🔴 ለሕማማት የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ Part 2

  Рет қаралды 560,659

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ግታ ሆይ በብዙ ለውጠኝ ከመልካም ሽቱ መልካም ስም ይኑረኝ ☦️🙏😭😭😭💔💔💔 zemari malekit yasamalen 😢❤🎉
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልሰለች መዝሙር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘማሪ አቤል
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጣእመ ዝማሬ ያሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HenockYitagesu-to8ms
@HenockYitagesu-to8ms Жыл бұрын
ከምንም በላይ ገጣሚው ቀጥሎ ዘማሪው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 19 күн бұрын
who is the poet?
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ዝማሬዎችህ በሙሉ ስብከት ማለት ናቸው ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርህ።
@yeshe676
@yeshe676 Жыл бұрын
Amene amene amene zemare melake yasemalene
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@helenalemeneh786
@helenalemeneh786 8 ай бұрын
❤️❤️❤️🌹🙏🙏🙏
@Mimi-pq3fb
@Mimi-pq3fb 8 ай бұрын
አባቴሆይ ስለኛ ብዙሆንክ ለአንተ ከዝማሬም በላይ ያስፈልግሀል ወንድማችን ከዚህ በላይ አንደበትን ስጠው የጠፉትንም አንተ ልቦናቸውን መልስላቸው በመህረትክ ብዙዎች እየጠፉነው አንተን ትተን ወዴት አባቴ ዘላለም ክበር
@romanghandour2003
@romanghandour2003 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በብዙ ለውጠኝ ከመልካም ሽቶ መልካም ስም ይኖረኝ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Alem9287
@Alem9287 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንደማችን ዲያቆን እኛንም በቤቱ ያፅናት ነጠላ ጥሎ ከመፈርጠጥ ፈጣሪ ይጠብቀን❤
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Sendayo9
@Sendayo9 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ❤❤❤😢
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c Жыл бұрын
አቤሎ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 10 ай бұрын
ዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
@tizitabehrnu9709
@tizitabehrnu9709 Жыл бұрын
በቃላት አሌገለጸው ያረከውን ለእኔ እቀኝልሀለው በእድሜ በዘመኔ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@heremelawesene
@heremelawesene 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ እንቁ አባት❤❤😢😢አጥንት የምያለምልም ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤💐
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu Жыл бұрын
ስለድንግል ማርያም ጌታ ሆይ በብዙ ለውጠኝ የሚለውን መዝሙር ብቻውን የማገኝበት ቦታ ንገሩኝ እባካችሁ ቢፈልግ ቢፈልግ አያመጣም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችኝ
@yaredayele2856
@yaredayele2856 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3X ሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3X የቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3X ኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X kzbin.info/www/bejne/n4qcnpWGmct8oMU
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 8 ай бұрын
Bezi Tsom Wst Midemetu Mrt Mezmuroch Nachew Zmare Melaiktn Yasemaln Wendmochachn❤😊
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@MafiBogale
@MafiBogale 7 ай бұрын
ኤሹሩን የምትለኝ በፍቅርህ ስያሜ 🥰 አንተን ምን ልበልህ ኢየሱስ ሰላሜ 🙌🤔
@melonimeloni6109
@melonimeloni6109 Жыл бұрын
ዝማሪ መለአክት ያሰማልን ወድማችን 🙏⛪️🙏🥰
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 Жыл бұрын
ተባረክል ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሬ😮❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 8 ай бұрын
አማኝ ብቻ መባል ምን ይጠቅማል ጌታ ሆይ በበዙ ለውጠኝ አንተ ትችላለህ እንዴት ልበድልህ አንተ ለኔ ሞተህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ላንተ ልገዛ ፍቀድልኝ አባብዬ 🙏
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማቺን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tube5986
@tube5986 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@ermiaysabebaw2714
@ermiaysabebaw2714 11 ай бұрын
Zemare Melaketen Yasemalen Tsegawen Yabezaleh Besemaw Besemaw Hule Ende Adis Yemaltegebachew Mezmuroch NacheW Kidst Dengil Maryam Ye Adonay Enat Esewa Tetebkh Wendime❤
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@wubitshume1182
@wubitshume1182 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@KvNb-w5x
@KvNb-w5x 8 ай бұрын
መዝሙሮቹ በሙሉ የኋላ ታሪኬን ነው ያስታወሱኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤😭😭
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 6 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውንና የክብሩን ዙፋን የሚከቡትን የሰማይ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን🙏
@helenalemeneh786
@helenalemeneh786 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘምአሬ መላክትን ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@melkamuhailu9024
@melkamuhailu9024 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@fgvvc4835
@fgvvc4835 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ይስማልን
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤
@senaitabiy
@senaitabiy Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🙏❤❤
@ruthabera61
@ruthabera61 Жыл бұрын
Netatilachu post madirege kechalachu degmo betam arif new, God bless you all !
@beketadesse8533
@beketadesse8533 8 ай бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@SamrisamriSamrisamri
@SamrisamriSamrisamri 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬዎች ናቸው ። የእድሜ ዘመንህን ይባርከው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
@SenaitTilahun-zk6il
@SenaitTilahun-zk6il Жыл бұрын
ዝማሬመላክያሠማልን🙏🙏🙏
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 8 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@YeneneshAbera-e1s
@YeneneshAbera-e1s 9 ай бұрын
Zmari melakt yasemaln betam des yemil mezmur nw
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@genathailu7101
@genathailu7101 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 8 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@adayemrsadaye
@adayemrsadaye Жыл бұрын
ዘማሪ፡መላእክትን፡ያስማልን
@tegstbekeletube2567
@tegstbekeletube2567 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርን ❤
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TigistGetachew-s4v
@TigistGetachew-s4v 8 ай бұрын
Amen zemare melaeket yasemalen erejem yagelegelot zemen yesetelen❤❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@AmsalYonas
@AmsalYonas 4 ай бұрын
selam endismah yemiyadru mezmuroch nachew zemara melakten yasmaln 🥰🥰🥰
@احمدابوديه-ذ2ه
@احمدابوديه-ذ2ه 7 ай бұрын
ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን💒💒💒🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿
@shawakef8241
@shawakef8241 Жыл бұрын
Amen zemare malaykit yasemalin ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
👏🏾👏🏾🙌🏾morning glory!!!!
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen kiber hulu le mdhanyalem yehune
@SuhshDjhsu-hu3sx
@SuhshDjhsu-hu3sx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@GaramuAbushi
@GaramuAbushi 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@hanihani6495
@hanihani6495 16 күн бұрын
kale Hiwote yasemalen.....
@AbenezerZenebe-w8c
@AbenezerZenebe-w8c 9 ай бұрын
fetari yetebkeh yene abat
@shetobizu4959
@shetobizu4959 Жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሠማልን
@beezaatube5553
@beezaatube5553 Жыл бұрын
Ameen zimare malkat yasamalen beunate egzaberh Amlak tsag yabzalachu
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 Жыл бұрын
Zemare maleka yasamalene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alwefualwefy3093
@alwefualwefy3093 Жыл бұрын
እሜን🙏🙏🙏
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ruthabera61
@ruthabera61 Жыл бұрын
Egiziabher yibarkachu betam
@tizitabehrnu9709
@tizitabehrnu9709 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Maream-d9z
@Maream-d9z Жыл бұрын
⛪️Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️
@Sendayo9
@Sendayo9 Жыл бұрын
በቀላት አልገልፀው ላደረግካልኝ ለንየ 😢
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔነቴን ያነበበኝ መዝሙር 😭😭😭😭😭😭
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 Жыл бұрын
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Zemari meleak yasmalen 🙏🙏🙏
@selamawitalemayehu2780
@selamawitalemayehu2780 Жыл бұрын
ኤሽሩን ማለት ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ የሚነግረኝ ካለ
@RobinaHabtom-on8pg
@RobinaHabtom-on8pg Жыл бұрын
በሰማያት ላይ ያለ በከፍታ ታላቅ ማለት ነው ደሞ ይሹር ነው ኤሽሩን አይደለም
@fekadutibebu9417
@fekadutibebu9417 8 ай бұрын
😅😅😮😅😅😅😅😮😮​@@RobinaHabtom-on8pg
@lieltihaylay
@lieltihaylay 8 ай бұрын
❤❤❤❤ kale hiwet yasemaln ​@@RobinaHabtom-on8pg
@TsigeTaye-mu8km
@TsigeTaye-mu8km 8 ай бұрын
😢
@biniyamgir1821
@biniyamgir1821 8 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ Жыл бұрын
Amene Amene Amene
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Жыл бұрын
Zemari Melaktin yasemalin wendimachin
@garedewkayda1529
@garedewkayda1529 Жыл бұрын
zimzre melaekitin yasemalin
@helenalemeneh786
@helenalemeneh786 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@helenalemeneh786
@helenalemeneh786 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@natnaelsolomon9232
@natnaelsolomon9232 Жыл бұрын
AMEN😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
Zamare malketn yasmaln❤❤❤❤❤❤
@asheu12
@asheu12 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@emenashutesfaye2432
@emenashutesfaye2432 8 ай бұрын
Zimare melaektn yasemalen
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@BarakatAndualam-ke4dl
@BarakatAndualam-ke4dl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MetagesMetigech
@MetagesMetigech 7 ай бұрын
Eyesus selame🙏🙏🙏
@MekdiWorkneh
@MekdiWorkneh 9 ай бұрын
❤🇧🇴🇨🇬
@MekdiWorkneh
@MekdiWorkneh 9 ай бұрын
A❤
@rebkadamtew2323
@rebkadamtew2323 7 ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
@nanenane1250
@nanenane1250 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ElyasMurketa
@ElyasMurketa 8 ай бұрын
🙏🙏amen amen
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
zimarymleket yasamalen wanedema
@yemsrachmintesnot7700
@yemsrachmintesnot7700 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@NetsanetDereje-i2e
@NetsanetDereje-i2e Жыл бұрын
❤❤❤amen
@teddeyteddey
@teddeyteddey Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@suzantlke7177
@suzantlke7177 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘😘
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
አሜንአሜንአጥንትየሚያለመልምእድሜጤናይስጥህፀጋዉንያድልህፍቅር❤❤❤🎉🎉
@HanaMulugeta-uj2of
@HanaMulugeta-uj2of 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedegyekuno2879
@tedegyekuno2879 Жыл бұрын
🙏🙏😢😢❤
@winniewubet9506
@winniewubet9506 Жыл бұрын
amenamenamennn
@zehabesha777
@zehabesha777 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💒💒💒
@meritmerit7774
@meritmerit7774 Жыл бұрын
@BarechaTilahun
@BarechaTilahun 8 ай бұрын
1000amet nurilin
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 69 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 5 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 31 МЛН
🔴ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ🔴 ልዩ የአውደምህረት ዝማሬ በወላይታ🔴#__ #duet
17:14
ዲያቆን ዘማሪ ሀብተማርያም ቲዩብ Deacon zemar habtemaryam tube
Рет қаралды 11 М.
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ _ አለን አልጠፋንም Hawaz Tegegn mezmur _ Alen altefanim
10:44
Hawaz podcast ሐዋዝ ፖድካስት
Рет қаралды 28 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 69 МЛН