የልጆች ክብደት እንዳይጨምር የሚያደርጉ 10 ዋና ዋና ምክንያቶች | Poor weight gain in children | Dr.Fasil | Pediatrician

  Рет қаралды 83,369

ብሩህkids

ብሩህkids

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
🔊 ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ወይም ለማማከር ከሆነ 9394 ላይ ይደውሉ ና ይጠይቁ
@user-tk9ug2wb9w
@user-tk9ug2wb9w 6 ай бұрын
9394 ከአገር ዉጭ ይሰራል እንደ
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
​@@user-tk9ug2wb9wይቅርታ ለግዜው አይሰራም
@bezualemdesta6492
@bezualemdesta6492 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 6 ай бұрын
እኔ ብደውል ብደውል አይሰራም ከጋር ውጭ ነኝ
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 6 ай бұрын
ብዙ ግዜ ጠይቃለሁ ለህፃናት ቴምር በአብሽ ከስድት ወር በፊት መስጣት ይቻለል?
@mekuriawtegegne8432
@mekuriawtegegne8432 6 ай бұрын
ታሞ ሲመጣ ማከም ብቻ ሳይሆን እንዲህ በየቤቱ /የሚያንኳኳ መረጃን መስጠት ይበል ያስብላልና በዚሁ ይቀጥሉ!!!"
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@tinsaebirhandaniel5428
@tinsaebirhandaniel5428 6 ай бұрын
ተባረክ it means alot for me
@TamiratLoha-so3jx
@TamiratLoha-so3jx 5 ай бұрын
Selam doctor lege 9 wer yezaleche gen kilowa 7.8 nat Dade malet alegemerechem . Hekemena bota wesegat neber vitamin D betam werdoal alegne . Calcium D tazolatal lesetate weys men large ebake ?
@maebelgemechu4650
@maebelgemechu4650 Ай бұрын
ዶክተር ሀኪም ቤት እንኳን ሄደን ጠይቀናቸው እንዳተ ዘርዝረው እንኳን አይነግሩንም አ/ር ይስጥህ ተባረክ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ
@danigeni3089
@danigeni3089 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ወላጆች ላክ እያረጋችሁ አመስግኑት እኔ ብዙ ተጠቅሜላሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽
@zizi-db7tt
@zizi-db7tt 6 ай бұрын
እድሜህ ይባረክ እውቀትህ ይብዛ ጤናህ ይብዛ የእውነት እናመሠግናለ🙏ን!!!
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 5 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደክተርየ 4:12 4:12
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 6 ай бұрын
ለምትሰጠን ሞያዊ የሆነ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር የምትሰጠን ትምህርት እኔንና እኔን መሰሎችን በብዙ እረድቶናል ክበርልን ።ልጄ 8ወር ከ15 ቀን ነው ከጡት በተጫማሪ ምግብ ጥሩ ይወስዳል አሁን አሁን ጡቴ በቂ ወተት አይዝም ልጄ ደግሞ የጣሳ ወተት ደጋግሜ ሞክሬ እንቢ አለኝ ምን ባደርግ ጥሩ ነው
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
የጣሳ ወተት መስጠት ግዴታ አይደለም የእናት ጡት እና ምግብ በቂ ነው
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 6 ай бұрын
እስከ ስድስት ወር ስለጠባ ስጋት አይግባሽ ። ዋናው ነገር ምግብ መውሰዱ ነው።
@TsedanyaDegwale
@TsedanyaDegwale 17 күн бұрын
በጣም አምሰግናለሁ!
@asnkechhailu3288
@asnkechhailu3288 6 ай бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ሙያዊ ምክር አመሰግናለሁ በርታልኝ
@mentugirma1001
@mentugirma1001 28 күн бұрын
እናመሰግናለን
@zemzem4178
@zemzem4178 Ай бұрын
Dr.በምትሰጠን ትምህርቶ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ❤❤
@meseretdecho9380
@meseretdecho9380 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
@FREYAndebrhan
@FREYAndebrhan Ай бұрын
Thanks you so much Dr ❤❤❤
@hiwetasefaw2548
@hiwetasefaw2548 6 ай бұрын
የምትሰጠን ትምርት በጣም ጥሩ ነው ተባረክ አመሰግናለሁ
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ
@LovelyRacingCar-dd6wp
@LovelyRacingCar-dd6wp 6 ай бұрын
እኔ ልጄ ቀጭን ናት ግን በጣም ጤነኛ ናት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቀልጣፋና ብልህ ነች አመት ከዘጠኝ ወር ናት ኪሎዋ 10 ነው አማርኛ ጠንቅቃ ታውቃለች ABCD ታውቃለች ፀሎት ስትባል ትንበረከካለች ብቻ ጎበዝ ናት ምግብ ፍላጎት ግን የላትም ምን ይሻላል ዶክተር?
@AserTeklu
@AserTeklu 3 күн бұрын
😂፡ትልቅ ነገር ሰርታ ነው!የ1 ኣመት ልጆች የኮምፕዩተር ኣፕ እንደሚሰሩ ኣታቅም'ንዴ
@felekebeyene7039
@felekebeyene7039 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አማሰግናለሁ የህፃናት አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤
@Imfano2122
@Imfano2122 4 ай бұрын
ሁሉም ነገር እንዲህ በራሱ ባለሙያ ሲሰጥ ደስ ይላል ❤❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ ።
@yeshigedif9093
@yeshigedif9093 6 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርትና ምክር እግዚአብሔር ይስጥህ ።ዘመንህ የተባረከ ይሁን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 9 ወር ከአንድ ሳምንት ሆኗታል ስትወለድ ጀምሮ ፎርሙላ ወተት ነው የምትጠጣው (ሊፕቶሚን) እና ኪሎዋ 11 ኪሎ ናት ችግር ይኖረው ይሆን??? ፎርሙላ ወተቱንስ ቀን ቀን ላይ ባልሰጣት ማለት ምግብ ብቻ እየሰጠሁ ባውላት ችግር ይኖረዋል ??
@hiwotmehari6175
@hiwotmehari6175 6 ай бұрын
ተባረክ ዶክተርየ የምትሰጣቸው ትምህርቶች ለልጀ በጣም ጠቅሞኛል
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 24 күн бұрын
Thanks a lot
@ImadMohammed-xn6lo
@ImadMohammed-xn6lo 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
@user-xu4wl4px8o
@user-xu4wl4px8o 6 ай бұрын
በጣም እና መሰግናለን❤❤❤ ዴክተር
@user-pq8lh8jb9c
@user-pq8lh8jb9c 3 ай бұрын
ዶክተር ልጄ 4 አመቱ ነው ኪሎው ግን አይጨመርም በ4አመቱ 14ኪሎ ነው እንደገናየአፍ ጠረን አለበት አፉ በጣም ይሸታል ምን ላድርግ ግን ኖርማል ጤነኛ ነው
@anahiyab7211
@anahiyab7211 6 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን የኔጥያቄ ልጄ ፀሀይ አላገኘም አሁን 7 ወሩ ነው ቫይታሚን D ለማስጀመር ፈልጌ ነበር ምን ትመክረኛለህ እባክህ ዶክተር መልስልኝ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 5 ай бұрын
ችግር የለውም እኔ የሁለት ወር ልጅ ዶክተር አዞልኝ እየሰጠሁት ነው
@taresamy1165
@taresamy1165 3 ай бұрын
doc thanks for information. but I have one question what is the problems of non increase and the disease that caused by bird urine locally said like this?
@adam2558
@adam2558 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወሳኝ ትምህርት!!!!
@YiftuseraYimer-tz2ig
@YiftuseraYimer-tz2ig 6 ай бұрын
ክበርልን ዶክተር መረጃህ በጣም ጠቃሚ ነው ።
@user-yg7dz9wy9j
@user-yg7dz9wy9j 6 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@rahwagebreghergish7342
@rahwagebreghergish7342 6 ай бұрын
God bless you brother, from 🇪🇷
@user-hn8zj6wl8m
@user-hn8zj6wl8m 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ.ር
@firdewsmohammed-ee8cv
@firdewsmohammed-ee8cv 6 ай бұрын
Allah ewkethn ybarklh kefitegna yehone chinketen kensehlgnal amesegnalehu
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 ай бұрын
Thanks
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
Welcome
@kelemlove4937
@kelemlove4937 6 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ርዬ
@nahom_ad_jj
@nahom_ad_jj 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-db5sw8rx4t
@user-db5sw8rx4t 6 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ጠቃሚ መረጃ ነው
@beli7375
@beli7375 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤
@DaniTedros
@DaniTedros 6 ай бұрын
Betame enamesegnalen DR 👏👏👏👏
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 6 ай бұрын
ዶክተር እግዚኣብሔር ይባርክህ። የኔ ልጅ 5 አመቱ ነው እና 16 ኪሎ ነው። የምግብ ፍላጎቱም ቢሆን እየለየ ነው የሚበላው ዶክተሩ ግን normal ነው አለ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 ай бұрын
Yeni 4 tekul new 17 kilo new gen normal new alegn
@user-mp6bx5mq8u
@user-mp6bx5mq8u 6 ай бұрын
እነመሰግነለን
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏 subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
@SefineshAsfawu
@SefineshAsfawu 5 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-rl2xz2nb3e
@user-rl2xz2nb3e 6 ай бұрын
ዶክተር ስለ መረጃዎች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ባለፈው ፕሮግራም ልጆች አፋቸውን ቶሎ ስለ ማይፈቱ ችግሮችንም መፍቴዎንም በደንብ አይቸዋለሁ ከዛ በፊትም መፍቴዎን ስሞክረው ነበር ግን ብዙ ለውጥ አላየውም የኔ ልጆች ሦስት መንታ ናቸው አሁን እድሜያቸው 3ዓመት ከ8 ወር ነው።ቨርችዋል የሚበለው የሚታይበት አንደኛው ላይ ነው በጣም ጨንቆኛል ዶክተር ጋር ለመውሰድ ብዙ አቅም የለኝም የካቲት 12 ወስጄው ነበር በቀጠሮ ነው ብለውኝ 6ወር አለፈው እባክህን ዶክተር አግዘኝ በሚቀጥለው ዓመት ትምህርት ቤት እንዴት እደማስገባው ጨንቆኛል ስለ እግዚአብሔር እርዳኝ ዶክተር። አመሰግናለሁ
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
በአካል ቢመጡ መልካም ነው ☎️ 0984650912
@Hayat-mn9lg
@Hayat-mn9lg 6 ай бұрын
Hello doc, I would appreciate if you make a video about spinal bifida please..it needs some awareness.🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን
@meronabebe9888
@meronabebe9888 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶ/ር
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@dagnaneshAlem
@dagnaneshAlem 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብ አብዝቶ ይጨምርልህ !!! በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
አሜን
@user-vz5bz4xw9o
@user-vz5bz4xw9o 6 ай бұрын
God Bless You Dr 🙏. Enamesegnalen
@TemesgenTessema-vj9xv
@TemesgenTessema-vj9xv Ай бұрын
Thanks 👍
@EyutiEfu
@EyutiEfu Ай бұрын
ዶ/ር ለምትሠጠን ሁሉ ምክር እናመሰግናለን ልጄ 2ወር ከ12 ቀንዋ ነዉ ክብደትዋ 4.9 ነው ልክ ነዉ?
@ruthmekonnen7979
@ruthmekonnen7979 6 ай бұрын
Thank you so much Doctor for giving us an important education. keep it up. My child has recurrent respiratory tract infection. He is 1 year and 9 months old and almost every month he is hospitalized. Can you give us some lecture related to these issues. What should I do to boost his immunity and prevent recurrent infection.Thank you for your time 🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
we will have another video soon
@HanuTit-lw2cv
@HanuTit-lw2cv 26 күн бұрын
Doctor leje keteweledech 20 kenua nw tut bedenb tetbalech gn atagesalgm tolo tetgalech alfo alfo be afua ena be afnchawa tasmelsalech mn tmekregaleh
@arisemasielemariam9328
@arisemasielemariam9328 6 ай бұрын
Thank you Dr 🇪🇷
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 ай бұрын
Ke 2 eske 5 amet lalu ljochem t/t seten kef lalutem sera thanks
@MerobIsayas
@MerobIsayas 6 ай бұрын
Thank you its helpful❤❤❤
@blessingtamiru8740
@blessingtamiru8740 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክ
@user-hn4um3uc9u
@user-hn4um3uc9u Ай бұрын
Tack
@felekebeyene7039
@felekebeyene7039 2 ай бұрын
waqaayoon sii yaa ebisuu Jabadhuu
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 Ай бұрын
#Doctor የኔ ልጅ ወንድ ነው ሁለት አመት ከወር ሊሆነው ነው ክብደቱ 20 ኪሎ ይሆናል የጤና ችግር ገጥሞት አያውቅም አንድ ሁለት ግዜ ጉንፋን ይዞት ያውቃል እና ወደ አመት ከ10 ወር ሲሆነው አከባቢ ምግብ እየቀነሰ መጣ ይሄ ነገር ከምን ልያያዝ ይችላል ክብደቱስ ችግር የለበትም አንተ ከነገርከን ማብራርያ አንፃር ሲታይ ካላስቸገርኩህ እባክህ መልስልኝ ማንኛውም በዚህ ሞያ ያላችሁ ባለሞያዎች ሀሳብ ልትሰጡኝ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ 🙏💙
@Simon-je4iq
@Simon-je4iq 5 ай бұрын
Thank you Dr
@fenesa4527
@fenesa4527 6 күн бұрын
Dr lije selik disease alebat hikimina alew🙏🙏🙏
@biruktawitgmskel
@biruktawitgmskel 6 ай бұрын
Tnx Dr. My question is, do u describe more about malabsorption
@MelatTadelle
@MelatTadelle 3 ай бұрын
Enamesegnalen
@mahlettilahun-qv9rc
@mahlettilahun-qv9rc 6 ай бұрын
ሰላም Dr. ልጄ ስድስት ወር ሆኗት ምግብ ጀምሬላታለሁ ነገር ሆዷ በጣም ይነፋል ታለቅሳለች እህህ ትላለች ከዛ አየር ስታስወጣ ቀለል ይላታል ከምግብ ጋር የተያያዘ ይሆን? ስለ ቀናነትህ ከልብ አመሰግናለሁ
@user-yt2qu5es6u
@user-yt2qu5es6u 6 ай бұрын
Dr yesnde mirt lijoch aff endayfetu astewasto alew plssssss answer me
@genetmesay527
@genetmesay527 6 ай бұрын
Wow Doctor Thanks
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@user-ep4cx3uh6o
@user-ep4cx3uh6o 6 ай бұрын
Tanks you for this keep it up it really healp
@user-gp5ji8mq4h
@user-gp5ji8mq4h 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ከልብ ዶክተር
@nehdatube6544
@nehdatube6544 6 ай бұрын
Thanks dr
@Health_Hub19
@Health_Hub19 5 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን:: 1 ጥያቄ አለኝ---ልጄ ከተወለደ 1 ወር አካባቢ ሆኖታል በሚጠባ ሰአት ለመተንፈስ ይቸገራል በተለይ ከእቅልፉ ተነስቶ ሲጠባ አልፎ አልፎ ባይጠባም ይከሰታል ይተወዋል ብየ ነበር ነገር ግን አተባባሰ መጣ እባከህን ዶ/ር መታየት አለበት ወይስ ምን ላድርግ?
@user-zd8xs7lo1u
@user-zd8xs7lo1u 9 күн бұрын
4,2 woladu gin aywofarimi lamidinw /D???
@soniajebal7707
@soniajebal7707 6 ай бұрын
Doctor leje awen 8 weru kilaw 10 nw sewld 4.3 nbr
@alexabel1138
@alexabel1138 6 ай бұрын
As usual …thank you so much doc. 🙏 God bless you
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
🙏🙏 እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@indrisabduindrisabdu1453
@indrisabduindrisabdu1453 6 ай бұрын
Betam enamesegnalen dr
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 6 ай бұрын
Egizhabher edmena Tena yistilin
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 6 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤
@user-yu8dd7sq9w
@user-yu8dd7sq9w 6 ай бұрын
❤tnx Dr
@mekiyasherif7542
@mekiyasherif7542 6 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ከተወለደ አንድ ወር ከ 20 ቀኑ ነው ሲወለድ ጀምሮ የተወሰነ የቆዳው ክፍል ነጣ ያለው ነው እየጨመረ አይሄድም ችግር ይኖረዋል?
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 6 ай бұрын
በቂ ወትት እያገኘ አይደለም ቆዳው ድርቀት ከሆነ ችግር የለውም።
@nejatabdella2608
@nejatabdella2608 6 ай бұрын
10Q Dr
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 6 ай бұрын
ዶክተርዬ ልጄ 1 አመት ከ 9 ወር ሊሆነው ነው እንቅልፍ ላይ በጣም ይቸገራል ከ አንድ አመቱ ጀምሮ እንቅልፋ እየመጣ መተኛት አይፈልግም በጣም ይነጫነጫል ከተኛ በኋላ ደሞ ለሊት በየ30 ደቂቃ ይነቃል ደሞ ይተኛል ይወራጫል በጣም ይገላበጣል በየሰአቱ ጡት ይፊልጋል ብቻ comfort "የለውም Normal ነው? ምንም ለቅለት አልቻልኩም የራት ሰአት አስተካከልኩ light food ነው የማበላው ግራ ገባኝ አመሰግናለው Dr
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
ምክንያቱን በ ትክክል ለማወቅ በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912
@hrfyrfy6723
@hrfyrfy6723 23 күн бұрын
ሰለ ሞሪንጋ አጠቃቀም Please
@addisalemwoldeyes3601
@addisalemwoldeyes3601 Ай бұрын
ere Doc. tesakeku eko leje wede 5 eyehede ne 16kg becha new
@YamlakAdugna-g2s
@YamlakAdugna-g2s 24 күн бұрын
ኪሎ ቆንጆ ነው ግን ቀጭን ነው normal ነው?
@mekdelawityilma5045
@mekdelawityilma5045 6 ай бұрын
edme yestelin doctor
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
ምግብ እየበላ ኪሎዉ ዘገምተኛ ነዉ 4 ዓመቱ ነዉ። ሆድ ዉስጥ በደንብ ክትትል አልነበረዉም። iron deficiency ኖሮበት በሽሮፕ መልክ። ስለምግብ ብቻ ነዉ ያወራኸዉ። ይመገባል!..በርግጥ nutrient value..ብዙ ላይሆን ይችላል
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 2 ай бұрын
Dokter ene lge sweldat 3 .1 neberech keza 45 kena 4.2 honech 2 wer 15 Kena Dgmo 4.7 Honech Ena Dokter Chgr Yelewm
@user-xv4ii2dq7s
@user-xv4ii2dq7s 6 ай бұрын
D.R FASIL ENAMESEGNALEN BE METSHAF YETZGAJE ALEK WOYI
@emutkele5601
@emutkele5601 6 ай бұрын
1 Amet lej Aleg doctor kante bezou negr temralew betam Amsgnalew
@betelhemzewdu
@betelhemzewdu 6 ай бұрын
Dr preterm lehonu lijoch video beseraln Please 🙏
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 6 ай бұрын
ስላም ዶ/እባክህን ልጆች ላይ ስለሚወጣ አለርጂ ወይም የቆዳ ድርቀት ብትሰራልን🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን
@mitukifle7740
@mitukifle7740 24 күн бұрын
ዶክተር ያልከዉ ነገር ሁሉ ልጄ ላይ ጥሩ ነበር አሁን 18 ወር ነው ኪሎዉ እየቀነሰ ነው። ሲወለድ 3.7 ነበር 6ወር ላይ 9ኪሎ ነበር አሁን ከ11ኪሎ 10ኪሎ ነዉ ቁመቱ 35 ነዉ እያሣሠበኝ ያለው ምግብ አስቸገረኝ። ለመመገብ ምንም ችግር የየለለብኝም ወተትም አይጠጣም ከጉንፋን ዉጪ ምንም የጤና ችግር የለም። በናትክ እርዳኝ ምን ላድርግ እንዳልከው በግድ እየለቀሰ ነው አማበላው መልስ ስጠኝ
@firehiwotmulate6067
@firehiwotmulate6067 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እናማ አንድ ጥያቄ አለኝ አፍንጫው ውሥጥ የሚኩረፈረፍ ነገር አለ ግን አይታይም አልፎ አልፎ ጥፍጥ ይመጣል ግን ሌሊት አካባቢ ነው በጣም የሚኩረፈረፈው ቀን የለም
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
በአካል ብናየው መልካም ☎️ 0984650912
@user-zn2mr1si2c
@user-zn2mr1si2c 6 ай бұрын
ሰላም ይክርታ ወተትና ብርትኳን ተቀይቶ ቢሰጠው ችግር አለው
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 6 ай бұрын
Dr betam enamsegenalen egig betam tekami mereja nw bewenetu. gin teyake alegn leje ahun 1 ametu nw kilo 10 nw ye lame wetet bekerbu jemrelet neber ena ye megeb felagotu gin kebefitu eyekenese nw malet ande simegeb betam tikit nw mibelaw kezan bekagn yelal ena endet nw felagotun mechemer emchelew distract eyadereku lemablat bemokerem betam aschegari eyehonebegn nw. Amgesenalhu Dr.
@debasitgirmay1662
@debasitgirmay1662 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@samuelmekuria6793
@samuelmekuria6793 5 ай бұрын
Tnx d.r lja 10 wera honatel bekn sient giza mabelat endalbegn alkem ?mesitrgatem yehi endet maderg echelawe enkelf sate ,yemgbe saet,ena yemxawecha sat men yale mehone alebet pls tolo melsiken exebkalwe
@Shalome235
@Shalome235 6 ай бұрын
Doc how about under weight children kilo could you please make some video about under weight child and preterm baby kilos I think today's video isn't taking abut them. Please show us some tips because these days under weight and preterm babies are common health issues. Thanks.
@user-ew8kw7mc4o
@user-ew8kw7mc4o 6 ай бұрын
ስላም ዶክተር ልጄ 4 ወሩ ቅርብቀን ነዉ ጡት አልጠባም እያለኝ ነዉ ጡቴን አልቤ በጡጦ ስስጠዉ ነዉ የሚጠባዉ የማልበዉ ደሞ በኤሌክትሪክ የሚስራ ጡት ማላቢያ ነዉ ስዎች የጡት ካንስር ያመጣል ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
@nothing3188
@nothing3188 6 ай бұрын
That is not true! Continue pumping.
@saronBereket-lj2oq
@saronBereket-lj2oq 4 ай бұрын
Selam doctor ljie 4 wera new stweled 4 kilo teweledch gn esacahun 1 kilo bcha nat yechemeret chgr alew weyy ebakh mlseln
@MuniSul
@MuniSul 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martatilahun4389
@martatilahun4389 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ስለትምርትክ እናመሰግናለን ልጄ 4ወሩ ነው ካካ በቀን ሶስት አራት ጊዜ ነው ከምን አንፃር ነው ቅርሻትም ከተወለደ አንስቶ በጠባ ቁጥር ባስገሳውም ያቀረሻል
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 ай бұрын
Ketebat teketebo ayakem filter man heger alwe
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН