ለገና የቲቪ ማስቀመጫየን (TV stand) እንዲህ አዘጋጀሁ| Christmas TV unit decoration |BetStyle

  Рет қаралды 4,390

BetStyle ቤትስታይል

BetStyle ቤትስታይል

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ወዳጆች? 🥰💝በዛሬው ቪዲዮዬ ደግሞ ለገና የቲቪ ማስቀመጫየን በዚህ መልኩ አዘጋጅቻለሁ። እንደምትወዱት አምናለሁ። ባለፈው አመት የሰራዃቸው የክሪስማስ ዲኮሬሽን ናቸው😊 kzbin.info/www/bejne/rIrHlnSVl7dlZrs kzbin.info/www/bejne/o5qti6x7e9d7mJo
@zayona7483
@zayona7483 2 жыл бұрын
You really are the Queen of home decoration❤️😘 የኔቆንጆ የዛሬው ደግሞ እጅግ ውብነው በጣም ወድጀዋለሁ። ሁሌ የሚገርመኝ ከለርምርጫሽ👌እቃ አመራረጥሽ፣👌 የእቃዎች አቀማመጥሽ👌ፈጠራሽ👌ንፅህናሽ👌የቪዲዬ ጥራት....ብቻ ሁሉ ነገርሽን ወድጀዋለሁ። እጅሽይባረክ 😍❤️😊👏
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@tirngobogale3870
@tirngobogale3870 2 жыл бұрын
Beautiful 👍 welcome back yenie konjooo. I love it. Thank you for sharing 💗💗💗💗
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
I’m glad you loved it dear🥰. Thanks for watching
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 жыл бұрын
መሲየዋ እንዴት ነሽ እህቴ የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር ነው እቃ መምረጥ አንደኛ ነሽ ቦታውን ነው ያገኘው በርቺልኝ❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምየ 💝
@BetStyle1
@BetStyle1 2 ай бұрын
Selamy 💞kzbin.info/www/bejne/a2iYmZmFas2GhcUsi=Uy2kDW6FJGObK4vR
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
@@BetStyle1 መሲየዋ እንዴት ነሽ የኔ ጎበዝ የት ጠፍተሽ ነው ስፈልግሽ ነበር ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ቤቴን የማሳምረው አንቺን እያየሁ ነው በጣም ነው የምወድሽ😘😍
@BetStyle1
@BetStyle1 Ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097የኔውድ 💞በጣም ነው የማሰግነው። የጠፋሁበትን ምክንያት እዚህ ቪዲዮዬ ላይ ታገኝዋለሽ👇 kzbin.info/www/bejne/i3WbhZ-ujr6mj7csi=Jgc77D-WBmGEjeL7
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 жыл бұрын
Yena qonko ezh yalesh new mimesleghn berchi ❤️❤️❤️
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks Kidye 💝
@chuchuteta4701
@chuchuteta4701 2 жыл бұрын
Beautiful work Mercye❤
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks dear 🥰
@rahel1886
@rahel1886 2 жыл бұрын
Hi ቆንጂት i wanted to thank you for the videos you make i know its time consuming. In 2021 i was pregnant and on bed rest due to complications and when ever i feel the worry coming i would turn on your videos and watch them over and over it was like therapy to me. When my husband gets home from work and sees your KZbin on he says ይቺ ልጅ ባትኖር ዘንድሮ እንዴት እወጣው ነበር ይላል እና በጣም አመሰግንሻለሁ ባታውቂኝም ከባዱን ጊዜዬን ካንቺ ጋር አሳልፌዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። 🥰🥰🥰
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Hi Rahel, great to hear from you and thanks for sharing your personal situation with me. I’m really glad to hear that my videos have been helpful. Making these videos is time consuming, but hearing stories like this inspires me to keep doing what I’m doing. Feel free to reach out if I can be of help or just if you want someone to talk to. Best wishes and my prayers are with you! 💝
@BetStyle1
@BetStyle1 2 ай бұрын
My dear 🥰kzbin.info/www/bejne/a2iYmZmFas2GhcUsi=Uy2kDW6FJGObK4vR
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 2 жыл бұрын
Waw Amazing ❤️ Thank you for sharing Bety ❤️
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear 🥰
@leuelsegedtaddese5526
@leuelsegedtaddese5526 2 жыл бұрын
Nice job
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@AxumawitAliula
@AxumawitAliula 10 ай бұрын
ሰራወችሸ ደሰ ይላሉ ለአንድ ክፍል ብቻ ሰሪልን ውዴ
@yeomegatube5433
@yeomegatube5433 2 жыл бұрын
Excellent job!
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 2 жыл бұрын
Wow love it Merry x mas
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks for watching dear
@freeeth4407
@freeeth4407 2 жыл бұрын
You are a special talented woman. You always teach us something new.
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Glad to hear that dear. That’s what makes me happy.
@Nico2012isx
@Nico2012isx 2 жыл бұрын
በእውነት ለመናገር በጣም ይስበኛል ምትሰሪው ሁሉ ከYou Tube ሌላበምን አገኝሻለው
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks dear. Please contact me on FB, facebook.com/meseret.ayalew.73?mibextid=LQQJ4d Or instagram: instagram.com/mesijc/?hl=en
@emebetbibiso3768
@emebetbibiso3768 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የተወሰኑትን ቪዲዮ አይቻለሁ ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔም በቅርብ አዲስ ቤት እገዛለሁ እና ቀለል ያለ ዲኮር እፈልጋለሁ ከቻልሽ ብትረጂኝ ደስ ይለኛል ወይም የት የት እንዳዘዝሻቸው ሊንኩን ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ!!
@BetStyle1
@BetStyle1 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ለአዲሱ ቤትሽ። በInstagram ልታገኝኝ ትችያለሽ
@BetStyle1
@BetStyle1 Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i3WbhZ-ujr6mj7csi=Jgc77D-WBmGEjeL7
@fikirteOmond
@fikirteOmond 2 жыл бұрын
I miss your voice mesiye! Love this content
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Thanks darling 🥰
@ThaliaHome
@ThaliaHome 2 жыл бұрын
Where have you been? Is being a long time....by the way nice video! Please If you have time could you tell me what lights do you use? I do not have and I am looking for it
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Great to see you Thalia. Thanks I haven’t been around for a while. I bought the fair lights from Amazon and the battery oriented stick candle 🕯️ from Home Depot. I’m sure you can find the stick online too.
@ThaliaHome
@ThaliaHome 2 жыл бұрын
@@BetStyle1 thanks
@Nico2012isx
@Nico2012isx 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምያምረው ልክ እንደአንቺ ቤቴን ማስዋብ እፈልጋልሁ please help me እኔም ምኖረው USA ነው አዲስ ቤት end of this year እገባለው guide አርጊኝ ከዚ በፊትም Australia እያለሽ አውርቼሽ ነበር እሺ ብለሽኝ ነበር
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
Congrats on your new house. No problem. Happy to help. Please contact me on FB, facebook.com/meseret.ayalew.73?mibextid=LQQJ4d
@Nico2012isx
@Nico2012isx 2 жыл бұрын
Fb request አረኩሽ accept አርጊኚ please
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
@@Nico2012isxማን በሚል ነውያለሽው እንዳገኘው?
@Nico2012isx
@Nico2012isx 2 жыл бұрын
Yazachew ayechew
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
@@Nico2012isx sorry I haven’t received any requests on this name. Explain your profile picture and I will add you.
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጅዬ ግን ቲቢው ግርግዳ ላይ ቢሆን በጣም ደግሞ ያምራል ምን ትያለሽ በተረፈ በባትሪ የሚስሩትን ሻማዎች የት ገዛሻቸው ??
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀሳብሽን ስለሰጠሽኝ። ልክነሽ ግርግዳውላይ tvው ቢሰቀል የበለጠ ይሆናል። ተከራይተሽ ስትኖሪ ችግሩ የምትፈልጊውን ለማድረግ አንዳንድ ገደቦች ይኖሩብሻል 😊 ሻማዎችን የገዛዃቸው Home Depot ነው
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
@@BetStyle1 ኦ አሁን ገባኝ እሺ የራስሽ ቤት በቅርብ ቀን እንደሚኖርሽ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳሽ ሻማዎቹንም የገዛሽበትን ቦታ ስለነገርሽኝ አመስግናለሁ
@BetStyle1
@BetStyle1 2 жыл бұрын
@@yemar1635 🫶🏼🙏
@betismart3807
@betismart3807 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 3 ай бұрын
ባልሽ ታድሎ 😢
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 342 М.
ትልቅ Christmas tree ሰራሁ#america #christmas #duet
7:04
yemas(የማ) family
Рет қаралды 294
ቤትስታይል Thanksgiving tablescape ideas 🍂🍁fall decor BetStyle
6:13
BetStyle ቤትስታይል
Рет қаралды 2,6 М.