KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ነቅቸብሃለሁ ምን እንደፈለክ
13:38
ቃል እና አለም ሰርግ ቤት ምን አደረጉ ?
10:45
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
ገለኸኝ ነዉ እምቴደዉ..!!
Рет қаралды 54,908
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 81 М.
kal beteseb
Күн бұрын
Пікірлер: 386
@askidesta4271
8 ай бұрын
ቃልየ የምር ለካ ፍቅር አላት የምር ዳዊት ተንከባከባት❤
@AyatMensur
8 ай бұрын
እንደማመር በቅንነት እህቴ
@HaJc-in1yb
8 ай бұрын
@@AyatMensurደምሬሻለሁ አይዞሽ በርች
@MahletMahlet-hk6bl
8 ай бұрын
ውይ ስታምሩ ለዘላለም ያኑራችሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@የጋይንቷልጅ
8 ай бұрын
የኔ አገር ጎንደር ❤❤❤ በርቱ ዳዊቴ❤❤❤ቃል ፈጣሪ ይጠብቃችወ ❤❤እምትሳደቡ እረፉ ከመሳደብ አለማየት ❤❤ መብት❤❤❤መሳደብ ግን ነዉር ነዉ❤❤
@SSenaytgonderwa
8 ай бұрын
ወይኔጎዴጎንደርናቸው
@genetiligabawu1709
8 ай бұрын
የኔ እናት እውነት ደስ ትላልችው❤❤❤❤
@WerkeKenda
8 ай бұрын
ጎንደር የፍቅር አገር❤❤❤❤
@SSenaytgonderwa
8 ай бұрын
ሳየኔጎንደር❤❤❤❤❤
@WerkeKenda
8 ай бұрын
@@SSenaytgonderwa ❤❤❤
@genetiligabawu1709
8 ай бұрын
የኔ. ወንድም ዛሬ እንጃቴን በላይ. ጉንደር የፍቅር አገረ. አገርችን ስላም ያደርግልን ቃልየ የኔ የውሃ. አይዞሽ
@hayati1840
8 ай бұрын
ሙስሊም ጠል አገር አትይም ደሞ የምን የፍቅር ነዉ
@אלעדמסלה-ת3ו
8 ай бұрын
@@hayati1840ውይ ይቅር ይበልሽ አምላክ በዘመኑ ፖለቲካ ማታውቁቱን አታውሩ
@genetiligabawu1709
8 ай бұрын
@@hayati1840 ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ጉንደር. የፍቅር አገር ነው. እንብላ እንጠጣ. በሙቴ አፈረ ስሆን ነው የሚለው ጉንደር. ይት አይተሺ ክአልጋ ወርዶ. የሚስተኛ. እግር አጥቦ ይሚቀበል. ...... አሁን ነው ስም የምትስጡት ለጉንደር
@אלעדמסלה-ת3ו
8 ай бұрын
@@genetiligabawu1709 እርግጥ ነው አንደታ ሲጠራ እህታለም ወንድምለም ጋሻየየ አረ ምኑ ቅጡ ደሞ ለጎንደር ሰው😍
@Nora-p8n
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በሰድ የላቹሁ እህት ወንዴሞቼ በሰላም ለሀገር ያብቃቹሁ
@mesitubehulugeb88
8 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ግን ግን ቃልዬ አንቺ ብዙ የምታውቂ ነሽ ለምን ከትራሳችሁ ሰዕል አድኖ ሰቀላችሁ አር እግዚአብሄርን ፍሩ ስዕል አድዕኖ የራሱ የፆለት ቦታ አለው ጭራሽ ትራሳችሁ ላይ 😢😢
@AsAs-ur9x
8 ай бұрын
አወ ልክ ነሽ ምኝታ ክላሥ ይደብራል😢😢❤
@hanaregasakekeba9498
8 ай бұрын
ከሌሎቹ የተሻለ ነው ያልከው አዝግ ነህ ጭራሽ የእነ ቃልዬን ቪዴዎ እንዳይታይ የምታረገው አንተነህ ምንም ለዛ የለህም በእውነት
@Handel482
8 ай бұрын
ከሌሎች ያለው ከሌሎች ዩቱበሮች ለማለት ሳይሆን ከዚህ በፊት ከነበሩት ማለት ከራሳቸው ቪድዮ ለማለት ይሆናል
@אלעדמסלה-ת3ו
8 ай бұрын
😮ውይ የኔ እናት እዴት ነው እንባዋ ሚፈስ❤❤❤
@FirehiwetTadesse-gs6pg
8 ай бұрын
በርቱ ታምራላችሁ ግን እርግዝናውም የውሽት ነበር
@genetiligabawu1709
8 ай бұрын
የኔ እህት አልቅሳ አስለቀስሺይ
@MariamAli-zi5mv
8 ай бұрын
እግዚአብሔር አይለያቹ ❤❤
@Eldana-j5j
8 ай бұрын
ቃልዬ ስቅል አድኑን ከትራስ ስር አንሽ ለፀሎት ቦታ ባንድ አድርገሽ አስተካክይ እባክሽ
@MazaTaferaw
8 ай бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@ameenahuzefa8412
8 ай бұрын
ክክክክክ ዳዉት አረጀክሣ❤❤❤❤❤ የኔ ደም ጎደሬሬሬሬ አማራየየየየየ
@infodubai3233
8 ай бұрын
እርግዝናዉ የለም እንዴ ቃል
@ብትአብዱሠኢድ
8 ай бұрын
ፕራክ ነዉ
@tigisttamiru5213
8 ай бұрын
ወይ ነው@@ብትአብዱሠኢድ
@masaratmasarat5240
8 ай бұрын
ገነነው እርግዝነው 😂😂😂
@اابب-ش4ظ
8 ай бұрын
እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን
@ZinishBihanu-mm2ft
8 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤
@halima7993
8 ай бұрын
አይይይይይ አለቀሰቺ እንደሩታ እንዳተሆኝ ዘደሮ በሴቱቺ ብሶል መቸም አከረ ዘመን ደረሶ ነው በጣም እወዳቺኋለሁ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
8 ай бұрын
ክክክ መሆኗ አልቀረም ሱበሀናላህ
@marebelu
8 ай бұрын
😁😁😁
@HiwotEseye
8 ай бұрын
ቃልየን አብረክ ወሰዳትና ሀገራችንን አሰጎብኛት እናታለም ጎደርን
@yenemartube1
8 ай бұрын
ውይ ዴቭ ቃልዬን አታስለቅሳት ወደፊት መንገድ ሰላም ሲሆን ተመካክራቹ አብራቹ ትሄዳላቹ ጥለኻትማ እንዳትሄድ አደራ🥰
@portogalwc8822
8 ай бұрын
ፍቅር ምጭ ይጫማር ♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕
@solomontessema9176
8 ай бұрын
I love you guys beautiful couple enjoy each other's company don't pay no attention for the negative people
@yeselammedia8720
8 ай бұрын
ቃልዬ ክመኝታ ክፍል ስነስእል አንሺ😢 የፀሎት ቦታ አዘጋጂ እህቴ😢
@mekdesabebaw5285
8 ай бұрын
ቆይ ሻንጣው ምንድን ነው ያለው አብይ ቢአይህ ለፍኖ ጥይት ሊአቀብል ብሎ ያሰርህ ነበር😂😂😂በተርፈ ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤
@mameeuntue7673
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@kelemkelem8116
8 ай бұрын
ቃልዬ ሥእል አድን አልጋ ላይ አይሖንም አሥተካክይ ሑሉም ቦታ አለው ይቅርታ ግን
@hanamarem6300
8 ай бұрын
አለባበሱ ግን ምንን በተመለከተ ነው ዘባተሎ
@TvifGhct
8 ай бұрын
ሠዉባለዉነዉ ከልብሱ ምንአለሽ
@rerf-wu5kr
8 ай бұрын
በርቱ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
8 ай бұрын
ቃልየ እረግዝናዉን የት ገባ😂😂😂
@mareshetethiopiawit4136
8 ай бұрын
ተመልካችን አክብር ኮፍያው ምንድነው? አጉል እርድና
@yekanubelaye6329
8 ай бұрын
እርግዝናው የት ደረሰ ግን
@wxcfdz5872
7 ай бұрын
አይይአታልቅሳትወንድሜ
@sayedahmada718
8 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@meremwolloyewatube
8 ай бұрын
ኧረ የኔውዶች አበረታቱኝ እኔንም😢😢 አይከፈልበትም
@Mastuyoutube
8 ай бұрын
እሽ ማር
@meremwolloyewatube
8 ай бұрын
@@Mastuyoutube 😍🙏
@birhanab315
8 ай бұрын
Esh❤
@CitaCitta
7 ай бұрын
አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤
@rahma6779
8 ай бұрын
ዳዊት በጌታ ቃልን እንዳተዋት ደስ ትላላቹ
@AyatMensur
8 ай бұрын
ደምሪኝ እህት በቅንነት
@rabe3hcall853
8 ай бұрын
ድጋይ መሆን አለበት ከሻንጣው ያለው 😂😂
@bogalechdadi2933
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RahmaRahhma
8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ቲጂፍኖ
8 ай бұрын
ሰእል አዲኖዉን አሱ አልጋ ላይ ሆ እግዚአብሔር ፍሩ 😢😢😢
@MadinahMm-wc8xr
8 ай бұрын
😢😢
@amen4756
8 ай бұрын
ድሮ ድሮ ቃልኪዳን ደሰ ትል ነበረሰ አሁን ግን የጅል ገፎ ሆናለች ተጨማለቀች
@RahmaRahhma
8 ай бұрын
😅😅😳😳🤔🤔🧐🙊🙊
@wgwgwsvgay4617
8 ай бұрын
ባለጌ ያሳዴገሽ
@wgwgwsvgay4617
8 ай бұрын
ዝብለሽ አወጭም
@amen4756
8 ай бұрын
ደነዝ ፋራ🤣🤣🤣
@khadejatasfaa6433
8 ай бұрын
አረ አታስለቅሳት😢❤የኔውድ አይዞሽ
@konjetalemudegifie2400
8 ай бұрын
ምስኪን አለቀሰች በል በቃህ አታስለቅሳት
@መሲ-ቐ7ገ
8 ай бұрын
5 አመት አላለም😅😅😅😅ባለፈ እንደተጣላችሁ እቤተሰብ ጋር ነው አላሉም😅
@firiiyoutube6721
8 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo Miskinaa Tiyyaa
@ፂዮንTube
8 ай бұрын
በል ሌባ እዳይገባ እና ጉድ እዳይመጣ
@abebamiki4193
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GiiRu
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hiyothiyot-ds5sg
8 ай бұрын
😅 temchgn mudsh😊
@clickcell4333
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tinattina9633
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-l9p1d
8 ай бұрын
እርግዝኛዉ እምደረሰ
@AynalemTlahun
8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉ጎንደርያገሬልጅ
@keedandalnaradan3148
8 ай бұрын
የኔ ድንቦሽበቀሽ❤
@yetemashmenyilu4320
8 ай бұрын
ቃልዬአይዞሸ,አታልቅሸ😂😂😂ጰራክነዉ❤❤❤❤
@frehiwotkabitemer2069
3 ай бұрын
Dawit Aleba kemres dank
@GhanaMaryam-np9yc
8 ай бұрын
Gin batm new mitamru lalelwu Arya tihon alchu bartu❤❤❤❤❤❤
@fentaye9663
8 ай бұрын
ግን ባልና ምሽት ናቸዉ እኔ አልገባኛም
@amina-r5k9q
8 ай бұрын
የኔእናት አንጀቴንበላይው የኔየዋህ ፍቅሩንይጨምርላቹሁ❤❤❤❤
@MadinahMm-wc8xr
8 ай бұрын
Balwa new ende?
@AyatMensur
8 ай бұрын
በርቱ ጎበዞች ውዶቼ❤❤❤❤
@CcooCcoo-d2s
8 ай бұрын
ቪዲዮ መስራትህ ጥሩ ሆኖ እያለ ግን አነጋገርህን አስተካክል
@hanamarem6300
8 ай бұрын
ስእል አድህኖ ከመኝታ ቤት አውጪው ቃልዬ ጥሩ አይደለም
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
8 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ አታልቅሺ ዴቨ አተሰለቅሰት
@RahmaRahhma
8 ай бұрын
የኔ ውድ😢😢
@wasansan5781
8 ай бұрын
.ቃልየ❤❤❤❤❤.ዳዊት.አታስለቅሳት.ቃልስሪለት
@ወለየዋዩትብ
8 ай бұрын
ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
8 ай бұрын
ሰታምሩ ቃልየ የኔ መር የዘሀት ሂድድድድ❤
@WubeteAndualem-ct3dt
8 ай бұрын
🧐🧐🧐
@hirutyadeta4254
8 ай бұрын
ቃልዬ ምስኪን አታልቅሺ
@rabe3hcall853
8 ай бұрын
ምድነው ምትመስልው አረ አለባበስህን አስተካክል 😂😂😂
@lillyatg256
8 ай бұрын
እናንተ ይሄ ፕራንክ አይበቃችሁም. ይቅርባችሁ እኛንም አታጃጅሉን ስለምንወዳችሁ ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ብታሳዩን ጥሩ ነው
@sarabarkot1646
8 ай бұрын
የምወዳችሁ የምደግፋችሁ ነበራችሁ አሁን ግን በጣም ተከታይ እየቀነሳችሁ ነው ምክንያቱም ፕራንክ እያላችሁ ቅጥ ያጣ ፕራንክ ምንም አልወደድውም
@TestTwo-o5v
8 ай бұрын
የኔምሰኪንንን😢😢😢ቃልዬዬዬ
@AyantuDida
8 ай бұрын
Like argeugn est teykachu alkem ewdachwalwu ye madam kememoch
@jho5001
8 ай бұрын
ሥእል አድኖ አልጋላይ አይደረግም😢😢ክብር ይኑራችሁ እጂ😢
@tanatana2175
8 ай бұрын
በኢየሱስ ስእል ወረቀት ነዉ በሰው እጂ የተሳለ ነገር እንደት ያድናል የምያድ ነዉ እየሱስ ብቻ ነዉ መዳን በክርስቶስ ካልሆነ በለላ በማንም የለም ።
@massiwondsn
8 ай бұрын
@@tanatana2175ስረአት ይኑርሽ መሀይም
@abebahabte8469
8 ай бұрын
,, ዉጪ ከዚህ ቤት ዉሻ ኢዝላም 👎👎👎 ማን አባሽ ጠራሽ የርጎ ዝምብ 🤐🤐@@tanatana2175
@أبومطلق-ط8ظ
7 ай бұрын
@taደደምnatana2175
@HawwiiTube-pb7xu
8 ай бұрын
Yene wudoche❤❤❤❤❤❤
@fentaye9663
8 ай бұрын
ግን አለባበሱ ምድነዉ
@ytub8615
8 ай бұрын
አረ አለባበስህ አስተካክል 😂😂እንዴ
@GggLemLem
8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔዉዶች
@Alem-zo7fv
8 ай бұрын
ሀቢቢ ካም ቱ ጎንደር😂😂😂😂
@ፍቅር-ኰ9ዸ
8 ай бұрын
ቃልእርግዝናዉስ
@abezelove7365
8 ай бұрын
ይመቻቹህ
@raheleayele6687
8 ай бұрын
Egziabeher fikrun yabezalachihu❤❤❤
@አባይነሺ
8 ай бұрын
ቃልየንአታሰለቅሳት❤❤❤😂
@hellenayele1137
8 ай бұрын
ለተመልከች ክብር ይኑራቹ እፍ
@b.6015
8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 አረ አታስለቅሳት ጎደሬ ሸበላ ነህደ
@aynalamaynalam
4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤yes
@YakMms
8 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
8 ай бұрын
ይመቻቹ
@AhgDhg-fy6p
8 ай бұрын
ለመላኪት😮
@MoloGetachew
7 ай бұрын
❤❤
@marykuki6319
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር ቃልዬ
@فايزةمحمد-غ2ن
8 ай бұрын
እኔም,አሥጠሎኛ,በጣም,እጭ
@MantegboshAdis-sj5ff
8 ай бұрын
ምስኪን ቃልዬ😢❤❤❤
@عبدهعلي-ص1د7ع
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
8 ай бұрын
አይዞሽ ቃል
@genetiligabawu1709
8 ай бұрын
አረ አትይዳባት. መንገድ ዝግ. አይደል መንገድ ዝግ ባይሄን. እኔም እመጣ ናበር. እኔም አባቴ እናቴ ቤተስብችም ናፍቅውያል
@lillyatg256
8 ай бұрын
😮የምንወዳችሁን ያህል ልንጠላችሁ ነው በየጊዜው ፕራንክ የምትሰሩት ለራሳችሁስ አያስጠላችሁም እኛ ስለአበዛችሁት አስጠልቶናል ያለ ፕራንክ አታውቁም እንዴ??? ስለ አበዛችሁት ነው የተናገርኩት. የኔ አስተያየት ነው ይቅርታ
@semiraseidendires47
8 ай бұрын
የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaldAmln-su5bp
8 ай бұрын
ልጂ እሳ ቃልየ
@HidCix
8 ай бұрын
ግን ምኑ ነች ???
@tigisttamiru5213
8 ай бұрын
ልብሽን እዳይሰበር ተጠቀቄ ዋ እኔ ብሁን ጥርጋ በል ነውምለው
@fafiyeryawፋፊየራያዊtube
8 ай бұрын
በርቱ🎉🎉
@AwFr-wo5rq
8 ай бұрын
ህህህህህህ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@RegatMehari
8 ай бұрын
አረ ልጁ እንዳታስወርድላት አታንጠለጥላት ለልጁ ጡሩ አደለም ዶሞ አታናድዳት ልጅ መናደድ ጡሩ አደለም
@dubaidxb5040
8 ай бұрын
አይ ብር አተም ነቃህ😂😂😂
@tigisttamiru5213
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@אצדהגליום
8 ай бұрын
ጌጃ ባላገር
13:38
ነቅቸብሃለሁ ምን እንደፈለክ
kal beteseb
Рет қаралды 24 М.
10:45
ቃል እና አለም ሰርግ ቤት ምን አደረጉ ?
kal beteseb
Рет қаралды 21 М.
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 85 МЛН
00:28
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
09:25
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 356 М.
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
11:06
ዳዊት እንቅልፍ አሸነፈዉ..!!
kal beteseb
Рет қаралды 42 М.
10:05
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
Weynshet
Рет қаралды 38 М.
6:57
አናቴን ከገበያ መልስ ሰረፕራይዝ አደረኮት
Anwar Amar
Рет қаралды 7 М.
34:56
ማን እንደ ደፈረኝ አላውቅም።ከኋላ አፍነው ጉድ ሰሩኝ። ባለ ታሪክ ሀያት ፈቃዱ.....ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 165 М.
25:57
ጌታ ተቆጥቷል..! ስለዶ/ር አብይ በእንባ የተነገረ ከባድ ትንቢት በእግዜብሔር ሴት ሙሉነሽ ነገሮ @Shalom-Tube 28 October 2024
Shalom Tube
Рет қаралды 24 М.
14:16
በፍቅር ተጎድቻለሁ...!!
kal beteseb
Рет қаралды 14 М.
20:00
በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!
kal beteseb
Рет қаралды 137 М.
23:13
🧊ይቴና ሚልኮ ተጋቡ😱 ዳጊ ሞሸራቸው😱
Yite Tube ይቴ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
20:06
🔴ከአፍላ ፍቅር ተዋናይት ሄዋን ጋር ያለን ግንኙነት እና የቬሮኒካ አዳነ መልስ ለተሳዳቢዎች | Dallol Entertainment | EBSTV
Dallol Entertainment
Рет қаралды 236 М.
13:38
የ ዴቭ አፍቃሪ መጣች....
kal beteseb
Рет қаралды 71 М.
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 85 МЛН