ብታምጹኝ እንኳ በእዝነቴ አክማችኋለሁ! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 45,627

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት ከሳምንት በቀጠልነው ርዕስ "ከአብራካችን የወጡ ልጆቻችንን ማነጽ" ዙሪያ ተግባራዊ ማሳያ የምትሆን የጀግና ሴት ሰሃቢት ታሪክ እያወሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ገደብ ስለሌለው የአላህ እዝነት እያወጋን፤ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከአባባ ሼኽ አደም ሙኣዚን ጋር ሆነን ስለ ሼኹ ህያው አሻራ እናወሳለን።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 102
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Жыл бұрын
ወላሂ ሀቅ ኡስታዜ በጌታይ ይሁንብኝ አላህን ጠይቄ አፍሬ አላቅም ግን በሂወቴ ጭንቀቴን ህመሜን መከራየን የገፈፈለኝንቀን አረሳም በተለይም የማረሳውንነው ሰው ሊፈርድብኝ አስቦ እኔም አልኩት ያአላህ ለማን ትተውኝ ስለው ወላሂ ፍርዱ ከኔና ከቤተሰቤ ሆነ ታሪኩ ረጅም ቢሆንም እንዳው የራህማንን እዝነት ልገራችሁ ብየነው እጅ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ህይወቴን ከአሏህ ስም ጋር አጣጥሜ እንድሮን እያደረገኝ ነው ❤🙏
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
የወጀሌ ብዛት ካንተ ቢያርቀኝም ያ አዛኙ ፍቅርህ መቸም አራቀኝም ♥♥ኢላሂ በወጀሌ ብዛት ተስፍ ስቆርጥ ያንተ ራህማና ፈቅር ደግሞ መልሶ ከደጃፍህ ይጥለኛል😭 አምላኬ ሀጢያቴ ቢያደክመኝም ያንተ እዝነት ያፅናናኛል የአለማቱ ጌታ ባሪያህ ስለሆኩኝ ክብር ይሰማኛል።
@hayubaba6331
@hayubaba6331 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሚንበሮች እንዴት ናቹ፡ የሚነሱት ሀሳቦች አጅግ የሚያስደስቱ ናቸው፡፡ የሼኽም የኡስታዝ በድርምእጅግ ግሩም ነው፡፡ አላህን እንዲህ እንድናውቀው ሰበብ ስለሀቀናቹ10Q አላህ ይጠብቃቹ እንወቹሀለን አጀብነው ልቅናው የራህመቱ ሲፋ ከወንጀሌ እጥፍ ፍቅሩ የሰፋ ማርታው ከአለማትሚዛን የሚደፋ እዝነተ ሰፊነው ረሂም ለሚያጠፋ መቼ ተረዳነው የሰጠንን ፍቅር ሁሌስናወራ ስላዘዘን ነገር ከወዴት ይገኛል የረህማንን ያህል መማርን የሚወድ መቀጣትን ማይከጅል♥
@senyashkur4968
@senyashkur4968 Жыл бұрын
ሚንበሮች በርቱልን በጣም ምርጥ ፍቅር የሆነ ፕሮግራም ነው ኡስታዝዬንም አላህ ያቆይህ ይጠብቅልን
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ከይረን በጣም ደስ ይላል ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ያሰለቅሳል አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you guys
@mominaayale2771
@mominaayale2771 Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላኒዕመትል ዒሥላም አላሁመ ኸፊር ለና ሀገረራችንን ሠላም አዲርግል ያረብ እናተንም አላህ የጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አዛዩኙ ጌታየ
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 Жыл бұрын
فضيلت شخ بدر شيخن كبير አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኸሚስ ምሽቶች ክብርና ምስጋናየን አስቀድሜ ሊላህ ብየ በጣም እወዳችኋለሁ እኔና ቤተሰቦቼ ምንም እንዲያልፈን አንፈልግም አነደገና ጁማአ ከሰአት በድጋሜ ስናየው እንዳዲስነው ስራችሁ ሁሉ በጣም ማራኪ ነውበመጀመሪያ አስታዝ ኢብራሂም በጣም ትልቅ መካሪና ዘመናዊ አባት ማለት ወጣቱን በዳእዋቸው ማርከዋል እንዲደመጡ የሚያደርጋቸው ነገር አላቸው ወባአድ ፈገግታ ሁልጊዜ ከፊቱ የማይለየው ኡስታዛችን የሆነው ወንድማችን ደርባባው ና አመለ ሸጋው በድሩ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ከኢማን ጋር ላንተና ለቤተሰብህ ሁልጊዜ አለህ እንዲሰጥህ አድኢ ረቢ የረሱል ስም ሲነሳ ሲቃ ሲይዝህ እንባ ሲተናነቅህ የሁልጊዜ መታደል አላህ 😭😭😭 እነደገና ቢስሚከ ነህያ በሚለው ርእስህ ሀይ አንድንሆን ቀሪውን ሰአት እንድንነሽጥ ሂወታችላይ አሻራህን አያሳረፍክ አላህን የበለጠ ወደነው እንድንገዛው አየሰራህ ነው ጀዛከላህ ከይር ወአህሰነ ኡለይክ ሁልጊዜም ምኞቴ ልጆቼ እንዳንተ ኢንዲሆኑልኝ ምኞቴም ዱኣየም ነው ያአላህ 🤲🤲🤲 አሚን አንተም ዱአ እንድታረግልኝ ምኞቴ ነው አሂበከ ፊላህ በጣም መልእክቴን በአላህ ሁሴን ኦር ሙሀመድ አስተላልፉልኝ አማና በነገራችን ላይ በጣም ተጽኖ ያሳደረብኝን ዳውሎድ አያረኩ እስከምሀፍዘው መስማት እፈልጋለሁ ለሌላም እህት ማሰማት ይመቸኛል በድሩ 10q
@fikirlove6667
@fikirlove6667 Жыл бұрын
ኡሱታዝ እናመሀመድእና ሁሴን አላህ ይጠብቃቹ እኛም ሰምተው ተጠቃሚአላህ ያድርገን
@samiyesuf7577
@samiyesuf7577 Жыл бұрын
اللهم بلغنا المتسع واليسر في كل أمورنا. اللهم أعطنا سعادة القلب ومغفرة الذنب وقرة العين وجميل البشائر، االلهم آتنا في الدنيا حسنه وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار اللهم اللهم اغفر لنا ولي والدينا ولمن لهم حق علينا
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e Жыл бұрын
ሰላም አሌኩም ወድሞቼ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል የአላህን ፍቅር የምናውቅበት ትምህርት ነው ቃላት የለኝም በህይወቴ እስልምናን ከተቀላቀል ብዙ ትምህርትን ተምርያለው ሁሉም ደስ የሚል ነው ግን ሁሌም አላህ የሰጠኝን ነአማ የበለጠ አወቁበት እደስልምና ያለ ሀይማኖት አላህን በደንብ እድታቀው የሁለቱንም አለም በደብ እድታቅ የሚያረግህ እምነት የለም አላህ የቅርብ ወዳጆቹ ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ያርገን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህን የመሰለ እራህመተኛ ጌታ ለሰጠን እደረሱል ያለ ለኡመቱ የሚያለቅስ የሚያማልድ ነገ በአኺራ ነብይን የሰጠን ቃል የለኝም ከእዝነቱ ብዛት አልሀምዱሊላህ ያተ ባሪያ ላደረከኝ ከማለት ውጭ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዚ እናተም ወድሞቼ አላህ ይተብተን በእስልምናችን አሜን
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሱብሀነለህ ያዜሬው ውስጥን ስርስሮ ያምገበ ልዩ ነው ♥♥♥ ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥ አለሁማ አሚንንንንንንን
@user-hm1ru7is8o
@user-hm1ru7is8o 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አደናተ የሉትንም ያብዛልን በጣም ነወ ደስስ የምትሉት ይጨምርላችሁ
@zinetahmedzinetahmed7150
@zinetahmedzinetahmed7150 Жыл бұрын
ሱብሀነክ ረቢ ረቢግፊርሊ ወአንተ ገፉሩ ሮሂም😭😭😭😭😭
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Жыл бұрын
😢😢ፌዳ ካአቢ ወኡሚ ያረሱለላህ አልሀምሊላህ ሙሊም አድርገህ የፈጠርህኝ አዛኙ ጌታየ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
የዛሮው ደግሞ ልዩ ነው ያአላህ
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 Жыл бұрын
Subhnek Rebi la Elaha Ella ante Subhnek Eni kuntu minezalimin wellahi wellahi wellahi ke Allah eznet wechi eni mnm negn Getayeee kalatoch yatrugnal selante Rahmet le menager😭😭😭Rahmanyeee wedhalew manenm menenm ke mewedew belay💖. Kerimuye ante ke wededkachw Muhiboch argen❤️💖❤️😭😭😭
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
ያወዱድ፣ያወዱድ፣አርገን ውድድ።።።አሉ የአላህ ወልዮች።።ያረብ።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u 4 ай бұрын
ሡብሀን አሏህ። አልሀምዱሊላ አለኒዕመተል ኢሥላም
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሚበሮች አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙነ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ያሸክ አባየ እንኳን ደሕና መጣችሁ
@eliasal-azar6171
@eliasal-azar6171 Жыл бұрын
መርከዝ ናፈቅኝ በጣም ብዙ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk 8 ай бұрын
አላሑመ ኢኒ ዛሊመነፍሢ ዙልመን ከሢራ ፈአግፊርልይ ዝኑቢ ኢነከ ኢተል ገፋረዝኑብ ኡሥታዞቻችን አላሕ ይጠብቃችሑ እዳው በሀያቴ በአካል ባገኝህ ምኞቴነው ውዱ የአላሕ ባሪያ ኡሥታዛችን በድሩ ሁሤን አላሑመ ሠሊ ወሠሊም አላሐቢብና ወአሸረፊል ኸልቂላሕ ሙሐመዱ ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
Mashallha jazakallahu men aynet leb yemnka aglalets new subhanak Ustaz allah yatoten yarzemlen legna qlbachn lederkew baryoch beyegizaw endeh tesefa yemsetu aglaltsoch yasflgena
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
ያ አላህ ምንኛ ያማረ ዳዕዋነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 💜💜
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ማሻላህ ሀሙስ ምሽትን በናፍቆት ነው ምጠብቀው ስራችሁን የኢኸላስ ያድርግላችሁ
@Cookingfood-g9n
@Cookingfood-g9n Жыл бұрын
Subhan Allah
@fdgfhf1799
@fdgfhf1799 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ ቀጥሉበት ጣፈጭአደበታችሁን
@ibhmrwan122
@ibhmrwan122 Жыл бұрын
May Allah bless you and you are the best Man in my life ustaz . I’m from Eritrea 🇪🇷 love you My people.
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 Жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ ልባችንን ያግራልን ማሀሪ አዘኝ ለሁነው ጌታችን ለአላህ ምስጋና ይገባው ያረብ አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን ያረብ
@l.n.alhamdulillah5678
@l.n.alhamdulillah5678 Жыл бұрын
Alhamdulillaah aka ni'matul islaam.betam yemigermi pro. Allah yitebikachu
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ምንያማረ ፕሮግራም ነው ቢስሚከ ነህያ መቼም እንዳይቆም አደራችሁን ሁሌይነገረን በአላህ ይዣችኋለሁ
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 9 ай бұрын
በርቱልኝ ማሻ አሏህ አለይ ይጠብቃችሁ
@eliaskhalid6987
@eliaskhalid6987 Жыл бұрын
Allahumma Inni Zelemtu Nefesi Zulemen Kesira Wela Yegfiru Zunube Illa Ante Fagefirli Magfireten Min Endike Werehameni Ineke Antel Gaffuru Raheem🤲🤲🤲
@selamahmed1150
@selamahmed1150 Жыл бұрын
welahi mohammed ena hussain le Allah bye wedachualew gn uztazn stakuartut yemr enadedalew.ustaze Allah bedunyam be akheram yamarewn bota kerejm edme gar ysteh.
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@gfjght9208
@gfjght9208 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ቸኮሌት ነው የሆነብኝ ያሰላም
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Masha Allah
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation and the Glory of Almighty Allah.
@user-vp8yl3pi1g
@user-vp8yl3pi1g Ай бұрын
لطفه يجرى وعبده لا يدرى❤
@ihsan_media1
@ihsan_media1 Жыл бұрын
Ustaz bedru allah ytebkh enena beteseboche kelbachn new mnodh
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d Жыл бұрын
ያሸኽ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዜ
@yasminahmed4073
@yasminahmed4073 Жыл бұрын
Ustaz beder jezaklah alf keyer yezerwu degmo yalayal allahye eznth buzu newu alhamdililah
@momnobi4196
@momnobi4196 Жыл бұрын
jezakumal hayiran alhi yixabaqachuhi yenyi jeginochi
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዶች
@abdumuhammed8896
@abdumuhammed8896 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር🙏
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ጦርነት በቃ በለን ኢላሂ በእዝነትህ ማረን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች
@AlimetAbebe
@AlimetAbebe 3 ай бұрын
Allah yitebqachihu jezachihun Allah yikfelachihu
@CcVg-oj8fj
@CcVg-oj8fj 5 ай бұрын
በርቱአላህይጨምርላችሁ
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 Жыл бұрын
ጂዛኩም አሏህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu beritu
@hayat827
@hayat827 Жыл бұрын
ማሻላህ.አላህ.ይጠብ.ቃችሁ
@nejatahmed2904
@nejatahmed2904 Жыл бұрын
Allahe ystachehu desbelonal ababan selastawsachehun
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
የልቤ. መረጋጊያ. ካላህ. በታች ሚበሮች ውስታዞቻችን ይውል ኡምርኩም ያረብ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
እንዲህ አስተምሩን አሁን አሁን አብዛሃኛው ሰው ወደ ተስፋ መቁረጥ እየሄደ ነው ሹክረን
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 🤲🤲😭😭😭😭ይቅር ባይ አዛኝ እረብ አለኝ
@MMm-ty1wv
@MMm-ty1wv Жыл бұрын
ያረብ. ራህመትክ
@amirjemal9999
@amirjemal9999 Жыл бұрын
Allahuakber
@mimihabeshawit446
@mimihabeshawit446 Жыл бұрын
ሱብሃን allah
@islamisright6605
@islamisright6605 Жыл бұрын
allahu akber
@rehimahaile5283
@rehimahaile5283 Жыл бұрын
Aslmualykum werhmtulah webrkatu haki new
@Cookingfood-g9n
@Cookingfood-g9n Жыл бұрын
SAW
@anwaramid593
@anwaramid593 Жыл бұрын
Aswrwb mashaallah nachu hakika lakin lakinn Abu betammmm mekegna nachu yasbelal b English keser Alemestafachu
@alemnsh3836
@alemnsh3836 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ
@sabontujimma6256
@sabontujimma6256 Жыл бұрын
Ssaallaallaahu aleeyhi wassaallaam Ssaallaallaahu aleeyhi wassaallaam Ssaallaallaahu aleeyhi wassaallaam Ssaallaallaahu aleeyhi wassaallaam 🤲
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Жыл бұрын
መልዕክቱም አቀራረቡም ልዩ ነው! እንዲህ ዓይነት ሙሃደራዎች ሊጠናከሩ ይገባል።
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
سبحانك الله يا الله
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@idrishassen3507
@idrishassen3507 Жыл бұрын
ማሻ ኣሏኀ
@sadiqalimahadii1086
@sadiqalimahadii1086 Жыл бұрын
Jazaa kumula ustazi
@abuabu4272
@abuabu4272 5 ай бұрын
سبحان الله
@frfhh9295
@frfhh9295 Жыл бұрын
አሀለኒ,ወሰሀለኒ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
የኔዉዶችአቦበአኼራምአይለያችሁኢሺአላህዉድድድድድ100/100💘ሱለላሁዋለይሂወሰለም😭
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
سبحانك ربي ما أرحمك
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you and your life and the best way for you to get a good life is to make a good person you're right way you're the one to be a part of this team and you are a great person way say Like
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 5 ай бұрын
امننننن حزاگم اللع خيرن جزا آستاز
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 5 ай бұрын
Selelaaleiweselem
@nadiyamohammednadiyamohamm51
@nadiyamohammednadiyamohamm51 Жыл бұрын
Yemiberebid deawa wellahi
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሚምበሮችዬ😍
@CcVg-oj8fj
@CcVg-oj8fj 5 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ❤❤❤❤
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 5 ай бұрын
Aminnnn
@YawYaw-cs8dm
@YawYaw-cs8dm Жыл бұрын
❤🌹🌹🌹
@aeglnqtxz
@aeglnqtxz Жыл бұрын
Welahi betam nw ymiyasazenew yhen ymselal program eyetaw betam teneshe....b milion metayt ymigebaw program nw
@fsiali5674
@fsiali5674 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር ግን ሰብስክራይፕ አድርጌ ነበር አልፎ አልፎ ነው የሚመጣልኝ ለምን ይሆን?
@Tube-qo2fv
@Tube-qo2fv Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-lu5hk9hm6e
@user-lu5hk9hm6e Жыл бұрын
🥀🥀🥀
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤💛💜
@madinabest7146
@madinabest7146 Ай бұрын
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️🤲🤲🤲☝️☝️
@nuraseid6728
@nuraseid6728 Жыл бұрын
جزاكن الله خيرا
@salakute7052
@salakute7052 Жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ፣ አስተያየቴን ተቀበሉኝ አንዳንዴ በኸይር ስራም አላህ ፊት መጠየቅ አለ፣ እና ምንም ቢሆን ምንም ፣ ልፋቱ ለአኺራ እስከሆነ ድረስ ስህተት እያስተካከልን መሄድ ይኖርብናል። የድሮዎቹ ነሲሃ ይወዱ ነበር ። ዘንድሮ ግን እንደው ሰበብ ለማድረስ እንጂ አስተያየት ማንቋሸሽ ነው የሚመስለው ። ለማንኛውም: - 1) አንዳንዴ ሃራም እስካልሆነ እያልን ፣ ወይ የተለያዩ ማግራራቶችን እየተጠቀምን ጥሩ ያልሆነ ወይም ጥሩ ውጤት የሌለው ነገር እንሰራለን። ልባችንን ታተጥቡንና ልክ ማስታወቂያ ላይ ያ ሁሉ የሰበሰብነው ኢማን ብን ይላል። - አንድ የሚመጡት ሴቶቹ ፣ በተለይ ያቺ የጥርስ ማስታወቂያ የምትሰራው (ድንገት ወደ ቲዢ ዞር ስንል ሁሌ ትመጣብናለች ፣ አለባበሳቸው ፣ ሁኔታቸው በሙሉ ኢስላሚክ ቻናልን የማይመጥን ነው) - ሌላው ማስታወቂያ ላይ ክላሲካው ና አጅነቢዮች (ክላሲካ የዘፈን አይነት ነው ፣ እሱም ክልክል ነው ፣ አይ ይፈቀዳል ካላችሁ ግን ኡማው ላይ ያስከተለውን ሙሲባ እዩት) 2) ሌላው ፕሮግራም አቅራቢዎች ላይ ነው ። ወንዶቹ በተለይ ሳቅ በጣም ታበዛላችሁ(ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሲስቁ ድምፅ እንደማይወጣቸው እያወቃችሁ) ። ሴቶች ደግሞ እንደ ሃዋ ሾው ሁላችሁም ኒቃብ ለብሳችሁ ብታቀርቡ ነበር የሚሻለው ። ለናንተ አይታወቃችሁ ይሆናል ፣ ለኛ ግን ከባድ ነው። 3) ኢንሻአላህ /በአላህ ፍቃድ ማለትን አትርሱ ፣ 4) ከሚስ ምሽት ላይ መሃመድ ለ ሁሴን እድል ስጠው ፣ በጣም ትፈጥንና ሁሴን ማውራት እየፈለገ ትነጥቀዋለህ! 5) ብክነት አታብዙ ፣ ሻዩ ራሱ ለሾው ብሎ አፉን ከፍቶ ቀረ ። አብዝሃኛው ህብረተሰባችን ድሃ ነውና ሲያይ ቅር እንዳይለው ። 6) ምርኩዝ ላይ ደግሞ አላህን ፍሩ ፣ ሰውን ለማስደሰት አላህን አታስቆጡ ። ቆንጆ ሴት ዙም እያደረጋችሁ እየቀረፃችሁ ፣ ብቻ መስተካከል አለበት ፣ ማጋረጃ መኖር አለበት ፣ ካሜራ ሊቀርፃቸው አይገባም። 7) ድሮ ቁርዓንን እንገባበዝ ነበር ፣ በቁርዓን ሰው ማልቀስ ትቷል ፣ ነሺዳ እያለ ። እዚህም ላይ አላህን ፍሩ እላለው ።
@onof8414
@onof8414 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️🇪🇹🇪🇷❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@rukiyamohammed1994
@rukiyamohammed1994 8 ай бұрын
Ante yemerahew be hezneth
@amendegu9084
@amendegu9084 Жыл бұрын
በኔ በጃሂሉ እይታ የማታጠፉ ወጀልየማትሠሩ ቡትሆኑ ኖሩ ሌላ የሚያጠፍና የሚፀፀት በፈጠረ ነበር የሚለው ሀዲስ እንድናጠፍ አርጎን ይሆን ወይስ እዝነቱን ማርታው ይሆን አሏሁ ያለም ሂክመተሁ
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 5 ай бұрын
Masha Allah
@Cookingfood-g9n
@Cookingfood-g9n Жыл бұрын
Subhan Allah
@aeglnqtxz
@aeglnqtxz Жыл бұрын
Welahi betam nw ymiyasazenew yhen ymselal program eyetaw betam teneshe....b milion metayt ymigebaw program nw
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 5 ай бұрын
Subhan Allah
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Что делать если закрыли на балконе
0:31