ለዶክተር ዘበነ የመጀመርያዋ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል የሆነው እምነቴ መሠረቴ ነው ስለምትል ምሰሶዋ አይነቀነቅም ( ክፍል ሁለት )

  Рет қаралды 638

Orthodox Tehadso Apostolic Ministry .

Orthodox Tehadso Apostolic Ministry .

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@SolomonAberra
@SolomonAberra Ай бұрын
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. Lottu Sibhat! Abba Yonas, God Bless U for WRESTLING AGAINST THE PRINCIPALITIES IN THE NAME OF THE MESSIAH, which’s THE WILL OF THE MOST HIGH ❤. Amen 🙏
@henokberhanu5896
@henokberhanu5896 Ай бұрын
God bless you!
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Ай бұрын
ዘቤ እንተ ፈቶ ! አባ ጌታ እየሱስ ይባርከዋ !!
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
እስቲ አንድ ደህና እውነተኛ አንድ የጴንጤ ነብይ ጥቀስልኝ ደግሞ እንቶ ፈንቶ ትላለህ አንተ ዥልጥ
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Ай бұрын
የህን የተረት አባት እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ዓይኑን ያብራለት።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
የሆንሽ ዥልጥ
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Ай бұрын
@TensayTemesgen-ws8bt ስምን መላክ ያወጣወል ይባላል ስምህ አልከበደህም?መሳደብ የዳቢሎስ እኮ ነው ።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
@@zenebuabebe7114 አሀ ሰውን አለማክበር ማዋረድ ማንቋሸሽ ላንቺ ምርቃት ነው?? አንቺን መሰሏን ዝቃጭ ብሰድብ አላፍርም ደግሞ ልጨምርልሽ ትላም
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Ай бұрын
@TensayTemesgen-ws8bt ወይ ክርስትና ቤተክርስቲያን እናንተንም ተሸክማለች ኪኪኪኪኪ😪😪😪😪እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ🙏🙏🙏
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
@zenebuabebe7114 አነሰሽ መሰለኝ ልጨምርልሽ ??
@mengisteyeheyis268
@mengisteyeheyis268 Ай бұрын
ከቻይና ነው የመጣከው እዛው ለቻይኖች ስበክ ለኢትዮጵያውያንኖች አይመጥንም እዛው የሚሰማክ የለም ቂዝቢ ሰውን አታሳስት
@getnetwubie
@getnetwubie Ай бұрын
በመጽኃፍ ቅዱሰ ብቻ አምናለሁ ካሉ ጌታ እየሱስ አንደ አምላክ ብቻ እርሱም እግዚአብሄር አብ ብቻ እንደሆነ እንጂ ሶሰት አካላት እና ሶስት ስምያለው አምላክ ስላሴን የት ቦታ ነው ያስተማረው፤ ዮሃ ወንጌል ም 17-3 እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ ብሎ አንድ አባት እና አምላክ እንዳለ ነው ያስተማረው፡፡ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ብላችሁ ጸልዩ አለ እንጂ ስላሴዎች ሆይ አላለም፡፡ እየሱስ አምላክ የሚሆነው አብ ከሆነ ብቻ ነው ደግሞም አብ ነው ፡፡1ቆሮ 8-5 እግዚአብሄር ወልድ የሚባል በብሉይም በህግ መጽኃፍ በአዲስም መጽኃፍት በሃዋርያትም ትምህርት የለም፡፡ አባት እየሱስ የእግዚአብሄርልጅ የሆነው በስጋው በኩል መዳንን እንድናኝ እግዚአብሄር የሰጠን የገዛስጋውን (ልጁን) እንጂ ከአብጋር የተካከለ ሌላ አምላክ ከሆነ ሊያድነን የይችልም ፡፡ እየሱሰስ ጌታም ክርስቶስም ነው ሐዋ ስራ 2-36 ማለትም ጌታ (አብ ) ክርስቶስ (ልጅ) ለዚህ ነው የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም እየሱስ ስለሆነ ነው ሐዋርያት በዚህ ስም ብቻ ያጠመቁት ሐ/ስራ 8-38፣8-16፤10-48፤19-5
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Ай бұрын
በደንብ አንብብና ከዛ ወቀሳ ትመጣለህ
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist Ай бұрын
@getnetwubie : - ሆይ በዚህ ግርግር መሀል ነፍሳትን ለመንጠቅ ፈልገህ ነው ይህንን የጻፍከው ? የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ወይንም ኦንሊ ጂሰስ እንደሆንክ አውቄሃለሁ ለዚህም ሙሉ መልስ እንዲሆንህ አንድ ጥቅስ ልስጥህ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና ይላል ( 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1 : 9 - 11 ) ስለዚህ አብና ወልድ እንዲገለጥልህና አስተምህሮተ ሥላሴ እንዲገባህ ከዚህም ሌላ ከእኛም ከሥላሴ አማኞች ጋር ህብረት እንዲኖርህ በእውነተኛውና በትክክለኛው የክርስቶስ ትምህርት ኑር ስል ልመክርህ እወዳለሁ አሁን ግን ተነቅቶብሃልና የሚሰማህ የለም ስለዚህ ሳታደናግር ሹልክ ብለህ ውጣ እኔም እንድትድንና ወደ እውነትም እንድትመጣ እጸልይልሃለሁ ተባረክ
@mengisteyeheyis268
@mengisteyeheyis268 Ай бұрын
መድሃኒያለም ልብ ይስጣቹ ጊዜ የለንም next
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
የዮሴፍ የጉብዝና እና የእርጅና ዘመን ውሳኔዎቹ
37:25
Orthodox Tehadso Apostolic Ministry .
Рет қаралды 104
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН