұрын
Sile Corona Gnzabe ymset tefto new
@ناديهناديه-س1ظ
4 жыл бұрын
ስፒናች.ባማርኝ.ምንድነው
@zbintbaba5405
4 жыл бұрын
ሠናፍጭ ማለት ነው
@hirutethioa828
4 жыл бұрын
ቆስጣ
@tsigebekena6817
4 жыл бұрын
ቆስጣ ነው እህቴ
@tadulove6300
4 жыл бұрын
Hi
@firhewotyenatenafaki6256
4 жыл бұрын
ስለ ት/ት ከልብ እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ!!! ውድ የሀገሬ ልጃች የእንቅልፍ ማጣት ችግር ይዞኛል ይህ ችገር የነበረባችሁ አሁን የተስተካከለ እንቅልፍ ያገኛቺሁ እስቲ REPLY ግቡልኝ please please 🙏
@عبدهسعيد-ه6ن
4 жыл бұрын
ቁላ አምሮሽ እደሆነ
@firhewotyenatenafaki6256
4 жыл бұрын
Eshe amesgenalhu dr
@firhewotyenatenafaki6256
4 жыл бұрын
No comment for you !!!عبده سعيد
@firhewotyenatenafaki6256
4 жыл бұрын
ኧረ እንደዚህ አይነት ፊልም አላይም ቡና አልጠጣም ግን ሻይ ቢያንስ በቀን 2 ብጠጣ ነው!! ስለ ምክርሽ(ህ) አመስግናለሁ
@heiredintemam6194
4 жыл бұрын
Enkelf setegni erasegesh nech shenkurt anuri fetun medanit New yebalal ena kemetegnatesh befit tensh exercise argi
@adzadz8849
4 жыл бұрын
እንደዉ ዶክተር ዉለታህ በዛብኝ
@tessemafirew8621
2 жыл бұрын
ከጠቀማቹ ቃላትን አትደጋግም
@DRHABESHAINFO
2 жыл бұрын
❤️
@ኪያአንተለኔብቻ
4 жыл бұрын
በለው ዛሬ ስለአመጋገብ ሲደመር አበዳድ ነው የኔ አዳም ግን መቼ ነው መተክ የምንባዳው መቼስ ተምሬ ጨርሻለሁ😏😏
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
Bedemb semew bekaten yemechemer new degmo eskahun aljemershem enda
@ኪያአንተለኔብቻ
4 жыл бұрын
@@AA-xi5eh አረ ጀምሬ ነበር እድሜ ለስደት አምሮት ሊደፋኝ ነው😋
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
@@ኪያአንተለኔብቻ yet honesh new
@hirutethioa828
4 жыл бұрын
እረ ሴቱም ወንዱም ታሟል እንዴ ንግግራቹን አስተካክሉ ኤጭ
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
@@hirutethioa828 anchi chewa nesh tedebekesh eyaderegesh esua beglse selawerach new yetenadedshew ehete
@fanta8354
4 жыл бұрын
Sign out
@የአረብከርታታዋyoutube
4 жыл бұрын
አስኪ ደምሩኝ
@mariammohammed957
4 жыл бұрын
እሺ ጎራ በይ
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
ድምር
@አላህወኪል-ገ1ኸ
4 жыл бұрын
ስፕናች ምድነው
@ብሌንብሌን-ቐ2ሸ
4 жыл бұрын
ጎመን
@tsigebekena6817
4 жыл бұрын
ቆስጣ ነው እህቴ
@meccell6959
4 жыл бұрын
Selamnew..dokter.zare.yechnekgn.lamakrh.felgalehu.mefthe.edemtsete.tesfa.aregalhu.ene.bale.tdarneg.ketgaban.1ametachn.newgn.chgru.blebte.kenm.hon.lilit.ereft.ylegm.wesib.hone.sraw.ebakhn.mntlegaleh.chenekeg.
@hamudhamudi3253
4 жыл бұрын
thank u ዶ/ር እኔ የተቸገርኩት አልበርድ እያለኝ ነው😢 ደጋግሜ አድርጌ ድክም ብሎኝ አስጠልቶኝ ከሳመችኝ ይነሳል😏 እሷ ደሞ እንኳን ቆሞ አግኝታው😂 ምርር ነው ያለኝ😡 እየተጎዳሁ ነው😭 የሆነ ማደንዘዣ ነገር ካለ😉🚶
@ethiopialovelove6090
4 жыл бұрын
🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣👈
@ኪያአንተለኔብቻ
4 жыл бұрын
😂😂
@tewekeltuaellah6638
4 жыл бұрын
Kkkk arre gud mgb aetbla
@hamudhamudi3253
4 жыл бұрын
@@tewekeltuaellah6638ባክሽ በፆምም ያው ነው 😂
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
@@hamudhamudi3253 ye enkelefe kenene wesede yishalale tenesh tarfalehe wendeme
@ademmuhammed7977
4 жыл бұрын
ካሮት ጥሬውን ነው ????
@ኑሮከስደትመልስ
4 жыл бұрын
ደምሩኝ ዶክተር ቴሌግራም ላይ እያናገርኩህ ነበር ወይስ ተሳስቸ ነው ጥያቄ ነበርኝ በናትህ ተጨንቄ ነው
@katihalala3201
4 жыл бұрын
ምንድነው አንተ ደግሞ በወስብ ተልከፍክ እንድ የሀቤሻን ደካማ ጎን አግኘው ብልክ ነዎ የምትጫወትብን
@fitsunmekonnen2880
4 жыл бұрын
በዩ ዝም በዩ ከሴክሰ በላዩ ደሞ ምን አለ ከንቱ
@meremnigusemuzeyen7634
3 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ሥንት ትምህርት. ሞልቶ ይሄን. ማውራት ምን. ይጠቅማል አረ. ተው ዘንድሮ ሁሉ ሠው. ሥለዚህ ማውራት ሥት አይነት ሞልቶ አረ ይብቃ በጣም ነው እሚያሥጠላ ነው. ያረብ ሶብር. ይሥጣቹህ ምንጉድ. ነው አላህ. ሡባሀነ ወተአላ. አሥተካክሎ ያልሠራውን ምን. ለማድረግ ፈለጋቹህ አረ ተው የአላህ ቢእዚሚላ
@مريممحمد-ظ8د2ط
4 жыл бұрын
ሀብሀብ ፣ሴቶች አተብሉ ይላሉ ፣ለሴተ መጥፎ ነው እያሉ ይኸው ከተውኩ አመቴ
@ሉሌቲዩብ
4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@richtube5245
4 жыл бұрын
🤣🤣ዉይ አሁንስ የሚወራዉ ሀሉ ስልትን ብቻ ሆነ እስኪ ልስማዉ
@abuabdullah135
4 жыл бұрын
ጥሩ ነው እንስማው
@sahibashikuroali6619
4 жыл бұрын
እንደመር ራሄ
@jameilaseid251
4 жыл бұрын
Kkkkk
@ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
ዋናው ጥያቄ ሲጠይቁህ አመልስ ዝም በል 😂😂😝😝😝
@peaceandlove8140
3 жыл бұрын
10q
@sahibashikuroali6619
4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ዉዶቼ ኑ በቅንነት እንደማመር
@ኢልሻዳይነውጌታሁሉንቻይሰ
4 жыл бұрын
በፍት ተልባ ብለህኝ እየበላሁ ነበር አሁን ደግሞ ሮማን
@ሉሌቲዩብ
4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@yemuhabasew3287
4 жыл бұрын
ቴምርና ባቅላባ ገራሚ ናቸው ሲያንቋቋሽ ያድራል አንዴ ከተከለ ቶሎ እንዳይነቅል ያረጉታል
@ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ
4 жыл бұрын
በሳቅ አሳቅሽኝ
@ghjbdjjr4854
4 жыл бұрын
Wewwwwwww
@ሰብለነኝ
4 жыл бұрын
እያንዳንድሽ እሄንን ዋጪ ( ዋጥና ) አማረኝ በሉ አላችሁ ደግሞ እንደሆነ ዝም ብላችሁ አትማሩም ረባሽ ሁላ
@hirutethioa828
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@ኑሮከስደትመልስ
4 жыл бұрын
ኮሜንቶች ዩቱቤን አስተካክሉልኝ ኮድ ፒኮድ እያለ አስቸገርኝ አካውት ይላል የምን አካውት ነው የማስገባው አለማወቅ ሀፆያት አይደለም ሳትሳደቡ አስርዱኝ
@عبدهسعيد-ه6ن
4 жыл бұрын
እረ እኔ አላቀውም
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
Ye Gmail account yimeslegnale ehete
@ኑሮከስደትመልስ
4 жыл бұрын
@@AA-xi5eh ኢሜል የስልክ ነው ውደ ??
@AA-xi5eh
4 жыл бұрын
@@ኑሮከስደትመልስ awo ye Gmail account kalesh esun asgebena mokerew ehete
@ነኝእናቴንአባቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
አዳች ይቁምብህ ቱ 😂
@phillimonesethole9988
4 жыл бұрын
Kkkkkkkl
@nahomteklu9231
4 жыл бұрын
Welcome
25:06
በቤቷ ተገኝተን አመጋገቧን አሳየችን _ ያለ ምንም መድሀኒት ስኳሯን መቀልበስ የቻለችው ሴት / NBC ጤና @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 22 М.
23:12
"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 380 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 933 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 37 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 59 МЛН
13:44
ምግብ ለወሲብ ያለው አስተዋፅኦ - Healthy Life
News ET Social
Рет қаралды 63 М.
11:11
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,2 МЛН
26:43
የማናውቃቸው የጤና በረከቶች! ያለእድሜ ሞት የሚያስከትለው አመጋገብ.... | Bad eating habits | Loret Alemu | Garden cress(ፌጦ)
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 171 М.
10:25
አይናችንን ከስሩ የሚያድሱ እይታን የሚያጠሩ 4 ቫይታሚኖች ከምግብ ሚገኙ | #drhabeshainfo | #eyesightproblems
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 57 М.
14:34
የዳማ ከሴ የፈውስ በረከት //ocimum lamifolium/
Ethio Family Tube
Рет қаралды 268 М.
13:35
እባካችሁ ከእነዚህ 6 ምልክቶች አንዱን እንኳን ምታዩ ከሆነ አንጎላቹ አይምሮአቹ ሳይጎዳ ይህን አድርጉ | #drhabeshainfo | #brainhealth
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 56 М.
8:50
ወንዶች እነዚህን 5 ሰፕሊመንቶች እወቋቸው | dryonas | ዶ/ር ዮናስ | janomedia | ጃኖ ሚዲያ
Dr Yonas - ዶ/ር ዮናስ
Рет қаралды 196 М.
14:01
افشاگری دکتر جاوید در مورد ویتامین دی که نمیگذارند هيچوقت بدانید! | به مناسبت روز جهانی ویتامین D
دکتر جاوید - تجربیات 18 ساله من در درمان بیماری ها
Рет қаралды 204 М.
16:13
ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 367 М.
18:33
ቢትኮይ ንጀመርቲ ሓበሻ፡ Bitcoin for Habesha. #eritrea #tigrigna #Maekeleabrham #EriyoungInvestor
Eri Investing
Рет қаралды 53 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН