No video

ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ.....

  Рет қаралды 88,282

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

የቃል ቤተሰብ የዩትዩብ ቻናል ነው like and subscribe ማድረግ አትርሱ። • በቃል ስጦታ ዓለም ደነገጠች የመስቀ...
#Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 433
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 7 ай бұрын
ዳውይት የኔሰዉአክባሪ አልዬ ቃልዬ የኔውዶች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiFamilytube
@MekdiFamilytube 7 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ ልደት አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 7 ай бұрын
እደዉ እኒህን ልጆይ እናበርታታቸዉ እናተየ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 7 ай бұрын
የኔ ማሮች ኡፍ ትብብራችሁ ፍቅራችሁ ሲያምር እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 7 ай бұрын
በጣም ደረሰ ትላላቹ አንኳን አደረሳቹ ለብረሐነ ልደቱ እራሳችሁን ጠብቁ ጊዜው ወቶ መግባት የሚያሰፈራ ሆኖል !!🙏
@lekiatube7407
@lekiatube7407 7 ай бұрын
ሰላማቹህ ይብዛልኚ የቃልየ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን አደረሳቹህ የኔ ሳቂታዋች ስወዳቹህ
@dceesaun7374
@dceesaun7374 7 ай бұрын
ያልዬስጦታ በሳቅ ገደለኝ በእውነት ግን ደስ ይላል በበአልቀን ደስ የሚለው ሰው ምን ያህል ያስደስተኛል ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤❤❤
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 7 ай бұрын
የምር የለምየ ስጦታ በጣም ነዉ የሳኩት ማርያምን ❤❤❤ በጣም ደስ ትላላቹሁ ❤❤🙏🙏🙏
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
እንኳን አድረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በአል ስትሳሳሙ ፊት እና ፊት ሲሆን ደስ ህልይል ባህላችን እንዳይጠፋ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 7 ай бұрын
ስጦታው በጥም ያስቃል😂😂😂😂 እኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤ እኳን አደረሳችሁ የቃል ቤተሰቦች❤
@onetow8250
@onetow8250 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም
@onetow8250
@onetow8250 7 ай бұрын
, አለምዬ ተኩት ተኩሊት ጓደኛዬ ስፈልግሽ ነበር ስልክ ቁጥር ፈልጋ ነበረ አለምዬ ይሄንን ካየሽው ስልክ ቁጥር የኔ ቆንጆ ካየሽው ይሄንን ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ የኔ ቆንጆ
@onetow8250
@onetow8250 7 ай бұрын
,,,, ተኩይት ተኩልት ነው የምትፈልግ ጓደኛሽ ነች
@onetow8250
@onetow8250 7 ай бұрын
,,, ካረብ አገር quit ከምትባል አገር
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 6 ай бұрын
@@onetow8250 ማነሽ ?ተኩሊት የምትባል ጓደኛ የለኝም እረ ማነሽ አንች?
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
የኔውዶች በጣም ታምራላችሁ እ/ር ይመሰገን እናተን ማየት እራሱ በጣም ያስደስታል የኔ ድምቀቶች🎉🎉🎉
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ታሪክ የኔ ቆጆ እረጋታዋ ❤❤❤ሁላቹሁም በረቱ
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
ስወደዳችሁ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ❤❤
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ወላሂ ያመጣቺዉ ስጦታ በጣም ያስቃል እኔ ደግሞ ስጋ ወይም ፍራፍሬ ነገር መስሎኝ ነበር ጥቅል ጎመን ይዛ ብቅ ለህቷ ❤❤😂😂😂😂
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 6 ай бұрын
የት ጠፋቹብኝ ዛሬ ነው የማያው 😀 እና ስጦታው ያስቃል ወይ አለምዬ ታሪክ ሰላም ሁላቹም 😍🥰
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 7 ай бұрын
ታሪክና ቃል ብርቅዬዉች የኢትዮጲያ ቅርሶች ጌታን
@userd42
@userd42 7 ай бұрын
አሜን,የልቤን,ምርቃት,ነው,የመረቃችሁን,ፈልገን,ካገኘናችሁ,አብረን,እናሳልፋለን,እድሜና,ጤና,ይስጠን,ለኢዮጵያ,ፀልዩላት,ተባረኩ,አዱገነት,ናፈቀችኝ,
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 7 ай бұрын
ወይቃል እዴት ደሥይላል አቀባበልሸ እዝነትሸ ደሥ ይላል
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 7 ай бұрын
የኔ ቅምሞች በጣም ዉድድድድድ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 7 ай бұрын
እኮን አደረሣችሁ ውድ የክረሥትና እምነት ተከታዩች የፍቅረ የአድነት ባአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤👍
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱👍👍
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
አሜን አሜን ለሁላችን የኔ ውድ❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@hnan-qw7sd
@hnan-qw7sd 7 ай бұрын
ለኣላህ ጥራት ይገባው 🥰 ፍቅራችሁ ደሥ ይላል መልካሙን ነገር እመኝላቹኋለሁ ቃል 🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
ስጦታው ደግ ብሎ ክፉ አፍ ላይ መከርፈፉ ያስብላል 😜😜😜😂😂😂😂ይመቻችሁ 😍😍😍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድዬ❤️
@lily1437
@lily1437 7 ай бұрын
የኔ ማሮች አንኩዋን አድርሳችሁ ❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድዬ❤️
@user-hn9gm7un5n
@user-hn9gm7un5n 7 ай бұрын
ታሪክዬ የኔ ደርባባ ስታምር
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b 7 ай бұрын
ቃልየ በጣም ታምራለሁ እንኳን አደረሳችሁ 👍👍👍👍💐💐💐💐❤❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
የእውነት ስጦታው እንዴት እንዳሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 7 ай бұрын
አሜን አሜንንን ኡከሀን አደረሰቹ ትክክል ደዊት አገራችን ሰለም።የደርግልን ፍቅራቺን ይመልስልን 😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rahmettube
@rahmettube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣች አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
ታሪክ ሰታምር
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቶች
@sarahabas8619
@sarahabas8619 7 ай бұрын
ወይኔ አልየ እደት እዳሳቀኝ ስጦታሽ 😂😂😂😂😂
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
Wow❤️💪😘ስታምሩ ዉድድድድድ መልካም ገና ❤️💪😘
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 ай бұрын
ታሪክ:የኔቆጆ:ፀጉርሽ:ዋውከአይን:ያውጣሽ:ሁላችሁም:ሥታምሩ❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
በእመቤቴ ይሁንብሽ ቃል ስላድኖ አንሽ እማማዬ ጥሩ አይደለም አስቀምጭው ሰፋ ያለቤት ስትገቢ ቦታ ካገኘሽለት ብቻዋን ታወጭዋለሽ ጣላ ካጠገብ አለ ቡና ቆላው ካጠገቡ ምግብም አለ ጥሩ አይደለም
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 7 ай бұрын
አር እኛ ሙስሊሞች አሏህ ብቻነው አምላካትን የመሪያም ልጂ የአላህ ባሪያ መለክተኛ ናቸው
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 7 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ እኛም፡ክርስትያን ደሞ ሰይጣን ነው ኣምላካችን ኣላልንም ስለዚ ምን ኣለበት በማያገባህ ትገባለህ
@lidiyageremew7799
@lidiyageremew7799 7 ай бұрын
የኔ ውድ ቃል በአካል ስላየሁሽ ካራ ወደ ኮሌጅ እየሄድሁ ስላየሁሽ ደሰተኛ ነኝ አንችም ሰላም ብለሸኛል ቃልልልል እንኳን አደረሳችሁ✝️😍😍😍👌👌👌🍀🌻🌺🤳
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 7 ай бұрын
አምሮባችህል❤❤❤
@abezelove7365
@abezelove7365 7 ай бұрын
ዋው እምር ብሎባቹሀል ሰላማቹህ ይብዛ
@meserettadese5741
@meserettadese5741 7 ай бұрын
የኔማር❤❤❤❤
@user-ue9nl2mn3h
@user-ue9nl2mn3h 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ስንት አመቴ እንዲ ከቤተሰቤ ካከበርኩ
@adu1083
@adu1083 7 ай бұрын
ስወድሽ ቃል
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 7 ай бұрын
ቃልየ ይርኔ ቆንጆ አምሮብሻልና እስቲ የኣድህኖ ስሽሎች በግድግዳ በስነስርዓት ስቀልያችዉ በትሽንም በረከት ታገኝያልሽና እርጉዙስ እንዴት ሆነ አለሽ ንገርኝ ዳዊት ለመጀምሪያ ግዜ ጸጉሩ አማረበት የምርር❤❤❤❤🎉
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 ай бұрын
ማርያም:በሳቅሆድ:ቆሰለ:አለ አየ:ደስስስስስስትሉ❤❤❤😂😂😂😂
@user-yb4rj6yy6z
@user-yb4rj6yy6z 7 ай бұрын
አለምዬ አደኛ
@userd42
@userd42 7 ай бұрын
እንዴት,ደስ,እንደምትሉ,አገር,ቤት,መግቢያና,ተቀባይ,ለሌለኝ,በቅናት,ገደላችሁኝ,አመት,በዓል,ሲመጣ,በተለይ,መልካም,በዓል,ያርግላችሁ,አባወራው,ታዲያ,,ለምን,የባሕል,ልብስ,አይለብስም,ይመቻችሁ
@wasansan5781
@wasansan5781 7 ай бұрын
.ላይክ.እያረግን.እናበረታታቸዉ.መልካምነትለራስነዉ.የእባቴእናታቸዉአደራአለብን.ክስታወሳቹህደግሞ.አባታቸዉ.በጣም.ሲመረቁንነበረ.ደረባባአባትእናትአላቸዉ❤❤❤
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 6 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤des tlalachiw
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bdan8874
@bdan8874 7 ай бұрын
የኔውዶችበጣምነውየምታምሩ
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
የዓመቱ ምርጥ ስጦታ 😄😄😄😄😄😄😍😍😍😄😄😄
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 ай бұрын
ሥጦታው ያስቃል አር አለም 😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
ልቤ ቆሰለ በሳቅ ዳዊት እባክክ ፀጉርህ. እንዳ ወያላወቹ አታዳርግው
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ማሮቸ ቃል ዳቦ ጋግሪ ለቀጣይ❤❤የስጦታዉ ነገር😅😅
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 7 ай бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsachwe kalya teftachwal degmo 🎉🎉🎉🎉
@user-mi3eq4lj3e
@user-mi3eq4lj3e 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ሞሮች❤❤
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 7 ай бұрын
Enkan lbrhn ldetu bselam aderschu❤❤❤❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
❤❤❤
@alem5097
@alem5097 7 ай бұрын
አንቺ. የቃል. እህት. እንዴት. ኦንደምወድሽ. ሞገስ. ያለሽ. ማቹርድ. የሆንሽ. ብትጫወቺ. የሚያምርብሽ. ተባረኪልኝ
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 7 ай бұрын
አለምዬ የኔ ደርባባ ቆንጆ አለም ትበልጣለች🎉🎉❤❤
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 7 ай бұрын
በፈጣሪ ዘንድ ግን እኩል ሰው ቆንጆዎች ናቸው
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 7 ай бұрын
አለምዬ ቃልዬን ምከሪያት ንግግር ትምረጥ ስታወራ ተራ ይጠብቅ. ታርኳን ስጋስላልሆንሽ አይባልም. እናተ ሀላቹም እህትማማች ናቹ ኣዳዴ ምታወራውን መጠቀቅ መቻል አለባት ነውር ነው ዝብሎ መዘርጠጥ
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 7 ай бұрын
Wow betam temiralechu ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 7 ай бұрын
የኔዉዶች በጣም ደሥ ትላላችሁ እንኳን በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
@user-nj5ci2bt7r
@user-nj5ci2bt7r 7 ай бұрын
Ekani adersachu❤❤❤❤
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ❤️💛💚
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
መልካም በአል❤
@babuabush6590
@babuabush6590 7 ай бұрын
እንኳን አደረሰን
@aselefch
@aselefch 7 ай бұрын
Tbirekiw stimreiw eko❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 7 ай бұрын
ጎበዝ አለም
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 ай бұрын
አላምዬ የኔ ዳርባበ ጢሎብኝ ስዎድሽ ቀልዬ በላሙያ ቤቱን ያእነቶች ቤት አርግሽ ጪስጭ አራጊሽ🎉🎉🎉🎉
@user-uh1hs6xs1z
@user-uh1hs6xs1z 7 ай бұрын
እህትማማቶቹ ደስሲሉ❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
አለምዬ በጣም ለዛ አለሽ ደስስስስ ትያለሽ ቆንጂዬ🍾💕💕💕💕💕🌹🌹🌹
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 7 ай бұрын
መልካም የገና በአል
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 7 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ዉዶች❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 6 ай бұрын
እንኳን፡አደረሳችሁ።
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 7 ай бұрын
Agzabher Amlak Abzto Admena Tena ystachu
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 7 ай бұрын
ከከከከከ ሥጦታው
@user-jy6er2qn7q
@user-jy6er2qn7q 7 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረስን አሜን ስጦታ አይናቅም ቃል😢
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 7 ай бұрын
ስታምሩ 😍 አለምዬ አንቺን ደሞ በተለይ እወድሻለሁ የኔ ደርባባ ❤
@FatmaAli-mt5kc
@FatmaAli-mt5kc 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qj2lv5hy6w
@user-qj2lv5hy6w 7 ай бұрын
ውይ እስታይልህ ሲያሥጠላ ፀጉርህ እጭ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 7 ай бұрын
ለዳዊት አዘንኩለት ከዚች ቃጠሎ ጋር ስለሚኖር፤ የሆነች ጩኸታም ሰው የማታናግር ብቻ ..🤷🏽‍♀️
@asterbede4961
@asterbede4961 7 ай бұрын
ምርጥ ስጦታ😂😂😂😂😂
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x Ай бұрын
ይችሰ የተለየች ናት
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
ታድላችሁ ባላችሁነገር ተብቃቅታችሁተደስታችሁ በሀገራችሁዘናብላችሁትኖራላችሁ. እኛአለን ከአዱ አረብ ወደአዱአርብሀገር ሻንጣ ይዘን እንዞራለን ወይብርየለ ወይከሰውነታችንአልሁን እኔመቸም የአረብሀገርየተባለየቀረኝየለም አልሀምዱሊላህ ብቻ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
የስጦታ ትንሽ የለውም ስው የሚችለውን ነው ቃል ሃገሩ ተቃጥሏል በእግዚአብሄር ቸርነት እንጂ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድዬ❤️
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤
@user-il7hq8pu8v
@user-il7hq8pu8v 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumulu3337
@mulumulu3337 7 ай бұрын
በርቱ ውዶችየ መልካምበአል
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 7 ай бұрын
ስታምሩ መልካም በአል
@kiya9587
@kiya9587 7 ай бұрын
ታሪክ እርጋታዋ ደግሞ ቆንጆ ናት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
አይ አለምየ ዛሬ በሳቅ ምትኩት እውነት ትልቅ ስጣታ ነው 😅😅😅😅 በዚህ ስአት
@saafasaada200
@saafasaada200 7 ай бұрын
የኔ ማሮቺ
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 7 ай бұрын
የምር ዛሬ ትን ብሎኝ ነበር
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 7 ай бұрын
የኒ ውዶች ሰወዳችሁ😘
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 7 ай бұрын
እንኳን አደርስ ቹህ እቶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዳዊትም❤❤❤❤❤🎉
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሥታምሩ እንደጋገፍ ሥትሉ ነዉ ያሣቃችሁኝ
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 202 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН
ገለኸኝ ነዉ እምቴደዉ..!!
11:54
kal beteseb
Рет қаралды 54 М.
የ እርግዝና ምርመራ ዉጤት!!
11:07
kal beteseb
Рет қаралды 81 М.
ማር ቆረጥኩላት...
14:16
kal beteseb
Рет қаралды 33 М.
ገናን በእኛ ቤት በደማቁ አከበርን | ተመስገን
33:16
ዳዊት ቃል ፊት ተሸነፈ...
14:04
kal beteseb
Рет қаралды 43 М.
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН