ፍለጋ:- "ወደ አስመራ የተላኩት ህጉን ጥሼ የፍቅር ግንኙነት በመጀመሬ ነው" አዳነች ወ/ገብርኤል (ክፍል አንድ)|etv

  Рет қаралды 100,192

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 336
@yoyodittesfay1813
@yoyodittesfay1813 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ኤርትራዊት ነኝ እኔ የሚያቅሽ በድራማ ነው ስለ ኤርትራ በቅንነት እውነቱን ነሽ የተናገርሸው አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
@ሰላምዎሰናይ
@ሰላምዎሰናይ 3 жыл бұрын
Wow እናመሰግናለን ሰለ ከተማችን ዕውነት እንዲህ አርገሽ በመግለጽሽ, ❤ ሰላም ለኢትዮ 🇪🇷 ኤርትራ ::
@simenehtamirat3887
@simenehtamirat3887 3 жыл бұрын
አዳነች ወ/ገብርኤል የቅርብ ጓደኛዬ የአለማየሁ ወ/ገብርኤል ታላቅ እህቱ በመሆኗ ትውውቃችንም ያን ያህል ቅርብና ረጅም ጊዜ አውቃታለሁ። በደንብ ያወቅኋት ግን ይህን ኢንተርቪው ሰምቼ ነው። አብረን በልተናል ጠጥተናል ይህንን ሁሉ ሁለገብ ብሄራዊ ተግባሯን ግን የሰማሁትና የተረዳሁት ይህንን ፕሮግራም አዳምጨ ነው። ታላቅ ክብር ለአዳነች ወ/ ገብርኤል!
@ak4ever818
@ak4ever818 3 жыл бұрын
This is Eritrean from USA, all Asmarinos love you mama Adanech. God bless all Eritreans and Ethiopians.
@estar9stars334
@estar9stars334 3 жыл бұрын
🇪🇷 በ አስመራ አልደራደርም ። አስመራ ከተማ እንደተወለድኩባት የካራ ቆሬ ከተማ ይፋት እና ጥሙጋ የሷን ያህል ነው አስመራን የምወዳት !!!!!! እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አዲ አድናቂሽ ነኝ 🇪🇷 !!!!!!!!!!!!!!!!
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
የኢሳፓ ቡድን ህዝብ ምገድሉ ሚረሽኑ የነበሩ ናቸው።፡🇪🇷
@furtunasolomon826
@furtunasolomon826 3 жыл бұрын
ይችን ውድና ብርቅ እንቁ አርቲስት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@lemlemzerai6257
@lemlemzerai6257 3 жыл бұрын
ዋው የኣገሬን እውነት ስለተናገርሽ እናምሰግንሻለን ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህታችን።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ወ/ሮ አዳነች ስወዳት ! እግዚአብሔር ቀሪው ዘመሽን የተባረከ ያድርግልሽ ።
@elsahabtom7783
@elsahabtom7783 3 жыл бұрын
I am Eritrean. The truth is that Eritrea is a beautiful country
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 3 жыл бұрын
ጁንታዎች ስሙ እንግዲህ አሁን ምን ልትሉ ነዉ የኤርትራ ህዝብ የናንተን የበሰበሰ ሊጥ አይደለም የወደቀ ወርቅ እንኳን የማያነሳ የፀዳህዝብ ነዉ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እኔም ባሳደገችን ኢትዮጵያ አልደራደርም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷እወድሻለሁ አርቲስት አዳነች ወ/ገብርኤል♥️♥️♥️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አዳነች ምርጣ አድናቂነኝ ትክክል አስመራ ዋውው በጣም ደስይላል
@mulugetachekol5456
@mulugetachekol5456 3 жыл бұрын
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
ኣነኝህ የፖሊስ የኪነት የኢሰፓ ብዱኖች የመንግስቱ ተላላኪዎች የኤርትራ ህዝቡን ኣስጨንቀው ኣስገድለው ኣስረሽነው ነው የኖሩት..ኣሁን የኣስመራና የህዝቡን መልካም ተናገራ...መሸውድ ይብቃላት በፈሰሰው ደም ተጠያቂ ነች።
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
አዳነች ወልደገብርኤል በጣም ነኝ እምወድሽ ከልጅሽ የልጅሽ ባል በጣም ነው እማደንቀብ ቤተሰብ የጥርዎች ስብስብ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን ቤተሰብ ተሰብስቦ ለእግዚአብሔር ሲዘምር ሳይ በጣም ደስ አለኝ ተባረኩ, ስለ ኤርትራ የተናገርሽው እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ዕድሜ ይስጥሽ
@natsnettsegay9081
@natsnettsegay9081 3 жыл бұрын
Thanks for telling the truth. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Eritrean people are LOVE.
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
በዛ ግዜ ግን ሁላ ኣማርኛ ተናጋሪ ፖሊሱ ወታደሩ ህዝቡን ሚያሰቃይና ሚጨፈጨፍ ነበር።ኣምላክ ይመስገን ያም ኣለፈ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 3 жыл бұрын
ዋው አሁንም እንደዛ ነው ያለው ምንም የተቀየረ ነገር የለም አንድ ቀን ብቅ ማለት የኤርትራ ሰው ወዳጅ ነው willcome any time
@aklilutemelso5637
@aklilutemelso5637 3 жыл бұрын
ሓሳዊት ኣብዚ እዋን ርስሓት መዓት ስርቂ መዓት ሕስድና ጥምየት ኩሉ ሓማቕ ዘበለ ኣብ እስመራ እዩ ዝርከብ ፈስፋስ ሓሳዊት
@helenb8411
@helenb8411 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ደርባባ ስወድሽ ኮ በሰው ለሰው ድራማ ነው ማቅሽ ኤርትራ የገለጽሽበት ቃላት ደስ ይላል እናመሰግንሻለን 🇪🇷💕🇪🇷💕🇪🇷💕🇪🇷💕🇪🇷💕🇪🇷
@kidanegebremedhin1958
@kidanegebremedhin1958 3 жыл бұрын
ደስ እሉኒ ወዘሮ ኣዳነሽ ኤ/ ኢ ሓደ እና ብሓደ ውን ክነብር እና ዕድመን ጥዕናን ወዘሮ ኣዳነሽ?
@tsegieredafesshaie9031
@tsegieredafesshaie9031 3 жыл бұрын
Oh thank you. You're a wonderful artist. God bless you. I am eritrean and everything you said is all true. I am so glad you have a valuable memory about Eritrea/Asmara. Strong and smart women!!
@selam8217
@selam8217 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚትይ ባለሞያ ነሽ እዉነተኛ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር ይባሪክሽ 🇪🇷❤️🇪🇷👍🇪🇷
@curiositynetwork9401
@curiositynetwork9401 3 жыл бұрын
በጣም ኡነተኛና ጎበዝ ተዋናይት ነሽ። በተለይ ስለ ኣስመራ የተናገረችውና ያላትን ፍቅር ካላት ፖለቲካዊ ኣላምና ግዳጅ ሳትቀላቅል መመስከርዋ በላቀ መንገድ ያስመሰግናታል። በርቺ እድሜና ጤና ያብዛልሽ።
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
dro asmera benebrat gize maleth new wey ?
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
አዳነች ወልደ ገብርኤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ በኔ በኩል በሰው ለሰው ድራማ ሳይሆን በጣም ሰው እንዲወድሽ የሆነው አንች ሰው ለሰውን እንዲወደድ አድርገሽዋል ብዙዎቻችሁ ብቃት ነበራችሁ ❤️❤️❤️❤️
@abdomuktar5271
@abdomuktar5271 9 ай бұрын
ድንቅ ሰው በጣም ጨዋታ አዋቂ ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ በነገራችን ላይ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ጥሩ ፐርሰናሊቲ ብሎም ቆንጆ ነሽ etv አንቺን አይመጥንም ebs ላይ ባይሽ ደስ ይለኛል
@helengere5834
@helengere5834 3 жыл бұрын
እናመሰግናለ ስለ አስመራ ትክክል ነው ያወራሽ
@menvisbariazgi4464
@menvisbariazgi4464 3 жыл бұрын
ኣዱ ጤና ዕድሜ ይስጥሽ የእውነት የአስመራ ልጅ ነሽ እኛም እንወድሻለን።
@senaityemane8323
@senaityemane8323 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ።ኣዳነች እኔ በትወናሽ ነበር እምወድሽ ኣሁን በሰማሁት ታሪክሽ ዪበልጥ ወደድኩሽ በተለይ ስለ ኤርትራ አውነቱን ስትገልጪ ክብረት ይስጥልን እንወድሻለን
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
ድሮ ልዩ የለም ነበር እኮ
@De-jq7gg
@De-jq7gg 3 жыл бұрын
ውሸታም ቅማላ ኣህያ ደደብ
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
echi nebse geday nat. ydro esepa,hzb dehnnet yneberech nech. ena'n begeza agerachn nexanet alneberenm esawa gn benexanet tnor nebere asmera ketema wst.yederg rfrafi nech. ahunm enan weda syhon ya Abi Ahmed afena hona new yemetachu !!
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
@@didy898 mn maleth new ?
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 3 жыл бұрын
@@De-jq7gg ተሳዳቢ ማንነትህን ይገልፃል
@asmaraabreha1877
@asmaraabreha1877 3 жыл бұрын
ሁሉም ምነው እንዳንቺ እውነት ቢያወራ ❤️🇪🇷 love u😍
@Saron202
@Saron202 3 жыл бұрын
ድንቅ እመቤት ነሽ አዱ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen ey Eritrea 🇪🇷 ewnetega gexe bahri slemeseker egziabihir ybarksh
@zermariammedhani5448
@zermariammedhani5448 3 жыл бұрын
Blessed you my Mamma and family 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻 Thanks you 🙏🙏🙏
@alganaweldu
@alganaweldu 3 жыл бұрын
WE LOVE YOU ADANECHYEE !!!❤🙏🙏🙏❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
ኢሰፓ ዝነበረት እኮ እያ ህዝቢ ኤርትራ ዘሳቅዩን ዝቀትሉን ዝነበሩ።
@abrahamtesfai4941
@abrahamtesfai4941 3 жыл бұрын
Respect-That's human nature, Isn't it? Adanech's love and respect for Eritrean people tells you her sincerity and integrity of oneself. That's why she looks beautiful and full of life. My hat's off to you.
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
እንታይ ትፈልጡ ከመይ የንብሩና ከምዝነበሩ።ኪነት ኢሰፓ ኮይኖም ክንደይ ሰላማዊ ህዝቢ እዮም ዘጥፉኡ ነይሮም።
@abrahamtesfai4941
@abrahamtesfai4941 3 жыл бұрын
@@HaraGhirmai Hara, I'm responding to her genuine witness of her experience in Eritrea not to her military duties or her criminal background. I would certainly assure you, if she was from the Northern part of Ethiopia (Tigrai) she would had not say anything good but only Bad things.
@etaferahuadmassu1067
@etaferahuadmassu1067 3 жыл бұрын
አድሽዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ማዕረጉን ሰምቼ ስለማላውቅ እኔም እንዳንች በሳቅ ጦሽ አልኩ ከዛሬ ጀምሬ ከፊት አስቀድመዋለሁ።
@sarazeray3586
@sarazeray3586 3 жыл бұрын
We appreciate you for your positive and lovely explanetion for our beloved country thank you so much with all my respect god bless u
@helenaki18
@helenaki18 3 жыл бұрын
Thank you Adanech. TeEum yehabki ne TeEum zerebahi bezaeba Eritrea. Enamesegenalen Adanech Ehetachin. Much respect from Eritrean sister. God bless you🙏❤
@shwithaile3179
@shwithaile3179 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አዱየ አሁንም እንደዛ ነች አስመራ ፅብቅቲ
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
የአርቲስቶች ምርጥ አቲስት ጀግና ነው ማማዬ የትወና ብቃትሽ ዋውውውውውውውውው አድናቂሽ ነኝ 😘😘😘😘😘😘😘
@dannytshay
@dannytshay 3 жыл бұрын
አዱ ያልተነገረላት ግን ስራዋ የሚናጋር አዲ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ
@netsaseb6445
@netsaseb6445 3 жыл бұрын
Adanech very honest person you explain asmara life the truth proud of you adanech.
@MS-dq7yh
@MS-dq7yh 3 жыл бұрын
ኣዱሽ ፍቅር ነሽ! እኛም እንወድሻለን። ይባንጃው ልጅ ፡ ውድ ነህ። ኢርትራዊ ነኝ።
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 3 жыл бұрын
አዱ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለማህተብሽ ነው የምትኖሪው ስለ ኤርትራ ሀቅ በማውራትሽ
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
ስንት ሰው የሻብያ እያሉ እንደረሸኑ ግን ኣይናገሩም።፡🇪🇷 ኤርትራ ኣገረ ስንት ኣለፈ።፡
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወድስ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እናቶቻችን በጣም በትድራቸው ተጎቶዋል። አሁን ግን የእናቶቻችን ግፍ የከፈልነው ነው።
@wholefamily98
@wholefamily98 3 жыл бұрын
Seb nay bealu rshat keyfelete nay seb kzreb kelo aziu yedentsw:: kabana zdeharu abotatnas abuse tegeberu gezom asbeza mulu: amharu dea restaurant sebay kbelin maste ksety deku keytedereru yhadru msatom eko ina abina
@rhlove9617
@rhlove9617 3 жыл бұрын
Doma rase sedi nemen eki tekeflyo Dormant!
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
ህዝብና እዚ ጠባይ የብሉን። እዞም ናይ ደርግ ናይ ኢሰፓ ዝነበሩ ድማ ምስ ህዝብና ፍጹም ርክብ ኣይነበሮምን ህዝብና ይጸሎኦም እዩ ነይሩ።ከመይ ገይራ ብህዝብና ናይ ስድራ ትዛረብ ግን ብዙሓት ተጋሩ ነይሮም ምሶም ዝተሓባበሩ ንዖዖም እያ ትከውን።
@luliaswork7399
@luliaswork7399 3 жыл бұрын
Thank you aduye we are love 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
እምበርዶ ኤርይራዊት ኢኪ እዚኦም ኢሰፓ ዝባሃሉ ህዝቢ ዝጭፍጭፉ ዝነበሩ እዮም።ክንደይ ህዝቢ ስጉምቲ ወሲዳ ትከውን ግዳ ዘይትሓቱ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲል እንዲህ አውጡዋቸው እንጂ እናመሰግናለን🙏❤
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 3 жыл бұрын
I like the way she explain about Asmara the beautiful city of the north ⭐
@tigrayfirst5399
@tigrayfirst5399 3 жыл бұрын
but u guys kicked out How many people's ? u guy always talking about your stories from Ethiopia but u take out the gold tooth from heuman
@ሰብሕማቅኣሎpublicshowtv
@ሰብሕማቅኣሎpublicshowtv 3 жыл бұрын
@@tigrayfirst5399 Ofcorse we have to kick you out
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 жыл бұрын
እኔ የምለው እንደው ጋዜጠኛ ብላችህ ይህችን ስታመጡ እንደው ትውልዱን ንቀት አይመስልም በመጀመሪያ ታወቀችም አልታወቀችም እራስሽን አአስተዋውቂ ይባላል ከዛ ጥያቄ መጠየቅ ካለባት እንደአንጋፋነታ መጠየቅ ሲገባት ልክ አሉባልታ እና ወሬ በሰፈር ውስጥ እንደሚያወራ ስረአት አልባ ተናጋሪ ገጰባህሪሽ ታናዸኛለች ብላ ክርክራ በእውነት የጋዜጠኛ ስነ ምግባር የሌላት ናት በእውነት ብዙ ጋዜጠኞች እስቲ ከውጮች ተማሩ የኛን እማ መች ታያላችሁ ለማንኛውም የወረደች ጋዜጠኛ ነሽ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 3 жыл бұрын
Menew ye gele tebe alachu ende
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
አቺ እግዚአብሔር የባረከሽ እህት ነሽ። We will be going to ERITREA 🇪🇷
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
Eritra wst beneberat helafinet bzu gf serta yhonal .beswa edme yeneberut new emiyaqut. Esepa gelemele zneberet. n'wetader mgbi fresh srhe endabelet tegedd nera tkewn.
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
@@belalilula6909 እሱ ሞ ዘይተርፍ ሐቂ እዩ። ግን እቲ ጽቡቅ ብአስመራ ጽሬትን ስርቂ ዘይምህላዉን ምዝራባ እየ እምበር እሱስ ዘይሳሐት ሐቂ እዩ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Hiw
@wholefamily98
@wholefamily98 3 жыл бұрын
@@ወትሩሻዕብያ aziye kemesgn efetw. Aken ngberelu zelena rkib: atsebikie slezfeltom eye
@yonas9945
@yonas9945 3 жыл бұрын
@@belalilula6909 ምቀኛ ወያኔ ግፍ የፈፀማችሁ እናንተ ናችሁ እውነትን ስለተናገረች ነው !!
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Adaneshiye konjo Thank you for my country Eritrea Asmera ahunim ney Likebelish Asmera lihed new ❤🇪🇷
@Wolde6881
@Wolde6881 3 жыл бұрын
አዳነች በጣም አድናቂሽ ነኝ!!ኤርትራዊም ሆነ ኢትዮጲያዊም ብትሆን ግድ የለኝም
@Sulinaist
@Sulinaist 3 жыл бұрын
Wow i want hair more about Eritrea and you Sister Adanesh ❤️🇪🇷💕
@memeereda9411
@memeereda9411 3 жыл бұрын
We love you more. beautiful. 🇪🇷from eritrean. 🌹
@judeochristiankarneshimay8044
@judeochristiankarneshimay8044 3 жыл бұрын
Adanesh asmarino we love 💘❤♥💕 you
@alemtakele598
@alemtakele598 3 жыл бұрын
የምወዳት አርቲስት ናት ሰው በህይወት እያለ መወደስ ደስ ይላል
@nazretgebrealfa6010
@nazretgebrealfa6010 3 жыл бұрын
Well done Abdu, you make me cry,missed my city Asmara shikor😘😘😘
@gualereygualerey101
@gualereygualerey101 3 жыл бұрын
Gazexena kosasa yemin Eritrea kifli hager new Eritrea hager new bebzo waga nexa yewxah 🇪🇷❤👍💪engdawa gin bexam des tilaleh
@azebgebri6695
@azebgebri6695 3 жыл бұрын
Thinks Adanche i love you G.B.U 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@ms.ethiopia2349
@ms.ethiopia2349 3 жыл бұрын
You look fantastic I was a little girl but I remember a lot about Eritrea police. Asmara tsaeda Asmara my beautiful city💝💝💝💝. I use live in Kagnaw military comp. Combo bolo😢😥😢miss it.
@habtemariamdebesay2559
@habtemariamdebesay2559 3 жыл бұрын
I am from Eritrea Nice my sister
@favenelias558
@favenelias558 3 жыл бұрын
እረ ህግ ላላገባ ላልወልድ ሰውን መሀን ማረግ ነው እንዴ አላማቸው እንኳን ለዚ አበቃሽ ለልጅ ልጅ ለማየት አዲ መልካም እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውብ ውድድድድ።
@senaittewolde2625
@senaittewolde2625 3 жыл бұрын
We Love.you aduye !!! ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️
@semharbarekatab2293
@semharbarekatab2293 3 жыл бұрын
Enamesegnalen ENATE ewnetun sle geleshew , Edme ke Tena ystish!!!
@daniboy6125
@daniboy6125 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታምር❤❤❤ = እማማ ኣዳነች አድናቅሽ ነኝ።
@asda7443
@asda7443 3 жыл бұрын
አድሽ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@znawtesema6124
@znawtesema6124 3 жыл бұрын
የሚገርመው በጣም ነው ምወዳት ግን ምትኮራ ይመስለኝ ነበር ግን ንንዲ ሳቂታና ተጫዋት መሆንሽን አላውቅም ተባረኪ
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ቆንጆ ናት የደስ ደስ አላት "የደስደስ" ብየሻለሁ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 жыл бұрын
በኔ ወታ ነው
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 жыл бұрын
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ አባቷ ነህ? ;-)
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ!
@ወይጊዜ-በ1መ
@ወይጊዜ-በ1መ 3 жыл бұрын
ዱሮ የሸገር ልጅ ነበርኩ ወያኔ አባሮኝ ያስመራ ልጅ አደረገኝ ጁንታ አመሰግናለው ስላስመራ ስታወሪ ደስ አለኝ ስለዚ አመሰግናለው
@teshomeworkineh5136
@teshomeworkineh5136 3 жыл бұрын
Still you are welcomed 😘
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
We need more women like her 💖
@gualereygualerey101
@gualereygualerey101 3 жыл бұрын
Engdawa sile Eritrea yetnagersw bexam ena mesginalen 🙏
@habeshafamilya1087
@habeshafamilya1087 3 жыл бұрын
Enamesegnale Adanech lebinet yegna adelen. Gazetegnawa astekakiy Ertrea hager inji kiflehager aydelem waar!!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
እያወራች ያለችው ስላለፈው ጊዜ ነው:: ክ/ሀገር ነበረች ያኔ::
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 gn eko srawa new astekakla menager. anchi yeswa af honesh menager yelebshim. mknyatum yeswa hesab maweq atchiym.raswa mels tsten ::
@meleymedia7888
@meleymedia7888 3 жыл бұрын
Tnx esete 🇪🇷😘😘
@zidik313
@zidik313 3 жыл бұрын
ኣዱ ማለት ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Yenea weide I love ❤️ this lady May God bless
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
ኡነትሽ ነሽ እህት ፤ ሁሉ ግፍ አሳልፈናል እኛ ኤርትራውያን አሁን ግን ተመስገን ፈጣሪ።
@teddyamhara
@teddyamhara 3 жыл бұрын
አሁንስ ጭቆናው አልቀረም? ኢሳያስ ምርጥ መሪ ነው? ኤርትራ እንደ ሲንጋፖር አሳደጋችኋት😜
@shikorinatatdeqierey91
@shikorinatatdeqierey91 3 жыл бұрын
@@teddyamhara የወንድምህ ወያኔ በስድስት ወር ውስጥ የኤርትራ ኤኮኖሚ ድራሹ ጠፍቶ ፡ የኤርትራ ሕዝብ እና መንግስት ኣመሪካ እግር ወድቀን እባካቹ እርዳታ ስጡን ብለን እንደራሱ ( ወያኔ ) ለማኞች እንዲንሆን ፡ በተላላኪነት የከፈተው ወረራ በኤርትራ ላይ በበላይነት ድል ሊቀዳጅበት ያሰበው እቅድ ያለውጤት ከንቱ እና ዋጋቢስ ማድረጋችን ፡ ኣንድ በልልኝ ፡፡ ለሃያ ኣመት ያህል የኣመሪካ ብቻ ሳይሆን ልጆችዋ ኤውሮጳውያንን ተጨምረው በኤርትራ ላይ የጣሉት እገዳ ተቋቁመን ክብራችንን ጠብቀን መውጣታችን ፡ ሁለት በልልኝ ፡፡ የውጊያው ዋጋ ራሳችን ከፍለን ፡ ከዜሮ በታች ቁልቁል ወርዶ የነበረ ኤኮኖሚኣችን ፡ በመፈወስ ከዜሮ በላይ ሆኖ እንዲቀጥል ማድረጋችን ፡ ያለ ምንም እርዳታ እምቢ ለምጽወታ ብለን ፡ ራሳችን ችለን ፡ በመጨረሻ ደሞ ጃንዳ ወያኔ ራስዋ በጫረችው እሳት ለብልበን ወደ መቃብርዋ መክተታችን ፡ ሶስት በልልኝ ፡፡ ይህ ሁሉ ከድል ወደ ድል ያሸጋገረን ችሎታ ኣንድ ሲንጋፑር ብቻ ሳይሆን ሁለት ሶስት ሲንጋፑር የመገንባት ኣቅም እና ተመክሮ ያገኘንበት መድረክ መሆኑን መገንዘባችን ፡ ኣራት በልልኝ ፡፡ እነኝህ የጠቀስኩዋቸው እውነታዎች የማታምን እና የማትቀበል ከሆንክ ፡ ኣህያ ብዬ ኣልጠራህም ምክንያቱም ኣህያ ብዙ ሸክም መሸከም ስለሚችል ጥቅም ኣለው ፡ ታዲያ ምን ብዬ ስም ልስጥህ ኣቶ ቂሉ ፡ ወይስ ኣቶ ሞኙ ራስህን ምረጥ ጨርሻለሁ ፡፡ ዓወት ንሓፋሽ ! ! ! Victory to the Masses ! !
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 3 жыл бұрын
@@teddyamhara ኤረትራ ሰላም ነው እርስ በርስ ስለሚጫረሱት ወንድሞችህ ብትጨነቅ ይሻልሃል
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
@@teddyamhara አንተ ሰይጣን እናንተ ህዝቦች ሰይጣኖች። ህዝብ እንኻን ለምናየው ሁኔታ አደረሳቹ። መነኩሰ የኢትዮጵያ እንደሚሉት አንድ ወንድ ለሰባት ሴት ትሆናለሽ። የዘራቹ እንኻን ለማጨድ አደረሳቹ። ኤርትራ ንኤርትራውያን!!!
@asmirteklit9405
@asmirteklit9405 3 жыл бұрын
@@teddyamhara lemegochi endenanite lemagochi aydekenm.kinategochi mechem.amarana agame mechem kega eras atiwerdum.lemagocbi
@alexsolomon8508
@alexsolomon8508 3 жыл бұрын
i am from eritrea THX for being honest sis
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
ምን ሆነስት የኢሰፓ ንአፍሰ ገዳዮች የነበሩ ስንት ሰው እንደገደሉ መጠየቅ ኣለብን
@abdelletifmuhammed836
@abdelletifmuhammed836 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ቆንጆዎቹ ሴት ነሽ ስለ ኤርትራ ሃገሬ እዉነቱን በመናገርሽ ደግሞ ኣደነቅኩሽ
@nuzafro4703
@nuzafro4703 3 жыл бұрын
I love you so much Adiye
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Sewedeshe eko tege derese new geta erejeme edeme ketenagare yeseteshe enko neshe ❤💖❤💖❤💖
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ጀግኒት ❤️❤️❤️
@kingselemon1001
@kingselemon1001 3 жыл бұрын
Adanech about Eritrean people and weather she said that is absoulity she is right about Eritrea what she said realy eritrean they ar lovely peoples
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz 3 жыл бұрын
Very interesting story.
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 жыл бұрын
ይፋት ካራቆሪ ነዉ ትዉልድሽ ዉይ ሀገራችን 😍😍
@helenadonai1572
@helenadonai1572 3 жыл бұрын
🇪🇷👍🏻👌 ye ewnet le hak yeminor & ye mimesekr sew yetebarke new !
@Agheb123
@Agheb123 3 жыл бұрын
TEBAREKILIGN EWNET BEMENAGHERISH INAMESEGHNALEN.
@gashpawlos
@gashpawlos 5 ай бұрын
አዲዬ መንገዴን እንደፈልግ አደረግሺኛል። ረዥም ዕድሜ ይሰጥሸ!!
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
አሁን እድመ ለሻዕብያ ማዕርነት ነን።
@yeshijimma2210
@yeshijimma2210 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@ወትሩሻዕብያ
@ወትሩሻዕብያ 3 жыл бұрын
@@yeshijimma2210 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💕💕💕
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
shabia kedmie 30 amet eyu/ABE MEDA tera deki anstyo mearenet ameskiren eyen/be tegbar areyen eyen ----abe Afrika feluye Tarik alewen /
@belalilula6909
@belalilula6909 3 жыл бұрын
@@yonassolomon7711 👏👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌
@amenteberhanu2566
@amenteberhanu2566 3 жыл бұрын
Leza alew programs!!!
@sultangolbob9448
@sultangolbob9448 3 жыл бұрын
ሰላም ! አዳነሽ ሁሌም ቆንጆ! አስመራ ሰምበል ውስጥ አውቅሃለሁ ፡፡ ስለ ሰምበል እና የስራ ባልደረቦችዎ ስለ መሰለሽ ፣ መዓዛ ፣ ሙሉ ፣ አበባ ፣ ብስራት ሸርፋ እና ሲኢዲያ ቢያወሩ ጥሩ ነበር ፡፡ ሰምበል ልጅ
@mesitse194
@mesitse194 3 жыл бұрын
Adye you are always gorgeous i dont have a word how to explained your all things i said you are a full mannerist woman.
@aelafdev
@aelafdev 3 жыл бұрын
its very rare that we Eritreans get to hear such romantic story in that dark times of 70's and 80's .... love and compassion within death and killings it's sad that such dark story is now replaying
@andemariamlibsu3004
@andemariamlibsu3004 3 жыл бұрын
ለካ እውነት ትድበዝዝ ይሃናል እንጂ ኣይጠፋም። እናመሰግናቹሃለን ስለ ሃቀኛ ምስክርነታቹህ። የቀረው የትዳር ግዜያቹሁም በደስታና በጤና ይሁኑላቹህ።
@idrissusman1660
@idrissusman1660 3 жыл бұрын
Endezare gzei saykeyer Asmera ewnet new konjo ketema neberech. Yejna blen tekeblen beejachin tebelan yasazinal. Thanxxx Adanech edmeina tena ystish
@Eriywelela
@Eriywelela 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤aduyee love you ❤💯
@NS-218
@NS-218 3 жыл бұрын
Adanech enwedishalen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኪራA
@ኪራA 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ልለምንሽ አንድ ተወዳጅ ለሙያው ብዙ የደከመ ግን አስታዋሽ ያላገኘ የዋሽንት ባለሙያ አለ ሀብቱ ንጋቱ ወይም አንሙቴ እሱን የማያውቅ ያለ አይመስለኝም ከነይሁኔ በላይ ጋር ከግሽ አባይ እስከ አውሮፓ ብዙ ስራዎች ሰርቷል የተወለደው ማርቆስ አካባቢ የጁቤ በምትባል ወረዳ ነው እሱ በህይወት የለም ሁለት ልጆች ወልዶ ነበር እና ቢያንስ እነሱ ያሉበትንና የሰራቸውን ስራዎች ህዝብ እንዲያስታውስ ብታደርጊ
@ms.ethiopia2349
@ms.ethiopia2349 3 жыл бұрын
I know you Adanech so do Yesake Banjaw. my sister Semagn Gebremichael now(kornel) she use to work with you guys Eritrea police orchestra. Good to hear. Tezta kesesachu. Yesak how is your family😘😘💝.
@michaelalgena139
@michaelalgena139 3 жыл бұрын
“Asmara” Biela
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 3 жыл бұрын
Adeye yemewedeshe yemakebereshe ewenete newe anehe fekere neshe asemerame yefekere aqere newe💚💛🌹🗼👆🗼👆🗼qwale asemerena shekorena 💔🌴🌿🌱🍀🌵💕💕💕
@bebzelenayo3717
@bebzelenayo3717 3 жыл бұрын
Waw adanech egnam enwedshalen yenie enat ke Eritrea
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አድዬ ስወድሽ😘😘
@yoditabraham7552
@yoditabraham7552 3 жыл бұрын
Eritrean situoch enesu ekuo nachew tagay huonw hager natsnet yametu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷