"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደአብ (ልጅ ናቲ) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

  Рет қаралды 2,706

HintseTube

HintseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 7
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956 11 ай бұрын
ለተነሱ ጥያቄዎች ብስለት ያለው መልስ በመስጠታችሁ ደስ ብሎኛል!!! Lig Nati keep it up!!!
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 11 ай бұрын
ወንድማችን ናቲ እንኳን ተረፍክልን! እንኳን ለሌሎች መትረፍ ምክንያት የሚሆን መጽሐፍ ጻፍህልን! ያቆመህ እና እንዲህ ያበሰለህ የእግዚአብሔር ጸጋ ይመስገን! በሚቀልህ መንገድ ትልቁን ምሕረቱን ተርክ! ሰዎች እንድታደርግ የሚፈልጉትን ሳይሆን ያደረገልህን ተናገር፣ ያኔ የደከሙ ይበረታሉ፤ የሳቱ ይመለሳሉ! አንተ ያልቻልከውን ያስቻለህ ላይ አተኩር! ዘመንህ ይባረክ!
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 11 ай бұрын
ልጅ ናቲይ መልስክ እራሱ ሚገርም ነዉ ካለፍክበት መንገድ ያገኘከዉ ብስለት ይደንቃል❤❤❤❤❤
@AmexDend
@AmexDend 11 ай бұрын
❤❤ - በጣም ደስ የሚል ውይይት። በልጅ ናቲ እና በዶ/ር ምሕረት የተሰጡት መልሶችና አስተያየቶች አሪፍ ናቸው። ስለ ናትናኤል፦ ዮናታን (ብሉይ ኪዳን/ዕብራይስጥ)፤ ናትናኤል (አዲስ ኪዳን/ግሪክ) - ዮናታን/Jonathan (Jehovah, gift); Nathaniel (El=God)
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 11 ай бұрын
እንግሊዘኛ ጎበዝ ትመስያለሽ ክክክ ካንቺ በፊት የተናገረውን አደምጠሽዋል እመቤቱቱ!?
@AmexDend
@AmexDend 11 ай бұрын
😢😢 - እርስዎስ ጌታው? የጻፉት ኮሜንት በሚያንጽ/በሚያስተምር መንፈስ ነው? (ማቴ-፯፥፫-፭)። ... እንግሊዘኛ ደብልቆ መናገር "እመቤቱቱ" ባልካት ቆንጅት እኅታችን ኣልተጀመረ /for that matter, ዶ/ር ምሕረት እንግሊዝኛ ደባልቆ መናገርን ተችተውበታል - ድጋሚ ቢሰሙት "ጌታው፣ ጌቲሻ .../ - ይህንን ብዬ ግን፦ if you have the courage ይቅርታ ማለት ይቻላል - አለበለዚያ አዲዮስ ብሮካ
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 11 ай бұрын
ክክክ ዶ/ር ምህረት ምንድነው እንዴ ለራሱ ቋንቋ ክብር የሌለው ደግሚ የአፍሪካ ሊሂቃን ማህበር ሰብሳቢ ማለት የአፍሪካ ችግር አይደለም የኢትዮጵያን ክብር መቀመቅ የመክተት አባዜ የተናወጠው የቤት መንግስት አሽቃባጭ ነው። በእርግጥም ነው። አንድ መጽሓፉ ላይ ስንክሳር የምትባልን የአገሩ ልጅን እንዴት አድርጎ ከኤርትራዊው ወጣት ጋር እንደ ሰፋት አላስተዋልክምን!? የወያኔን ሌጋሲ አስቀጣይ ነገር ነው። #ከማይን-ሴት መጽሓፍ ቅዱስ ይልቅ ያነቃል "በእውሮች አገር አንድ አይን ብርቅ ነው" አሉ
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 90 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 64 МЛН
🛑ቀኑ አልቋል፣ ጽዋው ሞልቷል 📍ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
1:21:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 148 М.