ለህፃናት አዕምሮ እድገት ወሳኝ 10 የቤት ውስጥ እንክብካቤዎች |10 important home cares for children's mental development

  Рет қаралды 95,677

ብሩህkids

ብሩህkids

Күн бұрын

ለህፃናት አዕምሮ እድገት ወሳኝ 10 (አስር) የቤት ውስጥ እንክብካቤዎች |10 (ten) important home cares for children's mental development
here are 10 important home cares for children's mental development:
1.Provide a safe and loving environment. This is the most important foundation for a child's mental health. Children need to feel safe and secure in order to explore and learn. This means creating a home environment that is free from violence, abuse, and neglect. It also means providing consistent love and support.
2.Talk and sing to your child from birth. This helps to stimulate their brain development and language skills. It also helps to create a strong bond between you and your child.
3.Read to your child every day. Reading exposes children to new words and concepts, and it helps to develop their imagination and critical thinking skills.
4.Play with your child. Play is essential for a child's development. It helps them to learn about the world around them, to develop social skills, and to express themselves creatively.
5.Set limits and provide consistency. Children need to know what is expected of them. Setting clear limits and providing consistent discipline helps children to feel safe and secure, and it teaches them self-control.
6.Encourage your child's interests. When children are allowed to explore their interests, they are more likely to be motivated and engaged in learning.
7.Help your child to develop coping skills. Teach your child healthy ways to deal with stress and frustration. This might include taking deep breaths, talking to a trusted adult, or engaging in calming activities.
8.Celebrate your child's successes. Let your child know that you are proud of them, no matter how small their accomplishment. This will help to boost their self-esteem and confidence.
9.Spend time with your child every day. Even if it's just for a few minutes, make sure to spend some quality time with your child each day. This will help to strengthen your bond and show them that you love and care about them.
10.Take care of yourself. As the parent, your mental health is also important. If you are struggling, please reach out for help. A healthy parent is better able to raise a healthy child.
By following these tips, you can help to create a nurturing environment that will support your child's mental development.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician

Пікірлер: 162
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
🔊 ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ ☎️ 0984650912 ወይም ለማማከር ከሆነ 9394 ላይ ይደውሉ ና ይጠይቁ
@TiruMedia18
@TiruMedia18 7 ай бұрын
የእውቀት ባለቤቶች እንዲህ ቢያስተምሩን የት በደረስን ነበር የማይጠቅሙ ነገሮችን ስናይ ከምንውል ጠቃሚ ቻናሎችን ብናይ ተጠቃሚ እንሆናልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏 ለሌሎችም share ያርጉልን
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e 6 ай бұрын
​​@@bruhkids-t1eዶክተር እባክህን መልስልኝ ልጄ ገና 3ወሩ ነው ከተወለደ ጡት በጭራሽ አልጠባም አለኝ እስከ 2ወር ከ15ቀን ጠብቷል ከዛ በኃላ አቋረጠ ጡት ስሰጠው ያለቅሳል መፍተሄ ካለክ ወተት ብቻ ነው የሚጠባው ሀሊብ ፓውደር ሰዎች ወተቱ ጥሩ አይደለም ይሉኛል ወተቱስ ችግር ያመጣልን? ጡትስ እንደት ላጥባው መፍተሄ ካለክ ወንድሜ እባክህን?
@Lguama
@Lguama 6 ай бұрын
​@@user-hf3xx2zg4eእኔም ልጀ እቢ ብላኛለች ስላልጠባችው ወተቱ ደረቀ የኔም ጡት ስሰጣት ታለቅስ ነበር ምክናየቱ ጡጦው ያለ ምንም ድካም ወተቱን ቶሎ ያወጣላቸዋል ጡቱን መመጥመጥ አለባቸው እና በጣም ነው እሚያውቁት ልዩነቱን
@user-oh9vx6rk5u
@user-oh9vx6rk5u 6 ай бұрын
@Dr ሳይነስን ምን ሊያጠፋው ይችላል? መፍትሄ ወይም ምክር ካለህ
@tgtube4089
@tgtube4089 7 ай бұрын
የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እርጉዝ እያለሁ ነበር የአንተን መልእክቶች መመልከት የጀመርኩት እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ወለድኩ አሁን ልጄ 8ኛ ወሯን ይዛለች የገረመኝ ነገር ደግሞ በአስፈላጊ ጊዜ ቪዲዮ የምትለቀው Dr ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 ай бұрын
Subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን
@user-tq5qm2xv4v
@user-tq5qm2xv4v 7 ай бұрын
እናመሠግነመለን የዛሬን ሣምንት ለመጀመሪያ ግዜ የሴት ልጅ እናት ሁኒያለሁ አላሀምዱሊላህ አላህ ያሣድግልን
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 7 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ ሸለህ ያሳድግልሽ
@abukimohammedbestfamily
@abukimohammedbestfamily 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 7 ай бұрын
ምርጥ ዶክተር ከምግባር ጋር ከcanada ድረስ ሄጄ 2 ከኦቲዝም ጋር የተወለዱ ልጆቼን አይቶልኝ ነበር አመሰግናለው ምክሮችህ ጠቅመውኛል ተባረክ።
@merebshiferaw1492
@merebshiferaw1492 7 ай бұрын
በአኦቲዘም የተጠቁትን ልጆች በቤት ውስጥ ምን አይነት ጠቃሚ ቴራፒ መስጠት ይመከራል ለብዙ ወገኖች በመድረስዎ ና በመክሊቶም በማትረፍዎ እግዚአብሔር በጎደለው ይምላልዎት ተምሮ ማስተማርን የመሰለ አስደሳች ፀጋ ማግኘት በረከት ማፈስ ነው ሐፃናትን መርዳትና በጤና መጠበቅ ስለሚያስደስተኝ በሰማሁት ቁጥር የማይጠገብ ደስታን ጨምሮልኛል እግዚአብሔር የዓለምን በተለይም የወገኖቼን የኢትዮዽያ ተተኪ ትውልደ ህፃናት በሰለሞን ጥበብ ያሳድግልን
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ በ1 አመት ልዩነት ነው የወለድኳቸው ትልቁ በተለይ በጣም ስልክና አይፐድ ላይ ይቆይ ነበር 5አመቱ ነው እንደአምስት አመት ልጅ አላወራም በጣም ደንግጬ አስመረመርኩት ከብዙ ጥበቃ በኃላ ግን እግዚአብሄር አምላክ ምስጋና ይድረሰው ሁሉ ሰላም ነው እርስዎ እንዳሉት ነው ቴራፒ እየተደረገለት ለውጥ አየሁበት በትንሽ ጊዜያት ውስጥ ተመስገን አምላክ 🙏🙏🙏
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏❤❤❤
@hanansultan4
@hanansultan4 7 ай бұрын
በጣም ምፈልገው ትምህርት ነበር ውዱ የተከበርከው ዶክተር ሆይ ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ያስፍንብህ ክበርልን
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
አሜን ❤️🙏
@tesfamellesse2604
@tesfamellesse2604 6 ай бұрын
እጅግ አመሠግናለሁ ዶክተር። ያቆይልን!
@user-nq1eu2os3o
@user-nq1eu2os3o 4 ай бұрын
ልጄ premature ናት ከወሊድ በኃላ ምን vitamin ልጠቀም ለልጄም የሚጠቅማት ነገር ካለ
@Edenthekid97
@Edenthekid97 7 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት Doctor
@RabiyaHussen-o1t
@RabiyaHussen-o1t 15 күн бұрын
Dr betam enamesegnal lje ke dereja wodika ke jorowa zk blo tnsh ebaci alech hakim wosjat ytefal alegn gn altefam mn ladirg
@ENAT-0516
@ENAT-0516 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶር
@mestiemu7042
@mestiemu7042 7 ай бұрын
Thank you Dr it's very important video for family
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@rabiyaa7456
@rabiyaa7456 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@banshbanshee2810
@banshbanshee2810 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@obilove219
@obilove219 7 ай бұрын
Good to see you on KZbin I was following you on Tiktok . you are blessing for generation. Thank you doctor
@user-sp6ng3oq3c
@user-sp6ng3oq3c 6 ай бұрын
Thank you D/R
@freteklefre8424
@freteklefre8424 7 ай бұрын
በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክተራችን
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-fc7yi1rx4z
@user-fc7yi1rx4z 7 ай бұрын
ምስጋና ሲሆን ትቀበላለህ ማለት ነው። Coment lay yiyake atimelisem why??
@danielhaile523
@danielhaile523 Ай бұрын
Sewedeh b geta fetari erjem edema yeseteh doctorye❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 7 ай бұрын
አመሰግናለዉ ዶክተር!
@Selamhaile1811
@Selamhaile1811 7 ай бұрын
Thanks You always bring excellent topics…. I Appreciate you ….🇪🇷🇺🇸
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@sebleabeye3419
@sebleabeye3419 7 ай бұрын
Welje becheresem gena masadeg yikeregnal teru temeheret new doctor ❤
@user-rd8tn4fq3d
@user-rd8tn4fq3d 5 ай бұрын
Thank u Doctor God bless you 🙏
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተርዬ
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
አሜን
@wanaw-tena
@wanaw-tena 6 ай бұрын
thank you keep going kids are a gift from God, we need to invest time for them
@hilinaaraya4951
@hilinaaraya4951 5 ай бұрын
U r the best doctor I wish we have more like u kena sew memesgen alebk👍👍👍
@Seenet-k7r
@Seenet-k7r 7 ай бұрын
Tebark Dr.
@selamnegalign4601
@selamnegalign4601 7 ай бұрын
Thank you Doctor.
@user-vs8fx4rt2z
@user-vs8fx4rt2z 7 ай бұрын
Thank you❤❤❤❤❤❤❤
@emebetmengistu
@emebetmengistu 7 ай бұрын
Timeherteh betam tiru ena tekami new gin andand professional word batetekem lemisemuh sewoch ekul yehone melket tastelalefaleh beye asebalew betam astemari melekt selemtakerbelen betam enamesegnalen bezihu ketel
@BiftuTesfaye-dr1ic
@BiftuTesfaye-dr1ic 7 ай бұрын
Thank you Dr it is very important for new mothers special
@bekaluferede3632
@bekaluferede3632 7 ай бұрын
Dr ባለፈው ስለ አሳ ዘይት ስትናገር ነበር ለአንድ አመት ከዘጠኝ ወር ልጅ የሚሆን recommend ብታረገኝ
@ዶክተርኩኩ
@ዶክተርኩኩ 7 ай бұрын
እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። እናመሰኛለን።👏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
🙏🙏
@rahelkidanei8116
@rahelkidanei8116 6 ай бұрын
Thank you so much doctor it helps
@user-vz5bz4xw9o
@user-vz5bz4xw9o 7 ай бұрын
May God gives you long live Dr.
@hulusewasrie689
@hulusewasrie689 7 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 6 ай бұрын
Thank u 🙏 May God bless u
@edenehagous2611
@edenehagous2611 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@halimamehamedhalimamehamed4844
@halimamehamedhalimamehamed4844 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር
@yewbdarberta1842
@yewbdarberta1842 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡
@helensahile3750
@helensahile3750 6 ай бұрын
Thank you so much
@user-mx2bi5nd3d
@user-mx2bi5nd3d 7 ай бұрын
Thanks
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
Welcome 🙏 subscribe to our youtube channel
@hrtube3377
@hrtube3377 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶር
@SosoSoso-mf5re
@SosoSoso-mf5re 7 ай бұрын
Betam amesegenalew bewsaghi sate new temertu yederseghi bertaDr
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
Subscribe for more🙏
@TigistLegese-zc9kg
@TigistLegese-zc9kg 5 ай бұрын
Thank you dr
@aeshoayele4282
@aeshoayele4282 7 ай бұрын
Doctor God bless you,I have no idea before,but rationally I perform it , it is really right.
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 7 ай бұрын
May God bless you more.
@user-gf9yn4yx7h
@user-gf9yn4yx7h 6 ай бұрын
Thank you Doc
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 6 ай бұрын
Thank you so much Dr
@bezawitgelaw4974
@bezawitgelaw4974 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ዘመንህ ይባረክ 🥰
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
አሜን 🙏
@selamawitgoshu5037
@selamawitgoshu5037 7 ай бұрын
Thank you, its so helpful 👍
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're welcome!
@nkumezmuer2873
@nkumezmuer2873 6 ай бұрын
ተባረክ❤
@zdagimtiwled8884
@zdagimtiwled8884 7 ай бұрын
እባክሕ ዶክተር ሰለ ሳይነስና ሰለ ላብ በጣም ያልባታል
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
አብዛኞቹ ህፃናት ላይ የሚታየው ላብ ተፈጥሯዊ ቢሆንም በጣም ከበዛ እና እየጨመረ ከሄደ ግን ምን አልባት የአይረን፣ የቫይታሚን ዲ ወይም የሌሎች ንጥረ ነገሮች እጥረት ሊሆን ይቺላል አንዳንዴ ደሞ የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት እና የልብ ችግሮችም ሊሆን ስለሚችል በአካል ታይቶ ምርመራ ቢደረግ መልካም ነው :: ምርመራውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 6 ай бұрын
Thank you so much DR🎉🎉🎉
@alphabetty6171
@alphabetty6171 6 ай бұрын
Good to see you Dr. Fasil, I was your junior...Great content! Keep up the amazing work
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 7 ай бұрын
egege betam nw menamesegenew Dr. hulem astemariyachen neh enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shumshuha
@shumshuha 7 ай бұрын
Thank you
@siiftoosiifan9563
@siiftoosiifan9563 6 ай бұрын
Thanks Dr 🥰🥰
@ngstigirmay9271
@ngstigirmay9271 6 ай бұрын
Thank you so much bro 🙏 🇪🇷
@suleyimanhassen2611
@suleyimanhassen2611 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የእናት ጡት ወተት አልበን እንደት መስጠት እንዳለብን ብትሰራልን ስራ ለምንውል እናቶች
@ludamare
@ludamare 7 ай бұрын
Thanks Dr
@BlessmestMerry
@BlessmestMerry 7 ай бұрын
Betam yembrtatan Post more important things thank you ❤❤❤
@AlhamdullillahZubhanAllah
@AlhamdullillahZubhanAllah 7 ай бұрын
Thanks 🎉
@yafjmfamil9325
@yafjmfamil9325 7 ай бұрын
ዶክተር ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቨርቻል ኦቲዝም ከኦቲዝም ጋር ልዩነቱ ምንድነው?
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 7 ай бұрын
What about radio? Does it have the same effect as tv
@shalom-wz7xr
@shalom-wz7xr 7 ай бұрын
Ameseginalehu dr
@lazaeri7278
@lazaeri7278 3 ай бұрын
Hi Dr,Thank you for sharing your knowledge 🙏🏾and I have question please respond me I have son 1year old and he born with haypospedia problem and they sapose to do surgery by now but what they said now is not growing well we can’t do the surgery now but what they can do is first to give Harmon through injection to boost the pinas then if growth they will do the surgery and Am not happy about the hormone As we search in google has side effects in later ,what is your advice Stay blessed
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 7 ай бұрын
very important video
@user-cs5zv1bi3z
@user-cs5zv1bi3z 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ የቪታሚን ዲ እጥረት አለበት ተብሎ በተደጋጋሚ ታክሟል ግን ይመለስበታል ዘላቂ መፍትሔ የለዉሞይ ? ምን ምን መመገብ አለበት ?
@tiglove6861
@tiglove6861 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ የኢትዮጲያ እናቶች ግን ይሸፋፍኖቸዋል የፀሀይ ብርሀን እንድያዩ አይፈልጉም እውጭ ደግሞ ከተወለዱ ከሆስፒታል ከወጡ ቀን ጀምሮ ይዘዋቸው ይዞራሉ ምንም አይመስላቸውም ግን የትኛው ነው የሚሻለው
@zedkasim4483
@zedkasim4483 7 ай бұрын
Thank you so much dr🙏🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 7 ай бұрын
Good job Thank you so much
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@asefamoke1131
@asefamoke1131 7 ай бұрын
Enamesegnale doketer
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 ай бұрын
ዶክተር ስለታዳጊ ህፃናት እድገትና ባህሪ ለመረዳት ምን አይነት መፅሃፍ ወንም እንዲት እንረዳ እባክ ጠቁመኝ🙏
@zubidaahmed4067
@zubidaahmed4067 7 ай бұрын
Takk
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 7 ай бұрын
Thank you for sharing this
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@elenibisrat763
@elenibisrat763 7 ай бұрын
Thanks! it is helpful
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@semiraadem3975
@semiraadem3975 7 ай бұрын
Selam docter bemtsetew timihirt enamesegnalen tiyake neberen lijey 1 ametu new meramed jemirewal sinadede bejerbawu bechinklatu ywedekal
@user-jn1ic3hu2g
@user-jn1ic3hu2g 7 ай бұрын
Betam enamsgenaln❤
@umersiraj7642
@umersiraj7642 6 ай бұрын
docter hulum temertocheh betam tekami nachew enamesegnalen ande teyake neberegn leje 1amet ke 6 weru naw Tv kalahew eyale betam yaschgeregnal men large?
@menberetesfaye4468
@menberetesfaye4468 7 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው፣ እስኪ ስለ ህጻናት ቆዳ አለርጂ ብትነግረን፣ blocked tear duct ልጄ 2 አመት ከ3 ወሯ ነው 2 አመት ላይ ይተዋታል ብለውኝ ነበር ዶክተሮች አሁንም አልተዋትም አመሰግናለው
@NaeliGodEditz
@NaeliGodEditz 7 ай бұрын
Change her milk or food
@user-yu8dd7sq9w
@user-yu8dd7sq9w 7 ай бұрын
❤enamsgin alein dr
@user-zn4sj7mc9o
@user-zn4sj7mc9o 7 ай бұрын
@keriyaibrahim8660
@keriyaibrahim8660 7 ай бұрын
❤❤❤
@frezerasnake5079
@frezerasnake5079 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ነገር ግን ከአንድ አመት በታች የከብት ወተት ይከለከላል እርጎ ይፈቀዳል ለምን ?
@HgdHds-lc7hd
@HgdHds-lc7hd 4 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር አደራ እዳታልፈኝ ልጀ የሚጥል በሽታ አለባት እራሶም ነርቦ ስስ ነው ብሎል ዶክቶሮ እናም ለዚህ መፍትሂ ካለህ ብየነው አሁን ቀጦሮዋ 20 ቀን ቀርቶታል ውጤቱን አይቸ ወደ አድስ አበበ አስተላልፋታለሁ ብሎል እናም እና ከቻልክ መፍትሂ አለው እምትል ከሆነ አደራ መልስልኝ ዶ/ር እጠብቃሀለሁ
@Elhame5544
@Elhame5544 7 ай бұрын
ዶ/ር አንድጥያቄነበረኝ እህቴ ማርገዞን ሳታውቅ የመጀመርያወቹን 3ወሮች የእርግዝናመከላከያ ክኒን ውጣለች አሁንላይ 8ወርሁኗታል ሲወለድልጁ ጤናውላይ ጫናያመጣበትይሆን?
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 7 ай бұрын
Welcome doctor ❤
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 7 ай бұрын
Thank you dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
@jilbabtube8100
@jilbabtube8100 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የህፃናት ቁርጠት ምንድን ነው
@mikyasfekadu1945
@mikyasfekadu1945 7 ай бұрын
Enameyalitmelsgi
@user-vv6cy1lo1s
@user-vv6cy1lo1s 6 ай бұрын
please Dr ;say something about their teeth that means damaged teeth ?
@loveyourself5058
@loveyourself5058 7 ай бұрын
Can i give fish oil for 2 yrs and half. Which kind? Thanks
@sarahbekure4846
@sarahbekure4846 6 ай бұрын
Bezu ye 4 amet lije alegn emenagerw wesun new andaned mekerochn betelegesegn please
@amteyesusgebre475
@amteyesusgebre475 7 ай бұрын
Welcome dockor ❤❤❤❤❤❤❤
@sarahbekure4846
@sarahbekure4846 6 ай бұрын
Doctor please be west mesemer bagegn selekehn magegnet echelaleu
@richoamico955
@richoamico955 7 ай бұрын
Lji 3 weruwa new chenklatuwan trasu gar tfegefgewaleche mnden new docter?
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН