No video

ለገና የተላከው ስጦታ ከ 11 ዓመት በኋላ ያልታሰበ ተአምር ፈጠረ Abel Birhanu

  Рет қаралды 42,143

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 145
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንክ ሀሳብህም ይከለከል ዘንድ እንደማይቻል አወቅኩ ያለው እዮብ እኮ ለዚህ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን አቤላችን ❤❤❤
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እንዴት ከረምክ ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ድንቃድንቅ ያልተሰሙ ነገሮች ግማሹ አሣዛኝ ግማሹ አስደናቂ ለማመን የሚከብዱ ድንቃ ድንቅ ታሪክ ደስ ብሎኝ የምሰማው ስለሆነ በርታ ተባረክ ተባረክ፡፡ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ephremgirma5974
@ephremgirma5974 Жыл бұрын
ለፈጣሪ ፍፁም ምስጋና ማቅረብ እድለኝነት ነው አምላኬ ፈጣሪዬ ምን ጊዜም እያመሰገንኩ ልኑር፡፡ አቤሎ በርታ የምንጊዜም አድናቂ ነኘ አንተም ተመስገን፡፡
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ❤❤የልጅ እግዚያብሔር ማመስገን እና ማስቀደም ምንኛ ጌታ የገባው ልጅ ነው
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁለት የሚፈላለጉ ልቦችን በጥበቡና በችሮታዉ ላገናኛቸዉ ጌታ
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሰው ለጌታችን መድህናትችን አየሱስ ክርስቶስ የፍቅር ባለቤት
@NOnonon89325
@NOnonon89325 Жыл бұрын
🥺የዛሬው ቪዲዮ በጣም ልዩ አስደሳች እና የሚያምር የፍቅር ታሪክ ነው💞,I am Eritrean. I have been following you for more than 2 years. I have learned a lot from your videos. Thank you Abel birhanu 🤍🙌🏽. I respect you very much. May God be with you🙏,አማርኛ በደንብ እሰማለሁ ግን ለመጻፍ ትንሽ ተቸገርኩ😁😊
@habtam1846
@habtam1846 Жыл бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ እሱ ምን ይሳነዋል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelekashmulugeta7533
@zelekashmulugeta7533 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@betelove1798
@betelove1798 Жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገና ይሁን
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ነገር ክብሩ የተመሰገነ ይሁን አሜን 😊❤
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ደስ ሚል ታሪክ ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ
@simonwedajo6730
@simonwedajo6730 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በስራው ሁሉ አስደናቂ ነው ...ተመስገን..
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ድንቅ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@michaelholy1637
@michaelholy1637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zt4dh2bk6x
@user-zt4dh2bk6x 3 ай бұрын
በተክክል እግዚአብሔር መልካም ነዉ❤❤❤ተመሰገን
@jesusj8387
@jesusj8387 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን . ደስ ሲል
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf Жыл бұрын
ሁለም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይመስገን ይገርማል
@user-wj8jj9sh9d
@user-wj8jj9sh9d Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን አቤል አድናቂህ ነኝ እንኮን በሰላም መጣህ❤🎉
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏
@senaitmellesghidey9037
@senaitmellesghidey9037 Жыл бұрын
Des ylal hulum yale Egzeabhier mn waga alew. Yegzeabhier sra dnk ekonew. Egzeabhier ybarkachu tienana edmie ytachu. Amien❤❤❤
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 Жыл бұрын
Thanks God for your message 🙏
@Abelasefaguta
@Abelasefaguta Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም!!!!!!!!!!!!!!
@bettybetty303
@bettybetty303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እውነት ነው።
@4babyo
@4babyo Жыл бұрын
Anbesaw bertaa🎉🎉
@belaymengistu152
@belaymengistu152 11 ай бұрын
የዘልአለም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በ እርሱ ይሆናል
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Жыл бұрын
ክብር,ይገበው,,ለመዳኒየለም❤❤
@AbrehamAshenafi-vy6jx
@AbrehamAshenafi-vy6jx Жыл бұрын
ለፈጣሪ ትልቅ ምስጋና ይግባዉ
@lemlemtesfaunei7017
@lemlemtesfaunei7017 Жыл бұрын
Nothing is impossible for you God, Thank you for everything.
@kiyamamush5349
@kiyamamush5349 Жыл бұрын
እግዚዓብሔር ይመስገን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@HanasisayeHana-lx9jh
@HanasisayeHana-lx9jh Жыл бұрын
ዋአው የእግዝአብሄር ስራ ድንቅ ነው
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ የ4 ተኛ ክፍል ተማሪ እያለው በትም/ቤት በኩል ናታን ከተባለ አሜሪካዊ ደብተር ከለሮች እስክሪብቶ መጫወቻ መኪና በጣም ብዙ ነገሮች እና የራሱን ፎቶ ልኮልኝ ነበር አይይ ምን ዋጋ አለው❤❤❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
የሚገርም ነው😮😮😮😮😮 ሁሉም ነገር አምላክ ሲፈቅድ ነው። ተመስገን🙏🙏🙏
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
Thank you for Lebanon 👍
@BirukMinwuyelet-ku3yn
@BirukMinwuyelet-ku3yn 4 ай бұрын
አቤሎ ለእኛ ለኢትዮጵያኖች 🇺🇸ከባሕር ማዶ🇺🇸 የሚላክልን 🎁የገና ሥጦታ🎁👹 በሆድ አደር 👺ገዳይ ሰዎች👺 እጅ ገብቶ ይቸበችቡታል እንጂ መች ይበረከትልናል ለሆድ አደሮቹ ልቦና ይስጣቸው ለለጋሾች ግን ፈጣሪ አምላካችን ጨምሮ ጨማምሮ ይሳጣቸው::አሜን አሜን አሜን አቤልዬ አንተንም በማያልቀው ለጋሽነቱ ሁልጊዜ በረከትህን አያንጥፍብህ እንደተባረክ እስከ እድሜህ ልክ ኑርልኝ 🙏🙏🙏 የአንተው አድናቂና አክባሪ ብሩክ ምንውየለት ነኝ ከታጠቅ አሸዋ ሜዳ ቸር ሰንብትልኝ አመሰግናለሁ::
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤
@wtmt4038
@wtmt4038 4 ай бұрын
Thanks God ❤
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Жыл бұрын
Fetari yimesgen 🙏🙏🙏
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Thank God for everything 🙏 🙌
@alamdamena5715
@alamdamena5715 Жыл бұрын
እግዚያቤሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@sirakhaile8952
@sirakhaile8952 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Yigerimaali le egizabiher mini yisanali egizabiher yimesgeni 🙏
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው በቅርቡ 1,000,000 እንገባለን
@yididiyaalemayehu4045
@yididiyaalemayehu4045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤..... abela 👏👏👍
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Egzabiher yimesgen ❤❤❤
@tarikuwayeahi
@tarikuwayeahi Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን🙏🙏🙏🙏
@freabseifu4476
@freabseifu4476 Жыл бұрын
እግዚአብኄረ የተመሠገነ ይሁን
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
God bless
@mame642
@mame642 Жыл бұрын
Wow egzibhar yemasgan betam dess yelah aychu fetary lehulum meknat alew❤
@sabatigabie-nt4nl
@sabatigabie-nt4nl Жыл бұрын
Slehulum neger egziabher ymesgen🙏
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Жыл бұрын
Ayei Abtei thanks 😊
@user-zm5bg6ql3d
@user-zm5bg6ql3d 7 ай бұрын
ዋውውው ደስሲል
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፈጣሪ ይመስገን🙏❤️🥰
@medinahusain5930
@medinahusain5930 Жыл бұрын
ያረብ.ከምንወየዉ.ሠዉጋርአላህ.ያኑረን
@yensaadi4380
@yensaadi4380 Жыл бұрын
Alhamdullilah 🤲🏼🤲🏼🤲🏼👆🏼👆🏼👆🏼
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 Жыл бұрын
Wow😍😍😍😍❤ ፍቅር ሀያል ነው
@abamukakidistgebreslassie4098
@abamukakidistgebreslassie4098 Жыл бұрын
❤❤❤❤WOWWWWWWW WHAT A WONDERFULL STORY ❤❤❤❤
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ኣቤሎ ትለያለህ ሁሌም በደሥታ ነዉ የምሠማህ 😘😘😘
@emandafuji6761
@emandafuji6761 Жыл бұрын
Woooow amazing
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz Жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚያቤር ይመስገን!!!
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
Ayi ye egizabher setota gene liyuuu new sel hulem neger egizabher yemsegan lenga esu yezgajlen teder yeseten😘😘😘😘
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ትዳራ ከእግዚአብሔር ነው የተባረከ ትዳር ፍፃማቸው ያሰምርልን የወይኖ ልጅ እናመሰግናለን🙋
@wubitji3349
@wubitji3349 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
Fetari yemsgen ❤
@user-mm5ou9re8l
@user-mm5ou9re8l Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው🙏😍
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
@tseganeshtesfayesamuelitse9424 Жыл бұрын
Temesege getaye awaken ateh🙏
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ጨርሶ የተባረከ ያርገዉ
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Anite liji fikir eko neh sewadek bake❤
@rozy-x9e
@rozy-x9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@jovane4920
@jovane4920 Жыл бұрын
Well com abelo
@heloyanlensyan-sw5vn
@heloyanlensyan-sw5vn Жыл бұрын
ታየሞ ክብለካ መግለፂ የብሉን እቲ ስርሑ (ናይ እግዚአብሔር ) ዝሓወይ
@user-rn7iz2nq8r
@user-rn7iz2nq8r Жыл бұрын
አግዚአብሔር መን የሚሳነው አለ
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።😢
@hayatahmed8064
@hayatahmed8064 Жыл бұрын
Masallhe
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሹክረን አቤላ
@rosarosa2992
@rosarosa2992 Жыл бұрын
እግዝአብሔር iske zelalem yetmsgen yhun
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you lord ❤
@liambiniyan6065
@liambiniyan6065 Жыл бұрын
Thank you god my lord🤗🤗
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 Жыл бұрын
❤❤❤❤faxeri yamsegan
@abiyyemariamlej
@abiyyemariamlej Жыл бұрын
Abela Yene jegena
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ ክፉ አይንካህ
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh Жыл бұрын
Egziabher yimesgan
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
የዛሪው ግን ይለያል ፈጣሪ ይመስግን
@fekrtafekrta5612
@fekrtafekrta5612 Жыл бұрын
bunate egezaber yatamarawun manis lefatawu abet yfatare sira❤
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@taylortaicho6822
@taylortaicho6822 Жыл бұрын
Me to say thank God
@home_sport515
@home_sport515 Жыл бұрын
ኧረ አቤል በምትወደው ነገር ልለምንህ ስለ itf taekwondo ስራልን please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dd8eq4kl4d
@user-dd8eq4kl4d Жыл бұрын
egzaber yemsgen
@feventadesse8529
@feventadesse8529 Жыл бұрын
❤❤❤waww
@user-nl4lb8sw2f
@user-nl4lb8sw2f Жыл бұрын
ተመስገን ክርስቶስ ኣምላክ❤❤❤
@yaredgetachew3706
@yaredgetachew3706 Жыл бұрын
tanks god
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Wow egziaber tilk new
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 Жыл бұрын
Masha allah❤
@weynshetmekuanent-yb2hc
@weynshetmekuanent-yb2hc Жыл бұрын
Wow fetar yimesgn
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og Жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Жыл бұрын
Abela yeweyinua lij welcome❤❤
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 109 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 78 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 11 МЛН
አስገራሚው የጃፓን የመስታወት ሽንት ቤት Abel Birhanu
10:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 142 М.
ደጉ ዳኛና አሳዛኙ የፍርድ ቤት አጋጣሚ እንዲህም አለ Abel Birhanu
10:57
የአለማችን ድብቅ ሚስጥራዊ ቦታበዚህ ቦታ መደማመጥ የለም
10:59
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 159 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 109 МЛН