"ፍለጋ"//Filega "Motive"//Hanna Tekle 2020

  Рет қаралды 105,387

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

3 жыл бұрын

"ፍለጋ"
ከ"ሃብተሰማይ" አልበም
ሊያገለግልህ የጠራኸው
በህዝብህ ፊት የሾምከው
ስንቱ ርቆህ ያገለግላል
ለዝናው ክብሩ አድሮ ይውላል
ስንቱ ርቆህ የራሱን ክብር ያገለግላል
ለዝናው ስሙ ታግሎ ይኖራል
ያላንተ ጉዞ - ስም ዝናን ብቻ ይዞ
የስጋ ጥረት-በሌለህበት
ያላንተ ክብር-በእኔነት ፍቅር
በጸጋ ካባ-ለራስ ወከባ
ለከንቱ መንገድ-ባንተ ሲነገድ
ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ
ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ...ፍለጋ
አምልኮተ ዝና -አምልኮተ እኔ
በአምልኮ መልክ ሽፋን-በፍቅሬ ተይዤ
በንጉስ ዙፋን ላይ በእግዚአብሄር ህዝብ ላይ
በውድድር መንፈስ-ምስባክ ለታይታ
በትወና ህይወት-የኔ ለኔ ዋይታ
ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ
ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ...ፍለጋ
በሌለህበት ሳውልህ ለዝና ስሜ ስፈልግህ
ተላላ የልቤን ባያገኘው ካንተ ማን ሊሰውረው
ከባዶ ጩኸት ከሌለህበት
ዝምታዬ ካገነነህ ባለህበት
ክብሬ ያ ነው ያከበረህ
እኔነቴን የሰበረ
ፍለጋዬ ይሁን ለጉዳይህ
ፍለጋዬ ይሁን ለሀሳብህ
ፍለጋዬ ፍለጋዬ ይሁን ለክብርህ
ስራዬን ትመዝናለህ
ከመንበርህ ታየኛለህ
ፍለጋዬን አጥራው መንገዴን
ላረካ የቆምኩለትን የራስ ጥሜን
መከሩ ብዙ ነው ስራ አለ በቤቱ
ወደ ሞት ሚነዳ አለ በየዕለቱ
በራስ ፍቅር ታመን መሽቶብን ይነጋል
እየሱስን ሳያይ ስንቱን ሞት ይቀድማል
እድሜያችን ቢበዛ 70 ነው ቢያልፍ እንኳን ሰማንያ
ምን አለን ክብር ምን አለን ንዋይ እየሱስ ካንተ ወድያ
ምን አለን ዝና ምን አለን ክብር እየሱስ ካንተ ወድያ...
Song written By Hanna Tekle
Music Composition-Mesfin Densa
Recording-Fekadu Betela
Mixing And Mastering-Nitsuh Yilma
Uploaded on Nov 21/2019
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial
Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.

Пікірлер: 77
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 3 жыл бұрын
ሊያገለግልህ የጠራኸው በህዝብህ ፊት የሾምከው ስንቱ ርቆህ ያገለግላል ለዝናው ክብሩ አድሮ ይውላል ስንቱ ርቆህ የራሱን ክብር ያገለግላል ለዝናው ስሙ ታግሎ ይኖራል ያላንተ ጉዞ - ስም ዝናን ብቻ ይዞ የስጋ ጥረት-በሌለህበት ያላንተ ክብር-በእኔነት ፍቅር በጸጋ ካባ-ለራስ ወከባ ለከንቱ መንገድ-ባንተ ሲነገድ ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ...ፍለጋ አምልኮተ ዝና -አምልኮተ እኔ በአምልኮ መልክ ሽፋን-በፍቅሬ ተይዤ በንጉስ ዙፋን ላይ በእግዚአብሄር ህዝብ ላይ በውድድር መንፈስ-ምስባክ ለታይታ በትወና ህይወት-የኔ ለኔ ዋይታ ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ...ፍለጋ በሌለህበት ሳውልህ ለዝና ስሜ ስፈልግህ ተላላ የልቤን ባያገኘው ካንተ ማን ሊሰውረው ከባዶ ጩኸት ከሌለህበት ዝምታዬ ካገነነህ ባለህበት ክብሬ ያ ነው ያከበረህ እኔነቴን የሰበረ ፍለጋዬ ይሁን ለጉዳይህ ፍለጋዬ ይሁን ለሀሳብህ ፍለጋዬ ፍለጋዬ ይሁን ለክብርህ ስራዬን ትመዝናለህ ከመንበርህ ታየኛለህ ፍለጋዬን አጥራው መንገዴን ላረካ የቆምኩለትን የራስ ጥሜን መከሩ ብዙ ነው ስራ አለ በቤቱ ወደ ሞት ሚነዳ አለ በየዕለቱ በራስ ፍቅር ታመን መሽቶብን ይነጋል እየሱስን ሳያይ ስንቱን ሞት ይቀድማል እድሜያችን ቢበዛ 70 ነው ቢያልፍ እንኳን ሰማንያ ምን አለን ክብር ምን አለን ንዋይ እየሱስ ካንተ ወድያ ምን አለን ዝና ምን አለን ክብር እየሱስ ካንተ ወድያ...
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 3 жыл бұрын
Hanicho min elalehu bicha hule endamaresh zemenish ylek bizowoch legeta kemezemer wede kentunetna zefeninet zor balubet gizie kanchi gin gena bizu enitebikalen, Egziabiher hule betibebuna bemastewalu ymulash tebarekilin enwedishalen
@hiwotbegetanew7384
@hiwotbegetanew7384 3 жыл бұрын
አሜን 😍
@prtkayibmedgmdbmvwegag7054
@prtkayibmedgmdbmvwegag7054 3 жыл бұрын
GBU again & again ...HANA I apprciat your investment . "FAITH AND NOT WORKS" WE ARE UNDER TIME, ....average age ....( u r right) GBU " Trinity is the amazing INTEGERITY " Jesus Christ !!! Rom 10:4
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 2 жыл бұрын
Hanncho absolutely true 👍
@prophetessmeronhagos4961
@prophetessmeronhagos4961 2 жыл бұрын
Ewnet new tebareki hana ehete
@markosmarye
@markosmarye 3 жыл бұрын
ፍለጋ ሊያገለግልህ የጠራኸው በህዝብህ ፊት የሾምከው ስንቱ ርቆህ ያገለግላል ለዝናው ክብሩ አድሮ ይውላል ስንቱ ርቆህ የራሱን ክብር ያገለግላል ለዝናው ስሙ ታግሎ ይኖራል ያለ አንተ ጉዞ ስም ዝናን ብቻ ይዞ የስጋ ጥረት በሌለህበት ያለ አንተ ክብር በእኔነት ፍቅር በጸጋ ካባ ለራስ ወከባ ለከንቱ መንገድ በአንተ ሲነገድ ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ ፍለጋ አምልኮተ ዝና አምልኮተ እኔ በአምልኮ መልክ ሽፋን በፍቅሬ ተይዤ በንጉሥ ዙፋን ላይ በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ በውድድር መንፈስ ምስባክ ለታይታ በትወና ሕይወት የእኔ ለእኔ ዋይታ ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ ፍለጋ በሌለህበት ሳውልህ ለዝና ስሜ ስፈልግህ ተላላ የልቤን ባያገኘው ከአንተ ማን ሊሰውረው ከባዶ ጩኸት ከሌለህበት ዝምታዬ ካገነነህ ባለህበት ክብሬ ያ ነው ያከበረህ እኔነቴን የሰበረ ፍለጋዬ ይሁን ለጉዳይህ ፍለጋዬ ይሁን ለሀሳብህ ፍለጋዬ ፍለጋዬ ይሁን ለክብርህ ስራዬን ትመዝናለህ ከመንበርህ ታየኛለህ ፍለጋዬን አጥራው መንገዴን ላረካ የቆምኩለትን የራስ ጥሜን መከሩ ብዙ ነው ስራ አለ በቤቱ ወደ ሞት የሚነዳ አለ በየዕለቱ በራስ ፍቅር ታመን መሽቶብን ይነጋል ኢየሱስን ሳያይ ስንቱን ሞት ይቀድማል እድሜያችን ቢበዛ ሰባ ነው ቢያልፍ እንኳን ሰማንያ ምን አለን ክብር ምን አለን ንዋይ ኢየሱስ ከአንተ ወድያ ምን አለን ዝና ምን አለን ክብር ኢየሱስ ከአንተ ወድያ
@eyugetachewlegesse3319
@eyugetachewlegesse3319 Жыл бұрын
ጽድቁንና መንግስቱ መፈለግ ይሁንልን
@zabilonayele4772
@zabilonayele4772 3 жыл бұрын
ፍለጋዬ ይሁን ለጉዳይህ ፍለጋዬ ይሁን ለሀሳብህ....💙🙏 ተባረኪ ሀኒዬ 💙🙏
@movieYohannes
@movieYohannes 3 жыл бұрын
Geta yebarkish hanicho
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በቃ ምንም የምለው የለኝም ይሄ ነው ባርኮቴ ደግሜ እላለሁ ተባረኪ
@yonasalemu7981
@yonasalemu7981 3 жыл бұрын
Wow!...tsega yibzalish sister
@yeeyesusteketay9954
@yeeyesusteketay9954 2 жыл бұрын
Lela menm alelm Egzabeher abzeto yebarkesh!!!
@astergeberetsadik6080
@astergeberetsadik6080 3 ай бұрын
ይገርማል የአሁኑን ዘመን ነው ያሳየሽን
@mamasweet7047
@mamasweet7047 3 жыл бұрын
Wow በጣም ተች የሁነዉ አሁን ያለንበት ዘመን እዲነዉ ሃኔ ጌታ ይባርክሽ የኔቆንጆ
@josefinchrist3480
@josefinchrist3480 3 жыл бұрын
ዘመን ተሸጋሪ መዝሙር ጌታ የዝማሬ ፀጋ ያብዛልሽ
@socb5642
@socb5642 3 жыл бұрын
Tebareki
@kidusgeremew9187
@kidusgeremew9187 2 ай бұрын
ከባድ መልእክት ነው ... ከጌታ:: ተባረኪ ሀኒ!!
@selamdinku3305
@selamdinku3305 3 жыл бұрын
felegaye yihun legudayih🙏🙏
@hiwotbegetanew7384
@hiwotbegetanew7384 3 жыл бұрын
Henay tebarkeshali❤️❤️
@asterhailu2988
@asterhailu2988 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ተባረኪ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ሌላ የምልሽ የለኝም!
@obselove6338
@obselove6338 3 жыл бұрын
Wow wow hani yene mar
@genetyegetalijigetaliji8599
@genetyegetalijigetaliji8599 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen tebareki
@wondwosentefera3645
@wondwosentefera3645 3 жыл бұрын
ሃናዝማሬሽ እግዚአብሄርን በመልካም መዓዛ የሚያውደው ስለሆ ነ ሁሌእባርክሻለሁ ።ክብሩን ለእርሱ ።
@user-ld7gh1zl3b
@user-ld7gh1zl3b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ ምን ይባላል ሌላ ዝመሬው ለጋበው ይገበል ስወድሽ እኮ ሃንዬ ብርክ ነሽ
@nathanmezenghe684
@nathanmezenghe684 3 жыл бұрын
Wow, huge message, beautiful lyrics, talented tone of voice, massive thanks to you and everyone else working behind the scene!!!
@abigailregassa1845
@abigailregassa1845 3 жыл бұрын
Geta yibarkish!!!
@bereketbirbo4385
@bereketbirbo4385 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ደስ የሚል መዝሙር መልካም መልክት ነው
@kassuboston
@kassuboston 3 жыл бұрын
ሃና እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪልን
@fikadulemma9897
@fikadulemma9897 2 жыл бұрын
የተዘራብሽን ዘምረሻል የዝማሬው { የመልዕክቱ } ምንጭ ጌታ ይባረክ ልትውልዱ መልዕክተኛ ያደረገሽ እግዚአብሔር ይባረክ {{ ተባረኪ }}
@senayitwoldeyohannes3764
@senayitwoldeyohannes3764 3 жыл бұрын
blessed
@fekadukinfi5588
@fekadukinfi5588 3 жыл бұрын
በዘመን ልክ ከፍ ስላሉት ዝማሪዎችሰ የፀጋውን ባለቤት አመስግናለሁ።ለዚህ ፀጋ ታማኝነት በመሆንሺ ሀኒ ተባረኪ እኔ ቤቴል እንወድሻለን።።።
@rik2245
@rik2245 3 жыл бұрын
Haniyachen Ye Ethiopian berket eko nesh No word for u songs Tebarkiln more & more !🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@AngieSwei
@AngieSwei 2 ай бұрын
I Love you hanicho God bless you and your family
@rahelsolomon4607
@rahelsolomon4607 3 жыл бұрын
Yesssssssssss this is so true hannaye geta yeberekesh
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 2 жыл бұрын
ስንቱ ርቆህ ያገለግላል!!!!! ፍለጋ !!ዝናን ክብርን ትንቢታዊ ዝማሬ ነው ተበረኪ
@tessemat.dominikos9536
@tessemat.dominikos9536 3 жыл бұрын
I love you Hannicho. A good message for some contemporary the so called Pastors.
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 жыл бұрын
አሜንንን ፍለጋዬ ይሁን ኢየሱስዬ ለጎዳዬ✝️📖🙇‍♀️🙏 HANIYE TEBAREKILIGN BEBIZUU TSEGA🙏
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 3 жыл бұрын
Wow Good bless you tebareku
@senaithaile6250
@senaithaile6250 3 жыл бұрын
Tebareki Hani
@kasahuntariku6793
@kasahuntariku6793 2 жыл бұрын
God bless you !
@nane4886
@nane4886 3 жыл бұрын
Yidres le zina felagiwoa wud ehitachin Sofia shebabaw hani you are ⭐
@FirewBahiruOFFICIAL
@FirewBahiruOFFICIAL 3 жыл бұрын
Blessed ❤😍
@Biqilaa
@Biqilaa 3 жыл бұрын
Wow! Perfect Graphics!
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
Even if we are over 70, we are eighty What glory do we have? What do we have, what do we have, what do we have?
@hannawondemu4167
@hannawondemu4167 2 жыл бұрын
Hanniyee God bless you more
@tolirabifuro8936
@tolirabifuro8936 3 жыл бұрын
Haniye ur blessed
@lidyajemal3266
@lidyajemal3266 3 жыл бұрын
God bless u hanicho, a sharp message for all who are like that they know themselves very much!
@barsenetsolomon7896
@barsenetsolomon7896 3 жыл бұрын
Tikikilegna ngr nw be mezmurish wist gegeletsshiw geta yibarksih gn haniye bzu mibarku mezmuroch entebikalen btm nw minbarekew banchi mezmur
@baraktufa3889
@baraktufa3889 3 жыл бұрын
May God bless you and increase his anointing more and more in this very hard season
@shitaberhanu8987
@shitaberhanu8987 3 жыл бұрын
በሌለህበት 😭😭😭😭
@nahigetachew7948
@nahigetachew7948 3 жыл бұрын
you so blessed hani.
@selamdaneil7016
@selamdaneil7016 Жыл бұрын
Yene wed tebarkie
@mekdesayele8234
@mekdesayele8234 3 жыл бұрын
Haniye Banchi likebr ena egnan libark yewedede geta abzto abzto yibarksh tebarekiln.
@betelehemgirmay2766
@betelehemgirmay2766 3 жыл бұрын
Amazing lyrics video!!!!
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ:: እውነተኞች ሆነን እየሱስን ብናከብር በብዙ ትርፋሞች ነን:: የጌታ ስም ይክበር!!!
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 3 жыл бұрын
Hany tebarki geta mastwal yesten lerasachn eyroten balnbt ngr
@antikosisay
@antikosisay 2 жыл бұрын
The song I needed I hope you can relate
@danielmengistu1332
@danielmengistu1332 2 жыл бұрын
We are so blessed our sister in jesus name....hope this Will be a great voise of God to repeant who are making Gospel to there use I pray to those who are lost...
@eldaeldanatube1595
@eldaeldanatube1595 3 жыл бұрын
Wow hana tebarekilgh
@etheiopianlife6377
@etheiopianlife6377 3 жыл бұрын
tebareki
@ourhome2887
@ourhome2887 Жыл бұрын
Exactly
@blessashebir9123
@blessashebir9123 2 жыл бұрын
tebarki
@shalomsisay1899
@shalomsisay1899 3 жыл бұрын
Gerami mezmur
@mengestaegetachew5345
@mengestaegetachew5345 3 жыл бұрын
Lemn yemegemeriashens Caset atelekewem plz lekelilen
@ellenhotdog24
@ellenhotdog24 2 жыл бұрын
Can I find this on Spotify? ♡
@DawitGetanhe-zt3sc
@DawitGetanhe-zt3sc 9 ай бұрын
Kelal new😂
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁለም ብተባበር የት እንደርስ ነበር እኔ በተሰብ ሁኛለው ጀማሪ ነኝ እናተም #Subscrib አደርጉኝና ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
የጊዜው መዝሙር
@AmdeHenook
@AmdeHenook 8 ай бұрын
BINYAM(0) ብንያም።
@dudukael4534
@dudukael4534 2 жыл бұрын
ሐዋርያት 2:38 ዘዳግም 6:4read it Please sis
@wondwosentefera3645
@wondwosentefera3645 3 жыл бұрын
ሃናዝማሬሽ እግዚአብሄርን በመልካም መዓዛ የሚያውደው ስለሆ ነ ሁሌእባርክሻለሁ ።ክብሩን ለእርሱ ።
@emufantay3116
@emufantay3116 3 жыл бұрын
Tebareki
@bezasyum9533
@bezasyum9533 3 жыл бұрын
Tebareki
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 16 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,3 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 33 МЛН
Hanna Tekle-EREGNA ሃና ተክሌ//እረኛ//2020
4:53
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 180 М.
"ሁሉን በስርህ"//Hulun Besirih//Hanna Tekle 2020
6:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 192 М.
Hanna Tekle ተሞኝቼ አይደለም 2020
11:48
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 559 М.
Bakr & Бегиш | TYTYN
3:08
Bakr
Рет қаралды 800 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 613 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 6 МЛН
Ғашықпын
2:57
Жугунусов Мирас - Topic
Рет қаралды 104 М.
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 4,8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 350 М.