ለህፃናት ምን አይነት የምግብ ዘይት እንጠቀም?

  Рет қаралды 12,351

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@ብሩህkids
@ብሩህkids 13 күн бұрын
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
@SemhalBrhane-rg7us
@SemhalBrhane-rg7us 12 күн бұрын
ስለ ያልታሸጉ የኑግ የተልባ እና የሰሊጥ ዘይቶችም ግንዛቤ ብታስጨብጠን ዶ.ር ተባረክ
@Zemanah6474
@Zemanah6474 13 күн бұрын
ደ/ር እያንዳንዱ የምትሰራው ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ናቸው ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን አንድ ፕሮግራም ብትሰራ ብዬ የምጠይቅ የ ፕላትሌት እጥረት እና የመቅኒ ችግር ከምንድን ነው የሚመጣው ጥቁር አንበሳ የዚህ ችግር ብዙ ህፃናት ላይ አለ እና እባክህ ለብዙ ወላጆች ይጠቅማል ሰፋ ያለ ፕሮግራም ስራልን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 13 күн бұрын
እናመሰግናለን 👍
@JerryNeba-o3d
@JerryNeba-o3d 13 күн бұрын
ማብሰያ እና መመገቢያ እቃዎችን ላይ ስራልን
@HindiyaMudin
@HindiyaMudin 13 күн бұрын
ዶክተር በየጊዜው ለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ
@meserethaile73
@meserethaile73 13 күн бұрын
ክብርት ይስጥልን ዶ/ር እናመስግናለን
@wudmabirhanu3242
@wudmabirhanu3242 11 күн бұрын
ዶ/ር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ!!
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 5 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር ፋሲል የምትሰራው ቪዲዮ እጅግ በጣም ጠቃሚና አጋዥ ናቸው እኔ ልጆቼ አድገዋል እግዚአብሔር የመስገን የ15 እና የ8 አመት ናቸው የምጠይቅህ ነገር የ8 አመት ልጄ በጣም ቀጭን እና ቁመቱም አላድግ ብሎኛል እኩዮቹ ጋር ሲሆን ይሳቀቃል እናም ምን ላድርግ ምን ትመክረኛለህ እባክህን አመሰግናለሁ
@hlinahadush4404
@hlinahadush4404 7 күн бұрын
ቅቤስ??
@MelesuMelak
@MelesuMelak 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ክፉ አይንካህ ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 13 күн бұрын
ተባረክ
@MeskiTigabu-b8m
@MeskiTigabu-b8m 11 күн бұрын
ተባረክ ዶክተር
@TsionTeshome-i3r
@TsionTeshome-i3r 13 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባረክ
@KalkidanLemma-xd3fv
@KalkidanLemma-xd3fv 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከነሰን ፍላወር ዘይት ይልቅ የሐገራችን የተፈጥሮ ዘይቶች ብንጠቀም የተሻለ አይሆንም ?
@tgyaeysuse1273
@tgyaeysuse1273 8 күн бұрын
Thank you doctor
@Aymenita5413
@Aymenita5413 13 күн бұрын
እናመሰግናል
@BereketTekle-k4t
@BereketTekle-k4t 13 күн бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@mellmell9954
@mellmell9954 11 күн бұрын
በጣም አራፍ ነው ዶክተርዬ
@RahelGech
@RahelGech 13 күн бұрын
Tank u!! Doc. TEBAREK!!
@haniyoyo3044
@haniyoyo3044 13 күн бұрын
Thankss
@abebanora1363
@abebanora1363 13 күн бұрын
ሰላም ድክተር ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናምናለን ። extra virgin olive oil እላዩላይ ለመጥብሻነት እንዳንጠቀም ይመክራል ሌላው ደግሞ airfry ስናድርግ ሙቀቱን እራሳችን ብንመጥን ጉዳት አለው ? እኔ ድንችም አሳም ሁልግዜ ስለማበስልበት አሳስቦኝ ነው
@AdiamFkadu
@AdiamFkadu 12 күн бұрын
Thanks doctor for sharing 🙏
@HikmaAgwa
@HikmaAgwa 12 күн бұрын
amesgnalahu dr btam
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 12 күн бұрын
Thank you Dr.!
@azebazeb4252
@azebazeb4252 13 күн бұрын
Thank you so much Dr god bless you
@EthioPrism
@EthioPrism 13 күн бұрын
Thank you very much Doc! I wish i knew you before i got my children 😊 then i could cook all healthy foods. Of course it is not late to start over 🥘🍳
@seadaousman
@seadaousman 13 күн бұрын
Thank you, Dr., for your valuable information. I think Nug oil is easily available here, and how about it?
@munaabdu2776
@munaabdu2776 13 күн бұрын
God bless you .
@BezawitGetaneh-n2x
@BezawitGetaneh-n2x 13 күн бұрын
Dr lije 1amet ke 10 wer honuatal betam beftinet new yetekemetechiw yekomechiwu ena yeteramedechiw mitwulew makoya new zare sametat gin sitramed egiruan ena wegebuan yiyzatal betam asdenegetechign mn lihon ychilal ebakihn aschekuay new mels sitegn chenkognal siteyk alwedekechim alugn
@leeao5947
@leeao5947 13 күн бұрын
what about Rapunzel Dr. ?
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 13 күн бұрын
Thank u Dr
@edentekie1658
@edentekie1658 13 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ለልጆች ሁሌም ቅቤ መጠቀም እንችላለን ወይ። እባክህ ዶር መልስልኝ ልጄ ኦቲስቲክ ስለ ሆነ ለሁሉም ለመጥበሻ ሆነ ለሌላ ቅቤ ነው ምጠቀመው
@tsedashhabtu4667
@tsedashhabtu4667 13 күн бұрын
Dr.Fasil can we boil all alive oil? Is there olive oil "yemibesel" or"yemaibesel" ?
@AlemAlem-j4v
@AlemAlem-j4v 13 күн бұрын
ሠላም ዶ/ር የምሠጣቸው ት/ት በጣም ደስ የሚለው አምላክ ይጠብቅህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምንም ነገር ያልጀመረ ህፃን(ከ6ወርበታች)የሆነ ህፃን ሆዱ ይጮሀል?
@BaharUddin-y7w
@BaharUddin-y7w 13 күн бұрын
አው አልፎ አልፎ ይጮሀል
@lewamyohannes7670
@lewamyohannes7670 13 күн бұрын
Lije wede 7 wer eyehedech new tsegurwa aladg alegn extra vergin olive oil letsegurwa ltekem wey???
@feven4182
@feven4182 12 күн бұрын
D/r lija 2 werowa nw mlsewa nch yhownal yamn chger yhown??
@MaremMohammed-w1u
@MaremMohammed-w1u 13 күн бұрын
ዶክተር ብሩህ በጣም ተከታታይክ ነኝ ስራወችክን ሁሉንም በፍቅር ነው የማያቸው በግሌ አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ ልጀ 11 ወሯ ነው ጥፍሯ አባጣ ጎርባጣ ሆነብኝ ሆስፒታል ወስጃት ደህናናት አሉኝ የሚቀባም ሰጡኝ ግን አልተሻላትም እባክህን በምን ምክንያት ነው እንደዚህ የሚሆነው መልስልኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 13 күн бұрын
ምን አላባት የ ንጥረ ነገሮች እጥረት ሊሆን ይችላል
@AmirWakene-u4o
@AmirWakene-u4o 13 күн бұрын
🙏🙏 እባክህ አድራሻቹ የት ነው ዶክተር🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 12 күн бұрын
☎️ 0984650912
@GodBless-oc4lq
@GodBless-oc4lq 13 күн бұрын
ዶ/ር ልጄ 7 ወር ናት ስትወልድ 27.7 ነበር ኪሎዋ ቶሎ ቶሎ ክብደቷ አይጨምርም ነበር አሁን በ7ወር 5.5 ኪሎ ቁመት 62 እና ከትክሻ እስከ ክንድ መሀል ተለክታ 10.5 ሆነች እና ቀይ ውስጥ ገባች እኔ በቀን 5 ጊዜ የተለያየ ምግብ አበላታለው ጡትም ትጠባለች ልሊት የላም ወተት ትጠባለች ምግቧን በላም ወተት ነው ምሰራላት ክብደቷ ላይ ምንም ለውጥ የለም ዶ/ር እባክህ መልስልኝ በጣም ጨንቆኛል
@rahelsolomonKiros
@rahelsolomonKiros 10 күн бұрын
ባለፈው በሰራው ቪድዮ ከ1 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የላም ወተት አይፈቀድም ብሏል፡ ስለዚህ ባትሰጫት ይመረጣል፡፡ በቀን 5 ጊዜ መብላቷ አይደለም ማየት ያለብሽ ክብደት እሚጨምሩ ምግቦችን ማዘጋጀት፡ እንደ አቮካዶ፡ እንቁላል፡ ድንች፡ እርጎ እና ሌሎቹም አሉ፡፡ ክብደት ለመጨመር እሚረዱ ምግቦች እሚል ቪድዮም ሠርቷል እሱን ተመልከቺ
@yordanosfikire
@yordanosfikire 13 күн бұрын
❤❤❤🎉
@rhb871
@rhb871 11 күн бұрын
Shukiran dokitari
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NetsanetAssefa-f6q
@NetsanetAssefa-f6q 13 күн бұрын
d/r lije10 weru new ke 9 weru jemro bedenb yaltefeche migb sibala eyasmelesew aschegergn beyekenu yasmelsal minladrg
@ብሩህkids
@ብሩህkids 13 күн бұрын
ቶሎ መታከም አለበት
@banchamlakmetaketbanchi
@banchamlakmetaketbanchi 13 күн бұрын
የት አካባቢ ነወ Doሁሰቢታሎ ያለ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 13 күн бұрын
☎️ 0984650912 ደውለው መምጣት ይችላሉ
@AlimaKasim-v4z
@AlimaKasim-v4z 13 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@almensur9491
@almensur9491 13 күн бұрын
Ethiopia west iko nene eyeyem sidela new normal zeyet enkuanwan betggne
@wubalemfentahun
@wubalemfentahun 13 күн бұрын
ዶክተር ልጄ 2አመት ከ7ወሩ ነው ቃላቶችን ማውራት ጀምሯል ማር መጠቀም ቢጀምር ለንግግሩ ፍጥነት መዘግየት ያመጣ ይሆን?ሰዎች ማር ልጁ በደነብ ማውራት ካልቻለ መዘግየቱን ያባብስበታል አሉኝ ምን ያክል እውነት ነው አመሰግናለሁ
@SimegnGebissa
@SimegnGebissa 13 күн бұрын
ተባረክ
@RosaJemal
@RosaJemal 13 күн бұрын
❤❤❤
@aynalembekele939
@aynalembekele939 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 138 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 505 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН