አል ገኒይ አል ሙግኒ 2 || በኒዕማ ባህር ውስጥ እየዋኘን ነው!! || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ ||

  Рет қаралды 31,295

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@lubabayimam3331
@lubabayimam3331 2 жыл бұрын
🙏ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡሰታዝ በድር አላህ ይጠዉል ኡምርህን እሰከቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ወሏሂ ደስ የሚል ት/ት ነው አሏህ ስራህን ሁሉ በኢህላስ ይቀበልህ ከልብ ነው ለአሏህ ብየ የምወድህ ትምህርትህን የምከታተለው በጉጉት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በጀነቱ ይሰብስበን
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
ያአሏህ ይቺን ህልም ኧረ ለእናቴ በራህመትህ እባክህ ጌታየ ጀነት እግሯስር ያደረክላትን እናቴን ከራሷ አልፎ ለልጆቿ የሚሆንን ጀነት አትከልክላት ሂዲያህን ወፍቃት በራህመትህ😭😭😭
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ቢልኸይር ኡስታዝ
@nurkedir6715
@nurkedir6715 2 жыл бұрын
hussan vary imotional s.a.w
@meremahaile2913
@meremahaile2913 2 жыл бұрын
አሰላዋአሌይከም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሜንበሮችዬ አቤት ስወዳችሁ ወላሂ ከኔ በላይ አላህ ወድድ ያርግልኝ ያረብ በጣም እከታተላችሁአለሁ ዑስታዝዬ እኔም ሰልሜ ነው ልሃምዱሊላህ እንደኔ በመሥለሙ የሚደሰት ያለ አይመስለኝም ይህን ከብርጨቆ ውሃ ጥርት ብሎ የሚያምረውን እስልምና ሰበ ብ ሆኖ መንገዱን ላሳየኝ እርዋንዳ ላይ እየሰገደ ለሞተው የልቤ ሙሽራ ሁሌም አምስት አውቃት ሰላቴን ስሰግድ ከፍለፊቴ አየቆመ የሚያሰግደኝ ባለቤቴን ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅልኝ ያረብ እሱ ከሞተ በሁዋላ አሷ አኮ አብዳለች ብሎ ሁሉም ቤተሰብ ቢሸ ሸኝም ህምተኛ ሆኜ 7ግዘ ቀዶ ጥገና አድርጌ ሞተች ሲባል ቆሜ 2የቲሞቼን በአላህዬ ቅዋ በሱ ጉልበት ልጆቼን አሳድገአስተምሬ ድሬ አያት ሆኜ በአላህ ኒኢማ አየተደሰትኩ ተኝቼ ስነሳ ጠወቱ ብርቅ እየሆነብኝ አልሃምዱሊላህ ...............እስካሁን አለሁ ታዲያ አስልምና መድሃኒትነቱን ደስታ ሰላም ፍቅር ንፁ ህይወት መሆኑን ለሁሉም ይወፍቀው ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ በቀን 3000mgመደሀኒት እየቀምኩ የምኖር እህታችሁ ነኝ
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
እህታችን አላህ ስብሀን ወተአላ ከህመምሽ ይፈውስሽ ሀቲማሽ ያሳምርልሽ ሙሉ አፊያ ሙሉ ኢማን ይወፍቅሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ
@ከፈንኪስየለዉም
@ከፈንኪስየለዉም 3 ай бұрын
አላህ ካንቺ ነዉ ኢንሻአላህ
@Asedibnased8
@Asedibnased8 2 жыл бұрын
👌ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይራ
@sofiTube949
@sofiTube949 2 жыл бұрын
አደራ እውነተኛ ሁኑ፡ እውነት ወደ በጎ ስራ ያመራልና፡በጎ ስራም ወደ ጀነት ያመራል፡ አደራ ከውሸት ተጠንቀቁ፡ውሸት ወደ ሀጥያት ያመራልና፡ሀጥያትም ወደ ጀሀነም እሳት ያመራል። ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #ሠሉ አለ ሀቢቢና ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 2 жыл бұрын
BarekeLLAHU feekum.excellent nesiha.
@ggtg6474
@ggtg6474 2 жыл бұрын
ለኢለኢለለ ወለይአጂቢ ነዉ ወለህ
@nurkedir6715
@nurkedir6715 2 жыл бұрын
alehamedulilah men ayent webe ement new yalen beallah
@blenjeml1972
@blenjeml1972 2 жыл бұрын
Subhan Allah Allhamdulilah Slelahu Alyihi Wselm
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዉስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ በጣምነዉ ምወዳችሁ አላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
@meseret9915
@meseret9915 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ውስታዝ ጀዛ ካላህ
@nizarrid4219
@nizarrid4219 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ ያክብራችሁ ውዶች
@shukriyasalahden1478
@shukriyasalahden1478 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 2 жыл бұрын
ማሻአአላህ ሁሌም. ንግግርህ ይጣፍጣል ውስታዜ።አላህ እድሜህ ያርዝምልን።
@hayibahayiba980
@hayibahayiba980 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኑርልን በተለይ ሴትን ልጅ በማቅበጥ ደረጃ የተናገረው የመቶ ሚሊየን ወንዶች አቅል ይቀይራል ብየ እገምታለሁ ኢንሻአላህ ደሞ ይቀየራሉ ሁሉም ቤት ያለውን ሚስጥር ነው አንተ ያንኳኳህልን የሄ ብቻ በቂ አይደለም ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዛችሁ ለወንድሞቻችን ብትመክርሩልን ባይ ነኝ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላሕ ጀዛኩም አላሕ ኸይር አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ ምንኛ ጣፋጭ ትምህርት አላሕ ይጠብቃችሁ
@mymamking8293
@mymamking8293 2 ай бұрын
እስታዝ ኣላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀን ይወፍቅህ በጣም ነው ኡአሚወዲህ ኣላህ ይጨምርልህ ኤርትራዊ ነኝ እወዲሃለሁ ጀዛከላህ ኬር ❤❤❤❤❤❤
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث 2 жыл бұрын
" ምርጥ ቁድዋ ነክ ያኡስታዝ በድር ጀዛኩም አሏሁ ኸይር"
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ቀልብን ረጋ ሚያደርጉ ኡስታዝ እርሶ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ቀልቤን ያረጋጉታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@ggtg6474
@ggtg6474 2 жыл бұрын
ሱህበሀንአለህ አለሀምዲሊለ
@mtewekel5576
@mtewekel5576 2 жыл бұрын
Masha allah
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Mashallhe mashallhe mashallhe jazakalahyer
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥ ሱብህን አለህ በጠም ደስ ይለል አለህ ሁሉንም ያግርልን ይውፍቀንም ♥
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
አህለን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
@ayoutube5185
@ayoutube5185 2 жыл бұрын
ማሸአለህ ኡስተዝ ቡድሩ ጀዘክ አለህ ኸይር ለሰረታኘ የለው ክበር ክድምየው ማሻአለህ አለህ ይጨምርልህ ምስልክ የብዘልን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐ሱብሀን አላህ
@abdulkerim9693
@abdulkerim9693 2 жыл бұрын
ያለውን ሳይሰስት ነው የሚለግስን ኡስታዝ በድር ሀያት ብለናል
@yotbe8293
@yotbe8293 2 жыл бұрын
አላሁመጠሁርጉልቤ
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 2 жыл бұрын
Hussen is the most lovely person I’ve ever seen 😊❤
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር ውስታዙና አላህ ይቀበላቺሁ ለኛ ደፋ ቀና ይምትሉ ሁሉ ያረብ
@mogedegnawibrahim5054
@mogedegnawibrahim5054 2 жыл бұрын
Allay MELKAM sirahin yiwdedilih Rejim edme ke TENA gar
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
Jezkallah ጥሩ ስንቅ ነው ያሰነቃቹኝ🙏
@ነፊሳይመርወሎየዋ
@ነፊሳይመርወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሚበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ በድር አላህ ይጠብቅህ አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@hassenawel7873
@hassenawel7873 Жыл бұрын
Masha Allah bedruye , I can hear this Hadith all day and night because very logical.
@yonasadhune7303
@yonasadhune7303 Жыл бұрын
Subhanella best reminder ever Allah be semanew menetqem yargenn !!
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 2 жыл бұрын
❤❤❤
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 жыл бұрын
Subhan Allah
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 2 жыл бұрын
Ustaz Allah edmahn yarzimew 👂💖💖💖💖👍👍👍
@hayibahayiba980
@hayibahayiba980 2 жыл бұрын
ኡስታዝን በምን በምን ልግለጸው ብቻ አላህ ይጠውል ኡምሩ
@yajebahbab9980
@yajebahbab9980 2 жыл бұрын
Guys you're changing my life...thank you so much
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 2 жыл бұрын
Masha Allah, Allah haytachiwin yarzimilin
@vipcu4293
@vipcu4293 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ መብቃቃትን ይለግሰን ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤አላህ ይውደዳችሁ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث 2 жыл бұрын
ሱበሀነክ መለከል ሙልክ ጀዛኩም አላሁ ኸይር ይሄ ፕሮግራም ሊያልቅ ነው እያልኩ ስጋት ጀምሮኛል አላህየ ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ ኡስታዝ በድር ሀቢቢ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያጋሊ !!
@joyhassen9697
@joyhassen9697 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሳቅ በሳቅ ውድድ ለአላህ ብየ
@meremmustefa1855
@meremmustefa1855 2 жыл бұрын
ኡስታዝ በድሩ ሰይ ሁሉን ነገር ሲገለልፅ ሀያ ብቻ ለኔ ደአዎ ነው
@amaamm6192
@amaamm6192 Жыл бұрын
የአላህወላሂ በጣምድስየሚልነዉ ማሻአላህ
@HlemaHasan
@HlemaHasan 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ😢😢😢
@awolseidafar5757
@awolseidafar5757 2 жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም ሚንበሮች፣፣በሳተላይት ቴሌቪዥን ምስል የለውም ድምፅ ብቻ ማየት ከጀመርን ቆይተናል ፣፣፣እባካችሁን አስተካክሉት ችግሩን ፣፣፣ብዙ ፕሮግራሞች እያለፍን ነው። አፋሮች ነን እንወዳችኃለን።
@zaromadams4966
@zaromadams4966 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሁቢ
@hibaahmedhussen8723
@hibaahmedhussen8723 2 жыл бұрын
Alsera yalewn atfut ena ende adis search argut(chanut) yeseral
@alitsfa5979
@alitsfa5979 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዋአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@kemilamohammed7970
@kemilamohammed7970 4 ай бұрын
ማሻላህ፣፣አላህይ ጨ መርላችሁ ❤❤❤❤
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Mashaa Allah TabarakAllah
@Zaynu-v1b
@Zaynu-v1b 6 ай бұрын
Alahe.yetabekehe
@jabriahmad2828
@jabriahmad2828 2 жыл бұрын
Mashaa ustaz rajima edimee yistii
@sonity5146
@sonity5146 2 жыл бұрын
Hulem begugut new mntebkew ustaz beder jezakiallah metanesachew idea betam desyemilu ena kegezaw gar yemehade bertulen
@hanaabdurhaman3701
@hanaabdurhaman3701 2 жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah very nice ❤
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼
@akrmatube
@akrmatube 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እብደ ኸሚስ ምሽት ግን የሚጣፍጥ ፕሮግራም አለን? በጣም እኮ ነው አንዱን ካንዱ መርጨ ማየት ያቅተኛልኮ ሱባሀን አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከአላህ ጋር በሚገባ ያስተዋወቀኝ አለ ብየ ለመናገር ይከብደኛል አላህ ኸይር ጀዛችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ።
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይርን
@Emuzikrah1
@Emuzikrah1 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
Mashallah 😍😍😍🙏🙏🙏
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 жыл бұрын
ሰወዳችሁእኮለአላህብየእሰኪበዱአችሁአግዙኝቁርአንእንድገራልኝአትለፋኝበአላህ😭😭😭😭🤲👌
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
ሚንበሮች፣ሥወዳችሁ፣በረቱ
@BayedaSanne
@BayedaSanne 4 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 жыл бұрын
አላሁመ ዚዲና ኢልመን።።አልሐምዱሊላህ፣አላኒእመት ረቢ፣ቢአደደ መህሉቃቲከ ኢላየውሚዲን።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ&የሚንበር ካዳሚወች ነወርቱና ጀዛኩም አላህ ኸይር
@arjunmohammed5436
@arjunmohammed5436 2 жыл бұрын
Mashaa alhaa
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ። ቃለ ምልልስ በጡር ተራራ ላይ ሙሳ (ዐ.ሰ) ከአምላካቸዉ ጋር ስላደረጉት የቃላት ምልልስ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.0.ወ) እንዲህ በማለት ነግረዉናል:- ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ:- ጌታዬ ሆይ ከባሮችህ ሁሉ እጅግ ተቅዩ የትኛዉ ነዉ? አላህ ( ሱ.ወ) አለ :- ዘወትር አላህን የሚያስታዉስ እና የማይረሳ ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቁ :- ይበልጥ የተቀናዉ ባህሪ የትኛዉ ነዉ? አላህም አለ:- ይበልጥ ቅን የሆነዉን ጎዳና የተከተለዉ ሙሳ ( ዐ.ሰ) ጠየቀ:- እጅግ ጥበበኛስ ማነዉ? አላህም አለ:- ራሱን እንደሚዳኝ ሌሎችን የሚዳኝ ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ:- በእዉቀት ከሁሉ የሚልቅ ማነዉ? አላህም መለሰ:- ዕዉቀት የማይጠግብና ከሰዎች ሁሉ በመማር የሌሎችን እዉቀት የራሱ የሚያደርግ ሙሳ(ዐ.ሰ) ጠየቀ :- ከባሮችህ መካከል እጅግ ብርቱዉ የቱ ነዉ? አላህም መለሰ:- እየቻለ ይቅር የሚል ሙሳ (ዐ.ሰ)ጠየቀ እጅግ በጣም ሀብታም ባሪያህ የትኛዉ ነዉ? አላህም መለሰ:- ባለዉ ረክቶ ሚኖር ይሄዉ እኔም ካነበብኩት ላካፍላችሁ
@fedlujemal7778
@fedlujemal7778 2 жыл бұрын
አላህ ላእኔ ይውፍቃት ብእዝንላህ
@Ijabanaa
@Ijabanaa 2 жыл бұрын
I'm the first viewer 🥰🥰🥰
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አህለን
@zeharaali7066
@zeharaali7066 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሸህእብራሂምን የምትጠይቁልኝ ጥያቄ ጅንናስይጣንን ልዩነቱን አስረዱኝ አልገባኝም እድሜናጤናይስጣችሁ
@Sahikers-gl6
@Sahikers-gl6 2 жыл бұрын
Aslamalykum hims mishet always I miss this program and more I am happy b.c the name of all he is my name al mugni my name is mugnia
@Sahikers-gl6
@Sahikers-gl6 2 жыл бұрын
This name al mugni my name is mugnia
@dagimmetan-db6rs
@dagimmetan-db6rs 6 ай бұрын
aaww wudochachn bismike nehyan eketatelalehu ena ye Allah smochn muluwun magignet alchalkum endat ladrg??
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش 2 жыл бұрын
ክፉል አንድን ብፈልግ ብፈልግ አጣውት ………
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Masha Allah
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03