"ለኢትዮጵያ ቀውስ መነሻው ያ ትውልድ የሚባለው ኢሕአፓ ነው" | ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን የደህንነት መ/ቤቱ የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

  Рет қаралды 13,720

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@טסנה
@טסנה 8 ай бұрын
ሻምበል ዪሀንስምትኩ ግን አይቆርቁረውም ወንድ በተሉይ ዳንኤል እስፋው የምባለውን ገዳይ ገድሎ መሞቱ ቢያንስ ቀሪ ወገኖቹ ኡይቅጩም በበኩሌ ድስ ብሎኛል
@negasitafere6995
@negasitafere6995 9 ай бұрын
እንዴት ያለምንም መረጃ አንድን ድርጅት በአልጀሪያ ስለላ ድርጅት ነው የተቀጠሩ ማለት ስህተት ነው? መረጃውን ያቅርብልን።
@aberagermame4104
@aberagermame4104 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ጥሩ ቀባጣሪ ነው።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 9 ай бұрын
የደህንነት የህግ መምሪያ ሀላፊ ነበርኩ ይላል :: የደህንነት ድርጅቱ ህግ ነበረው ወይ? በዚህ ህግ በማያውቅ የደህንነት ድርጅት ውስጥ የህግ መምሪያ ሀላፊ በመሆኑ በራሱ ሳያፍር ስለሌላው ይዘባርቃል :: በዚያ ላይ ይስቃል በማያስቅ በሚያሳዝን ነገር ሁሉ :: አስቀያሚ ሰው ነው ::
@benawagash244
@benawagash244 2 жыл бұрын
እጅግ ደስስስስ!!!የሚሉ ታላቅ ሰው!!!ሀቃቸው ከማስረጃቸው በላይ ከአንደበታቸው በሚወጣው ግልጽ ቃል የሚያስታውቅ!!!ታላቁን ቁምነገር ጨዋታ አስመስለው በሳቅ!መራሩንም ነገር በሚጣፍጥ ቋንቋ!ለዛ ባለው "ኦሪጅናል"የአማራ አንደበት እየገለጹ በዘመናቸው የነበሩትን ታላላቅ ታሪካዊ ክንውኖች በቅጡ የሚያወጉ ታላቅ አባት!!!እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት!!!
@geziwi3853
@geziwi3853 10 ай бұрын
ሻምበል እጅግ በጣም ነው የወድድኮት። ብዙ ታሪክ ለዚህ ትውልድ በማስረከቦት። በተለይ ስለ ኢሃፓ አይኔን የገለፁልኝ እርሶ ኖት። ረጅም እድሜ እመኝሎታለው
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
መላኩ ተፈራ ጋር የጎንደር ወጣት ደሙን የጠጡ አጥንቱን የከሰከሱ ያንሁሉ ወጣት ያሰደዱ ኢትዬጵያ የምትጠይቃቸው ሰውዬነወሰ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 жыл бұрын
እኝህ ሰው ይመቹኛል አነጋገራቸው አገላለፃቸው። ደግሞ እውነት ነው የሚናገሩት ጄንሆይን የገደለ ዳንኤል አስፋው ነው የጃንሆይ አልባሽም በኢሳት ተናግረዋል። ግን ደግምሞ የጁን አግኝቷል።❤❤❤❤
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
የዛ ዘመን ወጣት ደም ይጮሐል
@demekehaileabshir3398
@demekehaileabshir3398 2 жыл бұрын
Thanks to both, Belete and Captain Tesfaye for the informative discussion!!! Please Belete, think, in your probable future interview to also ask about the killing of B. General Tariku Ayne? Perhaps including why and how he was killed (about the legal procedure), and in particular about the possible consequences both, on the battle and the country??? I would love to hear from him?
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 2 жыл бұрын
32 ጥርሱን እየገለጠጠ የሚናገረው ነገር ያስጠላል ። እጅግ አሳዛኝ ነገር ሲናገር የሚገለፍጠው ነገር ማስጠላቱን ማን በነገረው
@danielabebe7768
@danielabebe7768 8 ай бұрын
He is the most guilty which have never learned from what he had done and still lying.He is not a politician confusing the people.But never Noone will be confused.We are all here to tell the truth and witness.A liar!!!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
የተረገመ ትውልድ ነው ያ ትውልድ!!
@gebriyeakele3610
@gebriyeakele3610 2 жыл бұрын
ሻ/ል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፤ አሁን ያለዉም ሆነ ቀጣዩ ትዉልድ ሊማርበት የሚገባ ታሪኮችን አጋርተዉናል፡፡
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Thank you for having a guest with different pointof view.
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልኝ !
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
መንግስቱ ኃማርያም የምኒልክ ልጅ ነው ብለው ስም የሚያጠፉ ቁጭ ይበሉ ነዎት።
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
በደንብ አናዙት
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል። ሻምበል ተስፋየ እርስቱ በጣም የሚደነቅ ግሩም አስተማሪ የነጠረ ወርቅ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው። እግዚአብሔር ጤናውን ሰጥቶ እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 6 ай бұрын
I totally agree with the guest that EPRP should be condemned for its wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making. Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.
@merhawitesfu427
@merhawitesfu427 Ай бұрын
ደርግ ሚባለው ድርጅት ምን ያህል የደንቆሮና የባዶሽ ስብስብ እንደነበር በዚህ ሰውየ ኣየሁት።
@marigoldan1
@marigoldan1 7 ай бұрын
With due respect ሰውየው የሚናገሩትን ለማመን ይከብዳል። ለምሳሌ ስለ ግንቦት ሲያወሩ ገበሬው አይሰራም በሬ መዝረፍ እና የመሳሰሉትን ነው የሚሰራው አሉ 🤔 This is hasty generalization... ከነዋሪው ውስጥ ምን ያህሉ ነው ዘራፊው? ጭራሽ በዛ ሰዓት... የሚያወሩት ነገር ብዙም point እንደሌለው ነው የተረዳሁት
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
ይሂ የሚገረም በሀሪ ያለው ሰው ወሪ እዚህ ሰውዬ ፊት አይወራም ነበር
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 2 жыл бұрын
በርግጥ ጋዜጠኛው ይኼ ሰው አጎትህ ነው መሰል ደጋግመኸዋል በዕውነት የመርህ ሰው ከሆንክና ለሙያህ ታማኝ ከሆንክ ከዚህ ሰው ተቃራኒ ሀሳብ ያለው ሰው ማቅረብ ነው ያለብህ
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 10 ай бұрын
ይህ ሰው ምንም ታሪክ አያውቅም አሜሪካ ቁጭ ብሎ ይቀባጥራል ያለበትን ቦታ አውቀነዋል የወንድሞቻችን ደም እንመልሳለን ሻምበል በሻ
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ፈገግታቸው ደስ ይላል
@hasendegefa266
@hasendegefa266 2 жыл бұрын
ለምን ይህን ቀባጣሪ ሽማግሌ ብቻ እያደረጋችሁ ታሳምሙናላችሁ?ለእርሱ በቂ መልስ የሚሰጡ ሰዎች ስላሉ አቅርቡልን????
@Masinqo
@Masinqo 2 жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው ሰው።
@enactfaa
@enactfaa 6 ай бұрын
ይሄ ሰው የሠፈራችንን እማማ ቸኮሌን ይመስለኛል። ቡና ጠጡ ብለው ሃሜት እንደሚያሙት ማለት ነው። ወሬ ለቃቅሞ እንጂ እውቀት ብዙ ያለው አይመስልም ። ብቻ ተደብቆ አዳማጭ ነበር። ብቻ ይጥማል
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 ай бұрын
Derg murderer is talking 😊😊😊
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ በለጠ ሥራ ከመፍታት ብለህ ይሆን ይህን ስንት ወጣት የቀፀፈ ወንጀለኛ መድረክ የጋበዝከው የተመቸው እኮ ኢትዮጵያ የወንጀለኛ ካባ በመደራረቧ ነው ስንት ወጣቱ አሰፈጅተሀለ ኡንዳይባላ በለሰስ ቀናው ፀረወች ተፈራረቄባት
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
የጥላቻ መዝገበቃላ እርጉም የተረገመ አንድ ትውልድ የበላ የጥላቻ ጥግ
@solomonwoldmariam6630
@solomonwoldmariam6630 8 ай бұрын
You didn't take your .medicine!!
@dandimen224
@dandimen224 6 ай бұрын
ደርጎች ሌላውን ለመውቀስ ሞራል የላችሁም። ስንቱን ወጣትና ምሁር ጨፍጭፋችሁ በወያኔና ሻዕቢያ ተሸንፋችሁ የፈረጠጣችሁ ፈሪዎች
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 6 ай бұрын
EPRP leaders had committed treason and introduced hostile beliefs among Ethiopia students, so should be liable and condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people. EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups. In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making. Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason. In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
ይሄን ነፍሰ ገዳይ ኬት አገኛችሁት
@girmawongele
@girmawongele 9 ай бұрын
መረጃ አለህ
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 2 жыл бұрын
አየ ጉድ ይህ አባት ሰምቶ እውነተኛ ታሪክ ነው ብሎ አፉን ሞልቶ የሚከራከር ሰው እኮ ይኖራል። አባቴ ብዙ ጥሩ ነገር ማስተማር እየቻሉ ግን ግሙን ይዘውታል!!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
እውነት መራራ ነች አይደል?!
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 10 ай бұрын
ይሄን ቀላባጅ ሽማግሌ ወዲያ በለው ብቻ ደህና ጋዜጠኛ ቢያገኘው ያዋርደው ነበር ይሄ ግን ወራዳ ጋዜጠኛ ማስቆም ያስፈልጋል
@addisababa230
@addisababa230 2 жыл бұрын
እንዳማሮቦት ዘመኖን ቢጨርሱ ጥሩ ነበር: በጣም ዘቀጡ : ኢህአ ፓ አያቁትም ወይም ቂም ያሎት ይመስላል: ወይም ማንነቶን አውቆ ስላላስጠጎት ይሆናል ዛሬ የድሜ ዘልዛላ ሆነው የሚቃዡት!
@fekaduasfaw4963
@fekaduasfaw4963 2 жыл бұрын
most members were blind followers, but what he is saying has got a grain of truth.
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ትክክል ናቸው ምን ይካዳል
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
ስድ !
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
አድር ባይ ወሬ አነፍናፊ የሚገርም ሰው ሰንት ሰው ያሰበላ እርጉም በሐሪ ካላቸው ሰዋች ከብዙዋቹ አንዱ ሰው
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Endale and his other Derg member fought over a woman.
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 2 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ማድረግ የነበረብህ ያቀረብካቸው ግለሰብ ስለ ኢህአፓ የትግል ታሪክ ከሚያውቁ ግለሰቦች ጋር ማቅረብ ሲገባህ ዝም ብሎ ችግሮችን ነቅሶ የድርጅቱን የትግል ተዋፅኦ ማሳነስ ነውና ብታስበት እላለሁ። በተለይም የፓርቲው አመራሮችን ከሰውዬው ጋር ድፍረት ካላቸው አከራክራቸው እንጂ ምላሽ በሌለበት ፉከራ ሚዛን አይደፋም።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
ኢሕአፓን በግልፅ አስቀምጠውታል። የኢሕአፓ ውጤት የዛሬው የኢቲዮጲያ ፓለቲካና ዝቅጠት ነው ሌላ ተከራካሪ አያስፈልገውም የሚታየው ቆሻሻ ድርጊት ከበቂ በላይ ምስክር ነው።
@hasendegefa266
@hasendegefa266 2 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል በስተርጅና እንዲህ መቀባጠር በጨፍጫፊነት መታሰር የነበረበት ሰው ያን ሁሉ ለህዝብ ና ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት በመገልበጥ ሲያጠለሽ መስማቱ ያንገሽግሻል
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Hiwot's uncle is rumored to be Fitawrari Meharena Minda, assistant governor of Hararge. Her release from prison was the help her uncle. It is also rumored that her group robbed Addis Bank.
@bashanigussie1907
@bashanigussie1907 Жыл бұрын
YE BADEN AGASESU SRA NEW ENAWKALEN
@טסנה
@טסנה 8 ай бұрын
እኒህ ስውየ ስለኡሕአፓ የሚናግሩት ትክክል ነው ኢሕአፓ የከረፋ የብአዳን ፍጡር ነው እውነት ነው ኢትዮጵያን አሁንንላለችበት ውድቀት ያደረሳት ኢህአፓ ነው ትንሽ ለታጠቀ ወታደራዊ መንግስት ከተማ ላይ በሺጉጥ ተክስ መክፈት ራሱ መጥፎ ድንቁርና ደደብነትም ነበር እውነት ኑው እውሮፕላን መጥለፍ ራሱ የአሼባሪረት ወንጀል ነው ይህ ተልካሻ ጭንጋፍ ድርጅት ቡፍልስጤም ነፃ እውን ድርጅት ይስለጥን ይታጥቅ እንደነበር አሁን ስረዳ ይህን ድርጅት ጭራሹን ናኩት ጡላሁት
@bekelesime2106
@bekelesime2106 2 жыл бұрын
ዘባርቄ ቆሞም ተኝቶም ኢሕአፓ ያቃዠዋል
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 2 жыл бұрын
እኚህ ሰውዬ ያላንዳች መረጃ ብዙ ነገሮችን የነሳሉ። በአሉ ግርማ እራሱን ገደለው፣ ሀይለስላሴን አፍኖ የገደለው እገሌ ነው። እና የመሳሰሉት አስተያየቶችን ያለ ምንም መረጃ ያወራሉ። ለመረጃ ቤት ቅርብ ሰው ከሆኑ ለምን ሻል ያለ መረጃ አይሰጡም?
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እራሳቸው መረጃ ናቸው። ለእያንዳ ነገር ውስጥ ተካፋይ ነበሩ። እግዚአብሄር ለታሪክ አተረፈልን 🙏🏾❤️🇧🇴🙏🏾👌👍👏
@girmawongele
@girmawongele 9 ай бұрын
ግድዩአለሁ ብሎ የተፈረመበት ደብዳቤ ነው የፈለግከው? መረጃ ስትል ? ሰውዬው እ ኮ ደህነት መቤት ነው የስሩት
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 9 ай бұрын
@@girmawongele በደህንነት አከባቢ ሠራሁ የሚል ሰው ፤ የሚሰጠውን አስተያየት በተጨባጭ ማስረጃ ካላስደገፈው ከተራ ሐመተኛ በምን ሊለይ ይችላል?
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ወራዳ ሽማግሌ መንግሥቱ ሰለዘር አውርቶ አያውቅም
@mewokeltube975
@mewokeltube975 2 жыл бұрын
በለጠ አጎትህ ነውንዴ ይሄ መጋዣ አጁዛ። የሱ አይነት ሆዳሞች ናቸው ዛሬም አማራውንእያስበሉ ያሉት። ደደብ እድሜ ማያስተምረው
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
አሁንም ደርግ ወኪል አለው
@addisababa230
@addisababa230 2 жыл бұрын
ሰው አጥተህ ነው ይህን ተራ ተሳዳቢ ሁለቴ የምታቀርበው? ይህ አንተን ያስመዝናል:
@eskewheruyi7809
@eskewheruyi7809 2 жыл бұрын
Ethio news please look for someone else. This guy's interview is full of hatred.
@bashanigussie1907
@bashanigussie1907 Жыл бұрын
It is the work of TPLF and OLF propaganda and we know the book is belong to TPLF collection and writen by thier cadres and factories of EPRP lead by Tamrat and his group EPRDF.
@kabedese5513
@kabedese5513 2 жыл бұрын
ሻምበል የአዕምሮ ጤንነታቸው መታወኩ የተረጋገጠው በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ገደለ ባሉ ጊዜ ነው ማንን ለመሸፈን አይመስለኝም ቀባጅረው ነው አርጅተዋል በለጠ ምነው በጆሩኣችን ትጫወታለህ
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Gesebahiri lay bzu dergoch qim yizobachew le malet yihon Yalew?
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 10 ай бұрын
ውሽታም ሽምትር ኧረ ንገሩት ለዚ ቀላባጅ ትልቅ ሰው አይዋሽም በሉት
@alemayehuabegaz4557
@alemayehuabegaz4557 6 ай бұрын
ለምን አንብበህ አጠይቅም ደነዝ
@bashanigussie1907
@bashanigussie1907 Жыл бұрын
Shameful to broadcast such type of dog. Why do need to propagate against EPRP? How much do you get the payments. Time will come when truth a d justice will judge you and you don't escape believe me.
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 7 ай бұрын
ኢሕአፓ ላደረሰወሸ ጥፋትም መጠየቅ አለበት።
@bashanigussie1907
@bashanigussie1907 Жыл бұрын
Qeltam solog wusha endet akerbkew yhi wusha ayteykim teteyaqiw ante neh fiteh stegelt firdu bante lay naw.
@informationzone590
@informationzone590 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው
@abathunadmassu2888
@abathunadmassu2888 2 жыл бұрын
እንዴት በዚህ እድሜዎ አሁን ለተፈጠረው ችግር ያንን ትውልድ ተጠያቂ ያደርጋሉ ? ያንን ትንታግ ትውልድ በመጨፍጨፍ የትውልድ ክፍተት የፈጠረው ደርግ አይደለምን? እባክዎትን በሽምግልናዎ ይከበሩ። ወንድም በለጠ ካሳ ከእውነት ጋር የሚጋጩ ሰዎች ሚድያችሁን አይመጥኑም።
@Zelekezelele
@Zelekezelele 2 жыл бұрын
ከብት በስተርጅና አፍህን አትክፈት ኢህአፖ በአንተ አይገለፅም።
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 жыл бұрын
Perp was made by Egyptian authorities through Algeria, we all know that but this guy broke the whole story.
@addisababa230
@addisababa230 2 жыл бұрын
ያስገደሎቸው የወጣት ደም ነው የሚያቅበዘብዞት:
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
የዘመኑ ፈርኦን የነበረ ሰንት ወጣት የጨፈጨፈ ሰው
@safuwassie8747
@safuwassie8747 2 жыл бұрын
ውሸቱ መአት ነው የማያቀውን ነገር የሚፈተፍት እውቀት ነጳ ምን አይነት ሰው ይዛችሁ ቀረባችሁ ጸ
@tazebewabere4851
@tazebewabere4851 2 жыл бұрын
ቀጂባራ ፋሺስት
@Masinqo
@Masinqo 2 жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው ሰው።
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН